የልብ ወግ (YeLeb Weg) የትዕግስት በጋሻውና የእፀገነት ላቀ የጋዜጠኝነት ጉዞ በልብ ወግ Maya Media Presents |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 102

  • @kassayejimma6052
    @kassayejimma6052 8 месяцев назад +1

    ትእግስት በጋሻው ምርጥ ጋዜጠኛና አስተዋይ ሴት እጅግ በርቺ ተባረካ

  • @kidistmeskerem-ks9nt
    @kidistmeskerem-ks9nt Год назад +1

    የኔ ታዛዎች ምርጦች ናችሁ ቲጂዬ በመፅሀፍ ብትመጪ ደስ ይለኛል

  • @husseinwajo2441
    @husseinwajo2441 2 года назад +3

    ትዕግስት በጋሻው ከመስታውት አራጋው ቀጥሎ በድምፁ የወደድኳት ጋዜጠኛ ነሽ ያለማጋነን ቀኑን ሙሉ ስታወሪ ብትውይ አይሰለቸኝም ስለአየሁሽ ደስ ብሎኛል አድናቂሽ ነኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ !!

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 2 года назад +16

    አቤት እርጋታቸው ደስ ሚል ጓደኝነት በፍቅር ኑሩ ጓደኝነት እንዲ ነው 😍👌

  • @fm1504
    @fm1504 2 года назад +1

    በጣም ከማደንቃቸውና ኯማከብራቸው ጥቂት ጋዜጠኞች አንዱዎ ትእግስት በጋሻው እርጋታሽ ስርአትሽ ለስራው የተፈጠርሽ ቆንጆ ድምፅሽ ጥምረታችሁ መግባባታችሁም ደስ ይላል በርቱልን

  • @lidiyagirum3869
    @lidiyagirum3869 2 года назад +4

    My all-time favorites together.......Much love 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @የምድረ-ከብድክስታኔ
    @የምድረ-ከብድክስታኔ 2 года назад +11

    ለጋዜጠኞች አርአያ የሚሆኑ ጋዜጠኞች😍😍😍😍

  • @nigestfikre7992
    @nigestfikre7992 2 года назад +9

    ሁለቱ Cool ሴቶች በጣም ደስ ትላላችሁ
    ጀመረ ሳልል ግን ጨረሳቹ ገፋ ብታረጉት ጥሩ ነበር ♥

  • @ridahaitham4477
    @ridahaitham4477 2 года назад +12

    ማሻአላህ ደስ ይላሉ። ፋና ላይ አብራቸው ምታቀርበዋ ራህዋ ይፍጠር የት ሄደች ...... ለ3 ሆነው ሚያቀርቡት ፕሮግራም በጣም አሪፍ ነበር

  • @bezaweetshiferaw7545
    @bezaweetshiferaw7545 2 года назад +9

    I can't wait my role models since grade 6 I started to listen Taza even yezarewn sesema Hailu Tsegaye siyawera I remembered those days ende tlk sew metenfesha seat'n lemesmat sguagua.... May God Bless you and your kids

    • @tanamedia1
      @tanamedia1 2 года назад +1

      wooooow arif Bezichoooo!

  • @qalkidanm.584
    @qalkidanm.584 Год назад +2

    two wonderful womens!

  • @nanasview9124
    @nanasview9124 2 года назад +2

    በጣም ደስ የምትሉ ጓደኛሞች ናችሁ ። እርጋታችሁ ደርባባነታችሁ አንደኛ ናችሁ ።........lots of luv 🥰🥰🥰

  • @etsegenetlemma4660
    @etsegenetlemma4660 2 года назад +3

    very mature woman, this is one of my favorite 'weg'.

  • @Radical_Tutor
    @Radical_Tutor 2 года назад +4

    እጅግ በጣም የምወዳቸው ጋዜጠኞች !!!!

  • @etsegenetchufa9033
    @etsegenetchufa9033 2 года назад +1

    Tesgi & Tigi you are the best! I am proud of you. I miss you.
    😍

  • @tazaradioshow-9181
    @tazaradioshow-9181 2 года назад +4

    Your both are lucky to have such a wonderful friend & sister.

  • @nejatmohammed6224
    @nejatmohammed6224 2 года назад +4

    ድምፃቹ ብቻ ብራንድ ነዉ።
    ከኔ ግን አይበልጥም😂😂😂

  • @bezawitnegussie3396
    @bezawitnegussie3396 2 года назад +2

    ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት እናመሰግናለን

  • @temesegengerema958
    @temesegengerema958 2 года назад +2

    ጸጊ በጣም ነው ምወዳት ❤❤❤

  • @girumalemayehu8121
    @girumalemayehu8121 2 года назад +1

    You both are so ምርጥዬ ጋዜጠኛ ❤❤❤

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 2 года назад +1

    ትግስት በጋሻም ሆነ እፀገነት ላቅ በፋን 98.1 ድንቅ በሆነ አስተማሪ ፕሮግራማቹ የምትታወቁ ናችሁ በታዛም ሆነ በተለያዩ ፕሮግራማቹ ትምህርት ሰጪነታቹ በሰፊው ታስተላልፋላቹ ካሳለፋቹት የህይወት ተሞክሮ ጥሩ አስተማሪ መልክት ወግ ነው ያስተላለፋችሁልን ጣቢያቹ በተለያየ መስክ የሚያስተምርና የለውጥ ጣቢያ ነው በርቱ !!!

  • @azebealemu1711
    @azebealemu1711 2 года назад

    ትጂ ጸጊ በጣምነው የምወዳቹ የታዛአድናቂያቹነኘ በርቱ

  • @adanekassie208
    @adanekassie208 2 года назад +6

    የኔ ምርጦች ፀጊና ቲጂ እንዴት እንደምወዳችሁ

  • @hilinatesfaye1954
    @hilinatesfaye1954 2 года назад +2

    Ufffff አንዴት አኮ አንደምወዳቹ best women journalists in Ethiopia bka real eko nw everything ስትጣፍጡ ለ ጋዜጠኝነት የተፈጠራቹ ናችሁ አስቲ ትምህርት ቤት ክፍቱ አናንት ጡረታ ስትውጡ ማነው አናንተን ሚተካው

  • @amentube4813
    @amentube4813 2 года назад

    ድምፅና መልኳ በጣም ነው የተለያየብኝ
    እፀገነት ላዕቀ።
    የረድዮ ፕሮግራማችሁን በጣም ነው የምወደው በርቱ ።

  • @genetabate1196
    @genetabate1196 2 года назад +2

    ጎበዞች ደስ ትላላችሁ አትለያዩ

  • @biriktywodaje1388
    @biriktywodaje1388 Год назад

    My all time favourite ❣️❣️❣️

  • @dengulszeferu9670
    @dengulszeferu9670 2 года назад +2

    Tigist, endowed with a tranquil beauty! Tigist, an evergreen lady endowed with most beautiful voice! Love you beyond grave!

  • @meronlegesse8114
    @meronlegesse8114 2 года назад +1

    TAZA betam konjo program new enat degmo yest kunco nachu bertu

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 2 года назад +8

    You two are amazing Radio Personalities 😍😍😍 with a program that is easy to listen while being both entertaining and enlightening 🤗🤗🤗 My all time wish is for your enriching show Taza to have its own RUclips and Magazine format bring all your previous episodes from the archive. We need it to be available to access anytime because they have valuable lessons and lifestyle inspirations 🙏🙏🙏 Thank you Charming Ladies Etsegi and Tigi for your Classy Show 🥰🥰🥰

  • @nejatalex3429
    @nejatalex3429 2 года назад +1

    shega koyta neber tnx tg & tshege

  • @kidspathmedia5759
    @kidspathmedia5759 2 года назад

    Tru new ya lbe weg
    90 ዎቹን ሚያስታውሱን ተረቶች በአማረኛ ለልጆች አዝናኝና አስደናቂ ልጆች ሚታዩበት media

  • @Anwar47010
    @Anwar47010 2 года назад +1

    TG በጣም ነው የምወድሽ! ፈጣሪ ጠብቅሽ፡፡ ይጠብቅሽ፡፡

  • @mekoyahailu
    @mekoyahailu 2 года назад

    Betam new yemewedachu hule nbr madametachu 4 amet alefegn kesemawachu kehager seweta radio new yenafekegn love and respect both of you.

  • @ሜሮንደረጄ
    @ሜሮንደረጄ 2 года назад

    በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @berekettemesgen8486
    @berekettemesgen8486 2 года назад +2

    MY FAVORITE JOURNALISTS..TSEGI AND TGYE..

  • @Hiwot736
    @Hiwot736 2 года назад

    Wow...!!!!!!!! ........... is all that came into my mind.... it was very pleasant to listen to your conversations

  • @abyunity6760
    @abyunity6760 2 года назад

    ውይይይይይይይ በጣም ነው የምወዳችሁ በስመ አብ‼️

  • @possiblemedia384
    @possiblemedia384 Год назад

    my best journalist TG you are so cute ❤

  • @sebletsegaye6138
    @sebletsegaye6138 Год назад

    በጣም የምወዳቸው ጋዘምኞቺ

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 2 года назад +6

    ቲጂዬ 90 ደቂቃን በሷ ምክንት ማዳመጥ ስወደው

  • @kt4068
    @kt4068 2 года назад +3

    ❤❤❤❤በጣም ነው የምወዳቹ አይለያቹ!!

  • @genetgetaneh3084
    @genetgetaneh3084 2 года назад +2

    እኔ ግን የሚገርመኝ ድምፃችሁ ይለይብኛል የሚገርም ድምጽ አላቹ ለየት ይላል በተለይ ታዛ በቃ እንዴት እንደምወደው ግን ቶሎ ያልቃል ረዘዘዘዘዘዘዘም ብታደርጉት ታዛ ላይ ዘፈን ከምትጋብዙ ብታወሩ ደስ ይለኛል ለምን ቶሎ ሰዓቱ እያለቀ

  • @ekram0007
    @ekram0007 2 года назад +1

    በአካል ስላየኋችሁ እጅግ በጣም ተደስቻለሁ !!!!!

  • @efratam7995
    @efratam7995 2 года назад +2

    እናንተን ያሳደጉ ቤተሰቦች እድለኛ ናቸው

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 2 года назад

    ምርጦች የጋዜጠኛ ምሳሌዎች ♥♥♥

  • @dagimgirma8835
    @dagimgirma8835 2 года назад +1

    ተወዳችዃል

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra1022 2 года назад +2

    Quality time.

  • @mel-at
    @mel-at 2 года назад +1

    ክፍል 2 ይቀጥልልን፤ግን ለምን መፅሀፍ አትፅፉም ጓደኝነታችሁ 🥰

  • @hildanamezemir3469
    @hildanamezemir3469 2 года назад +1

    endezi.. yhi program des biloign ayawekim

  • @hannagetachew7347
    @hannagetachew7347 2 года назад +2

    የምር የልብ ጋደኛሞች ናችሁ ጠንካራ ሴቶች ናችሁ በርቱ

  • @mahletlemma7127
    @mahletlemma7127 2 года назад +1

    maturity WOW

  • @yakobtadesse2429
    @yakobtadesse2429 2 года назад

    ቲጂ እና ፀጊ በጣም የምትናበቡ ጋዜጠኞች እና ጓደኛሞች, ታዛን በቲቪ ሾው መልክ ማምጣት ብትችሉ ደስ ይለኛል።

  • @gizeale
    @gizeale 2 года назад +2

    ቲጅየ ስወድሽ እኮ

  • @hilinatesfaye1954
    @hilinatesfaye1954 2 года назад +1

    Tigiye ታሪክሽ አኮ አንደኔ ነዉ veterinary medicine እየተማርኩ ነዉ ሃሳቤ ግን ሁሌ ሚዲያ ላይ ነዉ

  • @genzit1221
    @genzit1221 2 года назад +1

    የኔ ምርጦች ስወዳችሁ
    በተለይ ቲጂ 😘😘😘😘

  • @menbereeshetu8863
    @menbereeshetu8863 2 года назад

    ደስ ስትሉ

  • @selamagegnehu4678
    @selamagegnehu4678 2 года назад +2

    ነቢልና መክሊትን አቅርቦቸዉ🥰🥰🥺🥺 please

  • @seneyeeshete9729
    @seneyeeshete9729 2 года назад +1

    ስወዳቹ ማርያምን !

  • @seniseny7961
    @seniseny7961 2 года назад +1

    ፀጊ ድምፅሽን ስወደው..

  • @mekdesegetaneh1460
    @mekdesegetaneh1460 Год назад

    Ye lijnete nachihu luv u getann❤️🥰🥰❤️🥰🥰🥰 ye enanten photo lemayet yayenewun fida🤣🤣

  • @kebronashagre133
    @kebronashagre133 2 года назад

    ቲጂና ፀጊ በጣመም ነው የምወዳቹ

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 2 года назад +1

    2 ምርጦች

  • @wondemagegne.kassahunabera61
    @wondemagegne.kassahunabera61 2 года назад +1

    አንድ የጎደለ ነገር ቢኖር ታዛላይ ሀሙስ እና አርብ ላይ የተወሰኑ አድማጮችን እንደው በቤተሰብ ሰአት ታስገቡ ነበር አሁን ኢሄ ነገር ቀርቱዋል ከቅዳሜ ምሽት ሁለት ሰአት ውጭ አታስተነፍሱም

  • @wondemagegne.kassahunabera61
    @wondemagegne.kassahunabera61 2 года назад

    እውነትም የልብ ወግ

  • @mel-at
    @mel-at 2 года назад

    Yene wdoch betam tamralachu ayleyachu

  • @lolomedia6399
    @lolomedia6399 2 года назад

    Yemigerim koyita new...Mesimaten makuaret enkuan alihalikum.bizu lehiywet gibihat yemihon neger setachunal enameseginalen.

  • @abdufedlu8643
    @abdufedlu8643 2 года назад +1

    ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @wondemagegne.kassahunabera61
    @wondemagegne.kassahunabera61 2 года назад

    ራህዋ ሌላ የራሱዋን ፕሮግራም ጀምራለች ታዛ

  • @numberone6038
    @numberone6038 2 года назад

    I'm in love with TG

  • @dagiandbiruk4864
    @dagiandbiruk4864 2 года назад

    🙌🙌🙌

  • @bettyteka7063
    @bettyteka7063 2 года назад

    My favourites

  • @rekikderbewu4535
    @rekikderbewu4535 2 года назад

    Betam dess yemil serat yalewu yewu gwadegnte mekbaber yesra balderbant ena bezu nger mesmate balbegn sate new yesmahut enamsegnalen

  • @belyutafese7015
    @belyutafese7015 2 года назад

    Tg betam kesash beselam new sewedish

  • @wondemagegne.kassahunabera61
    @wondemagegne.kassahunabera61 2 года назад

    ብዙ ጊዜ ስራ ላይ ሁኜ አዳምጣችሁዋለሁ በ ኤርፎን

  • @wondemagegne.kassahunabera61
    @wondemagegne.kassahunabera61 2 года назад

    በ ዩትዩብም በሳምን ት አዴም ቢሆን ፕሮግራም ብድር እላለሁ

  • @nahombiniam7281
    @nahombiniam7281 2 года назад +1

    besmeam indiet aynet rega yale tilk yehone yelb weg.(fake yalhone). i enjoyed it from the beginning to the end.

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 2 года назад +2

    ጀግኖች ናቹህ እንዴት እንደምወዳቹህ!!!

  • @aberhammelaku958
    @aberhammelaku958 2 года назад

    21:21😂

  • @edombsrat6531
    @edombsrat6531 2 года назад

    Betam nw yemwdachu selqrebachu des belogale

  • @ABBE88911
    @ABBE88911 2 года назад +1

  • @selamzibadmehert8632
    @selamzibadmehert8632 2 года назад

    Tg ya yemigermshe b kermo sew betam neber mastawseshe yewnet

  • @efratam7995
    @efratam7995 2 года назад

    ታዛ

  • @Tube-lf3sr
    @Tube-lf3sr 2 года назад

    ወይኔ ስታንሩ አትሰለቹም

  • @eatsaladwell1033
    @eatsaladwell1033 2 года назад

    Alakachewim

    • @ekram0007
      @ekram0007 2 года назад +2

      የሬዲዮ ጋዜጠኞች ናቸው ታዛ ሬዲዮ ፕሮግራም

  • @ageesami4109
    @ageesami4109 2 года назад +1

    Des setlu

  • @addisehiwotemergiya6510
    @addisehiwotemergiya6510 2 года назад

    Endate endamewadach

  • @frhewothailu9840
    @frhewothailu9840 2 года назад +1

    des setlu

  • @rahelabebe7026
    @rahelabebe7026 2 года назад

    ትግስት ፀጉርሽ ይሄ ነው በቲቪ ደግሞ ሂማን ነው ማለት ነው

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 2 года назад

      😂😂😂 ye fana tv human hair nw

  • @zuretbeamerica1748
    @zuretbeamerica1748 2 года назад

    የቻናሌ ቤተሰብ በመሆን አሜሪካን ይጎብኙ

  • @ሰላምለአለም-ቐ3ከ
    @ሰላምለአለም-ቐ3ከ 2 года назад +1

    በድምጽ ብቻ ነበር የማቅሽ ፀጊ

  • @ethiosenytube2138
    @ethiosenytube2138 2 года назад +1

    ቲጅ ምነው ክስት አልሽ ቆንጅ አቋም አላት ባላገሩ ላይ እያለች።

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 2 года назад

    ፋና/ ዋልታ የትግሬዎች ነበር። እናንተስ የኢሕአድግ አባል ናችው?

  • @abdufedlu8643
    @abdufedlu8643 2 года назад +1

    ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @abdufedlu8643
    @abdufedlu8643 2 года назад

    ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @abdufedlu8643
    @abdufedlu8643 2 года назад

    ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥