💥አለም ከኒውክለር በላይ የሚፈልገው ሚስጥራዊ ቀለበት ያለበት ገዳም!🛑የኢትዮጵያ ድንኳኖች ሲጨነቁ አየሁ!👉መጋቤ ሀዲስ ሮዳስ ታደሰ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 ноя 2024
  • 💥አለም ከኒውክለር በላይ የሚፈልገው ሚስጥራዊ ቀለበት ያለበት ገዳም!🛑የኢትዮጵያ ድንኳኖች ሲጨነቁ አየሁ!👉መጋቤ ሀዲስ ሮዳስ ታደሰ! Ethiopia ‪@AxumTube‬
    Join this channel to get access to perks:
    / @axumtube
    ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ። ይህንን የአክሱም ቲዩብ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ ድጋሚ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው።
    Copyright © Axum Tube
    Like, Comment and Share this video.
    #axumtube #axumtubetoday #Ethiopia
    ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ ሰዎች አክሱም ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ተቀላቀሉ።
    / @axumtube
    =========Follow us on===========
    Facebook: / axumtube
    Instagram : / axumtube
    Telegram: t.me/Z_Tube
    Twitter: / axumtube
    Tik Tok: / axumtube
    Pinterest: / axumtube

Комментарии • 152

  • @Rhuth818
    @Rhuth818 8 месяцев назад +59

    ኃያሉ እግዚአብሔር ካልፈቀደላቸው ለምን ምድር አትገለበጥም አይችሉም ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች ❤ ኃይል የእግዚአብሔር ነው

    • @solomonledeta1480
      @solomonledeta1480 8 месяцев назад +5

      “እግዚአብሄር አምላክህን አትፈታተነው” ተብሎ ተፅፏል ስለዚህ ሰው ሊያደርገው የሚገባውን ጥንቃቄ እናደርጋለን ፈጣሪም የራሱን ያደርጋል። በፀሎት እንበርታ።
      ሰላም ለሁላችን።

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 8 месяцев назад +2

      no one couldn't handles mama Ethiopian 💪💪💪💪💪

    • @abrhi98
      @abrhi98 22 дня назад

      Tikkil.Neger gin ke Biluy Kidan endetminegren Hagern Haymanotn Metebek Mekelakel Gid nw lik ende Nigus Dawit.
      Kirsochachn tibeka kaltedrglachw be Abatoch ena be Mengist Telat bizu zerefa madreg yichlal.
      Lemsale Tintawi Birana Metshaf ena Tomaroch Endet be Europe,America,
      Canada Museumoch Gileseboch Ej geba??
      Gileseboch enkwan Kirachn yizewal eko.
      Egziabher eyaln Anisasat.

  • @danmar8071
    @danmar8071 8 месяцев назад +84

    እህቴ ቅዱሳን አባቶቻችን በሚስጥር ያቆዩአቸውን ቅርሶች ያሉበትን ገዳማት ባለመናገር እንታደጋቸው። አለበለዚያ ለቅድስት ቤተክርስቲያንም ይሁን ገዳማውያን መነኮሳት አባቶች መከራን ማቆየት ይሆንብናል።

    • @yordanosissac9408
      @yordanosissac9408 23 дня назад

      እውነት ነው እስኪ ከማውራት እንቆጠብ

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 7 месяцев назад +10

    እኔ ቡዙግዜ ይህን ሁሉ እንደሚሆን ስጽፍ ነበረ እውነት አባቶቸ እተገደሉ ናቸው ይማል እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን ✝️✝️✝️

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 7 месяцев назад +6

    እናት ኢትዮጵያውያን አክሱም ይቺብ የገዳማቱ ሚስጥር እየተናገራቺ አባቶቸ እየተገደሉናቸው ይማል ሚሰጥር መናገረ ዋጋ እይስከፈለ ይገኛሉ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ✝️✝️✝️

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 8 месяцев назад +12

    ቀለበቷ ኢትዮጵያ ናት የሚቀጥለው ኢትዮጵያን የሚገዛው ሰው እግዚአብሔር በመላእክት የገለፅለታል ክብር ለአምላካችን ይሁን

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 8 месяцев назад +11

    እኔም ደጋግሜ የለመንኳቸዉ ምክኒያቱም ያለዉን እግዚአብሔር በጥበቡ በዚች ቅድስት አገር ደብቆ ያስቀመጠዉንና ፃድቅ አባቶቻችን በሚስጥር የጠበቁተን ሚስጥር አትናገሩ እባካችሁ ብለን እንለምናለን እባካችሁ በእግዚአብሔር ይሁንባችሁ ገደማትንና አባቶቻችን አታስፈጇቸዉ

    • @MIGNOTJEMAL-kz5ys
      @MIGNOTJEMAL-kz5ys 6 месяцев назад

      እውነት እባካችሁ ተጠንቀቁ

  • @beshahfeyisa918
    @beshahfeyisa918 8 месяцев назад +27

    እባካችሁ ይህንንስ ያህል ማውጣትስ ምን አስፈለገ:: ጠላቶቻችን በባንዳውች ቅጥረኝነት ሀገራችንን እያመስዋት ነውና : እባካችሁ ሚስጥርን ከማውጣት ተቆጠቡ :: አመሰግናለሁ ::

  • @MebratMichael
    @MebratMichael 8 месяцев назад +14

    ሁሌ ርዕሳችሁ ላይ አስገራሚ ወይም አስጨናቂ የሚል ቃል የምትፅፉት ለምንድነው ? እባካችሁ ርዕሳችሁ እና ውስጡ ያለው ይዘት ተመሳሳይ ይሁን ።

  • @matewosjara490
    @matewosjara490 8 месяцев назад +9

    ሰለ ቀለበት ማውራት ሞኝነት ነው ማለትም የእግዚአብሔር ስራ በቀለበት መገደብ ማለት ነው።በሰለሞን ላይ ቀለበቱ ሰርቶ ሊሆን ይችላል ያኔ አሁን ግን ቀለበቱ አያስፈልግም ምክንያቱም ሃይላችን ቀለበት ሳይሆን እግዚአብሔር በትክክል ማምለካችን እና መታዘዛችን ነው

    • @DanielDani-s6m
      @DanielDani-s6m 21 день назад

      የፈለጉት እስራኤሎች ናቸው ለአላማቸው

  • @Mom-zt9mb
    @Mom-zt9mb 20 дней назад

    እባክሽን ቅርሶቻችን ያሉበትን ባለመናገር ተባባሪን ልቦና ግዙ

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 8 месяцев назад +7

    እግዚአብሔር የኢትዮጵያን መከራ አሳልፈው አረመኔ መሪዎችን አስወግድላት የዚህ ተባባሪ ናቸው

  • @ethiobabafrst2689
    @ethiobabafrst2689 8 месяцев назад +7

    ኸረ እባክሽ መፅሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ጥበብን ሰጠው ነው ሚለው እንጂ ቀለበት ሰጠው አይልም። ጥበብ የሚሰጥ እግዝያብሔር እንጂ፣ ጥበብ የሚሰጥ ቀለበት አይደለም። ሰው ፊቱን ጥበብን ወደሚሰጥ ወደ እግዚአብሔር ነው ማንሳት ያለበት። የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው።

  • @dnglmaryam-cn2ib
    @dnglmaryam-cn2ib 8 месяцев назад +7

    እህቴ የማናውቀውን ማሳወቅ ጥሩ ቢሆንም በአሁኑ ጊዜ ምስጢርን ባትናገሩ ጥሩ ይመስለኛል ከእኛ ሚስጥርን እያወቁ ነው መፈልፈል የጀመሩት ይች ጊዜ እስክታልፍ ብንቆጠብ እላለው

  • @MeseretSjrwehu-ji9xu
    @MeseretSjrwehu-ji9xu 8 месяцев назад +2

    እናመሠግናለን እህቶቻችን በርቺ

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 8 месяцев назад +11

    ይገርማል ኢሉሚናቲ የወሰዱት ከዚ ነው ማለት ነው ቅርፁን ጉድነው ሮምዬ የኔ ውድ ባለማህተብ እህታችን በርቺ❤❤ሰውየውም በየገዳሙ ሚዞረው ቀለበቷን ፍለጋ ነው ከንቱ ድካም🤔

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 6 месяцев назад +1

    ድንቅ ነውቃሌ ሕይወት ያሴማልንአሜን

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 8 месяцев назад +9

    ከንቱ ልፋት ነው እየደከሙ ያሉት በእርግጥ በጣም እያሰቃዩን ነው እግዚአብሔር መከራችን ያሳጥርልን 🤲😭

  • @yenealemnibret2747
    @yenealemnibret2747 8 месяцев назад +5

    ከሰሎሞን ቀለበት የበለጠው የኢየሱስ ክርስቶስ ሃይል ዛሬ በሁሉ ክርስቲያኖች ልብ እና ማንነት እንዳለ በዘገባሽ ብታካትች ዘገባው ህይወት ይኖረው ነበር።

  • @mogesmengistu6339
    @mogesmengistu6339 6 месяцев назад +1

    አልፋናኦሜጋውየእግዚአብሔር ጥበብምሚስጥርም የሖነውየናዝሬቱኢየሡሥ በቻ ነውን አርሡንበማወቅእግዚአብሔር ይበርካችሑ

  • @Ayehushe
    @Ayehushe 2 месяца назад +1

    እግዛቤር ካልፈቀደ በነሱ የሚሆ ነገር የለም ❤❤❤ክብር ለመድሀኒያለም አያስነካቸዉም

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 8 месяцев назад +1

    እሮሚ ሰላም የምታቀርቢአቸውን መረጃዎች በጣም ምርጥእነው አከብርሻአለሁ እሕተ በርቺ

  • @zibadassefa7762
    @zibadassefa7762 8 месяцев назад +7

    እባካችሁ ለዩቱብብር ብላችሁ ሚስጥራዊቅርፅየያይዙትን ገዳሞች አትናገሩእናንተነው የገዳምንሚስጥር እምትአጋልጡ እባካችሁ ከዚህ ስራችሁ ተቆጠቡ እስራኤል አባቶችን ገደለች ልትይ ነው ማፈሪያዎች

    • @ALEMTSEHAYASFAWTEDLA
      @ALEMTSEHAYASFAWTEDLA 8 месяцев назад +2

      ኸረ እባክሽ መፅሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ጥበብን ሰጠው ነው ሚለው እንጂ ቀለበት ሰጠው አይልም። ጥበብ የሚሰጥ እግዝያብሔር እንጂ፣ ጥበብ የሚሰጥ ቀለበት አይደለም። ሰው ፊቱን ጥበብን ወደሚሰጥ ወደ እግዚአብሔር ነው ማንሳት ያለበት። የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው።

  • @giorgiozanca4422
    @giorgiozanca4422 Месяц назад +1

    መቼ ነው እኛ ኢትዮጵያዊያን በአይምሮዋችን የምንበስለው-ሁሉጊዜ ጊዜዎችን የማይመጥን የሰዎችን ከንቱ ኃሳብ ስንከተል ከተፃፈው ከእግዚአብሔር ቃልና -ኃሳብ የምንርቀው።

  • @AbateLemlemu-v2c
    @AbateLemlemu-v2c Месяц назад +1

    የኢትዮጵያውያን ዋና ጠላቶቿ እንግሊዝ በጣሊያን አሜሪካን አረቦች ና አውሮፓዎች ናቸው።

  • @EndashawZewde-x3k
    @EndashawZewde-x3k 8 месяцев назад +1

    እህቴመረጃየሚወራበት ሰአትአይደለም መረጃእያሳለፍሽይመስለኛል

  • @paitiencezekaria5300
    @paitiencezekaria5300 8 месяцев назад +3

    የአገራችን ኢትዮጵያዊያን የኃይማኖት የተሳሳተ አመለካከት ያሳዝናል ። ንጉሥ ሰለሞን አንቀላፍቷል ወይም ሞቷል ። የሚያስደንቀውን ጥበብ የሰጠው እኛ የምናመልከው የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ለዘለዓለም የሚኖር ዙፋኑም የማይገረሰሰው አለ።
    ለምንድነው የሰለሞን ቀለበት የሚፈለገው? ስሙ ሰይጣናትን የሚያንቀጠቅጠው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ፦ ከሰለሞን የሚበልጥ እዚህ አለ ! በማለት ሁሉንም ውድቅ አድርጓቸዋል ።

  • @ketselazelalem1646
    @ketselazelalem1646 6 месяцев назад +1

    ቀለበቱ ብቻ አይደለም ብዙ ሚስጥራዊ የሆኑ ነገሮች ናቸው እነዚህንም ለመስረቅ ለመውሰድ አሁን ሳይሆን ለረጂም ጊዜ ያልተጠቀሙት ቴክኖሎጂ የለም ብዙ ገንዘብም አውጥተው አልተሳካላቸውም ምክንያቱም የመሰወሩ ሚስጥር እጅግ ረቂቅ ና ውስብስብ ያለ ከባድ ሆኖባቸዋል ስለዚህ መቼም አይሳካላቸውም

  • @yeshumederesse-v1j
    @yeshumederesse-v1j 8 месяцев назад +1

    እሕታችን እባካችሁ ዛሬ ቤተክርስቲያን በኛ ሐጢያት እየተፈተነች ነው መረጃ ማውጣቱ አይጠቅምም አሁ ን ከሐጢያት እርቀን ከቤተክርስቲየን ጎን መቆም ነው ያለብን።

  • @AmbeluAderajewu
    @AmbeluAderajewu 3 месяца назад +1

    እግዚአብሄር ኢትዪጰያን ይባርካል ያለፈጣሪ ትዛዝ ምንም አልተፈጠረም ስለዚህ ኢግዚአብሄር ይታረቀን

  • @biuletesgakassa6680
    @biuletesgakassa6680 7 месяцев назад +4

    ይሄን ቀለበት ማንም አያገኘዉም ኢትዮጵያዊዉ ንጉሱ ካህን በቅርቡ አርጎት ይወጣል የገለፃል

  • @NeonArachnida
    @NeonArachnida 19 дней назад

    ለስም አጠራሩ ምስጋና ይግባውና ሁሉን የፈጠረ ያውቃል እንደ ፈቃዱ ይሁን ።እውነቱ እሱ ጋር ብቻ ነው።

  • @loza-so4qg
    @loza-so4qg 8 месяцев назад +1

    ምኑ ነው ሚስጥር እኛ እስካሁን ስላላወቅን ሚስጥር ይመስለናል አይደል..::እነሡ ኮ እኛ ተኝተን ብዙ ሄደዋል::ስለኛ ሀገር ከኛ የተሻለ ያቃሉ::እናመሰግናለን ነው የሚባለው

  • @orchidwubshet9768
    @orchidwubshet9768 8 месяцев назад +4

    የእግዚአብሄር ስም የተፃፈበት ስትይ የቱን ስም ነው?እባክሽ?

  • @arayademissie9328
    @arayademissie9328 16 дней назад +1

    በከንቱ ትረካ እዳንተወክ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ የመጣው ንስሐ ግቡ

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 8 месяцев назад +1

    አሁን መደበቅ ነውእንደያገኙት ማድረግነው

  • @Belachewato-io1fe
    @Belachewato-io1fe 8 месяцев назад +1

    ቀለበቱ ኢትዮጵያ ውስጥ ኖሮ ምን የሰራው ነገር አለ ? ወይም በአደራ የተቀበለው ሰው ምን ሰራበት ? ከምን እንደተሰራ ከታወቀ መስራት ሲቻል መነኮሳትን መግደል ለምን አስፈለገ ? ቢያገኙት እንደሰለምን ሊጠበቡበት ወይስ ሙዚየም ሊያስቀምጡት ? ሊገነባ የታሰበው ስመ ምኩራብ ለማን ነው ? ነገሮች ሁሉ በጥበቃ ስር ናቸው ፡፡ ከፈርኦን አስከሬን ውጪ ማየትም መንካትም አልተፈቀደም ፡ያውም ግብጾች ከፈቀዱ !!!

  • @emebetwondimu7143
    @emebetwondimu7143 7 месяцев назад +1

    የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነዉ!

  • @antenehbelete2919
    @antenehbelete2919 6 месяцев назад +3

    ከማቅረብሽ በፊት ብዙ መረዳት ያለብሽ ጉዳይ ነበር

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 7 месяцев назад +3

    እባክሽ እህቴ ቀለበቱም ሆነ ቤተመቅደሱ እግዚአብሔር ያለ ዕለት ይሰራል ይገለፃል እስራኤላውያን የሙሴም ፅላት ይፈለጋል ግን በፍለጋ እንደማይገኝ ያውቃሉ ከፉታቸው ላይ እንኳን ቢሆን እግዚአብሔር ካላላ እንደማይገለፅ በራሱ ይገለፃል ነው የሚሉት እስኪ አትዋሹ ዝም ብለን ለእግዚአብሔር ተመቸተን እንጠብቅ በዘመናችን ሆነም በቀጣይ ትውልድ

  • @eyerusalemdinberu7097
    @eyerusalemdinberu7097 7 месяцев назад +1

    እኔ ምለው እነዚህ ቱርስቶች። ለምንድነው ቅዱስ ቦታዎችን ሲጎበኙ ልብሳቸውን የማያስተካክሉት ሱሪ ለብሶ መጎብኘት ይሄ ቢስተካከል መልካን ነው

  • @mnur21
    @mnur21 8 месяцев назад +1

    ቀለበቱ ኢትዮጵያ ውስጥ ካለ ለምን እንደሰለሞን ጠንካራ አይኮንበትም

  • @nanatiye6844
    @nanatiye6844 8 месяцев назад +1

    ምናልባት ገዳማውያን አባቶቻችን የሚገደሉት በዚሁ ምክኒያት ይሆን እህት አለም?? እውነት በቀኗ ነውና የምትዋበው አባቶቻችን ሰማአት እየሆኑ ያሉትስ ስለዚች እውነት አይመስላችሁም ጎበዝ?

  • @zerfitunegash5045
    @zerfitunegash5045 8 месяцев назад +1

    የእነሱን ንብረት ኢትዮጵያ ስትሰበስብ አልኖረችም ። መስቀሉንም ከግብጽ ነዉ ያመጣችዉ እስራኤል የጣለችዉን። ሁልጊዜ እጃቸዉን ወደ እኛ ነዉ የሚቀስሩት። ቀለበቱን እንዲያገኙት እግዚአብሔር ይርዳቸዉ ምን እንላለን።

  • @solomonsawalsawalsolomon1717
    @solomonsawalsawalsolomon1717 8 месяцев назад +1

    ዋናው ነገር የሰሎሞን ቀለበት ቢገኚ ለሰሎሞን እደሰራለት አሁን ይሰራልወይ ቀለበቱ ፈጣሪ ለሰሎሞን ነው የሰጠው ስለዚህ ልላ ሰው ቢይዘው ምንም ፋይዳ የለውም

  • @abenezerdawit3323
    @abenezerdawit3323 8 месяцев назад +1

    እኔ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ይህ ቀለበት ላይ ያለው ኮኮብ የኢትዮጵያ ባንዲራ ላይ ያለው አይደለም? ግን ለሰሎሞን የተሰጠው መፅሐፍ ቅዱስ እንደሚለው ጥበብ እንደተሰጠው ነው እንጂ ቀለበት አላለም የምታውቁ አስረዱን በቅንነት

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 8 месяцев назад +2

    "አምላኮችን" ነው ያልሸው 4:59

  • @GetamesayKasa
    @GetamesayKasa 11 дней назад

    የአባቶች ጥበብ ከፈጣሪ የተቸረ እረቂቅ ሚስጥር ነው ማንም ምንም አያረግም

  • @EsayasYeshambel
    @EsayasYeshambel 7 месяцев назад +1

    እኔ ግን መምህራችንን አብነት አድርገሽ ያቀሰብሽልን ነቀር የመሰለኝ

  • @hassenali5473
    @hassenali5473 8 месяцев назад +2

    የቀለበቱን ምስል ማን አወቀው? ቀለበቱ ቢገኝም ባይገኝም አይጠቅምም አይጎዳምም፡፡ መተትና አስማት ጊዜያዊ ነው፡፡

  • @jiruhaji2824
    @jiruhaji2824 23 дня назад

    እህቴ ! የገዳሙን ስም ባታነሽው የተሻለ ነው ። የሀገርቱ ቅርስ ጠላት እጅ እንዳይገባ ጥንቃቄ ይደረግ !!!

  • @arayademissie9328
    @arayademissie9328 16 дней назад

    ንሰሀ ግቡ !!!

  • @tadelehailemariam3912
    @tadelehailemariam3912 8 месяцев назад +2

    ኧረ መጽሐፍ ቅዱስ ይጠና ።የላይኛይቱ ጥበብ ምንጭ እግዚአብሔር እንጂ የሰለሞን ቀለበትና አስማት አይደለም።

  • @yemaryam-b5p
    @yemaryam-b5p 8 месяцев назад +2

    Ebakachu mereja zim blanche atistu yemaytegnu telatoch alu bemistr ykemet

  • @PearsonLester-m5q
    @PearsonLester-m5q Месяц назад

    Garcia Richard Garcia John Young Jose

  • @AbunoMelayo
    @AbunoMelayo 8 месяцев назад +1

    እንደ ሰለሞን ለእስራኤል ውድቀት ምክንያት የሆነ ሰው ነበርን፣ ቀለበቱ እውነት ቢሆን ከጣዖታት ዓለም ያገኘ ማጅክ ሊሆን ከቻለ እንደሆነ እንጂ እግዚአብሔር መንፈስ ስለሆነ መንፈሳዊ ጥበብ ነው የሰጠው፣ ኦርቶ ቁሳዊ ነገር ላይ የመደገፍ አባዜ ነው፣ ኦርቶ ክርስቲያን ከሆነች ከአይሁድ ነገር ጋር ምን አቆራኛት፣ አስማት ነው

  • @tsiontsegasellsie4214
    @tsiontsegasellsie4214 Месяц назад +1

    ታሪኩ እዉነት አይመስልም። ኢመፅሐፍ ቅዱሳዊ ነዉ። እግዚአብሔር ሰለሞንን በፍፁም በዚህ መንገድ አልተገናኘዉም። በገባኦን ከፍታ ላይ በራዕይ በተገናኘዉ ግዜ ሰለሞን የተጠየቀዉ ምን እንድደረግለት ነበር። የሰለሞን መልስ ጥበብ የሚል ነበር። እግዚአብሔርም ጥበብን ሰጠዉ። ያልጠየቀዉን ደግም ብዙ በረከት/ሐብትና የጠላቶቹን ነፍስ ጨመረለት። እዉነታዉ ይህና ይህ ብቻ ነዉ። የእግዚአብሔርን ባህሪ ስለማታዉቁ አስማተኛ ታደርጉታላችሁ። እሱ የሚለዉ ይሁን ብቻ ስሆን ደግሞም ይሆናል።

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 8 месяцев назад +1

    በተቻለ መጠን የኦርቶዶክስን ሚስጥር ያለበትን ባታወሩ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጎብኛት

  • @lolianna6011
    @lolianna6011 8 месяцев назад +2

    አባዘወንጌል እጅላይ ነው አያገኙትም

  • @YenealemDechasaGurmu
    @YenealemDechasaGurmu 8 месяцев назад +1

    በቀለበቱ ብዙ ታምር መሰራት እየተቻለ እኛጋር ሆኖ ካልተጠቀምንበት እዚህ መሆኑ ምን ይጠቅመናል

  • @AshanafiAshanafi-x4e
    @AshanafiAshanafi-x4e 8 месяцев назад +1

    ፈጠሪ፡ካልፈቀደምንምማረግ፣አይችሉም፡ከንቱልፍትነው፡የሚሆንባቸው፡ገዳምቢደበድቡ፡ሞለክሴወችን፡በገሉም፡መንምለውጥ፡አይመጡም፡አራሳቸው፡ይጠፍሉ፣አሄንንም፡የማስፈፅሙ፡በዳወች፡የጠፍሉ።

  • @henockmaat9765
    @henockmaat9765 8 месяцев назад +1

    Fed up to see yeuda in my Country Ethiopia

  • @Ave-c3t
    @Ave-c3t 8 месяцев назад +1

    🎉😢😢😢😢

  • @daniman1216
    @daniman1216 8 месяцев назад +1

    ቀለበት ሰጠው የሚል ሳይሆን ጥበብን ሰጠው ነው የሚለው

  • @asterabebe9037
    @asterabebe9037 8 месяцев назад +1

    አዉቀሽ ይመሥላል እንደዚ አይነት መረጃ መናገር የለብሽም በተለይ በአሁን ሰአት

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 6 месяцев назад +1

    የእስራኤልን ንብረት ይዛቹ ከሆነ መልሱ ሌላ ጦስ እንዳታመጡ ምክኒያቱም እግዚእብሔር የስጠው ለነሱሰለሆነ::

  • @mintyassefa
    @mintyassefa 7 месяцев назад +1

    ስታነቢ ፊደል አገባብሽ ትክክል፣ ነው🤔 የአማርኛ፣ስዋሰውን አስታወሰሸኝ ጎበዝ/ቹህ/አትይም፣ የ/ቸ/ፊደልን ምን አድርጊ እነደሚሏት አልገብቶም🤔🤔🤔🤔

  • @zerfitunegash5045
    @zerfitunegash5045 8 месяцев назад +2

    ንግስቲቱ ጋር አብሮ ተቀብሯል ብላችሁ ለእስራኤሎች ንገሯቸዉ እንጂ ገዳማትን እየቀረጻችሁ ለአለም አታሳዩ ምንም የማያዉቁትን መለኮሳትን አታስፈጁ።

    • @GuDt-us4rr
      @GuDt-us4rr 7 месяцев назад

      ለምን ትዋሿቸዋላችሁ አትሠጧቸውም

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 8 месяцев назад +1

    ሁሉ ነገራችን ሚድያ ላይ ውጣ እኮ ምንም ምሰጥር የለንም ምን ያደርጋል።

  • @famsn8863
    @famsn8863 6 месяцев назад +1

    እንግዲ ቅደጅይ ምችሞ ኢየሱስ ን አትሰቢክሞ

  • @samsonbekele3546
    @samsonbekele3546 8 месяцев назад +1

    Even if they found the ring it’s not gonna work like king Solomon use it because God/lord has to allow it to function for its purpose…All things possible by God.

  • @abduMama-vl9mf
    @abduMama-vl9mf 7 месяцев назад +1

    የሙሴ ታቦት አለ የሚል ህዝብ ኦርቶ
    ይህንን ቢል አይገርመኝም

  • @Yofa-y5v
    @Yofa-y5v 8 месяцев назад +1

    እህቴ አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ
    አልገባውም የዚህ ሁላ እልቂት
    ጀርባ እስራኤል ናት

  • @tesfuasmare3088
    @tesfuasmare3088 8 месяцев назад +4

    አያገኙትም ፡፡

  • @asratgirmaw
    @asratgirmaw 8 месяцев назад +5

    እና መነኩሣትን እስራኤል ገደለች ልትይ ነው????

  • @arayademissie9328
    @arayademissie9328 16 дней назад

    ሰው በቀላሉ የሚጃጃልበት ዘመን አይደለም።

  • @شمسعلي-ص6ز
    @شمسعلي-ص6ز 8 месяцев назад +1

    ማንም አይልፋ ቀለበቱ ፈጣሪ ላዘዘው ሰው እጅ ነው የሚገባው ቀለበቱ ደሞ ወደጅቡቲ በረሀ አሽዋ ውስጥ ነው ያለው

  • @solomonermias9372
    @solomonermias9372 8 месяцев назад +1

    አበት ያንቺስ ከፋ ታቦተ ጽዮን ለ እስራኤል ምን ይጠቅማል ታቦት ብፈልጉ ታቦት የነሱ አይደለም እንዴ

  • @alememiru4721
    @alememiru4721 8 месяцев назад +1

    እባካችሁ ለማነው መረጃዎችን የምታስተላልፋት እባካችሁ ለሚገባቸው ቅዱሳን አባቶች ተውላቸው ለቤተክርስቲያን ለአባቶች ተውላችው እናንተ በዬቱብ ለምንታገኙት ጥቅምና ሽርፍራፌ ገ
    ገንዘብ ነው ምስጢር ምታዎጡት

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 8 месяцев назад +1

    የማቴዎስ ወንጌል ም 24:ቁ 15 ነው
    ምዕራፉን ተሳስተሻል።

  • @JohnGirmay-g4m
    @JohnGirmay-g4m Месяц назад +1

    እና አንቺ ከነሱ አንድ ነሽ አህት ቀለበት አለ ፅዮን እያላቹ መረጃ እየሰጣቹ እኮ ነው ደሞ አሁን ቀለበት የሚል አበዲስ አመጣቹ ኢሄ ቀለበት ኛ ሃገር ብትኖር የኛ መሪዎች እንዴት ዝም ይሉ ነበር

  • @YohannesAlemye
    @YohannesAlemye 7 месяцев назад +1

    አርማው ምንድን ነው?የማነው?አታጭበርብሩ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 8 месяцев назад +2

    እኔ እየገረመኝ ያለው እኛ አሁን ለእስራኤላዊያን መደገፋችን ነው 😢

    • @GuDt-us4rr
      @GuDt-us4rr 7 месяцев назад

      ሙሥሊሞችን ሥለምትጠሉ ብቻ

  • @KirosHadish
    @KirosHadish 8 месяцев назад +1

    ደግሞ ቤተመቅደሰ ለመሰራት ነውእሱ የዳዊት ልጅ የአብራሃም ልጅ የእሰይ ልጅ ሰለሆነ ነው እና አንደሰለሙን ደግሞ የረከሰ የለም ጣኦት ቀለረቤት አታድርጉ

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk 8 месяцев назад +2

    እራውን ከፈለጉት ግዴታ ለምን መግደል እስፍልገ?? በዲፕሎማ መፈልገ ማግኘት ኡችሌሉ: ግን እኔ እይመስለኝም
    እኔ የማመስለኝ ግን በሩስያ እንድሁም በሶርያ ቀድም ሲል በቱርክ ሃማኖትን ለማጥፊት የተከደበት መንገድ ነው
    ሃገራግን ሌይ እየሆነ ዬለው :
    ሆን ተብሎ ሞራልን የማይመጥን መፅሄፍ ቅዱስ የማፅየፈውን እንዲደርጉ እንዲሆን የሚፈልግጉ ተፅፅእኖ በእለም ላይ ሆንብለው ገዳይ ዘትራፍ ቡድን እደራጅተው ከፍለው ካህናይን በምስገደል ለማፉት እየስሩነው

  • @KirosHadish
    @KirosHadish 8 месяцев назад +2

    ኢየሱስ ይመጣል የእኔ መደርያ ልባቹ ነው አግዚአብሔር ግን ይጨይቀናል በልጄ በአየሱስ ክረሰሰቶሰ የተገዛው ወንበሬ ለማን ሰጣቹለምን ኸልባቹ አሰወጣችሁኝ ይለናል አሱ እግዚአብሔር ካልሆነግን የሰለሚን ቀለቤት የትጠፋ አይልም ዋ አንጨኘቀቅ

  • @lovleytigraye
    @lovleytigraye 8 месяцев назад +1

    ማህበር ቁርሱሳን የኢትዮጵያ የፖለቲካ መደበቂያ ነች ላሊበላ ደገገምሻት ከአክሱም በላይ ላሊበላ ልትሆን አትችልም የታሪክ ሽሚያ አማራ ነው ቹግሩ አማራ ይህ ነው

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 8 месяцев назад

      ጠፊ ዘር አይደብርህም እንዴ ተራ የፓለቲካ ታሪክ መሰለህ አንተ ለይ ሀይማኖት ና ፖለቲካ ኤጭ

    • @meselechagidew7546
      @meselechagidew7546 8 месяцев назад +2

      እንዲያው ምን ይሻላችሁዋል? ለኛ ለክርስትያኖች አክሱምም ሆነ ላሊበላ ቅዱስ ቦታዎች ናቸው።ይሄኛው ከዚህኛው ይበልጣል የሚሉት በየትም ቦታ ቢሆን አቡዋራ ካላስነሱ እረፍት የሌላቸው እርኩስ መንፈስ የተጠናወታቸው ክፉዎች ናቸው።

  • @husseinhassen3628
    @husseinhassen3628 8 месяцев назад +1

    እረ እናንብብ ቀለበቱ ላይየተፃፈውን
    ጉድ እኮ ነው ባካችሁ

  • @abrhi98
    @abrhi98 22 дня назад

    No.Yenesu aydelem.Solomon le liju yesetw tikklgna balemebt negestatu nachw.
    Tabote tsion degmo eraswa bidig bila lkekahnatun endazezchw yitawekal.Miknyatum teserko 3,000 amet aykoym neber.

  • @abrhi98
    @abrhi98 22 дня назад

    Tikkil.Enamesgnalen.
    Silemyasbu sayhon be Ethiopia endalu ergit nw ke Nigste Saba lij Menelik jemro.
    Israelawyan gin kegebu koytewal Falashawoch chemro.

  • @KirosHadish
    @KirosHadish 8 месяцев назад +1

    አትዋሹ ሰለሙን ሰውን የሚያስናግድበት መስ።ደደርያ ጥብ ነው

  • @MengistuMikiyas
    @MengistuMikiyas 8 месяцев назад +1

    Anchi borko yemenabash kelebet new leba yelebalej ewnetun tenageru gematamm

  • @abrhi98
    @abrhi98 22 дня назад

    Nigus Solomon le liju setot nw enji mechem teserko aydelem.Weym lelju lela serto setot yihonal biye asbalhu.
    Betekrstyan Gedamat Kirs Metebek ye Mengist Sera nw.
    Ferenjoch ena leloch hageroch eko kirsachewun beye Museumu yalew enabeye Librerirw yalew kebad tibeka nw yemiderglet.
    Kelebetu ye Negestatu kirs nw enji ye manimm aydelem.

  • @danielisrael7232
    @danielisrael7232 8 месяцев назад +1

    እንዴት እርግጠኛ ሆነሽ ትናገርያለሽ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የሌለ ነገር መጽሐፍ ቅዱስ ሰለሞን ጥበበኛ እንደነበረና እግዚአብሔር ጥበብና እውቀት ፀጋና ሐብት እንደሰጠው እንጂ አሰማት ያለበት ቀለበት እንደሰጠው አይናገርም ስለዚሕ የምትይው ነገር እውነት አይደለም

  • @HTe-w6j
    @HTe-w6j 7 месяцев назад +1

    😂😂😂 Tultula

  • @hadasabraha1132
    @hadasabraha1132 8 месяцев назад

    Ere tewe yehe Solomon tebebune yageghewe kegezabhere newe yehe tenekola newe

  • @RozaWolde
    @RozaWolde 7 месяцев назад

    all your information are horrendous my dear

  • @SafiSafi-c5v
    @SafiSafi-c5v 8 месяцев назад

    እንዲህ አውርተሽ አውርተሽ አምጭው የተባልሽ ቀን ምንሊውጥሽነው፡፡በለፈለፉ በአፍይጠፉ፡፡

  • @abrhi98
    @abrhi98 22 дня назад

    Egna ers bersachn singadel Ferenjoch ena Israelochu gin
    Tintawi Birana,Tabote tsion,Ye Solomon betemekdes,Ena leloch Tintawi Kirsoch Zerefa lay nachw.
    Eninka !!

  • @senkneshtefera
    @senkneshtefera 8 месяцев назад

    Leslmn yestwentebab lejiam hger sewch yestan❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂?

  • @MengistuMikiyas
    @MengistuMikiyas 8 месяцев назад

    Mekseft new lebo atamtatu mehaymoch. Yet new demo yeselomon kelebet ke700mistochu leman? Erebakachu tewun axumoch