Fete lebetechen fete lethehedo oredodekes eseke meche gen

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024

Комментарии • 46

  • @AlDaam-n3k
    @AlDaam-n3k 7 месяцев назад

    Amen❤❤❤

  • @youtebgeni3184
    @youtebgeni3184 7 месяцев назад

    Egziabher selamun yemlseln

  • @David-1961
    @David-1961 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @urjitube414
    @urjitube414 7 месяцев назад

    Akkami jirtaa baga nagaha dhufte qalii tiyya jabadhuu itti fufii halumaa kanaa 🎉🎉🎉🎉

  • @Toyba1234
    @Toyba1234 7 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሲራጅአበበ
    @ሲራጅአበበ 7 месяцев назад

    Ahlen wide enkuwan selam metash berchi gubez agerachinn selam yargln aged selam sihon neeuna 🎉🎉🎉🎉

  • @zahrawabla-ny6yn
    @zahrawabla-ny6yn 7 месяцев назад

    👍👍

  • @Grace-012
    @Grace-012 7 месяцев назад

    Berche ehta

  • @SerkadisMelaku
    @SerkadisMelaku 7 месяцев назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fardowsumar402
    @fardowsumar402 7 месяцев назад

    አሚን❤❤❤

  • @qedusmesfin3830
    @qedusmesfin3830 7 месяцев назад +1

    ማርዬ በርቺ ጎበዝ

  • @ሀኒቾ-ሸ1መ
    @ሀኒቾ-ሸ1መ 7 месяцев назад

    አድቀን ይንጋል እግዚአብሔር ፍርድ አለው
    ህሉም የዘራውን ንውየሜጪደው
    እግዚአብሔር ይዘግያንእጂ መልስአለው❤❤❤❤

  • @ማኪዬTube
    @ማኪዬTube 7 месяцев назад

    በርች መቅዲነኝ

  • @Tube-xi1qv
    @Tube-xi1qv 7 месяцев назад

    Salim efamen alashe harefe koyita nabar hagaracenen allahi salim yaregelen ❤❤❤❤

  • @AlDaam-n3k
    @AlDaam-n3k 7 месяцев назад

    Anem

  • @hira-lq3ev3zt2o
    @hira-lq3ev3zt2o 7 месяцев назад

    ሰላም እህተችን እንኳን መጠሽ በሰላም የነበረን ቆይተ በጣም አሪፍ ነበር በቀጠይ በሌላ ቪድዬ እንጠብቅሸሌን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @zharaessa1248
    @zharaessa1248 7 месяцев назад

    ሠላም ሰላም እህቴ እንኳን ደህና መጣሺ በጣም ደሰ የሚልና ሀሪፍ ቆይታ ነበረን በቀጣይ በሌላ ቢድወ እጠብቅሻለሁ ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ይሁንልንንንንን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷

  • @user-xr3bl1rf5n
    @user-xr3bl1rf5n 7 месяцев назад

    በርች

  • @umjamalbalagerwa
    @umjamalbalagerwa 7 месяцев назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላአሂ ወበረካአትሁ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል የነበረን ቆይታ አሪፍ ነበረ አላህ ለሁሉም ቀን አለዉ አላህ ኸይሩን ይምጣልን

  • @ekramyoutube7133
    @ekramyoutube7133 7 месяцев назад

    ሰላም የኒ ጀግና በርቺልኝ እደሰው ለሁሉም ነገር ፍቅር ሰላም ተመኘሁ አላህ አገራቺንን ሰላም ያርግልን ያረብ ለሁሉም ነገር ፍቅር ሰላም

  • @amaamm8623
    @amaamm8623 7 месяцев назад

    ሰላምሽ ይብዛ እህቴ እንካን በሰላም መጣሽልኝ የኔ መልካም በርቺልኝ አሪፍ ቆይት ነበረ

  • @mamanewus7381
    @mamanewus7381 7 месяцев назад

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ብዝት ይበልልን ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርች ሰላም ፍቅር አንድነት ለናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 7 месяцев назад

    እኳደና መጣሽ ውዴ ከኛጋ ሁሉ ሰላም ነው ይመስገነው ❤❤

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 7 месяцев назад

    እውነት ነው እህታችን አባታችን በረከታቸው ይደረብን ዋዬው የእረሳቸው ደካም ለህዝቡ ምላሸ ምን ይሁን😭😭😭😭😭

  • @SaadsHusen
    @SaadsHusen 7 месяцев назад

    አው ያለ ሰላም ምንም ደሰ አይል ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውድ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የሆነ ያለው ያሳዝናል

  • @astertbue5632
    @astertbue5632 7 месяцев назад

    🌹🌹🌹ሰላም ሰላም 🌹🌹ውዴ 🎉🎉🎉🎉like😘🌹❤️❤️❤️🎉🎉 0:30 🎉🎉

  • @merontube7105
    @merontube7105 7 месяцев назад

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ሰላም ለአገራችን ኢትዮጵያውን እንኳን ደህና መጣሽ ደስ የሚል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያስባል ሰላም ያደርግልን ደስ ይላል አዲስ ነገር

  • @FafiTubef
    @FafiTubef 7 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ስላም መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ🎉

  • @ኡሙሰኢድወሎቻናል
    @ኡሙሰኢድወሎቻናል 7 месяцев назад

    ሰላምሰላም☕☕☕☕🎄🎄🎄🎄🍫🍫🍫🍫👍👍👍

  • @HAWAYIMAMABEGAZ
    @HAWAYIMAMABEGAZ 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ሰላም መጣሺ ውይ አረ መቸነው ይሄ ሁሉ መከራ አልፍ አገራችን ህዝባችን ሰላም እሚያገኘው እግዚአብሄር ልቦና ስጠቸው ያሳዝናል

  • @yisalemadimasu8175
    @yisalemadimasu8175 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና ቆየሽን እህታችን አሪ ፍ ቆይታ ነበር በርችልን በዚህ ቀጥይበት❤❤

  • @ZEDYOUTUBE-bi9ds
    @ZEDYOUTUBE-bi9ds 7 месяцев назад

    እንኳነደሄና መጣችሁ ስለመጣችሁ ደስስብሎኛል ባላችሁበት ሠላማችሁ ብዝችችች ይበልላችሁ
    በቀጠይ በሌላ በደወ አሰጠብቅሻለን ውድ ያገሬ ሌጅቼ በያላችሁበት አሏህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንም አሏህ ሠላም ያድርግልን

  • @AlemituYegetabarya
    @AlemituYegetabarya 7 месяцев назад

    ሰለም ሰለም እግዚአብሔር ይመስገን ሰለምሽ ይብዛ እህቴ አይዛን እግዚአብሔር አለ ለሀገራችን ጎደይ እግዚአብሔር ጠልቃ ይገበል ሁሉም ሰለም ይሆናል

  • @Rahima693
    @Rahima693 7 месяцев назад

    ሰላም ሰላምእንኳንደናመጣሽሐገራችንንም ሰላምፍቅር አንድነት መተሳሰብ የሰ ጣት በስደት ለም ተገኘ ሁሉ ሰላማቹይብዛ

  • @sofi-ug1vp
    @sofi-ug1vp 7 месяцев назад

    ሰላማችሁ ይብዛ ዉድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ፍቅር አንድነት አይለያችሁ አብሽሩ ለሁሉም ቀን አለ ሁሉም ነገር ያልፋልና

  • @እሙሂክማ-ዠ4ለ
    @እሙሂክማ-ዠ4ለ 7 месяцев назад

    ሠላምእህቴ እንኳን መጣሽ አሪፍ እሮእስነው አገራችንን ሰላም ያድርግልን እኜ ኢትዮጲያኖችን አላህ በፍቅር ያኑረን ያረቢ ሠላሟን ይመልስልንበርች አብሽሪ ትክክል እኔ ትልቅሰው ሢበሳቀል አልወድም አባቴን ይመሥሉኛል አባት ክፉ አይድረስያርብ

  • @Tube-fi9qq
    @Tube-fi9qq 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣሽ እህታችንን አሁን ሁሉም ነገር በጣም ከባድ ነው እውነት በዚህ ዘመን ምን እየሆነ እንዳለ ገራ ገብቶናል እግዚአብሔር ለንሰሀ ሞት ያብቃን

  • @Nunusha-wn7bj
    @Nunusha-wn7bj 7 месяцев назад

    ሰላም ሰላም መዲየ እንኳን ደና መጣሽልን ❤❤🎉🎉 ትክክል ያረቢ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የማይረባን ፖለቲካን ያጥፋልን ያረብ

  • @GetuGetu-bw1ls
    @GetuGetu-bw1ls 7 месяцев назад

    እግዝያብሕ ይመሥገን ሠላም ሰላም እንካን ደናሀ መሽ እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማል ሀገራችን ሠላም ያርግልን ለህዝባችን ፍቅር ያድልልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @martahailu4634
    @martahailu4634 7 месяцев назад

    ሰላም ሰላም አንኳንደናመጣሸአህታችን፣ሰላምሸይብዛአገራችን፣ኢትዮጵያን ሰላምአንድንት ፍቅርንያመሰጣልንፍጣሪ፣ፍትህ፡ፍትህለአባታችን፣በርችዉዴ❤❤❤

  • @-TheUnseenPage-rd8wq
    @-TheUnseenPage-rd8wq 6 месяцев назад

    Hi

  • @EtwaEndro
    @EtwaEndro 7 месяцев назад

    ኧረ ምን ተፈጥሮ ነው እኔ አልገባኝም ትናንት ጀምቶ እነዚህ አባቶዎች ሲዘዋወሩ አያለሁ 😮😊😊 ሰላሙን ያምጣልን ይሄ መንግስት መቼም ሉያጫርሰን ነው የተነሳው 😢😢

  • @LubabaAssefa09
    @LubabaAssefa09 7 месяцев назад

    ሠላም ሠላም እንከኳን ደህና መጣሽ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አላህ ሱበሀኑ ተአላ ሰላማን ፍቅሯን አንድነታን ይመልስልን ያረቢ❤❤❤

  • @ayalneh16
    @ayalneh16 7 месяцев назад

    በርች