ኢየሱስና የኢየሱስ ስም ልዩነት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • Memorable moment

Комментарии • 19

  • @gurmug5528
    @gurmug5528 2 года назад +1

    Ohoo I like this man , he is really set free!

  • @user-mi4qs7dx7f
    @user-mi4qs7dx7f 2 года назад

    በስሙ ሀይል ሁሉ ይታዘዝልኛል ክብር ለአባታችን ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @bedasaasefa6894
    @bedasaasefa6894 2 года назад

    Man of God,Hailusha yetsafkawun endanababkugni kalal tiyake alamahonun teraddaw,Mind wust saw lamakofas yemirada sayihon lijoch lahonut tilik magalat endamisat teradaw,tiyakewunim salmalis wada matsaf kidus tamalaskut mambab jamarkugni Fb layim yanten tiyake sher arakugni.Yegaramegni lamashof yetsefut simachewun sitanab endamimaraku tesemagni na des alegni.Antenim Timirtinim endamiwadu aminallew.I love you man of God.

  • @hireolika8616
    @hireolika8616 Год назад

    አይሉዬ ዛሬ ግን በጣም አበሳጨከኝ መቼ ነዉ ወደ ትምህርቱ የምትገባው

  • @wendesendemissie6035
    @wendesendemissie6035 Год назад

    ለእውነት ነው የተከፈለው

  • @luzasamson4291
    @luzasamson4291 2 года назад +1

    ሀይሉ ጥሩ በሚባል ደረጃ የእ/ር ቃል እዉቀት አለህ፡፡ እኔ በግሌ ላዳምጥህ እፈልጋለሁ፡፡ ግን ትንሽ ለመቀለድ/ለማዋዛት ፈልገህ የምታንዛዛዉ/የምትቀበጣጥረዉ ነገር አለህና ብታስተካክል፡፡ ለምሳሌ 'ኢየሱስ እና የኢየሱስ ስም . . . ' የሚለዉን ለማስተማር/ለመግለጥ ከ 42 ደቂቃ በኀሏ ነዉ . . . ቀጠልክ . . . :: ባጭሩ ስበክ አስተምር ግን ስታወራ ስታወራ ዉለህ አትደር፡፡

  • @user-mi4qs7dx7f
    @user-mi4qs7dx7f 2 года назад

    ስሙ አለኝ

  • @solomondejene9560
    @solomondejene9560 2 года назад

    Tiyake ye new benin eyesus sil hayl yimetal
    ENE EYESUS SIL LEMN AYMETAM SIHITET WEYM YALAWEKUT ALE MIN YIHON?????????????

  • @oromiyaaqaccee1399
    @oromiyaaqaccee1399 2 года назад

    Blessed

  • @fasikadereje1122
    @fasikadereje1122 2 года назад

    የእግዚያብሄር ልዩ ባህሪ በሁሉ ስፍራ መገኘቱ እና ሁሉን ቻይነቱ ነዉ የምንሰግድለትም በእዉነት እና በመንፈስ መሆኑን ጌታ ኢየሱስ በዮ ሐ.4 ላይ ነግሮናል፡፡ ወንድም ሃይሉ ግን ሰዉ መንፈስ ነዉ ይላል ሰዉ ስጋ ነፍስ እና መንፈስ የያዘ ነዉ ብትል እንኳን አሳማኝ ነዉ አንተ አሜሪካ ሆነህ ኢት. በኢንተርኔት ካልሆነ በስተቀር በሁሉ ስፍራ መገኘት አትችልም እዉቀት ጥሩ ሆኖ ሳለ ነገር ግን ከእዉነት የራቀ ባይሆን ከዘመኑ ነብያቶች በጣም ትሻላለህ የሁላችንም ግንዛቤ አንድ ባይሆንም ግን ……

  • @wendesendemissie6035
    @wendesendemissie6035 Год назад

    ስሙ ማለት የእግ/ር ባህሪ ( ማንነቱ)

  • @tamirubekele9588
    @tamirubekele9588 2 года назад

    ,ኢየሱስ

    • @tamirubekele9588
      @tamirubekele9588 2 года назад

      እየሱስ ስሙ ሲሆን የእየሱስ ስም ደሞ የስሙን ስልጣን ሃይል እንድንጠቀምበት የተነገረበት ነው።

  • @ethiopiahabsha5491
    @ethiopiahabsha5491 2 года назад

    hailu betam new mewdh temhrth menem aygbagem gen emsahalw 😂

  • @servantdanielbekele8498
    @servantdanielbekele8498 2 года назад

    Pls do it some thing as a Christ ,as your preaching

  • @user-wl6zn3hk9q
    @user-wl6zn3hk9q 2 года назад

    ሀይ 🙋🏽ዮውሀንስ

    • @user-wl6zn3hk9q
      @user-wl6zn3hk9q 2 года назад

      ወንድሜ ዮውሀንስ የእግዚአብሔርልጆች የሚባሉት በክርስቶስ ያመኑ አይደሉም እንዴ? ለምን ብትል ያ ያመነው በቤቱ የነበረ ነገር ግን ጥሎ የኮበለለ አይደለምን? በቤቱ የነበረው ነው እንጂ ከቤቱ ውጭ የነበረ እኮ አይደለም ይህን መልስልኝ እባክህን🙏

    • @sab7sab
      @sab7sab 2 года назад

      @@user-wl6zn3hk9q ሁለቱም ያንድ አባት ልጆች ናቸው አንዱ ኮብልሎ ቢሄድም
      ሌላ አባት ስለሌለው ተመልሶ ወደ አባቱ ነው የመጣው