Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኔ ትግሬ ነኝ ግን የሁልንም ባህል ሳዪ እኛ እትዮጵያውያኖች ውብ ነኝእ|ር ኣንድነት ፍቅር ሰላም ላገራችን ያውርድልን ኣሜን(፫) 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Asኣይይይ Asd 💚💛❤️ Amen
አሚን
Amen Amen Amen
እኔ አማራኝ። ግን በትግራይ በሀገሬ እንደምኮራው በማንም አልኮራም የቅዱሳን ሀገር ያድግና ሀገር የካሌብ የአብርሃ ወአፅብሃ
አሜን ማረ
አስካልዬን የምቶዱ እስኪ እንያቹ
Dear Askaly if you don't mind don't say anto and anch little bit confused me say anch only Thank you so much.
ጀግናነሽ ተመቸሺኝ
በቋንቋና በባህል መለያያታችን የጌታ ተአምር ነው የሚያሳየን በአለም ላይ ከ6000 በላይ ቋንቋዎችና ባህሎች አለ አቤት የጌታ ተአምር
አላህ ለኔ በጣም ብዙ ውለታዎችን ውሎልኛል በጣም ወላሂ
ግንኮ አማርኛ ብቻ ነዉ የምችለው
ትክክል
ወይ ጉድ ዳቦ አገጋገር
በየ ቦታው የሚገርም ባህል አለን ኢትዮጵያዊነት ኩራት ነው እስኪ ወደ ወሎ ደሤ ጎራበይና አሳይን
Hayu tube ቀበጧ ወደ አቀስታ ሂጂ
እውነትሽነውማርበደሴዙሪያብዙባህሎችአሉ
አስካልዬ የኔ ከርታታ መጣሽልን😘😘😘ግን ኢትቪ ይችን ጀግና ካልሸለማችኋት .. .
ሚሚ ነኝ መንዜዋ አምላኬ ትግስቱን ስጠኝ መሸለም ይገባታል
Etv ጋዜጠኛ አስካለ ተስፋዬን ካልሸለመ ? በጣም ትዝብት ውስጥ ይገባል::
በየክልሉ ስትዞር እከታተላለሁ ምግባቸው የሌሎቹ ለየት ያለ ነው ያማአራ ግን ምርጥ ነው እጀራ አይለየውእም
አስካልየ ስወድሽ ከልቤ ነው ውዷ ኢትዮጵያዊ የክርስቶሥ ሰላም ብዝት ይበልልሽ እማማ ኢትዮጵያ እድሜሽን ያርዝምልን
ባስካል ፍቅር ላይክ አምሮኛል። አስካልዬ ስወድሽ ምርጥ ኢቲጵያዊት ጋዜጠኛ ባህል አክባሪ ኑሪልን
በጣም ነው ማመሰግነው የተወለድኩበት ሀገር ነው ቤንጂ ማጂ ውስጤ ነው አማን ከተማ
ውይይይ ይች ጋዜጠኛ የሴቶች በላይ ናት ሽልማት ያስፈልጋታል ዱቄት እየተቀቡ አገር የሚያበላሹ ስንት አሰዳቢ አርስቶች አስካልየ የምርጦች ምርጥ ናት እሙየ ስወዳት በአላህ አይቼ አልጠግባትም
ኢትዮጵያዊ በመሆነ ኩራት ይሰማኛል 💚💚💛💛❤❤
አስካልየ በጣም አመሰግናለሁ ካሜራ ማኑ ቤታቸውን ከፉተዉ ባህላቸውን ላሳየውን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን የዛሬዉ ዝግጅት የዲጋይ ዘመን የኑሮ ዘይቤቸዉ ድሮ የተማርኩትን አስታወሰኝ ለኮባ ትልቅ ክብር ሰጠሁት ብዙ ስራ ይሰራል ይህ ፕሮግራም ብዙ ትምህርት ይሰጣል ሴቶች በጣም ይደክማሉ ወንዶች ምን ሰርተዉ እንደሚበሉ አላዉቅም ከባድ ስራ ሁሉ ሴቶች ናቸዉ የሚሰሩት ስናሳዝን
አስካልዬ ባህሉ ደስ ቢልም የገበሬ ንሮ ከባድ ነው አብሶ ለሴት ጋዜጠኛ ሆነሽ በዚህ ሞያ መሠማራትሽ ጥንካሬሽን ያሳያል ግን ለአንቺም አድካሚ ነው ❤አስፋው መሸሻ እና ራኬብ አለማየሁ አንቺን ቢያዩ ጥሩ ነበር😃😃😃
Geni Fiker በትክክል
በትክክል አስካልዬ ምርጤ
የነሱ ስራ በዚህ አይነት ቀልድ ነው
እኔ በጣም አገብርሻለው ሁሌም እክታተልሻለው ግን ኮሚንት መስጠት አሎድም ኮሚንቴን በልብ ውስጥ ነው የምሰጠው እና ከሁሉም ለየት ያልሽ የእግዚአብሔርን ልጅ ነሽ ሁሉም ሳትንቂ ሳትፀየፊ ሳትቅባረሪ ብሩክ ልጅ ነሽ ዋውው
እናት ለዘላለም ትኑር 😘😘😘😘😘 የገጠር ሠው የዋህ በዚህ የዋህ ህዝብ ነው በፖለቲካ የምነግዱት
በጣም
በጣም።።ልክ።ብለሻል
ትክክል ነዉ ማር!
በመጀመሪያ ኢትዮጵያ በልጆችዋ ታቅፋና ተከብራ ለዘላለም ትኑር አዘጋጅዋ በጣም ደስ ትያለሽ ሁሉም ቦታ ሄደሽ ምታሣዩው ሁሉ ደስ ይላል ሀገራችን ሠላም ይስፈንባት ሀገሬ ክፉሽን አልስማ ስደተኛ ልጅሽ ነኝ
እር።ባህላችን።መለያየቱ እኔ።የማቀው ቡና።በስኒ።ነው እማቀው።ብቻ ወዴ ወሎ ጉራ በይልን ዴሴ ወልዴያ መርሳ ።ሲሪቃ አገሬን አሳይኝ ናፍቃኛለይ።ወልዴያ
.
በጣም ጡሩ ስራነው ወድጄልሻለው ሀፂያት ያሌለበት ከፊልም ስራ ይሄ በጣም አሪፊነው ቦቆሎ እሼት በወላይታ ባህልም ተለንቅጦ ተጋግሮ ይበላል ይጣፊጣል እሼቱ ወላይታስ አትሄጂም እማ የወላይታ ልጂነኝ
እህታችን ስንቱን የማናውቀውን አሳወቅሽን በርቺልን የኛ አንደኛ ከልብ እናመሰግናለን
ለሙያሽ ያለሽ ፍቅር እጅግ ይገርማል በርቺ ሞያው ይህን ፅናት የሚጠይቅ ነው ተባረኪ ብዙ እንድናውቅ አረግሽ የብዙ ባህልና እሴት ባለቤት የሆነች ሀገር ከምንም በላይ የኢትዮጵያዊነት ፍቅር የሚገለፀው አርሶ አደሩ ጋር ነው እንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ የሠጠን ፀጋ ንፁህነት፤ ፍቅር ጠብቀን እንቆይ እግዚያብሄር ይርዳን ፍቅር ሰላም ለሀገራችን ይሁን
የአሥካል አዲናቂወች ሠብሥክራይብ ግጩኝ ደሥ ይበለኝ
Lemin sew gechugn kemitelu yemadam gedigida ayegechachuhem
@@mekditubeselamethiopia7049 የመዳም ግዲግዳማ ጓደኛሞች ነን ሥንጋጭ ነው የምነውለው
ሀርድቦና,ገደራግቢ
ይሄን ፕሮግራም በጣም እወዳለሁ የኢትዮጵያ አገሬን ውድ ህዝቦችናባህል ፍንትው አርጎ ስለሚያሳይ...ጋዜጠኛዋንአደንቃለሁ.…በጣም ጎበዝ ነች ለፕሮግራሙማማር እሷ ቅመም ነች.....
በጣም የምወደው ዝግጅት ጀመረ አስካልዬ የኔ ምርጥ ይቅናሽ ብያለሁ እግዚአብሔር አገራችንን ጠብቅልኝ ወይ የአገሬ ህዝብ የዋህ ነው
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
አመሰግናሁ አሜን
የሚገርማኝ የሷ ከሰዎች በንዴ መግበባቷ ነዉ በሁሉም ቦታ እረሰቸዉን መስለ ቁጭ እዉነት ጀግና ነሽ🌷🌷🌷👍አባሰ በጣም አድነቅሽ ነኝ ስለንቺ ለመነገር ቃላት የለኝም
ኡፍ ይህን የቦቆሎ ቂጣ ስወደው ሲጥም በተለይ ትኩሱ ከአይብ እና ከአሬራ ጋር ዋው ማሻአላህ የሀገራችን የኢትዮ ባህል እንዴት ደስ ይላል አስካልዬ እናመሰግናለን
ይገርማል እሸት ቦቆሎ ሲጠበስ እንጂ ተደፍጥጦ ዳቦ ሲሆን ዛሬ ገና ሳይ ጉድ
ወይኔ ሲጣፍጥ
ውይኔ ስራዉ የከብዳል
@@linaandres5163 በጣም ነው እንጂ የሚከብደው እዳየነው ቦቆሎ መደፍጠጥ
ዉድየ ወሎ ህጂ ሀይቅ
የኔ ቆንጆ እንዳች አይነተ ብሮግራም አዘጋጅ ይይብዛልን ባህላችንን የምታስተዋውቂ ስለሆንሽ አመሰግንሻለሁ ቀጥይበት ካሉት የኢትዮጵያ ፕሮግራሞች ያንችን ነው የምወደው ሌላው ብላብላ ነው
I love this show 💚💛♥️God bless Ethiopia & Ethiopian
እጅግ በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው። እኔ ብዙ ጊዜ የአገሬን ህዝቦች ባህል ሳላውቅ ከኢትዮጵያ አገሬ በመውጣቴ በጣም ይቆጨኝ ነበር። አሁን ግን እንደዚህ አይነት እድል በማግኘቴ እየተደሰትኩ ነው። እህቴ አስካለን እና ሌሎቻችሁንም እግዚአብሔር ያበርታችሁ።
የባህል ሀብታሞች ነን እኛ የኢትዮጵይውያን እንዴት ደስ እንደሚል የገጠር ሰው ፍቅር ናቸው...ግን ከባድ ነው እንዳየሁት ከሆነ
ዋውውው. በች. ሽኮ. መንት ወዘተ ባህላቸዉን. ሁሉ እናቃለን. እንበላለን. ጨሞ ዉስጠ ነዉ ክጆ ጎደረ ወይም. ባካ ዉስጠ ነዉ እንኳን የደቡብ ልጅ ሆኩኝ 56 ብሔርሰብ ዉስጥ እንኳን ተወለድኩጋዜጠኛዋ ጎበዝ ነሺ በእዉነት አድናቅሺ ነኝ
የኔ ዲንቡሽቡሽ የኔ ናፍቆትትት ሰላምሽ ይብዛልኝ አስየ ግን ውሎ ቦረና መካነ ሰላም ካልህዲሽ ቅር ይለኛል የኔ ውብ
ተፈጥሮን ማየት እንዴት ደስ ይላል :ጌታ ይባርክሽ ይህንን ፕሮግራም በማዘጋጅትሽ
ፕሮግራምሽ ሆድ ያባባል ሀገሬ ሰላሙን ይስጥሽ😍
ዋው በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው አቅራቢዋን ሳላመሠግን አላልፊም ጎበዝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርለምለሚቷ ሀገሬ
መሸአላህ የየሀገሩን ባህል ስላስጎበኛችሁን ግን በኡምሬ አይቸው እማላቀውን ነገር ነው ዛሬ ያየሁት
በመላው አለም ነው የምናያት በጣም ነው ስራሽን የምናደንቀው መከራዋን እያየች ታሪክ ታሳውቀናለች
ኢትዮጵያወነት ኩራት ነው አንድነት ሀይል ነው ኢትዮጵየየ ዘላለም ኑሪልን ካለሽበት ድህነትም ያውጣሽ እማማ ኢትዮጵያ
ሀፈ
❤❤❤❤❤❤❤💟👍👍
አሜን ማማኤ፣
zina abdulla ውስጤ.ነሽ
Amen
አስኪ ዋጋ የሚያስከፍል በጣም አድካሚ ፕሮግራም ነው አንቺም ካሜራ ማኑም 1ኛ ናችሁ በርቱ ዕድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ አገራችን ሠላሟ ይብዛ
እናመሰግናለን አስካል ምርጥ. የሀገራችን በሀል እያሳየሽን ነው
ጉዲሬ አያቶቸጋ ነፍነው ማንምየሚበላየለም ግንአሁንኢንሻአላህ ሲሄዲሀገሬ እሞክረዋለሁ። አስካልየ እስኪ ወሎ ሀይቅሂጂና እኛቤት እናቴንአሳይኝ የኔመልካም 😍😍😍😍😍😍😍😍
ዋው አስኩዬ ሰላምሽ ይብዛ ጎደሬ ድሮ በልቼ አቃለሁ እውነት እንደ ድንች ነው ሚጣፍጠው ውይ ስወደው ነበር አስኩየ እስካሁን ሁሉ ብሄር ሂደሽ አይቼሻለሁ ትግራይ ግን አላየሁሽም
ዘረኞች ተረጋጉ የኢትዪጵያ ወበቷ ልዩነቷ ነው አስካለ እናመሠግናለን ወሎ ጎራ በይ እስፓንሰር እነፈልግልሻለን
ውይይይይ አምላኪ ምን አይነት ባህል ነው የእውነት እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ እናቶቸ እጅግ አድካሜ ስራ ነው ጋዜጠኛዋ ጅግና ነሽ እምትመስገኝ ነሽ
እኛ ኢትዩጲያዊያ ኢትዩጲያን በቅጡ አናቃትም እኮ የሚገራርሙ ባህለሎች ባለቤት የሆነች አገር ፀጋ መሆኑን ሳይታየን መርገምት አስመስለነው ጌታየ ሆይ ፍቅር ስጠን ።በትውልድ አካባቢዩ በቆሎ በእንጩጩ ተፈልፍሎ ይፈጭል ሊጎሽ ይባላል ይቦካና ድፎ ዳቦ ይጋገራል ዘርዘር ያለ ተግባር አለው ረስቸው ነውጂ አሪፍ ዳቦ ይሆናል ይህ ደሞ የተለየ ሆና ደነቀኝ አጂብ ነው
በጣም ደስ ይላል የቡና ቅጠል ሲጣጣ ገና አሁን አየሁ ኢትዮጵያ ስንት አይነት ባህል አለን
እኔ ወሎየ ነኝ የቦረና ልጅ ግን የቡና ቅጠል ይጠጣል አዉቅ አለሁ በባካጋ ይበላል ወደ ጅማ መሥመር ደቡብ ክልል አዉቅ አለሁ ወደ አፋር ክልል ደግሞ የፍየል ወተት ይጠጣል ከቡና ገለባ ጋር
Wow so crazy works but I love it .u amazing!!! I have a question do u go only walloo area?
ወይኔ ጋዜጠኛዋ በጣም ነው የምወዳት
ወይኔ አስካልዬ ምርጥ ኢትዩጺያ በፊልም ያላይነውን አንቺ አስተማርሽን
ወደ ቦረና መካነሰላምም ጎራ በይ አስካልየ ምርጥ ሰው
eza dersama wegdinm satay atmelesm hoo
እኔም ብየ ነበር
ብቅ አልል አለች እጅ
ወዴዛማሂዳ ሟያቺንን ብታይልን ጡሩነበር
አስካለን እንዲሁም የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ሊመሰገን ይገባዋል ብዙውን የኢትዮጵያን ብሄረስቦች ባህልና አኗኗር ያየንበት የህዝባችን እንግዳ ተቀባይነት የዋህነት ብሎም የህዝቡን ከድህነት ብሎም ሀገራችንን እንድናውና የእናቶችን ኑሮ ለማሻሻል ብዙ መስራት እንዳለብን ያስገነዘበን ያስተማሪ ዝግጅት ነው አዘጋጇን በጣም ነው የማደንቅሽ :
መኖር ካልቀረ እዲህ ነው ውብ ህዝብ አሉ እንጅ ትንሽ ሰለጠንን የሚሉት ይሄንን ውብ ህዝብ ሊመርዙ ይጫጫሉ ልቦና ይስጣችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
በጣም ነወ ምታምሩት
አስካልዬ የኔ ከርታታ አላህ ይጠብቅሺ ለንች ቃል ያንሰኛል በጣም ምርጥ ነሽ እንዳትጎጅ ረስሽን እየጥበቅሽ ባዶ እግር አትህጅ እነሱ ለምጀውታል ያንች አይነት ጀግና መግኘት ከባድ ነው እወድሻለሁ
ይገርማል ባህላችን እኔ ከጀራ ዉጭ አልበላም ነበር ግን ስደት ክፉ ሁሉንም አሰለመደኝ አንችም በየሄድሽበት የምታሳይን ባህል ይገርማል።
Batam Yegarema Ena Yechen Besatuge Aywatlgem
አሰካል ሁሌ ዛሬ ደገሙ ይት ትሁነ እያልኩኘ ነው የማሰብው እረጅም እድሜ እመኘልሻለሁኘ።
ጀግና ኢትዮጵያዊት ም ር ጥ ፕሮገራም ውበታቺን እወነት ነው ልዩ ነታቺን ነው
ደስ ይላል ፕሮግራሙ አስካልዬ በጣም ጎበዝ ነሺ አዲናቄሺ ነኝ በርች ።
Hanna Abraham jgjbhgj
ወይይ ኢትዬ ሃገሬ ደስስትይ ስንት አይነት ባህል አለን ለካ በድሮ ዘመን እናቶቻችን በእጃቸው ፈጭተው ነው ልጆቻቸው ያሳደጉት የገጠር ስራ በጣም ከባድ ነውያሁኑ ዘመን የቂጥ መሞላቀቅ ሆነና ዘመኑ ተቀየረ ሃሃሃ አስካልዬ ምርጥ ሰው ነሽ ይመችሽ
የኔ።ድቡሽ።ስወድሽ ያገራችንን።ባህል።ታሳይናለሽ
መጀመረያ አስክ አድናቄሽ ነኝ በጣም ደስ የምትይ ነሽ ቀለምና ዱቄት አትጠቀሚም ወይ ሀገራችን ወስጥ ስንት አይነት ባህል አለ እረ በእኝ አኮበቢ ጤፍና ስንዲ ነዉ የምናመረተዉ ከጠፍ እንጆራና ከስንዲ እንጆራ እንዲሁም ከዶባ አላወቅም ነበር
እንኳን ደህና መጣሺ ይኸን ፕሮግራም እና እንተዋወቃለን በፍቅር ነው የምወደው😍😍😍😍😍😍 በርች
I love this program. What a wonderful idea to show All those different Ethiopian culture! Beautiful! Great job!
ዋው የቤት አሰራር በጣም ነው ደስሜለሁ የኔ ምርጥ በርችልኝ እንዴት ደስትላላችሁ አስካልዬ በርች
አሰራሩ በጣም ድስ ይላል
ላች ሽልማት ይገባሻል ሁሉም የበሉትን የጠጡትን አችም በልተሽ ጠጥተሽ ጽያፌ የሚባል ነገር የሌለሽ ምርጥ የከተማ ልጅ በረካ ያርግሽ
እኔ እምለዉ ለካሚራማኑ የሚበላ ትሰጡት አላችሁ?
Hassan al noobi አኪድ ይስጡታል
ሀሀሀ እኔም ሁሌ አስባለሁ የምር የሰጡት ይሆን?
Enim sebela aychiw alakam
kkkk
ክክክክክክክ ውነትሽን ነው
ወይ በአላህ ስንት አይነት ባህል አለ አልሀምዱሊላህ የኔስ ባህል ቀላል ነው እንጀራ በወጥ ወሎ ቦርና መካነ ስላም አረ ስንት አስቸጋሪ ባህል አለ ወይአስካልየ አድናቂሽ ነኝ የኔ ማር ምነው ራኬብና አስፋው ስቴድየም ውስጥ ተዝፍዝፈው ከሚውሊ እንዳች ቢሰሩ
አይ አስካል ዛሬ ደግሞ ምን ዉስጥ ነዉ የኢድሽዉ ወይ ኢቲዮጲያ ስንት አይነት ጉድ ይታያል ማሻሀላህ ይመችሽ አስካል ባህላቸዉን ግን ሆነሽ ነዉ የምትሰሪዉ የኔ አንደኛ
አስካል የኔምረጥ ይመችሸ አባ
እኔ እራሱ ገረመኝ እኮ
ክክክክ በጣም ስንት አይነት ቤት አለ ጉድ
م
ብዙ የማናቃቸዉ ምግብ ቦች ስላሳየሽ እናመሰግናለን
ኧረ አነቺ ጋዜጠኛ አንድ ቀን ባክሽ ትጋራይ ክልል ውሥጥ ወደ አንዱ ወረዳ ሒጅና ቁልቛል እና አንበጣ እሚበላ እንደሆን አሳይን??? እውነት አምበጣ እሚበሉ መሆናቸውን ማየት እፈልጋለው። አንበጣ ያበሉኛል ብለሽ ፈርተሽ ካልሆነ ብታሳይን ደስስ ይለኛል። ሌላው በጣም አድናቂሽ ነኝ።
Ambeta ybeleal ende ante lbona yelehm yetseda hzb new
አስካልዮ እድሜና ጤና ይስጥሽ ምነው ሁሉም ጋዜጠኛ እዳንች በሆኑ አቦ ምችት ድልት ይበልሽ ስወድሽ ትመችኛለሽ ባንች ስበብ ስንቱን አየሁኝ እልወኩኝ
*Subehan allah*Hagerachn bzu emek bahel alat Alhamdulillah
ይችን ጋዜጠኛ ስወዳት ብዙ የማላውቀው ባህል አሳየሽኝ ሰላምሽ ይብዛ
ወይ ዉሎ ተበጥሮ የተሰራ አልጋ በአልጋ ኑሮየትም ተወለድ ወሎ ላይ እደግ ወይም ኑር አልሃምዱሊላ
👍👍👌👌😍😘
ይገርማል ኢትዮ ስንት አይነት ባህል አላት ወይ ሀገሬ ዛሬስ እራብሽኝ ተማሽኝ ናፍቆት ገደለኝ አሸዋ ብቻ ከሚታይበት ስደት ፈሰን
ይሄን የመስለ ተዋዶ የሚኖር ማህበርስብ የፓለቲካ መነጋጃ አድርገው ከፍፍለው ተጫወቱበት
ምወደው ፕሮግራም ነው ምርጥ ጋዜጠኛ !!
ውይ አስቃልየ ደከምሽ ልዩ ሴት ነሽ እውነት
እመ አምላክ በምትሄጂበት ሁሉ መንገድሽን ኑሮሽን ህይወት ሽን ታቅናልሽ በጣም የምወድሽ አድናቂሽ ነኝ ከዱባይ የእግዚአብሔር ሰላም ፈፅሞ ይብዛልሽ
#የኔ ማር ውልላ ስውድሽ ማምየ ተባርኬልኝ የምትውዱት በላይክ አሳዪኝ
Egiziyabiher edimena tena yesitati Lena marrr nati
ኣይዲየ የኔስም ኣይዳ ነው
ከሀገር ውጭ ላለነው እንኳን የማናውቀውን ባህል እዛው ድረስ ሄዳ ኑሮአቸውን እየኖረች እያሳየችን ነው::ጋዜጠኛ አስካለ ተስፋዬ እንደሌሎቹ አዲስአበባ ውስጥ እየተዝናናች ስራዋን መስራት ትችላለች:: ነገር ግን መልካም ፍቃዷ ሆኖ በየክልሉ እየሄደች ባህልን ማስተዋወቅዋ እንደ ቀላል መታየት የለበትም:: ከነ ካሜራ ቀራጮቹ እናመሰግናለን🙏🏾
ወይ ሀገሬ ስንት በሀል አለን ዘረኞች አይ ናችሁ ይጥፋ ልትበታትኑን ነው
ለመሆኑ፡ወኮዶ፣ምድነው፡እሚሰሩት፡
ሱበሀን አላህ ምን ጉድ ነው ቀበሩት እኮ ዳቦውን አቤት ባህላች ብዛት ደስ ሲል ግን እንደኔ ወሎ ቀላል ይመስለኛል ስራው ሌላ ቦታስ ለሴት በጣም ክባድ ነው በተለይ ይህ ኮባ ነገር እኛ ጋር እኮ ለዳቦ መጋገርያ ብቻ ነው የሚታወቀው
እኒ የሚገርመኝ የ ኢ ት ወዱች ምን ሰርተዉ ነዉ የሚበሉት
አውደልድለውክክክክክክ
😂😂😂😂
I got addicted to this program, this passionate and courageous journalist deserves an award and recognition!
ወይ የገጠር ሰው ማለት የዋህ እግዳ ከመጣ ምግብ ማቅረብ ማስተናገድ የከተሜ ደግሞ እግዳም አይፈልጉም ፊታቸው ደስታ የለውም ከፊትፊቱ ፍትፍቱ ረብሏል እኯንም ገጠሬ ሆንኩ
😅እኔም እደዛዉ አስብለተለዉ
በጣም አመሰግናለሁ ያገሬን ባህል ስለምታሳይኝ የኔ ቆንጆጨድካምሽ ሁሉ ያሳዝነኛል እነሱ ኑሮቸው ሰለሆነ ለምደውታል ጌታ ይባርክሽ እግዚአብሔር አገራቸችንን ይጠብቅለልን
በጣም ድክም ነው የሚያደርገውአስካሉ .ጎበዝ ነሽ.አንች ለሰራሽው እኔ ደከመኝየኛ ሀገር ስራ በጣም ያደክማል
እሄ ሁሉ ድካም ለሆድ ነው ምናለ ሆድ ባይኖር እናቶች ባረፉ
እናቴ ምን ትል መሠላችሁ ሆደ ነው ጠላቴ ትላለች
ቆንጆ አትሳሳቺ... ስለሆድ አይደለም ባህል ነው.... ሴቶች ባትኖሩ ወንዶች ሳንበላ ሚተኛ ይመስልሻል? ወንዱም እኮ ወገቡ ተገንጥሎ ነው ሚገባው አፈር ሲገፋ ውሎ :) አራራአአ !
እስቲ ለ(24)ሰአታት ሳትበዪ እደሪ ከዛ ለምን እንደሚለፋ ይገባሻል
+251 L A N D እደዚማ ወድ አይደክምም ኧረ በጣም ነው ድካሙ ብቻ
@@lulutube5954 አረ ስምሺን አስተካክይው !
የዛሬው ባህል በጣም ይገርማል ደስ ይላል እምየ ኢትዮ ብዙ ባህል አለሽ ለካ ለመጀመሪያግዜ ሳይ ዋው ቤታቸው ሲያምር እኔም ለማየት ጓጓሁ ደስ ይላል ህብረታቸው አስኩየ በጣም ደስ ትያለሽ ጠንክሪ!
ጋዜጠኛ አስካለ ተስፋዬ መሸለም የሚገባት ሴት ነች::
በጣም የሚገርመው አትፈራ አትኮራ መጣም ደስ የምትል ናት አስካልየ ከምድረ ዱቄታም አርቲስት አንች ትመረጫለሽ የኔ ድቡሽቡሽ ስወድሽ ማር እኮነሽ። አይቼም አልጠግብሽም
ግፋችን እኛ አማራወች እጀራ ለመጋገር እራሱ የምንመርርበት ቀን አለ ግን እኳን አማራ አርከኝ ጉዲ
ወላሂ ልክ ነሺ።
Mulu Marye qoshasha danaz
ልክነሺ 😀😀😀😀
ቀዳዳ ብረድስት
አስካልየ የእኔ ድቡሽቡሽ እንኳን ደህና መጣሽ እኔም ባልበላም ተባረኪ እያልኩ መርቄያለሁ ኧረ የእናቶቻችን ስራ ይቀንስልን እየበዛባቸው ነው እናት ያላችሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜእና ጤና ይስጥላችሁ አስካልየ በጣም እናመስግናለን
ጉድ ፈላ ቡና የሚጠጣው በ ኩባያ ጀበናው ጋን የሚያክል ዳቦው የሚበሰለው እድንጋይ ዉስጥ በድንጋ ጉድ እኮ ነው
ዳቦው ቅመም የለው ቡናው ቅጠሉ
እጅግ አስተማረ እህታችን በርቺልን የሚገርመው ኢትዮጵያዊያን የተራብነው ፍቅር ብቻ እንጂ ሁሉ ያላት የተማምላች ስንዱ ሀገር ኢትዬጲያ ብቻ ናት ።ሀገረ እግዚአብሔር። የዘር ክፉ በሽታ ያለባችሁ የኡትዮጱያን መልካም ስም በመጥፎ የምታስጠሩ ሁሉ በየ ተለያዬ የኡትዬጲያ ምድር እየሄዳችሁ ከየዋሀን እውነተኛ ለፍቶ አዳሪወች ልፍት ፍቅርን መተጋገዝን መርዳዳትን አብሮ መኖርን ተማሩ ።
ወይ ኢትዮጲያ ስንት ነገር ነው የያዘችው እውነት በጣም ነው ደስ የሚለው አንድነታቸው ማሀረበራቸው ያምራል ለብቻየ የሚባል ነገር አያውቁም
በ ጣም እናመስግናለን እህታችን ማሽአላህ ባህላችን መለያችን ነው ለሀገራችን ሰላም ና ፍቅር ይስጣት አንድነታችን ለዘላለም ይኑር
እደትያሥደሥታል ባላገር በተፈጥሮ የተሞላ
አቤቤትትትት እግዛብሄር ምድራችንን በብዙ ነገር ባርኮልናል እኛ መያዝ አቃተን እንጂ በፍቅር በየሀገሩ ለሰዎች የሰጠውን ጥበብ ይገርመኛል አቤቤትትት ስራክ ግሩምና ድንቅ ነው
ወይኔ ፈጣሪየ እኳን ያማራ ልጂ አደረከኝ ሁለነገራቺን ቀኝ እኮ ነው
እኔም ገርሞኛል እንዲህ አይነት ባህል ኢትዮጵያ አለ እኔ አማራ ክልል ብቻ ነው የማውቅ አማራ እኮ ቅቤው ፣ማሩ ፣ጤፉ ፣ቦቆሎው ታሪኩ ሁሉ ነገር አማራ ክልል እኮ ነው ያለው ኢትዮጵያየ ለዘላለም ኑሪልኝ. እናቴ በሞስቡ ሞልተሽ እንጀራ ጋግረሽ የምትቆይኝ ትምህርት ቤት ስመለስ ትዝ አልሽኝ እማየ
ኑሮ ያ እንጀራ በጣም ከባድ ነው እኛ አማራ እኮ እናቶቻችን ቢለፉም ቢደክሙም ከዚህ ግን ይለያል
እዳይሰድቡሽ ሰው ወዶ አይደለም እንጂ የዚህ ዘር የዚህ ሀገር ተወላች እሚሆነው ግን አማራ መሆን መታደል ነው
Speed Call እውነት ብለሻል ፅድት ኩርት ያልን ነንኮ እእ አማራነቴ ኩራቴ
Kkkkkkkkkk wegenyochi
አስካለች አድት ምክር ተቀበይኝ(ስሚኝ) ማማየ ብዙ ጊዜ ደስ ይለኛል ፕሮግራም ግን ምክር እየሰጠሽ ንጽህና እያስተማርሻቸው ብድር ይመረጣል አዳድ ግዜ ጭምልቅልቅ ያለ ነገር ስሰሩ ስለ ማይ ነው ከይቅርታ ጋር
እሰኪ እኛ ቤት ሂጅና እናቴን አሳይኝ ወሎ ሀርቡ
ክክክክክክ ኢወላህ ይሻላክ
yebalie agr new esk bahlchun astemreg hubie
ያአገሬልጂነሽ የትአካባቢነሽማር
ፋፉ ሀርብ ከሆንሽ እንተዋወቅ እኔ ግን ሀርብ አይደለሁም
ሀርቡ ላገባ ነዉ
እኔ ትግሬ ነኝ ግን የሁልንም ባህል ሳዪ እኛ እትዮጵያውያኖች ውብ ነኝ
እ|ር ኣንድነት ፍቅር ሰላም ላገራችን ያውርድልን ኣሜን(፫) 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Asኣይይይ Asd 💚💛❤️ Amen
አሚን
Amen Amen Amen
እኔ አማራኝ። ግን በትግራይ በሀገሬ እንደምኮራው በማንም አልኮራም የቅዱሳን ሀገር ያድግና ሀገር የካሌብ የአብርሃ ወአፅብሃ
አሜን ማረ
አስካልዬን የምቶዱ እስኪ እንያቹ
Dear Askaly if you don't mind don't say anto and anch little bit confused me say anch only Thank you so much.
ጀግናነሽ ተመቸሺኝ
በቋንቋና በባህል መለያያታችን የጌታ ተአምር ነው የሚያሳየን በአለም ላይ ከ6000 በላይ ቋንቋዎችና ባህሎች አለ አቤት የጌታ ተአምር
አላህ ለኔ በጣም ብዙ ውለታዎችን ውሎልኛል በጣም ወላሂ
ግንኮ አማርኛ ብቻ ነዉ የምችለው
ትክክል
ወይ ጉድ ዳቦ አገጋገር
በየ ቦታው የሚገርም ባህል አለን ኢትዮጵያዊነት ኩራት ነው እስኪ ወደ ወሎ ደሤ ጎራበይና አሳይን
Hayu tube ቀበጧ ወደ አቀስታ ሂጂ
እውነትሽነውማርበደሴዙሪያብዙባህሎችአሉ
አስካልዬ የኔ ከርታታ መጣሽልን😘😘😘ግን ኢትቪ ይችን ጀግና ካልሸለማችኋት .. .
ሚሚ ነኝ መንዜዋ አምላኬ ትግስቱን ስጠኝ መሸለም ይገባታል
Etv ጋዜጠኛ አስካለ ተስፋዬን ካልሸለመ ? በጣም ትዝብት ውስጥ ይገባል::
በየክልሉ ስትዞር እከታተላለሁ ምግባቸው የሌሎቹ ለየት ያለ ነው ያማአራ ግን ምርጥ ነው እጀራ አይለየውእም
አስካልየ ስወድሽ ከልቤ ነው ውዷ ኢትዮጵያዊ የክርስቶሥ ሰላም ብዝት ይበልልሽ እማማ ኢትዮጵያ እድሜሽን ያርዝምልን
ባስካል ፍቅር ላይክ አምሮኛል። አስካልዬ ስወድሽ ምርጥ ኢቲጵያዊት ጋዜጠኛ ባህል አክባሪ ኑሪልን
በጣም ነው ማመሰግነው
የተወለድኩበት ሀገር ነው ቤንጂ ማጂ ውስጤ ነው አማን ከተማ
ውይይይ ይች ጋዜጠኛ የሴቶች በላይ ናት ሽልማት ያስፈልጋታል ዱቄት እየተቀቡ አገር የሚያበላሹ ስንት አሰዳቢ አርስቶች አስካልየ የምርጦች ምርጥ ናት እሙየ ስወዳት በአላህ አይቼ አልጠግባትም
ኢትዮጵያዊ በመሆነ ኩራት ይሰማኛል 💚💚💛💛❤❤
አስካልየ በጣም አመሰግናለሁ ካሜራ ማኑ ቤታቸውን ከፉተዉ ባህላቸውን ላሳየውን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን የዛሬዉ ዝግጅት የዲጋይ ዘመን የኑሮ ዘይቤቸዉ ድሮ የተማርኩትን አስታወሰኝ ለኮባ ትልቅ ክብር ሰጠሁት ብዙ ስራ ይሰራል ይህ ፕሮግራም ብዙ ትምህርት ይሰጣል ሴቶች በጣም ይደክማሉ ወንዶች ምን ሰርተዉ እንደሚበሉ አላዉቅም ከባድ ስራ ሁሉ ሴቶች ናቸዉ የሚሰሩት ስናሳዝን
አስካልዬ ባህሉ ደስ ቢልም የገበሬ ንሮ ከባድ ነው አብሶ ለሴት ጋዜጠኛ ሆነሽ በዚህ ሞያ መሠማራትሽ ጥንካሬሽን ያሳያል ግን ለአንቺም አድካሚ ነው ❤
አስፋው መሸሻ እና ራኬብ አለማየሁ አንቺን ቢያዩ ጥሩ ነበር😃😃😃
Geni Fiker በትክክል
በትክክል አስካልዬ ምርጤ
የነሱ ስራ በዚህ አይነት ቀልድ ነው
እኔ በጣም አገብርሻለው ሁሌም እክታተልሻለው ግን ኮሚንት መስጠት አሎድም ኮሚንቴን በልብ ውስጥ ነው የምሰጠው እና ከሁሉም ለየት ያልሽ የእግዚአብሔርን ልጅ ነሽ ሁሉም ሳትንቂ ሳትፀየፊ ሳትቅባረሪ ብሩክ ልጅ ነሽ ዋውው
እናት ለዘላለም ትኑር 😘😘😘😘😘 የገጠር ሠው የዋህ በዚህ የዋህ ህዝብ ነው በፖለቲካ የምነግዱት
በጣም
በጣም።።ልክ።ብለሻል
ትክክል ነዉ ማር!
በጣም
በመጀመሪያ ኢትዮጵያ በልጆችዋ ታቅፋና ተከብራ ለዘላለም ትኑር አዘጋጅዋ በጣም ደስ ትያለሽ ሁሉም ቦታ ሄደሽ ምታሣዩው ሁሉ ደስ ይላል ሀገራችን ሠላም ይስፈንባት ሀገሬ ክፉሽን አልስማ ስደተኛ ልጅሽ ነኝ
እር።ባህላችን።መለያየቱ እኔ።የማቀው ቡና።በስኒ።ነው እማቀው።ብቻ ወዴ ወሎ ጉራ በይልን ዴሴ ወልዴያ መርሳ ።ሲሪቃ አገሬን አሳይኝ ናፍቃኛለይ።ወልዴያ
.
በጣም ጡሩ ስራነው ወድጄልሻለው ሀፂያት ያሌለበት ከፊልም ስራ ይሄ በጣም አሪፊነው ቦቆሎ እሼት በወላይታ ባህልም ተለንቅጦ ተጋግሮ ይበላል ይጣፊጣል እሼቱ ወላይታስ አትሄጂም እማ የወላይታ ልጂነኝ
እህታችን ስንቱን የማናውቀውን አሳወቅሽን በርቺልን የኛ አንደኛ ከልብ እናመሰግናለን
ለሙያሽ ያለሽ ፍቅር እጅግ ይገርማል በርቺ ሞያው ይህን ፅናት የሚጠይቅ ነው ተባረኪ ብዙ እንድናውቅ አረግሽ የብዙ ባህልና እሴት ባለቤት የሆነች ሀገር ከምንም በላይ የኢትዮጵያዊነት ፍቅር የሚገለፀው አርሶ አደሩ ጋር ነው እንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ የሠጠን ፀጋ ንፁህነት፤ ፍቅር ጠብቀን እንቆይ እግዚያብሄር ይርዳን ፍቅር ሰላም ለሀገራችን ይሁን
የአሥካል አዲናቂወች ሠብሥክራይብ ግጩኝ ደሥ ይበለኝ
Lemin sew gechugn kemitelu yemadam gedigida ayegechachuhem
@@mekditubeselamethiopia7049 የመዳም ግዲግዳማ ጓደኛሞች ነን ሥንጋጭ ነው የምነውለው
ሀርድቦና,ገደራግቢ
ይሄን ፕሮግራም በጣም እወዳለሁ
የኢትዮጵያ አገሬን ውድ ህዝቦችና
ባህል ፍንትው አርጎ ስለሚያሳይ...ጋዜጠኛዋን
አደንቃለሁ.…በጣም ጎበዝ ነች ለፕሮግራሙ
ማማር እሷ ቅመም ነች.....
በጣም የምወደው ዝግጅት ጀመረ አስካልዬ የኔ ምርጥ ይቅናሽ ብያለሁ እግዚአብሔር አገራችንን ጠብቅልኝ ወይ የአገሬ ህዝብ የዋህ ነው
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
አመሰግናሁ አሜን
የሚገርማኝ የሷ ከሰዎች በንዴ መግበባቷ ነዉ በሁሉም ቦታ እረሰቸዉን መስለ ቁጭ እዉነት ጀግና ነሽ🌷🌷🌷👍አባሰ በጣም አድነቅሽ ነኝ ስለንቺ ለመነገር ቃላት የለኝም
ኡፍ ይህን የቦቆሎ ቂጣ ስወደው ሲጥም በተለይ ትኩሱ ከአይብ እና ከአሬራ ጋር ዋው ማሻአላህ የሀገራችን የኢትዮ ባህል እንዴት ደስ ይላል አስካልዬ እናመሰግናለን
ይገርማል እሸት ቦቆሎ ሲጠበስ እንጂ ተደፍጥጦ ዳቦ ሲሆን ዛሬ ገና ሳይ ጉድ
ወይኔ ሲጣፍጥ
ውይኔ ስራዉ የከብዳል
@@linaandres5163 በጣም ነው እንጂ የሚከብደው እዳየነው ቦቆሎ መደፍጠጥ
ዉድየ ወሎ ህጂ ሀይቅ
የኔ ቆንጆ እንዳች አይነተ ብሮግራም አዘጋጅ ይይብዛልን ባህላችንን የምታስተዋውቂ ስለሆንሽ አመሰግንሻለሁ ቀጥይበት ካሉት የኢትዮጵያ ፕሮግራሞች ያንችን ነው የምወደው ሌላው ብላብላ ነው
I love this show 💚💛♥️God bless Ethiopia & Ethiopian
እጅግ በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው። እኔ ብዙ ጊዜ የአገሬን ህዝቦች ባህል ሳላውቅ ከኢትዮጵያ አገሬ በመውጣቴ በጣም ይቆጨኝ ነበር። አሁን ግን እንደዚህ አይነት እድል በማግኘቴ እየተደሰትኩ ነው። እህቴ አስካለን እና ሌሎቻችሁንም እግዚአብሔር ያበርታችሁ።
የባህል ሀብታሞች ነን እኛ የኢትዮጵይውያን እንዴት ደስ እንደሚል የገጠር ሰው ፍቅር ናቸው...ግን ከባድ ነው እንዳየሁት ከሆነ
ዋውውው. በች. ሽኮ. መንት ወዘተ
ባህላቸዉን. ሁሉ እናቃለን. እንበላለን.
ጨሞ ዉስጠ ነዉ ክጆ ጎደረ ወይም. ባካ
ዉስጠ ነዉ እንኳን የደቡብ ልጅ ሆኩኝ
56 ብሔርሰብ ዉስጥ እንኳን ተወለድኩ
ጋዜጠኛዋ ጎበዝ ነሺ በእዉነት አድናቅሺ ነኝ
የኔ ዲንቡሽቡሽ የኔ ናፍቆትትት ሰላምሽ ይብዛልኝ አስየ ግን ውሎ ቦረና መካነ ሰላም ካልህዲሽ ቅር ይለኛል የኔ ውብ
ተፈጥሮን ማየት እንዴት ደስ ይላል :ጌታ ይባርክሽ ይህንን ፕሮግራም በማዘጋጅትሽ
ፕሮግራምሽ ሆድ ያባባል ሀገሬ ሰላሙን ይስጥሽ😍
ዋው በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው አቅራቢዋን ሳላመሠግን አላልፊም ጎበዝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርለምለሚቷ ሀገሬ
መሸአላህ የየሀገሩን ባህል ስላስጎበኛችሁን ግን በኡምሬ አይቸው እማላቀውን ነገር ነው ዛሬ ያየሁት
በመላው አለም ነው የምናያት በጣም ነው ስራሽን የምናደንቀው መከራዋን እያየች ታሪክ ታሳውቀናለች
ኢትዮጵያወነት ኩራት ነው አንድነት ሀይል ነው ኢትዮጵየየ ዘላለም ኑሪልን ካለሽበት ድህነትም ያውጣሽ እማማ ኢትዮጵያ
ሀፈ
❤❤❤❤❤❤❤💟👍👍
አሜን ማማኤ፣
zina abdulla ውስጤ.ነሽ
Amen
አስኪ ዋጋ የሚያስከፍል በጣም አድካሚ ፕሮግራም ነው አንቺም ካሜራ ማኑም 1ኛ ናችሁ በርቱ ዕድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ አገራችን ሠላሟ ይብዛ
እናመሰግናለን አስካል ምርጥ. የሀገራችን በሀል እያሳየሽን ነው
ጉዲሬ አያቶቸጋ ነፍነው ማንምየሚበላየለም ግንአሁንኢንሻአላህ ሲሄዲሀገሬ እሞክረዋለሁ። አስካልየ እስኪ ወሎ ሀይቅሂጂና እኛቤት እናቴንአሳይኝ የኔመልካም 😍😍😍😍😍😍😍😍
ዋው አስኩዬ ሰላምሽ ይብዛ ጎደሬ ድሮ በልቼ አቃለሁ እውነት እንደ ድንች ነው ሚጣፍጠው ውይ ስወደው ነበር አስኩየ እስካሁን ሁሉ ብሄር ሂደሽ አይቼሻለሁ ትግራይ ግን አላየሁሽም
ዘረኞች ተረጋጉ የኢትዪጵያ ወበቷ ልዩነቷ ነው አስካለ እናመሠግናለን ወሎ ጎራ በይ እስፓንሰር እነፈልግልሻለን
ውይይይይ አምላኪ ምን አይነት ባህል ነው የእውነት እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ እናቶቸ እጅግ አድካሜ ስራ ነው ጋዜጠኛዋ ጅግና ነሽ እምትመስገኝ ነሽ
እኛ ኢትዩጲያዊያ ኢትዩጲያን በቅጡ አናቃትም እኮ
የሚገራርሙ ባህለሎች ባለቤት የሆነች አገር ፀጋ መሆኑን ሳይታየን መርገምት አስመስለነው ጌታየ ሆይ ፍቅር ስጠን ።
በትውልድ አካባቢዩ በቆሎ በእንጩጩ ተፈልፍሎ ይፈጭል ሊጎሽ ይባላል
ይቦካና ድፎ ዳቦ ይጋገራል ዘርዘር ያለ ተግባር አለው ረስቸው ነውጂ አሪፍ ዳቦ ይሆናል ይህ ደሞ የተለየ ሆና ደነቀኝ አጂብ ነው
በጣም ደስ ይላል የቡና ቅጠል ሲጣጣ ገና አሁን አየሁ ኢትዮጵያ ስንት አይነት ባህል አለን
እኔ ወሎየ ነኝ የቦረና ልጅ ግን የቡና ቅጠል ይጠጣል አዉቅ አለሁ በባካጋ ይበላል ወደ ጅማ መሥመር ደቡብ ክልል አዉቅ አለሁ ወደ አፋር ክልል ደግሞ የፍየል ወተት ይጠጣል ከቡና ገለባ ጋር
Wow so crazy works but I love it .u amazing!!! I have a question do u go only walloo area?
ወይኔ ጋዜጠኛዋ በጣም ነው የምወዳት
ወይኔ አስካልዬ ምርጥ ኢትዩጺያ በፊልም ያላይነውን አንቺ አስተማርሽን
ወደ ቦረና መካነሰላምም ጎራ በይ አስካልየ ምርጥ ሰው
eza dersama wegdinm satay atmelesm hoo
እኔም ብየ ነበር
ብቅ አልል አለች እጅ
ወዴዛማሂዳ ሟያቺንን ብታይልን ጡሩነበር
አስካለን እንዲሁም የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ሊመሰገን ይገባዋል ብዙውን የኢትዮጵያን ብሄረስቦች ባህልና አኗኗር ያየንበት የህዝባችን እንግዳ ተቀባይነት የዋህነት ብሎም የህዝቡን ከድህነት ብሎም ሀገራችንን እንድናውና የእናቶችን ኑሮ ለማሻሻል ብዙ መስራት እንዳለብን ያስገነዘበን ያስተማሪ ዝግጅት ነው አዘጋጇን በጣም ነው የማደንቅሽ :
መኖር ካልቀረ እዲህ ነው ውብ ህዝብ አሉ እንጅ ትንሽ ሰለጠንን የሚሉት ይሄንን ውብ ህዝብ ሊመርዙ ይጫጫሉ ልቦና ይስጣችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
በጣም ነወ ምታምሩት
አስካልዬ የኔ ከርታታ አላህ ይጠብቅሺ ለንች ቃል ያንሰኛል በጣም ምርጥ ነሽ እንዳትጎጅ ረስሽን እየጥበቅሽ ባዶ እግር አትህጅ እነሱ ለምጀውታል ያንች አይነት ጀግና መግኘት ከባድ ነው እወድሻለሁ
ይገርማል ባህላችን እኔ ከጀራ ዉጭ አልበላም ነበር ግን ስደት ክፉ ሁሉንም አሰለመደኝ አንችም በየሄድሽበት የምታሳይን ባህል ይገርማል።
Batam Yegarema Ena Yechen Besatuge Aywatlgem
አሰካል ሁሌ ዛሬ ደገሙ ይት ትሁነ እያልኩኘ ነው የማሰብው እረጅም እድሜ እመኘልሻለሁኘ።
ጀግና ኢትዮጵያዊት ም ር ጥ ፕሮገራም ውበታቺን እወነት ነው ልዩ ነታቺን ነው
ደስ ይላል ፕሮግራሙ አስካልዬ በጣም ጎበዝ ነሺ አዲናቄሺ ነኝ በርች ።
Hanna Abraham jgjbhgj
ወይይ ኢትዬ ሃገሬ ደስስትይ ስንት አይነት ባህል አለን ለካ
በድሮ ዘመን እናቶቻችን በእጃቸው ፈጭተው ነው ልጆቻቸው ያሳደጉት የገጠር ስራ በጣም ከባድ ነው
ያሁኑ ዘመን የቂጥ መሞላቀቅ ሆነና ዘመኑ ተቀየረ ሃሃሃ አስካልዬ ምርጥ ሰው ነሽ ይመችሽ
የኔ።ድቡሽ።ስወድሽ ያገራችንን።ባህል።ታሳይናለሽ
መጀመረያ አስክ አድናቄሽ ነኝ በጣም ደስ የምትይ ነሽ ቀለምና ዱቄት አትጠቀሚም ወይ ሀገራችን ወስጥ ስንት አይነት ባህል አለ እረ በእኝ አኮበቢ ጤፍና ስንዲ ነዉ የምናመረተዉ ከጠፍ እንጆራና ከስንዲ እንጆራ እንዲሁም ከዶባ አላወቅም ነበር
እንኳን ደህና መጣሺ ይኸን ፕሮግራም እና እንተዋወቃለን በፍቅር ነው የምወደው😍😍😍😍😍😍 በርች
I love this program. What a wonderful idea to show All those different Ethiopian culture! Beautiful! Great job!
ዋው የቤት አሰራር በጣም ነው ደስሜለሁ የኔ ምርጥ በርችልኝ እንዴት ደስትላላችሁ አስካልዬ በርች
አሰራሩ በጣም ድስ ይላል
ላች ሽልማት ይገባሻል
ሁሉም የበሉትን የጠጡትን አችም በልተሽ ጠጥተሽ ጽያፌ የሚባል ነገር የሌለሽ ምርጥ የከተማ ልጅ
በረካ ያርግሽ
እኔ እምለዉ ለካሚራማኑ የሚበላ ትሰጡት አላችሁ?
Hassan al noobi አኪድ ይስጡታል
ሀሀሀ እኔም ሁሌ አስባለሁ የምር የሰጡት ይሆን?
Enim sebela aychiw alakam
kkkk
ክክክክክክክ ውነትሽን ነው
ወይ በአላህ ስንት አይነት ባህል አለ
አልሀምዱሊላህ የኔስ ባህል ቀላል ነው
እንጀራ በወጥ ወሎ ቦርና መካነ ስላም አረ ስንት አስቸጋሪ ባህል አለ ወይ
አስካልየ አድናቂሽ ነኝ የኔ ማር
ምነው ራኬብና አስፋው ስቴድየም ውስጥ ተዝፍዝፈው ከሚውሊ እንዳች ቢሰሩ
አይ አስካል ዛሬ ደግሞ ምን ዉስጥ ነዉ የኢድሽዉ ወይ ኢቲዮጲያ ስንት አይነት ጉድ ይታያል ማሻሀላህ ይመችሽ አስካል ባህላቸዉን ግን ሆነሽ ነዉ የምትሰሪዉ የኔ አንደኛ
አስካል የኔምረጥ ይመችሸ አባ
እኔ እራሱ ገረመኝ እኮ
ክክክክ በጣም ስንት አይነት ቤት አለ ጉድ
م
ብዙ የማናቃቸዉ ምግብ ቦች ስላሳየሽ እናመሰግናለን
ኧረ አነቺ ጋዜጠኛ አንድ ቀን ባክሽ ትጋራይ ክልል ውሥጥ ወደ አንዱ ወረዳ ሒጅና ቁልቛል እና አንበጣ እሚበላ እንደሆን አሳይን??? እውነት አምበጣ እሚበሉ መሆናቸውን ማየት እፈልጋለው። አንበጣ ያበሉኛል ብለሽ ፈርተሽ ካልሆነ ብታሳይን ደስስ ይለኛል። ሌላው በጣም አድናቂሽ ነኝ።
Ambeta ybeleal ende ante lbona yelehm yetseda hzb new
አስካልዮ እድሜና ጤና ይስጥሽ ምነው ሁሉም ጋዜጠኛ እዳንች በሆኑ አቦ ምችት ድልት ይበልሽ ስወድሽ ትመችኛለሽ ባንች ስበብ ስንቱን አየሁኝ እልወኩኝ
*Subehan allah*
Hagerachn bzu emek bahel alat Alhamdulillah
ይችን ጋዜጠኛ ስወዳት ብዙ የማላውቀው ባህል አሳየሽኝ ሰላምሽ ይብዛ
ወይ ዉሎ ተበጥሮ የተሰራ አልጋ በአልጋ ኑሮ
የትም ተወለድ ወሎ ላይ እደግ ወይም ኑር አልሃምዱሊላ
👍👍👌👌😍😘
ይገርማል ኢትዮ ስንት አይነት ባህል አላት ወይ ሀገሬ ዛሬስ እራብሽኝ ተማሽኝ ናፍቆት ገደለኝ አሸዋ ብቻ ከሚታይበት ስደት ፈሰን
ይሄን የመስለ ተዋዶ የሚኖር ማህበርስብ የፓለቲካ መነጋጃ አድርገው ከፍፍለው ተጫወቱበት
ምወደው ፕሮግራም ነው ምርጥ ጋዜጠኛ !!
ውይ አስቃልየ ደከምሽ ልዩ ሴት ነሽ እውነት
እመ አምላክ በምትሄጂበት ሁሉ መንገድሽን ኑሮሽን ህይወት ሽን ታቅናልሽ በጣም የምወድሽ አድናቂሽ ነኝ ከዱባይ የእግዚአብሔር ሰላም ፈፅሞ ይብዛልሽ
#የኔ ማር ውልላ ስውድሽ ማምየ ተባርኬልኝ የምትውዱት በላይክ አሳዪኝ
Egiziyabiher edimena tena yesitati Lena marrr nati
አመሰግናሁ አሜን
ኣይዲየ የኔስም ኣይዳ ነው
ከሀገር ውጭ ላለነው እንኳን የማናውቀውን ባህል እዛው ድረስ ሄዳ ኑሮአቸውን እየኖረች እያሳየችን ነው::ጋዜጠኛ አስካለ ተስፋዬ እንደሌሎቹ አዲስአበባ ውስጥ እየተዝናናች ስራዋን መስራት ትችላለች:: ነገር ግን መልካም ፍቃዷ ሆኖ በየክልሉ እየሄደች ባህልን ማስተዋወቅዋ እንደ ቀላል መታየት የለበትም:: ከነ ካሜራ ቀራጮቹ እናመሰግናለን🙏🏾
ወይ ሀገሬ ስንት በሀል አለን ዘረኞች አይ ናችሁ ይጥፋ ልትበታትኑን ነው
.
ለመሆኑ፡ወኮዶ፣ምድነው፡እሚሰሩት፡
ሱበሀን አላህ ምን ጉድ ነው ቀበሩት እኮ ዳቦውን አቤት ባህላች ብዛት ደስ ሲል
ግን እንደኔ ወሎ ቀላል ይመስለኛል ስራው ሌላ ቦታስ ለሴት በጣም ክባድ ነው በተለይ ይህ ኮባ ነገር እኛ ጋር እኮ ለዳቦ መጋገርያ ብቻ ነው የሚታወቀው
እኒ የሚገርመኝ የ ኢ ት ወዱች ምን ሰርተዉ ነዉ የሚበሉት
አውደልድለውክክክክክክ
😂😂😂😂
I got addicted to this program, this passionate and courageous journalist deserves an award and recognition!
ወይ የገጠር ሰው ማለት የዋህ እግዳ ከመጣ ምግብ ማቅረብ ማስተናገድ የከተሜ ደግሞ እግዳም አይፈልጉም ፊታቸው ደስታ የለውም ከፊትፊቱ ፍትፍቱ ረብሏል እኯንም ገጠሬ ሆንኩ
😅እኔም እደዛዉ አስብለተለዉ
በጣም አመሰግናለሁ ያገሬን ባህል ስለምታሳይኝ የኔ ቆንጆጨድካምሽ ሁሉ ያሳዝነኛል እነሱ ኑሮቸው ሰለሆነ ለምደውታል ጌታ ይባርክሽ እግዚአብሔር አገራቸችንን ይጠብቅለልን
በጣም ድክም ነው የሚያደርገው
አስካሉ .ጎበዝ ነሽ.አንች ለሰራሽው እኔ ደከመኝ
የኛ ሀገር ስራ በጣም ያደክማል
እሄ ሁሉ ድካም ለሆድ ነው ምናለ ሆድ ባይኖር እናቶች ባረፉ
እናቴ ምን ትል መሠላችሁ ሆደ ነው ጠላቴ ትላለች
ቆንጆ አትሳሳቺ... ስለሆድ አይደለም ባህል ነው.... ሴቶች ባትኖሩ ወንዶች ሳንበላ ሚተኛ ይመስልሻል? ወንዱም እኮ ወገቡ ተገንጥሎ ነው ሚገባው አፈር ሲገፋ ውሎ :) አራራአአ !
እስቲ ለ(24)ሰአታት ሳትበዪ እደሪ ከዛ ለምን እንደሚለፋ ይገባሻል
+251 L A N D እደዚማ ወድ አይደክምም ኧረ በጣም ነው ድካሙ ብቻ
@@lulutube5954 አረ ስምሺን አስተካክይው !
የዛሬው ባህል በጣም ይገርማል ደስ ይላል እምየ ኢትዮ ብዙ ባህል አለሽ ለካ ለመጀመሪያግዜ ሳይ ዋው ቤታቸው ሲያምር እኔም ለማየት ጓጓሁ ደስ ይላል ህብረታቸው አስኩየ በጣም ደስ ትያለሽ ጠንክሪ!
ጋዜጠኛ አስካለ ተስፋዬ መሸለም የሚገባት ሴት ነች::
በጣም የሚገርመው አትፈራ አትኮራ መጣም ደስ የምትል ናት አስካልየ ከምድረ ዱቄታም አርቲስት አንች ትመረጫለሽ የኔ ድቡሽቡሽ ስወድሽ ማር እኮነሽ። አይቼም አልጠግብሽም
ግፋችን እኛ አማራወች እጀራ ለመጋገር እራሱ የምንመርርበት ቀን አለ ግን እኳን አማራ አርከኝ ጉዲ
ወላሂ ልክ ነሺ።
Mulu Marye qoshasha danaz
ልክነሺ 😀😀😀😀
ቀዳዳ ብረድስት
አስካልየ የእኔ ድቡሽቡሽ እንኳን ደህና መጣሽ እኔም ባልበላም ተባረኪ እያልኩ መርቄያለሁ ኧረ የእናቶቻችን ስራ ይቀንስልን እየበዛባቸው ነው እናት ያላችሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜእና ጤና ይስጥላችሁ አስካልየ በጣም እናመስግናለን
ጉድ ፈላ ቡና የሚጠጣው በ ኩባያ ጀበናው ጋን የሚያክል ዳቦው የሚበሰለው እድንጋይ ዉስጥ በድንጋ ጉድ እኮ ነው
ዳቦው ቅመም የለው ቡናው ቅጠሉ
እጅግ አስተማረ እህታችን በርቺልን የሚገርመው ኢትዮጵያዊያን የተራብነው ፍቅር ብቻ እንጂ ሁሉ ያላት የተማምላች ስንዱ ሀገር ኢትዬጲያ ብቻ ናት ።ሀገረ እግዚአብሔር። የዘር ክፉ በሽታ ያለባችሁ የኡትዮጱያን መልካም ስም በመጥፎ የምታስጠሩ ሁሉ በየ ተለያዬ የኡትዬጲያ ምድር እየሄዳችሁ ከየዋሀን እውነተኛ ለፍቶ አዳሪወች ልፍት ፍቅርን መተጋገዝን መርዳዳትን አብሮ መኖርን ተማሩ ።
ወይ ኢትዮጲያ ስንት ነገር ነው የያዘችው እውነት በጣም ነው ደስ የሚለው አንድነታቸው ማሀረበራቸው ያምራል ለብቻየ የሚባል ነገር አያውቁም
በ ጣም እናመስግናለን እህታችን ማሽአላህ ባህላችን መለያችን ነው ለሀገራችን ሰላም ና ፍቅር ይስጣት አንድነታችን ለዘላለም ይኑር
እደትያሥደሥታል ባላገር በተፈጥሮ የተሞላ
አቤቤትትትት እግዛብሄር ምድራችንን በብዙ ነገር ባርኮልናል እኛ መያዝ አቃተን እንጂ በፍቅር በየሀገሩ ለሰዎች የሰጠውን ጥበብ ይገርመኛል አቤቤትትት ስራክ ግሩምና ድንቅ ነው
ወይኔ ፈጣሪየ እኳን ያማራ ልጂ አደረከኝ ሁለነገራቺን ቀኝ እኮ ነው
እኔም ገርሞኛል እንዲህ አይነት ባህል ኢትዮጵያ አለ እኔ አማራ ክልል ብቻ ነው የማውቅ
አማራ እኮ ቅቤው ፣ማሩ ፣ጤፉ ፣ቦቆሎው ታሪኩ ሁሉ ነገር አማራ ክልል እኮ ነው ያለው
ኢትዮጵያየ ለዘላለም ኑሪልኝ. እናቴ በሞስቡ ሞልተሽ እንጀራ ጋግረሽ የምትቆይኝ ትምህርት ቤት ስመለስ ትዝ አልሽኝ እማየ