🛑 ፍቅረኛ አለህ ላላቹኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 299

  • @dagishowtv
    @dagishowtv  3 года назад +57

    🛑 ሰላም ውዶቼ ተጨማሪ አዝናኝ ቪዲዮ ለመመልከት
    👇👇👇
    ruclips.net/video/jqk6yOdZ-QA/видео.html

    • @LoveHub
      @LoveHub 3 года назад +2

      ዳጊ እና ወንዶች ብቻ!! ይህን ቻናል ገብታችሁ እዩት. ዳጊ የምርጦች ......?

    • @nourasultan5619
      @nourasultan5619 3 года назад +1

      ክክክክክ
      አረ ፍቅረኛየለኝም
      እየፈለኩነው አልክ
      ዳጊ አንተሳትደክም
      በመቶየሚቆጠሩ
      አፍቃረዋች እያሉ ልክ
      ለማንኛውም ይመችክ

    • @user-cs7sd8vm4l
      @user-cs7sd8vm4l 3 года назад +1

      ቤተሰብ እንሁን ውዶቸ

    • @user-wq2wk6xz3n
      @user-wq2wk6xz3n 3 года назад +1

      አመሠግናለሁ ስለጥያቄውን ስለመለስክ ፕ ፈቶ ማድረግ አልወድም 💞💞💞💞💞💞💞❤❤❤❤

    • @emuethiopia7011
      @emuethiopia7011 3 года назад

      Tebetaba🤕

  • @user-ds9fz5vn1l
    @user-ds9fz5vn1l 3 года назад +20

    ፍቅረኛ አለህ ወይ ባለ ትዳር ነህ ወይ የምትሉ ሴቶች ጤነኛ ናችሁ እናተ ስለሰው የግል ሂወት ምን አገባችሁ ፍቅርስ ያዘኝ የምትሉኝ እድሁ የሰው ማንነት ሳይታወቅ ሳትቀራረቡ ፍቅር ጉፍን ነውዴ መቸም ቢሆን በሶሻል ሚደያ ፍቅር አይዘኝ እመቤቴን

  • @ayeman7080
    @ayeman7080 3 года назад +20

    ለመላዉ የክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ አሜን

  • @konijetgirma.2119
    @konijetgirma.2119 3 года назад +43

    ዳጊ ያራዳ ልጅ ይመችህ የዳጊ ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳቹ

    • @user-cs7sd8vm4l
      @user-cs7sd8vm4l 3 года назад

      እንደማመር ዶቸ በቅንመት

    • @bawabp6765
      @bawabp6765 3 года назад

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @user-sv1mm6me8p
      @user-sv1mm6me8p 3 года назад

      Hi ❤️

    • @ryhana8884
      @ryhana8884 3 года назад +1

      Dagi slk kutrh atahut mn lay new yemigegnew

  • @hayathi5704
    @hayathi5704 3 года назад +9

    እረ ሴቶች ተረጋጉ ሚስት አለህወይ ፍቅረኛ አለህ ወይ እንጋባ ምናምን ምትሉ ሴቶች አላህ ፍሩ ምድነው ይሄናህል እራሳቹ ዝቅ ምታረጉት አታሰድቡን

  • @user-uv1zg1yj8z
    @user-uv1zg1yj8z 3 года назад +3

    ዳጊ የእህቴ ልጅ ሰም ሰለሆነ እወደዋለሁ አንተም አንደኛ ነህ በርታ ሁለት ሰልክ ላይ አደረጊሀለው ሴቶችን አትሰማ እኛ ትንሸ ታዋቅ ሰው ስናይ የእራሳችን እናደረግ እንላለን እግዚአብሔር ያዘጋጀልህን ታገባለህ አትሰሚ ❤🙏

  • @fatumaasefaw3498
    @fatumaasefaw3498 3 года назад +10

    ሰላም ዳጊየ እኮን በሰላም መጣህ ግን ምን ጉድ ፈላብህ አር እራስህን ጠብቅ እዳትጠለፍ ያለጋርድ እዳትወጣ አባትዩው እባክህ እኮን የለኝም ብለህ እሰይ አይፍትሁም ያቺም ለኔ ያቺም ለኔ እያሉ መተላለቃቸው ነው ክሮሮክስ ልጠጣነው ይመጣል ዴግሞ ትንሽ ቆይተው ተናግራለሁ ክሮሮክስ ተወዶል ብባል ከናተ እራስ ላይ አልወርድም

  • @yohanna5923
    @yohanna5923 3 года назад +40

    ሴቶች ግን ምን ነካችሁ ስሜታዊ አትሁኑ
    መውደድና ማፍቀር ለዩ ኤጭ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад

    ዳጊ ድምፅ በጣም ነው የሚያምረው እውነት በወጣቱም በሽማግሌውም መናገር ትችላለህ በርታ የኔ መልከ መልካም

  • @zedawel6595
    @zedawel6595 3 года назад +3

    አባትዮ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን በርታ ከልብ እናመሰግናለን እኛ የመዳም ቅመሞች

  • @ferafera850
    @ferafera850 3 года назад +4

    እረ ዳጊ ፍቅረኛ የለኝም ብለህ ልታፋጃቸው ነው እንዴ ክክክክክክ አባትየው

  • @kashin6000
    @kashin6000 3 года назад +4

    አረ አባትየው ይመችክ እኔ ካወኩክ ሰአት ጀምሮ ላይክ ከነመደም ልጅች ሳይቀር ነውጨማረግክ እኔ ካየውት የነሱንም ስልክ ወስጄ ነው ላይክ የማረግክ ለሚመቸኝ ሁሉ ላይክ አረጋለው

  • @user-ry3sf1vf7m
    @user-ry3sf1vf7m 3 года назад +2

    ዳጊ ስራውችክ ሀሪፍ ናቸው ግን ለጥያቄወችክ መልስ ስትሰጥ በተገቢ መንገድ ብትመልስ ደስ ይለል እሽ በታረፈ በርታ

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j 3 года назад +4

    የዳጊ ተከታታዩች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳቹሁ ማነው እንደ እኔ ጥምቀት የናፈቀው

  • @yabishawendecwhal9513
    @yabishawendecwhal9513 3 года назад +3

    ትለየ አለህ እኮ አባትየ ይመችህ ግን ፍቅረኛ አለህ እምትሉት ስወች ጤና ናችሁ

  • @user-vh3tp5dv4y
    @user-vh3tp5dv4y 3 года назад +1

    በሦስተኛው ስልኬ ዛሬ ሰብስክራቭ አድርጌያለሁ ዳጊ በጣም አዝናኝ ቪዲዮዎች ነው የምትለው በርታ!!
    ሴቶችዬ እረ አደብ ግዙ እንዴ ምነዋ የአዳምን መብህት ለሔዋን ይሁን አላችሁ አለማስተዋል ነው

  • @fafimalnegn9577
    @fafimalnegn9577 3 года назад +6

    ዳጊ ምርጥ ልጅ ይመችህ አባቴ😍

  • @Geni790
    @Geni790 3 года назад +3

    ዳጊ አባትየው እንኳን ደህና መጣህ ውድ የተዋህዶ እምነት ተከታዬች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ 💚💚💛💛💛💗💗💗💗

  • @devan8265
    @devan8265 3 года назад +3

    ክክክክክክክ ዳጊ ፍቅረኛ አለህ አለህ ስትል በሳቅ ሞትሁሁሁሁ

  • @haymesol1833
    @haymesol1833 3 года назад +1

    ዳጊዬ አባቲየው ወይም አባቴ ስራዎችህን በጣም ነው የምወዳቸው ደሞ አባቴ ለምን አልሽ ብላቹ እንዳትወርዱብይ አደራ በስራዎቹ ስለምወደው ብቻ ነው ፕራንኮቹ በጣም ነው የሚመቹይ ሚኮንም እንደዛው እወዳችዋለው በርቱ ጠንክሩ ወደፊት ከዚ የበለጠ ስራዎቻችሁን እንጠብቃለን

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 3 года назад +1

    ምርጥልጅ ዘርህ ከየት ናው ወይኔ ዘርኞቹ አፍርብሉ ጥንብ ጠባቦቹ ኢቶጽዊ ናው በቃ ጠባቦቹ

  • @helentube325
    @helentube325 3 года назад +6

    አባታዬው እንኳን ደህና መጣክ

  • @amneamne3871
    @amneamne3871 3 года назад +3

    እውነት ለመነገር የድሮ ኤክሴን ስለምትመስል ተመስጬ ነው እማይህ ይመችህ አባትየው! .ዳግሻ ተስፋ አለኝ በቃ እእእ?

  • @user-md9vy6hx3c
    @user-md9vy6hx3c 3 года назад +12

    እኔ በሁለት ስልኬ ነው ሰፕ ያረኩህ ላተ ብዬ ሶስት ስልክ ልግዛ ብር ላክልኝ እተርኔስ ከመዳም አፍጥን

  • @user-bu1no2rw8n
    @user-bu1no2rw8n 3 года назад +11

    እስኪ ማነው እንደኔ በአል ሲመጣ ሆድ የሚቢሰው እፍፍፍፍ ስደት

  • @salamkhalil2823
    @salamkhalil2823 3 года назад +7

    ዳጊ ምርጥ

  • @nebado9839
    @nebado9839 3 года назад +4

    አንቺ international የሆንሽ ሰው👍👍

  • @zedawel6595
    @zedawel6595 3 года назад +5

    ውድ የተከበራችሁ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጥቅምት በአል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል ውድድድ ሁላችሁንም

  • @user-gq7xm3sg4n
    @user-gq7xm3sg4n 3 года назад +7

    እናመሰግናለን አባትዮው መልሴን በትግረኛ ዘፈን ነይ ያልከኝ መሰለኝ መጣሁ 😀😀😀🙆

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro5373 3 года назад +1

    ዳጊ ያረዳ ልጅ ሚኮንና ዳጊ በጣም ነው ምወዳቹ

  • @nazrawiashewinner876
    @nazrawiashewinner876 3 года назад +3

    የዘንድሮ ሴቶች የተመቱ ናቸው። ቢሆንም ከማግባት ውጪ ምን አማራጭ አለህ አግባ አንዷን

  • @tube-kl3wz
    @tube-kl3wz 3 года назад +1

    ዳጊየ መልካም ምርጥ ሰዉ ቀጥልበት

  • @tiztaalebachewhassen3284
    @tiztaalebachewhassen3284 3 года назад +4

    አባትየው እኔም በሁለት ነው ሠብ ያደረኩት

  • @mylovecountryethiopia1992
    @mylovecountryethiopia1992 3 года назад +6

    እዴ እኔ ብች ነኝ እናተም ጭምር ናችው ፍቅረኝ የለኝም ሲል በቃ የሌለ ነው ደስ ያለኝ😊 ሆ dagi ላተም ግልግል ነው በቃ እንጠባበስ እዴ 😇

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 3 года назад +8

    ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ እስቲ በሎሚ ፋንታ ሰብስክራይፕ ወርዉሩልኝ ስወዳችሁ ዳጊዬ ይመችህ

    • @tsegaboss6483
      @tsegaboss6483 3 года назад +3

      አሜን አድርጌያለሁ

  • @justdani7937
    @justdani7937 3 года назад +6

    Dagiye mnshe new tefash eko enkan aderesesh broye

  • @user-md9vy6hx3c
    @user-md9vy6hx3c 3 года назад +3

    ለምን መሰለክ ጥያቄ ያበዙብህ ዝም ብለክ የምትወደድ ሰው ነክ ተመስገን በል ግን አጠብርባቸው ሴቶች ላይ ጥያቄያቸውን መመለስ ባችል እኳን ትሪት አርጋቸው ለምን መሰለክ ብዙ ሴቶች ተጠልፎዋል ባተ

  • @genitube1438
    @genitube1438 3 года назад +3

    ዳጊ በርታ ግን ትንሽ ኮልታፋነህ አባትየው ያምርብሀል ደጋግመህ ሥራ በሣምንት ካልመጣህ ቅጣት ይጣልብሀል ዋዋዋዋ?

  • @zedawel6595
    @zedawel6595 3 года назад +6

    ከአባትዮው ፍቅር የያዛችሁ ክሎርክስ ጋብዝልን

  • @user-gk9co6bi8k
    @user-gk9co6bi8k 3 года назад +5

    ምርጥ ልጅ 💺🤝

  • @zedawel6595
    @zedawel6595 3 года назад +3

    ፍቅረኛ የለኝም ብለህ አሁን የመዳም ቅመመችን ስራ አላስራ ልትል ነው በል አባትዮው ጠብቅ በቅርቡ ከመዳም እስቴዲዮ ማለት ከመዳም ከሽና በፍቅር ልሞት ነው ዳኒዬ ተረዳኝ ብላ ክሎርክስ ይዛ ብቅ ትላለች 😬😷ይመችህ ፍቅር የያዛችሁ ተሳተፉ ማን ይቅደም ያላህ ስልክ ከፈለጋችሁ እኔ እተባበራችሁ አለሁ

    • @user-fl3pc3ng6d
      @user-fl3pc3ng6d 3 года назад

      😂😂😂እረ ተይ ተይ እንኳን እንድህ ብለሻቸው እንዱሁም ሆድ ብሶናል😭😭

  • @user-vf9xg5zc1p
    @user-vf9xg5zc1p 3 года назад +1

    ሴቶች ይድፋችሁ ቱቱቱ ለናንተ እኔ አፈርኩ ወይኔ ጌታየዋ አታዋርደኝ ከንደዚህ ያለው አላህ መልካም ትዳር ከፍቅር ጋ ይስጣችሁ

  • @EyerusJerry
    @EyerusJerry 3 года назад +4

    Yooooo ውስጥህ ያለውን ትልቁን ሰውዬዬ ሀይ በልልኝ😂😍😍

  • @user-op4qf6do6s
    @user-op4qf6do6s 3 года назад

    እንኳን አደራሰችሁ ለመላው አለም ለይ ላለችው
    መልካም በአል እኔ እራሱ አንተን ሰለወድ አልቀረም ምን ትለኛለህ 😂ግን ስወደህ ደስ ትላለህ

  • @user-bc7td7pp3o
    @user-bc7td7pp3o 3 года назад +3

    አባትዮ በጣም ደስ ይላል በርታ 🥰🥰🥰

  • @Bab81
    @Bab81 3 года назад +3

    አባትየው እኔም በ አራት ስልክ ሰብስክርራይብ አድረጌካለው ደሞ ታስቀኛለህ። ሌላ ይቶብ አለህ ወይ? ድምፅህ ይመስላል ፣?

  • @ebrahimwhe4936
    @ebrahimwhe4936 3 года назад +1

    ይመችህ በርታ አሌሜ

  • @fafimagnatube143
    @fafimagnatube143 3 года назад +42

    አባትዬውን የምትወድ ላክ ሰብ አድርጉኝ

  • @user-yl5xf5uo4f
    @user-yl5xf5uo4f 3 года назад +9

    😂😂😂😂ከታችቁጥሬንአስቀምጥልሽአለሁ😂😂ሲልገብቸአላየሁም

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t 3 года назад +3

    ዳጊዬ የኔ አባት እንዴው ልጅን እያማገጥህ ነው 😛😛😛

  • @batieymaryam6718
    @batieymaryam6718 3 года назад +3

    እኔ እራሱ በሁለት ስልክ ነው ያረኩህ ስብስክራይብ እኔም በቅርብ እጅምራለሁ አደራ

  • @genetyosef2745
    @genetyosef2745 3 года назад +1

    Dagiye konjo betam new miwodik betam timachagnal yene ababa❤

  • @kebabush2119
    @kebabush2119 3 года назад +14

    ሴቶች ተረጋጉ እንጂ ጉድ ኮ ነው 🤔🙄ባል ፍላጋ ነው እንዴ ዩቲዩብ የምትከታተሉ አይና ውጣዎች
    ወንድሜ በርታ ስራህ ያዝናናል

  • @user-sz5vz2gi8p
    @user-sz5vz2gi8p 3 года назад +4

    ዳጊ አንተ መጨረሻ ላይ እመልሳለሁ ስትል እኔ ቀጥታ አሳልፌ መጨረሻዋን ሰማሁ ተመስገን 😀

  • @fozya1495
    @fozya1495 3 года назад +4

    ዳጊ አንተ እና ማይኮ በጣም ደስ ትላልቹ አንተ ደሞ ውንድሜ እየመስልክኝ ሥይህ እንደንግጥለሁ

  • @user-db1fi8sj5k
    @user-db1fi8sj5k 3 года назад

    ሰላም ያሀገሬ ልጂ እኔኮ ገርም የሚለኝ ፍቅረኝ አለህወይ እያላችሁ የምጠይቁት ሴቶች ናችሁ እረ እባካችሁ ሴት አታሰድብ ትዳር ካአሏህ እጂ በኮሜት አይገኝም

  • @tesnimbintbaba445
    @tesnimbintbaba445 3 года назад

    ሲያወራ አስስ የሚል ሰው ደስ ይለኛል ክክክክክ

  • @nourasultan5619
    @nourasultan5619 3 года назад +5

    ዳጊ አባትየው
    አድናቂህነኝ
    ለጥያቄዎቻችን
    አክብረህመልስ
    ስለሰጠከን እናመሰግናለን

    • @lolman8495
      @lolman8495 3 года назад

      አረ ሴቶች ረገበሉ በፈጠር
      ብዙ ማፈራ ሴቶች አሉ ኤጭ ሴቶች
      ራገበሉ ምን አስ ጠያ ቀቹ

  • @user-sq9ul8ku3z
    @user-sq9ul8ku3z 3 года назад +3

    እረ ሴቶች ስከን ስከን አቤት እብደት ያዩትን ሁሉ ፍቅር እረወዲያ

  • @SH-js3xc
    @SH-js3xc 3 года назад +3

    ከፕራንክ ውጪ መስራት አትችሉም እንዴ አባትዬው ተው እንጂ፣አሁንም ፕራንክ ይደብራል፣ሌላ ቁም ነገር ያለውን ስራ ለመስራት አስቡ አሺ።

  • @weleteamanual2128
    @weleteamanual2128 3 года назад +9

    🤔ምን አለበት ፍቅርኛ አለኝ ብለክ ብትገላግላቸቸዉ አፍቃሪዎችክ አያሳዝኑህም😃

  • @iammessialoverofethiopia9111
    @iammessialoverofethiopia9111 3 года назад +8

    Ye tewahido lijoch einekon letmket bhel be selam adersechhu🙏,,,
    dagi😘telifewu edayaskeruhi kes bl wa

  • @hanaethopia9085
    @hanaethopia9085 3 года назад +1

    በርታልኝ ወድሜ

  • @mekdesyosef6366
    @mekdesyosef6366 3 года назад +1

    ዳጋ ምርጥ ሰው በርታ 👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-nq4fy1hj7b
    @user-nq4fy1hj7b 3 года назад +1

    ፍቅር። ይዞኛል። የምትሉ። ሰዎች። ተው። የሴትነት። ክብራችን። እንያዝ። በስማም ፍቅር እንዴት ነው ሚይዛቹ እራሳቹን አስከብራቹ ሰውም እንዲያከብራቹ። አድርጉ😣😣😣😣😣😣😣😣😣😣😤😤😤😤😤

  • @sharjah6096
    @sharjah6096 3 года назад +3

    ሀያአራትነውያልከዋውበጣምይገርማልየኔሀያአራትነው

  • @yesumiste8795
    @yesumiste8795 3 года назад +4

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @user-lb2ty2zk1u
    @user-lb2ty2zk1u 3 года назад +4

    ዳጊዬ በርታኝ ❤️

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas8959 3 года назад +1

    በርታ ዳጊ ስራወችህን ወድጀልህ አለሁ

  • @seydabera750
    @seydabera750 3 года назад +4

    ግን ይቱብ አይከፍልም የምትሉን እዳትናገሩ ብሎን እዴ 😃😃😂😂😂😂😂😂

  • @nooninooni4847
    @nooninooni4847 3 года назад +1

    dagi woww baziwa qaxali barcac dasi yalalw fagagta yasxalw❤

  • @liyuchannel3036
    @liyuchannel3036 3 года назад +3

    ዳስ ይላል 👏✔️

  • @adisudires870
    @adisudires870 3 года назад +1

    አባትየው ጥያቄወችን በትክክል አልተመለሰም

  • @jitidemaytube5108
    @jitidemaytube5108 3 года назад +16

    እኔኮ ግርም የሚለኝ ዩቱበሮች ስንት እንደ ሚከፈላቸው ሲጠየቁ የሚያስቀይሱት ነገር 🙄😂ለማንኛውም sub ግጩኝ 😒

    • @genitube1438
      @genitube1438 3 года назад +1

      ደሞም ምን አገባቸው የሡ ገቢ የቅናት ይመሥላል ሚሥት ይመሥል

    • @tube4655
      @tube4655 3 года назад

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @kenafeyisa6661
      @kenafeyisa6661 3 года назад

      Bzu new baki

  • @Bete_Kidanmerit.16
    @Bete_Kidanmerit.16 3 года назад

    ፍቅረኛ ከለለህ በቃ የኔ ፍቅረኛ ነህ ወደህ ሳይሆን በግድህ ታፈቅረኛለህ ታገባኛለህ☹️☹️☹️☹️☹️
    ዳግየ አባትየው በክርስቶስ ፍቅር ውድድድድድድድድ ብሮየ 😒😒🏃🏃🏃

  • @kulenuradis4859
    @kulenuradis4859 3 года назад +3

    ዳጊየ እኔ ግን ባተ ፍቅር ልሞት ነው እረ መላ በለኚ

  • @alhmdulilha1369
    @alhmdulilha1369 3 года назад +1

    በርታ በዚዉ ቀጥል ተመቸከኝ

  • @ganahal2210
    @ganahal2210 3 года назад

    ዳጊየ በጣም ነው የምወድህ እባክህ ተርዳኝ በጣም ነው የምወድህ

  • @merimeri7945
    @merimeri7945 3 года назад +1

    ድሬ ሥለመጣህ ደሥ ብሎናል ።ግን ሴቶችዬ ኧረ ሼም

  • @user-wq1iw7by1k
    @user-wq1iw7by1k 3 года назад +6

    ከከከከከከከ ፈቅረኛ አለኘ የምትል መስሎኝ ስጠብቅ

  • @user-vx6wk5rk8j
    @user-vx6wk5rk8j 3 года назад +1

    አተና ማይጎ እወዳችሁ አለሁ ግን ቆጆ ነህ

  • @amen13
    @amen13 3 года назад +1

    Dagi you are good youtuber👍👍nice

  • @mekdsadmyoutubemidya1737
    @mekdsadmyoutubemidya1737 3 года назад +5

    አርውዮ አይኝ ያፍቀኩ ስማኝ ሳትውልድንው ሰልዝህ አዝጅሚርን alv @ k💚 ME❤️🌹 በጣም በጣም በጣም ነው 😘😘😘🎤🤣🤣አሃሃሃ 🌹ሳልሞት ⁉️ዳግ 🤰🙏

  • @belayneshmengist7561
    @belayneshmengist7561 3 года назад +3

    አይ ዳጊ ፍቅርኛ የለኝም አልክ እረ አፍቃሪህ በጣም በዝቶን ተው አታጣድፈን

  • @RajKumar-wv8nn
    @RajKumar-wv8nn 3 года назад

    ዳግዬ.እንዴት.ነህልኝ.ዳጊ.ምርጥልጅ

  • @mekdesalemu7594
    @mekdesalemu7594 3 года назад +1

    Wawe dagi baxame azenaye salameken yabezawe

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 3 года назад +1

    ፍቅረኛ አለህ ወይ ? ማመልከቻ ለማስገባት ነው ?

  • @zinet-ku4tb
    @zinet-ku4tb 3 года назад +5

    የክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቸ እንኩዋን አደረሳችሁ ዙዙ ነኝ ሙስሊም ወገናችሁ ከመዳም ኩሽና አንድም ሙስሊም ገብቶ እዳይናገረኝ መብቴ ነዉ

  • @user-id8po8gl1l
    @user-id8po8gl1l 3 года назад +1

    ከከከከከዳጊየ ይመችህ

  • @faezaeth888
    @faezaeth888 3 года назад +1

    ወይኔኔኔ ዳጌየ እኔ ባንተ ፍቅረ ስቃጠል እፍፍፍፍፍፍ እንኮን መጣሕ

  • @sejjisejji732
    @sejjisejji732 3 года назад +6

    አተ አዝግ አንድም ጥያቄ በስትክክል አልመለሰም አለጋጭ ይመችህ

  • @rassmotumaabebe4864
    @rassmotumaabebe4864 3 года назад

    ይመችህ ብሮ

  • @user-zk8uz6do5m
    @user-zk8uz6do5m 3 года назад +1

    ከሚኮ ኬት ነው የመጣሁት ውድ የሀገሬልጆችይመቻችሁ

  • @user-wx5rs4nj2f
    @user-wx5rs4nj2f 3 года назад +1

    በ ነገርህ ለይ አዝግ ነገር ነህ 😁😁😁😂😂😂

  • @kenafeyisa6661
    @kenafeyisa6661 3 года назад +1

    Nice dagi

  • @tube4655
    @tube4655 3 года назад +3

    ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች ሰላም ለናተ ይሁን እና ሰብስክራይብና ላይክ አርጉኝ በቅንነት መልካምነት ለራስ ነው ፕሊስ

  • @samira7639
    @samira7639 3 года назад +2

    ዳጊዬ ወርቅ😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-sn5nj5ek1m
    @user-sn5nj5ek1m 3 года назад +1

    የኔ ምርጥ አቦ ይመችክ አባዬ

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 3 года назад +3

    እንኳን አደረሳችሁ ቻናሌን በቅንነት ፣subscribersያርጉኝ ቅን ልብ ይኑረን

  • @user-dl1sf2wi4r
    @user-dl1sf2wi4r 3 года назад +1

    ወይኔ ውርደታችሁ አግባኝ ያልሽው ልጂ እደትነሽ