በጣም እምፈልገውን እና እምወደውን ስጦታ ነው የሰጠኸኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 672

  • @usuf_tube
    @usuf_tube  2 месяца назад +193

    ደስ ብሎኛል ውድቼ
    ጉዞ ወደ 50k
    እናተስ ስጦታውን እንደት አያችሁት???

    • @FgsfFሀያት
      @FgsfFሀያት 2 месяца назад +3

      ትገባለክ በርቱና ስሩ❤❤❤

    • @Zhrah-e6z
      @Zhrah-e6z 2 месяца назад +2

      @@usuf_tube አብሽረበቅረብእናስገባአል

    • @HayatAbate-x1s
      @HayatAbate-x1s 2 месяца назад +4

      የሡፍችንታምራላችሁ❤❤❤

    • @dgbh9445
      @dgbh9445 2 месяца назад +5

      ጠብቃት
      ስጦታ እየሰጠሀት ትገባልሀለች
      ልጅቷ ያንተ ናት ታገስ ሴት ልጅ ከተሰበረች ቶሎ ለመነሳት ይከብዳል ጠብቃት ጠብቃት ጠብቃት ታገሳት ❤❤❤❤❤❤

    • @uaeteam6287
      @uaeteam6287 2 месяца назад +3

      በርቱወድምዩቢታየ የኔፍልቅልቅ 😘😘

  • @zuzufamily2012
    @zuzufamily2012 2 месяца назад +263

    በጣም ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ
    ዩሱፍን አመስግኑልኝ ውዶቼ ጉዞ ወደ 50k

    • @HonorShop-o9k
      @HonorShop-o9k 2 месяца назад +1

      ዋው ያምራል የኔ ዙዙ

    • @Zhrah-e6z
      @Zhrah-e6z 2 месяца назад +3

      ማሻአላዙዙየአለባበስሽ 2:18 👌👌👌👌👌🎉🎉🎉🎉

    • @ZamzamMohammed-r3d
      @ZamzamMohammed-r3d 2 месяца назад +3

      ማሻ አላህ በጣም ነው የሚያርረው ዙዙዬ

    • @zaburamohammed5672
      @zaburamohammed5672 2 месяца назад +3

      ጎበዝ ቢታኒያ አሏህ ያክብርሽ የኔ ውድ ስለተቀበልሽው በወንድምነት ስለተቀበልሽ የምር ወደድኩሽ

    • @Rahmamangstu
      @Rahmamangstu 2 месяца назад +1

      @@zuzufamily2012 አላህ ያስደስትሽ ሸብሽሩ ጠንክሩ በርትታችሁ ስሩ ትቀየራላቹህ

  • @KewnitaKewnita
    @KewnitaKewnita 2 месяца назад +27

    ወይ ፍቅር በስስት ነው ሚያይሽ ኡሙዬ ተረጂው እሾህን በእሾህ ነው ህመምን ካዳመጥሺው ረጅም አመታትን እያመመሽ ይቆያል አክባሪና አፍቃሪሽን አላህ ሲሰጥሽ ቀልጠፍ በይ ውዴ😊

  • @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ
    @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ 2 месяца назад +36

    እደት ነዉ በስስት የሚያት አሏህ ያተ ያድርግልህ የኔ ድብሽብሽ የዙዙየ እናት አይዞሽ የኔ ዉደ በርች አተንም አሏህ ያሽልህ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 месяца назад

      ጦይብየ ደምሪኝ❤

  • @mekiyatube7369
    @mekiyatube7369 2 месяца назад +84

    ሰጣታ ተስጣጡ ፍቅርን ይጨምራል ብለዋል ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 месяца назад +1

      መኪየ ደምሪኝ

    • @mekiyatube7369
      @mekiyatube7369 2 месяца назад

      @Zehara9 እሽሁቢ

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 2 месяца назад +1

      ስለሏህ ወአለይ ወሰለም ✅✅✅

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 месяца назад +1

      መኪያዬ,,ደምሪኝ🎉🎉🎉

    • @mekiyatube7369
      @mekiyatube7369 2 месяца назад

      @@maryamdawood5052 እሽሁብ

  • @habibaahmad8093
    @habibaahmad8093 2 месяца назад +59

    የዙዙ አባት ተበላህ ይችን የመሰለች ብርጭቆ ቆጆ ምርጥ ስታምር የምር

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 месяца назад

      ደምሪኝ ውድያገሬልጂ

    • @WevbWeb
      @WevbWeb 2 месяца назад

      ahun eko yagebat yehonechi yekome echet yemeselechit nat😂😂

    • @RADUALI-oi9bd
      @RADUALI-oi9bd 2 месяца назад +2

      ​@@WevbWebአንድ ቀን ሰብሮ ይማግዳትና ድቡሽቡሿን ኡሙ ዙዙን ይለምናል የወለደ መልሶ ይገናኛል

    • @DyiDt
      @DyiDt 2 месяца назад

      በትክክል ቀረችበት😂😂😂😂😂

    • @habibaahmad8093
      @habibaahmad8093 2 месяца назад

      @@WevbWeb 😂😂😂

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 месяца назад +36

    እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ሥጦታ ተስጣጦ ሙሀባን ይጨምራል ብለዋል ❤❤❤❤የሀቢቢላህ ❤❤❤❤❤

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 месяца назад

      ደምሪኝውዴ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 2 месяца назад

      ሠለላሁ አለይሂ ወሰላም ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @jemila602
    @jemila602 2 месяца назад +40

    የሱፍ የኔ ወንድም አስተዋይ ጀግና ወንድ ነክ ሁሌም አብረሀት ሁን የተቀረው ነገር በሂዴት ይሆናል እሺ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 месяца назад

      እህት ደምሪኝ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 месяца назад

      ተደጋገፉ,,ደምሪኝ,በቅንነት😅😅😅

    • @usuf_tube
      @usuf_tube  2 месяца назад +3

      @@jemila602 እሽ

  • @DyiDt
    @DyiDt 2 месяца назад +15

    ግን ድብን አድርጎ ነው የሚወዳት አይይይይይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @promobile9759
    @promobile9759 2 месяца назад +36

    ማሸአላህ ስታምሩ እውነት አፍቅረሀት ከሆነ በለፈው ያልከው አላህ ላተ ያርጋት🤲❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 месяца назад

      ደምሪኝ እህት

    • @promobile9759
      @promobile9759 2 месяца назад

      @Zehara9 ደመርኩሺ ውደ በርች

  • @meremYouTube2420
    @meremYouTube2420 2 месяца назад +61

    በቃ ተጋቡ ህይወት😂😂 ይቀጥላል ሙሀመድ ተበላህ ይቺን የመሰለች ልዕልት❤❤😊😊😊

  • @fatimakssa551
    @fatimakssa551 2 месяца назад +15

    ማሻ አላህ እድህ ነው የሚያምርባችሁ አይዞሽ በላት አበረታታት ተጎኗ ሁን በርቱልኝ የስደት ውድድድ እህቶቸ የኔ ልዩወች ቅመሞችየ አበረታቷቸው እወዳችኋለሁ የስደት እህታችንን አይዞሽ በሏት 🎉🎉🎉🎉

  • @rabiamohammed2561
    @rabiamohammed2561 2 месяца назад +8

    የእዉነት በጣም ነዉ የሚያምረዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የቢታንያን ርጋታዋን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ
    @Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ 2 месяца назад +13

    ከለሩው ካቺይ ከለርጋ ይሄዳል ዩሱፍ ጀዛክ አላህ ከይር ያሰብከውን ያሳካልህ

  • @SaadhMuhabh
    @SaadhMuhabh 2 месяца назад +8

    ያረቢ ስታምሩ ኢንሽ አላህ የሱፍ ወንድሜ ተስፋ እዳትቆርጥ 😢😢😢😢😢

  • @Wutunmedia
    @Wutunmedia 2 месяца назад +4

    ማሻአላህ ኢንሻአላህ አላህ ያለው ይሆናል ሶብር አድርገህ ጠብቃት

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 месяца назад +59

    ዙዙዬን ያሚዋድ ለይክ😢😢🎉🎉😊😊

  • @nabah8797
    @nabah8797 2 месяца назад +20

    መሸአላህ ሰጦታው ሲምር ❤❤ የሱፌ ግን አሰተያየትህ የሰሰት ነው ኢሸአላህ ሰብር አድርግ

  • @Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ
    @Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ 2 месяца назад +24

    ሰብስክራይብ አድርጉት ጥሩው ልጂነው በርታ ወድም እሽ አይዞህ.

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 2 месяца назад +11

    ቢታናዬ የኔ ውድ በወድምነት ስለተቀበልሽው ከልብ እናመሰግናለን የኔ ውድ አስተዋይ ሰው እንዲህ ነው❤❤❤

  • @ጨረቃዋ4212
    @ጨረቃዋ4212 2 месяца назад +40

    ዩሱፌ አስተያየቱ😂😂😂 ስጦታውም ልዩ ነው ማሻ አሏህ ።አይይይ ግን እያሳዘነኝ ነው😂 በሚያፈቅራት ሴት መቶ ጊዜ ወንድሜ መባል😂

    • @user-om8zd7ij4u
      @user-om8zd7ij4u 2 месяца назад +5

      አይተሽልኛል😂😂😂

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 месяца назад +1

      ይሰሰትአሰትያይት

    • @mohammedayalew-v7y
      @mohammedayalew-v7y 2 месяца назад

      😅😅😅😅😅😅

    • @Fjug-d1r
      @Fjug-d1r 2 месяца назад

      😢😂😂

    • @Ksa-sl3ox
      @Ksa-sl3ox 2 месяца назад

      እየተነቀነቀ እደወተት ቅል ጨረሰው😂😂😂😂

  • @YesufAlyselam-x9j
    @YesufAlyselam-x9j 2 месяца назад +13

    ማሻ አላህ ወላሂ በጣም ደስ ትላላችሁ ሁሌም እንጠብቃችዋለን ቀጥሉበት

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 2 месяца назад +97

    ማሻአላህ በሉ የመዳም ቅመሞችህ አጣምሩዋቸው😂

  • @ggyftggrttf3515
    @ggyftggrttf3515 2 месяца назад +17

    እናሳድግው በአላህ❤❤❤

  • @Fatoommohammed-fq8jc
    @Fatoommohammed-fq8jc 2 месяца назад +10

    ማሻ አላህ ወላሂ ሙስሊም ጓደኛ ሲኖራችሁ እንድህ ነው ❤

  • @Abeni
    @Abeni 2 месяца назад +33

    የሱፍ ታው ይችልጅ እዳለቅ ይችን የመሰለች ልጅ አች ደሞ ይዴ ሂዷል ሴቱች ግን ለምነው የተዋቹሁ ወድ እያሰባቹሁ እህህይ እያላቹሁ እምኖሩት ንቆ የተወን መተው ልመድ

    • @user-om8zd7ij4u
      @user-om8zd7ij4u 2 месяца назад +1

      @@Abeni ትክክል

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 2 месяца назад +1

      ትክክል

    • @Semira-r2b
      @Semira-r2b 2 месяца назад +1

      እውነት ነው ወላ ከሡበልጣመታየት ነው ያለባት ሂወቶ ይቀጥላል

    • @ፍቅርሚድያ-ዐ9ቘ
      @ፍቅርሚድያ-ዐ9ቘ 2 месяца назад

      አጥብቀህ ያዝ በለው ክክ

    • @GfghjjFghjj
      @GfghjjFghjj 2 месяца назад +2

      ትክክል የምር እነሱም ያቁታል ገፍቶለሄደ አግብቶቁጪነው ቢመጣ የበለጠጂጂ ያነሰአደለም ደሞ

  • @halima7993
    @halima7993 2 месяца назад +21

    መሸአላህ ግን ስታያት ሳሳህላት አላህ ያጣምራቺሁ ያረብ የአላህ አተ ፈረጃውን አውረድ አላህ ያሺረህ ግን እኮ በጣም ነው የምታምሩት መሸአላህ ተጋቡ ወለዱ በሀላሉ የኔ ሴት አብሺሪ አተም አብሺረ

  • @VipVi-12345
    @VipVi-12345 2 месяца назад +4

    😢😢አይ ፍቅር እድህ ያገዋልላል ሚሥኪን አላህ እሙ ዙዙን ቀልቧን ያራራልህ 😢😢

  • @ZinatHabsh
    @ZinatHabsh 2 месяца назад +9

    ላይክ. አድርጉለት. በጣም. የምዳት. ልጅ ናት. ይችልጅ. ብዙ ወዶቹ ይወዷታል. ወላሂ
    ወንድሜ. አደራህን. እዳትጎዳት. ወላሂ በዚህ. ችልጅ. ልቤ. ተሰብሯል. ❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 месяца назад

      እህት ደምሪኝ

    • @ZinatHabsh
      @ZinatHabsh 2 месяца назад

      @Zehara9 እሺ

  • @ahmadm5724
    @ahmadm5724 2 месяца назад +6

    ማሻአላህ የሶላት ሽርሽፉ ሲያምር. አትለያዩ እግዲ ብዙ ደረጃ ደርሳቹ አሳዩን

  • @SelmanSeid-ip5wk
    @SelmanSeid-ip5wk 2 месяца назад +16

    በርታ አተም ታድጋለህ ተው አስዳጉት ወሎየወች የኔ ከሌ አድናቂ እምትሉሁላ በሉ አሸራሽሩ 😂

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 месяца назад

      ማሬ ደምሪኝ

    • @ፍቅርሚድያ-ዐ9ቘ
      @ፍቅርሚድያ-ዐ9ቘ 2 месяца назад

      ትክክል እስቲ ጥሪያቸው

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 2 месяца назад

      ዉሸትነዉየሚያደንቁትእነፋጦ 😂😂😂እነዘነብ

    • @SelmanSeid-ip5wk
      @SelmanSeid-ip5wk 2 месяца назад

      አረ ስጦታ በግበግ ለናትህ ላባትህ ቀሚስ ሀብል አዳይነት ልብስምናምን 😂አረ ስቱ አዴ ኬክ ይገዛሉ ወላሂ አዱዋ በጉርብ ብር ሰብሰበን ነበር አሁን ለደምኩ ብሬን መልሱ አለች 😂😂😂😂

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 2 месяца назад

      @@SelmanSeid-ip5wk ክክክክክክክክክኑሮጭራሽ ጉደኝት

  • @SaSa-es3ml
    @SaSa-es3ml 2 месяца назад +8

    ፐ አስተያየት ትጠላላችሁ የሱፌ ተይዘሀልጅ ወንድሜ በስስት ነዉ የሚያያት ታገስ ታገባታለህ ለግዜዉ ልቧ ስለተሰበረ ላትቀበልህ ትችላለችጅ ግዜዉ ጠብቆ የማይቀየር ነገር የለም አብራችሁ ተጋግዛችሁ ስሩ አላህ ያሽርህ ወንድማችን🥰🥰🥰

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 месяца назад

      እህቴ ደምሪኝ

  • @ليليالحلو-ف7ع
    @ليليالحلو-ف7ع 2 месяца назад +3

    ማሻአላህ በጣም ደሥትላላችሁ የምር ሁሉንም ነገር ደግም አላህ ያሣካዋል ብቻ ወላሂ ከምንም በላይ ሦብርነው ለሠውልጅ

  • @dgbh9445
    @dgbh9445 2 месяца назад +8

    ጠብቃት ስጦታ ስጣት ሲትልጅ ጊዜ ትፈልጋለች ጠብቃት

  • @hawawoloyewa
    @hawawoloyewa 2 месяца назад +7

    አብሽር ወንድሜ ታድጋለህ ኢንሻ አላህ በርታ የወሎ ልጆች እኮ አብዘሀኛወቹ አሽቄ ናቸው ለውጭ አልጋ ለቤት ቀጋ

  • @መቅዴሥየማርያምልጅ
    @መቅዴሥየማርያምልጅ 2 месяца назад +6

    አንጀቴን በላሀዉ የሡፌ ዴግሞ ወንድሜ ወንድሜ አትበይዉ አንች ባትፈልጊዉ እሡ ያፈቅርሻል በሥሥትነዉ የሚያያት የኔ አባት ልቧን ያራራልህ እሙ ዙዙ

  • @fatuma6
    @fatuma6 2 месяца назад +11

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ነህ ወንድም አሏህ ባለህበት ይጠብቅህ ያሰብከዉን ያሳካልህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ ያረብ አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ ማሻአሏህ በርቱ የሀገሬ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 месяца назад

      አሜን,ደምሪኝ,በቅንነት😅😅😅

  • @user-om8zd7ij4u
    @user-om8zd7ij4u 2 месяца назад +8

    ሚስኪን የሱፌ አሳዘንከኝ የቢታኒያንን ልብ አሏህ ያራራልህ አብሽረ ዱዓ አድረግ ፣

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 месяца назад

      እህት ደምሪኝ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 месяца назад

      ደምሪኝ,በቅንነት😅😅😅

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 месяца назад +12

    ልእልቷ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @ትርታየ-ኰ5ለ
    @ትርታየ-ኰ5ለ 2 месяца назад +9

    ማሻአላህ በጣምያምራል ለሰጭው ይስጠው መስጠት ደስ ይላል ወው

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 месяца назад

      ማሬ ደምሪኝ

  • @HalimaMohammed-m7t
    @HalimaMohammed-m7t 2 месяца назад +7

    ምስኪን አስተያየቱ ሲሳዝን በሀላል መገድ ያተ ያርግልክ

  • @Fjug-d1r
    @Fjug-d1r 2 месяца назад +16

    የምርም ያሥታውቃል እዳፈቀራት😂

    • @susuethio-h3u
      @susuethio-h3u 2 месяца назад

      እሷም አይኑን ቀጥ ብላ ማየት አልቻለችም

  • @እሙሱመያ-ኈ7ቐ
    @እሙሱመያ-ኈ7ቐ 2 месяца назад +3

    እድህ ነው ትእደትል ማሰብ ግን አሳዘንከኝ ማፍቀር ከባድ ነው እሶ ግን ጀግና ናት ሁሉን ነገር ደብቃ በሆዶ ትይዛለች ማሸአላህ ተሸናፊ መሆንሽን እዳታሳይ ደሞ ፈርተሀታል ትወዳታለህ ክክክክክአይዞህ ወድሜ

  • @sada-vs3wi
    @sada-vs3wi 2 месяца назад +18

    አህለን የወንዜ ጎበዝ ከጎኗ ሁን 🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 месяца назад

      ሱሱየ ደምሪኝ

    • @HaykelMuhamed-c7f
      @HaykelMuhamed-c7f 2 месяца назад

      ሸርአርጊለት በቤትሺ እደነቡታጂራወቸቺ😂 ወሎየወቺ ብዙዩቱበር ይሁኑልን ተው የኛልጆቺ እዛ ሰፈር ብቻ አታሺቃብጡ

    • @sada-vs3wi
      @sada-vs3wi 2 месяца назад

      @@Zehara9 ቆየሁ ከደመርኩሽ

    • @sada-vs3wi
      @sada-vs3wi 2 месяца назад

      @@HaykelMuhamed-c7f እሽ ሰብ አርጊኝ አንችም ክክክክ

    • @HaykelMuhamed-c7f
      @HaykelMuhamed-c7f 2 месяца назад

      @@sada-vs3wi እሺአርጌሻለሁ ክክክ እስከዛሬ አላረኩሺም ነበረ ግን ፖስትሺ ይመጣልኛል

  • @FikerAbate
    @FikerAbate 2 месяца назад +2

    እድሎ ሁኖ ቆጆ ቆጆ ወድ ነዉ የሜፈቅራት ተጋቡ❤❤🎉🎉🎉

  • @Aminat725
    @Aminat725 2 месяца назад +9

    እሙዙዙበዚህ መልኩ ሥላቀረቢሺው አላህ ይሥጥሺ መሺአላህ አምሮብሻል

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 2 месяца назад +9

    እሰይ እዲህ ነዉ ሚምርባቹሁ❤❤❤❤እየቆየ ደሞ ኢሻ አላህ ይሳካል😊

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 месяца назад +1

      ደምሪኝውዴ❤

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 2 месяца назад

      @ZAMZAM-dz6dr እሽ

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 2 месяца назад +10

    አይዞህ አላይም እሙዙዙ አብሽሩ 🎉🎉🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 месяца назад

      ዜድየ ደምሪኝ

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 2 месяца назад

      @@Zehara9 እሽ ውደ

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 2 месяца назад

      @@Zehara9 ደምሬሻለሁ

  • @NaimaFatu
    @NaimaFatu 2 месяца назад +4

    ጨረቃ ነውኮ ምትመስለው ማሻአላህ 🎉❤እሱም ደስ ይላል ስርአት አለው

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 месяца назад +4

    ማሽአላህ አላህ ይጭምርልህ ችሁ ያርብ እሻአላህ ያልፍል ዋናውጤናብች ሁሎም በጌዚው ይሆናል የኔ ቆንጆ ተርጅው ❤❤❤❤ለአላህ ብይ እውዳችሆለሁ በርቶ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 месяца назад

      ማሬ ደምሪኝ

  • @ወሎየዋየአባቴቅምጥል
    @ወሎየዋየአባቴቅምጥል 2 месяца назад +1

    ወአሊኩምሠላም ማሻአላህ አምሮብሻል ❤የሱፍጋ ትጣመር የምትሉ😢

  • @AdcGfd
    @AdcGfd 2 месяца назад +1

    ማሻአሏህ በጣም ነው የሚያምርው ሥጦታ ውደታን ይጨምራል በርቱ ጉዞ ወደፌት❤❤❤❤

  • @ፍጡማየራያዋ
    @ፍጡማየራያዋ 2 месяца назад +5

    ማሻአሏህ ስታምሩ ስጦታውም ያምራን አብሽር ወድሜ አብራችሁ ስሩ ትልቅ ደረጃ ትደርሳላችሁ❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 месяца назад

      ፋፊየ ደምሪኝ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 месяца назад

      ፉጡማየ,,ደምሩኝ,በቅንነት🎉🎉🎉😅😅

  • @ለዛ-ሚድያ
    @ለዛ-ሚድያ 2 месяца назад +37

    በ like ጀምሩት 🌹🌹🌹wowwŵ

  • @HaykelMuhamed-c7f
    @HaykelMuhamed-c7f 2 месяца назад +2

    አረዳዳ 😂የየዩሱፍ አስተያየት በጣም ያሳዝናል 😢ይሄፍቅርሚሉት ያንሰዋልላልብቻ 😂እሙዙዙ የኔ ጨረቃ ስታምሪኮ አላህ የውስጥሺንህመም ጠግኖልሺ ብትጋቡ ኢንሻአላህ

  • @WEt-pj4jv
    @WEt-pj4jv 2 месяца назад +2

    ወው መሸአሏሐ ሥጦተው ሕወት ይቀጥለል አይለየቹ አቤት አሥተየየት የሡፍ በሥሥት አሏሐ ጠለትን አርቆ ወደጅን የቅርብለቹ ✌🙏ምኞቴነው

  • @ZedBintmame
    @ZedBintmame 2 месяца назад +6

    ወላሂ የቅመሞች ኮመንት ሳነብ እምባዬ እረገፍ የዋህወች ነን አይዞህ በረታ ነው ኳሜንቱ ጥፋት ስታው ጠቆም እያረጋችሁ አሏህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ያረብ

    • @SabSab-i9z
      @SabSab-i9z 2 месяца назад

      አሚን😢😢ያረብ

  • @emanSeid-be8yo
    @emanSeid-be8yo 2 месяца назад +1

    ማሻአላህ ማፈቀር መፈቀር መታደል ነዉ አትገፊዉ ወላሂ ያሱፍ ያዛዝናል በስስት ነዉ የሚየሺ ቢታኒ❤ ወላሂ ለልጀሺ ያለዉ ፍቅር ልጀሺም ትወደዋለች ብዙ ጊዜ አይቸዉ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 2 месяца назад +1

    ሚስኪን ልጁግን አስተያየቱ በስስት ነዉ አይይይ መዉደድኮ ከባድ ነዉ አይዞህ ወድሜ አብሽር ሁሉም ለኸይር ነዉ አላህኮ ላተ የመረጠዉን የተሻለ ያለዉን ነገር ነዉ በጂህ የሚያደርግልህ 😢😢😢😢

  • @Lubab406
    @Lubab406 2 месяца назад

    ماشاءالله تبارك الله جزاك الله خير በጣም ትልቅ ስጦታ ነው ወንድማችን

  • @amiseid6687
    @amiseid6687 2 месяца назад +1

    እሙ ዙዙ የኔ ቆንጆ እህህህህ ህመምሽ ህመሜ ነው 😢😢😢😢😢

  • @aaaabbbi4100
    @aaaabbbi4100 2 месяца назад

    የዙዙ ባል ተበላህ ይችን የመሰለች ብርጭቆ ስታምር ደግሞ ወላሂስወዱት በቃ ስብስክራይብ አረካችሁ ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 2 месяца назад +3

    አደራ እንታችን ከጎኗ ሁንላትኝ ፈጣሪ ከፈቀደ አንድ ትሆናላችሁ❤❤🥰🥰በጣም ነው የሚያምረው ልብሱ❤❤❤

  • @Rachoየቡታጀራዋ
    @Rachoየቡታጀራዋ 2 месяца назад +7

    ቢጋቡ ይመጣጠናሉ የምትሉ በላይክ

  • @በአላህናበመጨረሻውቀንየሚ

    ቢቲ ቆንጆ አስተዋይ እረጋ ያልሽ ማሻ አሏህ

  • @ለዛ-ሚድያ
    @ለዛ-ሚድያ 2 месяца назад +11

    Wowoooooooo🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 2 месяца назад +6

    ማሻላህ ያምራል ስጦታው

  • @Fatumatube1856
    @Fatumatube1856 2 месяца назад +2

    ቢቱ ቆንጆ
    ሰግደሽ ዱዓ አርጊ
    ሊጁንም ተረጂው

  • @MariamMM-jw1np
    @MariamMM-jw1np 2 месяца назад

    እሙ ዙዙየ ይገባሻል ማሻአሏህ ማሻአሏህ ልጁ ራሱ ደስስስ የሚል ልጂ ነው ይወድሻል ተጋቡ

  • @FgsfFሀያት
    @FgsfFሀያት 2 месяца назад +4

    ማሻአላህ ስታምሩ ሁሌም አብራችሁ ስሩ❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 месяца назад

      እህት ደምሪኝ

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን

    ❤❤❤❤❤ደስ ይላል በወጣ ይተካ ቢታኒያ የኔ ውብ እህት❤❤❤

  • @HadiaMohammed-d9k
    @HadiaMohammed-d9k 2 месяца назад +2

    ማሻ አላህ ❤❤❤ ሁሌም ሳቂ ❤❤❤ የሱፌም በጣም ጎበዝ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 месяца назад

      ማሬ ደምሪኝ

  • @zentemangstu4646
    @zentemangstu4646 2 месяца назад

    ማሻአላህ ደስይላል ስጦታ መስጠት ፍቅርን ይጨምራል ተሰጣጡ ብለውናል የኛነብይ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @RahmaGashaw
    @RahmaGashaw 2 месяца назад +1

    ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ሽኩረንንንን ❤❤❤

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 2 месяца назад +2

    ደሥ የሚል ሥጦታነው
    ተባብራችሁ ሠርታችሁ ተለወጡ ኢሻአላ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @مريم-ض6ي9ن
    @مريم-ض6ي9ن 2 месяца назад +3

    ማሻአላህስታምር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 2 месяца назад

    ማሻአላህ ወዲም አላህ ያስደስትክ❤❤❤❤

  • @F-vb9dd
    @F-vb9dd 2 месяца назад +6

    ዋልይኩም ስላም እራህምቱላሂ ውብረካትሁ ስላምታችሁ ድስ የለኛል❤❤❤❤❤ ማሻአላህ ማሻአላህ❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 месяца назад

      እህት ደምሪኝ

    • @F-vb9dd
      @F-vb9dd 2 месяца назад

      እሺ እኔም ምክፍት እፍልጋልሁ ግን አላዉቅብትም

    • @F-vb9dd
      @F-vb9dd 2 месяца назад

      @@Zehara9 ክክክክክክ

  • @badralsahimi5544
    @badralsahimi5544 2 месяца назад +3

    ማሻአላበጣምአምሮብሻል❤❤❤

  • @እሙቢላልቻናል
    @እሙቢላልቻናል 2 месяца назад

    ማሻአላህ ወንድሜ ዋ አላህ ቢለው ባንድ ቢያጣምራችሁ ሁለታችሁም ውብናችሁ እኮ የኔው ❤❤

  • @RahmaGashaw
    @RahmaGashaw 2 месяца назад

    ወላሂ እደት ደስ እዳለኝ እደዚህ ያለ ልብስ ስወድ ወይ ጀዛህን አሏህ ይክፈልህ ❤❤❤

  • @ዜድ-ዸ7ሐ
    @ዜድ-ዸ7ሐ 2 месяца назад

    አላህ ይጠብቃችሁ የሱፌም ባወጣህው ይተካህ መሰጠት ደስ ይላል ምርጫህም ያምራል

  • @ወተትሜድያሂቡ_hibu
    @ወተትሜድያሂቡ_hibu 2 месяца назад

    አስላማለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱወ በርታ ወንድማችን ምስኪን አይኖን ሲመለከታት በፍቅር. ቀለጠኮ አላህ ይድርስልህ

  • @FawziaHassen
    @FawziaHassen 2 месяца назад +1

    ማሻ አላህ
    ለቤትህ አድሥ ነኝ የእሙ ዙዙ ቡቻላ ነኝ 🙈😂😂 እሷን ተከትየ ነው የመጣሁት እናማ ተከባከብልኝ ቅመሞች ዳይ 50k እሙ ዙዙ 100k 💪🏃👈

  • @የእማየናፋቂነኝስደተኛዋ

    የበለጠ ዉብ አደረገሺ ሸርሸፉ ማሻ አላህ

  • @hiath
    @hiath 2 месяца назад +3

    እንኩዋን በሰላም መጣችሁ ዮሴፍ❤ዙዙዪ የኔ ብርቱ ጠንካራዋ እህቴ❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 месяца назад

      ማሬ ደምሪኝ

  • @كبرا-ز6ل
    @كبرا-ز6ل 2 месяца назад +4

    ቢታምያን ትህትናሺ ማሻላህ❤

  • @HaleemaHaleema-sw3jz
    @HaleemaHaleema-sw3jz 2 месяца назад

    ማሻአላሕ,ያምራል,አንተንም,ያሠብከዉን,ያሣካልሕ

  • @user-weloywa
    @user-weloywa 2 месяца назад +1

    ማሻአላህ ኡምዙዙአምሮብሻልበጣም
    የሱፌ ምንጫህአንደኛነው አላህያሠብከውንያሣካልክያገርልጅ

  • @AyshayaAli
    @AyshayaAli 2 месяца назад

    ማሻአላህ ወዱም የሱፍ አላህ ይጨምርህ

  • @MedinaAhmed-q4i
    @MedinaAhmed-q4i 2 месяца назад +1

    Masha alah arif mrcha new edih new benggr meftat yeni wud emu zuzu tleyaleshi bertuln

  • @ነኢመት
    @ነኢመት 2 месяца назад +2

    ጡቷን ነካት እያልኩ ተሣቀኩ 😂😂😂 አብሽር ወድሜ ተይዘሀል አብሽር ያተ ያርጋት ❤❤

  • @emuyoutube6702
    @emuyoutube6702 2 месяца назад

    msha allah yamral sutotaw ❤❤❤

  • @haykelawel8550
    @haykelawel8550 2 месяца назад +2

    ማሻአላህ አይዟችሁ አላህ ይዉደዳችሁ❤❤❤

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 2 месяца назад

    ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ምን አለ በእንደዚህ ቀጥላችሁ ቢሆን ለማንኛውም በርቱ ከባድ ይቅርታ ጠይቅ አላህንም እሷንም ወደፊት ያለውን ደሞ እሱ መልካም ስራ የምትበረቱ ያድርጋችሁ

  • @ammuh-rg7ml
    @ammuh-rg7ml 2 месяца назад

    የኔ ውዶች ዚዙማር ናችሑየሡፌ ሐሣብሕን አላሕ ይሙላልሕ ዚዙ አብሽር ብትጋቡ ደሥ ይላል ሕይወት ይቀጥላል🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kabetube
    @kabetube 2 месяца назад +5

    ተጣመሩ😂እኛ ማለያየት ማጋባትነው ስራችን

  • @emumuazየወግድዋ
    @emumuazየወግድዋ 2 месяца назад

    እሠይ ወድምዬው ጎበዝልጂጂጂጂጂጂ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GfghjjFghjj
    @GfghjjFghjj 2 месяца назад +4

    ተጋቡ ጥሎ ለሄደ ወዲ ሴቶቺ የሚወዳቺሁ ከመጣ ያዙ ግዜ አትፍጁ

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 2 месяца назад +2

    ማሻላህ 🎉🎉