በድምጻዊት ሀናን አብዶ ( የሒሩት በቀለ ድማም ቆንጆ) # በፋና ላምሮት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025

Комментарии • 113

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus788 2 года назад +2

    ሀናንዬ ኮራሁብሽ! እህቴ! ድምፅሽ ብቻ ሳይሆን ጠቅላላ የሰውነት ቅርፅሽ ሞዴሊስት እኮ ነሽ! አይዞሽ ኢትዮጵያዊ እህቴ ብሩህ ተስፋ ከፊትሽ ይጠብቅሻል!!!

  • @tadesebekele6600
    @tadesebekele6600 4 года назад +3

    What a band perfect!

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ

    ሀናኔ የኔ ቆንጆ በርቺልን በጣም ጠካራ ልጅ ነሽ ❤❤❤👍

  • @yaregalayele8647
    @yaregalayele8647 4 года назад +6

    ድምጿን ወድጀዋለሁ።በርች እህቴ

    • @wollotube1980
      @wollotube1980 3 года назад

      በትንሽ ወራት ብዙ ተከታይ ያፈራዉ ወሎ ቱዩብ ኢትዮጵያ ሰብስክራይብ በማድረግ አዳዲስ ፊልሞችን፤ሙዚቃዎችን፤የሠርግ ፕሮግራሞችን፤የገጠር ትዉስታ የሚያስታዉሱ ዝግጅቶችን የሚለቀቁበት ኢትዮጵያዊ ይዘት ያለዉ ቻናል ነዉ ሀገራችንን ኢትዮጵያ ብሎም አምሀራ ወሎ ለዓለም ለማስተዋዎቅ የበኩለዎን ይወጡ ቪዲየዎችን ለሚያቋቸዉ በመላክ ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ ይጋብዙልን ስለ ትብብረዎ ከልብ እናመሰግናለን ፡፡ !!! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ለበለጠ መረጃ በ 0943242404 ይደዉሉ
      ለመቀላቀል ሊንኩን በመንካት ቤተሰብ ይሁኑ
      ruclips.net/user/WolloTubeEthiopia

  • @tigisthunyalew1187
    @tigisthunyalew1187 2 года назад

    ዋ ዋዋበጣምያምራል።በርች ያገሬ ልጅ

  • @ዪሥራየንናፋቂ
    @ዪሥራየንናፋቂ 4 года назад +11

    በርቺ የምትሉት ሙሥሊሞች ታሣዝናላችሁ 🤣🤣🤣

    • @yohan7782
      @yohan7782 4 года назад +2

      Gena enkflatalen enkwan berchi

    • @hayathaik809
      @hayathaik809 4 года назад +4

      ያዋጣኛል ብላ ከገባችበት ታዳ ሌላ ምን ይባላል

    • @selamedemes6447
      @selamedemes6447 3 года назад

      Sew megedele hateyate yalehonebachu zefen hateyate new setelwu tasazenalachu

    • @fatumaabdallah2039
      @fatumaabdallah2039 3 года назад

      ሙስሊም ነች ክርስቲያን??

    • @ያወቁትማሳወቅመልካምነትነ
      @ያወቁትማሳወቅመልካምነትነ 3 года назад

      የኔምጥያቄነው። አብዱየሚለውን አይቸ። ከመቸዘድህነው ሙስሊም ሴት የም ዘፍ ነው ብየ ስገባ። ጭራሽ። ሱሪለብሳ። ወጣጥራለች ሰውነቷን

  • @ወይንሸት-ከ5ጸ
    @ወይንሸት-ከ5ጸ 3 года назад +2

    ዋው በጣም ጎበዝ በርች ❤️

  • @Abawtes
    @Abawtes 3 года назад

    she is super ! what a nice voice!

  • @beyatube8181
    @beyatube8181 3 года назад +3

    የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShimelesSeto-rv7bc
    @ShimelesSeto-rv7bc Год назад

    ሀናንየ ስወድሽኮ

  • @mamelove4410
    @mamelove4410 3 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰በርቺ አደኛ ነሽ በጣም ጉበዝ የኔ ፍልቅልቅ አላህ ይጠብቅሽ

  • @tesfayeteshome5838
    @tesfayeteshome5838 4 года назад +2

    የኔ ፍልቅልቅ በርች ሀንየ

  • @fghhh8660
    @fghhh8660 2 года назад

    በርች ካች ብዙ እጠብቅ አለን

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 3 года назад +1

    ዋዉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏👌

  • @tadesebekele6600
    @tadesebekele6600 4 года назад +1

    Who is she ? What a move great !

  • @obiyya3372
    @obiyya3372 2 года назад

    The band is Marvels

  • @SrnSlyn
    @SrnSlyn Год назад

    💯

  • @mommom7411
    @mommom7411 3 года назад

    የኔ መልካም ሃኒ

  • @sarah-oq9yh
    @sarah-oq9yh 2 года назад +1

    💚💛❤🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ

    የኔ ቆንጆ የሚያምርብሺ ቀሚሥ ነው

  • @eilham2682
    @eilham2682 3 года назад +11

    ማበድ ማለት እደዚህ ነው ስምሽን ቀይሪው

  • @kamelimuhajir3842
    @kamelimuhajir3842 3 года назад

    Tankuu

  • @ፍቅርእስከመቃብር-ሠ5ጰ

    የኔ ቆንጆ

  • @ssursofiamohammedethiopian3939
    @ssursofiamohammedethiopian3939 2 года назад +2

    አላህቀጥተኝውንይምርሽ

  • @somonesurafale5661
    @somonesurafale5661 Год назад

    ክላሲካሉን ብቻ ተጫወቱልን

  • @angel-lr7te
    @angel-lr7te 3 года назад

    Yean mear. Yeamireal

  • @eteneshaugereau3246
    @eteneshaugereau3246 2 года назад

    Hananeye Bewstesh tsenat ena tenkareshen ayalew berchi gorebete.

  • @tytyr6ty363
    @tytyr6ty363 3 года назад

    የኔ ቆጆ በርች

  • @MazaLove-vj1eg
    @MazaLove-vj1eg Год назад

    ምን ነካሺ ሀናን

  • @አማላይወሎ
    @አማላይወሎ 3 года назад

    ሀናንየ ጎበዝ

  • @missmisach6664
    @missmisach6664 3 года назад

    የህብስትን የሚመስል ደስ የሚመስል ያምራል ....

  • @mulumuluye747
    @mulumuluye747 3 года назад

    ዋው ውውው ቆንጆ

  • @lubabalubaba6703
    @lubabalubaba6703 3 года назад +7

    ይቺይ ወሎየ ተሽቀረቀረች እኮ

  • @fayzamohammed3179
    @fayzamohammed3179 3 года назад

    የኔውድብርች

  • @hla8207
    @hla8207 2 года назад

    መገን ሂወት መጨረሻየን አሳምር አላህ ይህዲና

  • @banjaminseid569
    @banjaminseid569 3 года назад

    👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾😍😍😍😍

  • @mohamedhussen3369
    @mohamedhussen3369 2 года назад

    የወሎዋ ሞናሊዛ

  • @محمدمرحبا-ظ8ط
    @محمدمرحبا-ظ8ط 3 года назад

    አላይ ይመልስሽ

  • @Aragawyimam
    @Aragawyimam Год назад

    አላህ ቀልብሽን ይመልስልሽ ማበድሽ ነው የአላህ ስምሽን ቀይሪው

  • @sintayehugebremariam3811
    @sintayehugebremariam3811 3 года назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @sohad2613
    @sohad2613 4 года назад

    Waw

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi114 3 года назад

    Gobez 👊👊

  • @የፍቅርሠው-ጘ3ቀ
    @የፍቅርሠው-ጘ3ቀ 3 года назад +6

    አላህን ፍሪ ዱኒያ ፈራሺ ነቺ የአላህ

  • @lailamuhammad98
    @lailamuhammad98 4 года назад +1

    ሀናን አብዱ የውጫሌዋ ምነው ድምጽሽ አልመጣልኝም ጉልበት ቀንሰሽብኛል አልወጣም .

  • @عبدالباريانور-ع1ه
    @عبدالباريانور-ع1ه 3 года назад +7

    አለህ ህደያ ይስጥሽ ሌለ ምን ይበለል

  • @timr6801
    @timr6801 3 года назад +5

    ሙስሉም አወ ሙስሊምናት ሀናን አብድ ነዉስማ አይይይይይ🙁🙁🙁🙁🙁🙁🙁🙁🙁🙁🙁🙁ሀራም እኮነዉ

    • @Woman544
      @Woman544 3 года назад +1

      እኔ ማነኝ ብሎ እራስን መጠየቁ አይሻልም?

    • @ፈፉነኝወሎየዋ
      @ፈፉነኝወሎየዋ 3 года назад +1

      @@Woman544 ክክክክክ

  • @fatimamohammed8699
    @fatimamohammed8699 3 года назад +2

    ዋውውውውውው ያገሬልጅ ይመችሺ

  • @daadhigd893
    @daadhigd893 3 года назад +2

    ዘፈኑ እና አለባበስሽ አይመሳሰልም። ሒሩትን ምሰይ በለባበስም ጭምር!

  • @selamedemes6447
    @selamedemes6447 3 года назад +2

    Ena emigeremug muslimoche zefene mehonune eyaweku gebetewu kesemw behala sew sibwocheku siyasetelug lemene tesemalachu yasegededachu mane ale gen

  • @tube3507
    @tube3507 4 года назад +2

    ሀኒዬ በርቺ ጓደኛዬ

  • @ethiomo2033
    @ethiomo2033 4 года назад

    Gobez!!!

  • @EttRtty
    @EttRtty 3 месяца назад

    ሥሟ ነው ወይሥ ራሷ ሙሥልም ናት

  • @አላህወኪልአላሁአክበር

    አይዱኒያ ስትይ አኬራሺን አረተይ አትርሺ ይቻ አለም ቀሪ ናት

  • @tigisttadele6163
    @tigisttadele6163 3 года назад

    Beras metemamenshn fegegtashn berassh dmt mecawetshn saladenk alalfm berci hanico

  • @sohad2613
    @sohad2613 4 года назад

    Yagere LJ

  • @badria1124
    @badria1124 Год назад

    ሱሪ ግን አያምርባትም ቀሚስሽ ይሻልሻል

  • @yaregalayele8647
    @yaregalayele8647 4 года назад +1

    የማን እብድ ናት?

  • @hyper-novaa
    @hyper-novaa 4 года назад

    አልመጣም! 😏

    • @fafi6898
      @fafi6898 4 года назад

      😂😂😂😂

  • @abduendris2046
    @abduendris2046 Год назад

    እብድ

  • @hirayemichaellij5550
    @hirayemichaellij5550 4 года назад

    Zefineshi beanchi bet😤😤😤

    • @tube3507
      @tube3507 4 года назад +2

      ምን አረገች?👉ስራዋ ነው ዘፈነች ።።

    • @tgtug8371
      @tgtug8371 4 года назад +2

      @@tube3507 እደት ነዉ ሚያደርግሽ ያገሬ ልጅ

    • @ZainabEthiopia985
      @ZainabEthiopia985 3 года назад +1

      ምን አደረገች ሁሉም ያምርባታል ትችላለች ከገባችበት ምንም ማድረግ አይቻልም

  • @أحلامالكلامالكراهية

    Xxxxxxxxx

  • @samira6797
    @samira6797 4 года назад +1

    ግን ሙስሊም ናት ?

    • @mrhffuug7691
      @mrhffuug7691 4 года назад

      መሰለችኝ ሀናን አብዱ ስማ የሙስሊም ነው

    • @mamaajmanmamaajman4999
      @mamaajmanmamaajman4999 3 года назад

      @@mrhffuug7691 አዎ ናት

    • @DessieHealthScienceCollege
      @DessieHealthScienceCollege 3 года назад

      @@mrhffuug7691 Wolloye nat wodaje besim hayimanot yemayigemetibet

    • @DessieHealthScienceCollege
      @DessieHealthScienceCollege 3 года назад +1

      Wolloye silehonech haimanot besim ayigeletsim.

    • @lubabalubaba6703
      @lubabalubaba6703 3 года назад +1

      አዎ ቤተቧ በሙሉ ሙስሊም ናቸው እሷም ናት አውቃታለሁ የሀገሬ ልጅ ይሄ ገዘብ አያረገው የለውም እደካፊሪ ተመናቀረች

  • @almashalmash1235
    @almashalmash1235 3 года назад

    አልህደልሽም ድምፅሽ

  • @ethiopianegn1451
    @ethiopianegn1451 4 года назад +1

    የሱዳን የዘንፍሽውን ልብስሽን አስተካክል ልበሽ

  • @akakakk7167
    @akakakk7167 3 года назад

    ስታስጠሊ ረ አላህን ፍራ

  • @tamirahmed3513
    @tamirahmed3513 3 года назад

    አቤት ሽንጥ ትቆአጥሮ ይፈታል

  • @ሁሴንነኝየሐራው
    @ሁሴንነኝየሐራው 3 года назад

    አላህ ሂድአ ይስጥሽ

  • @አቡከርቲዩብ
    @አቡከርቲዩብ 2 года назад

    አሞሟትሽን ያክፋው ከብት

  • @عبرالقطني
    @عبرالقطني 4 года назад +2

    እጪ

    • @sarasid5599
      @sarasid5599 4 года назад

      ሀኒየ በርቺ

    • @sarasid5599
      @sarasid5599 4 года назад

      በጣም ሀሪፍ ድምፅ አለሺ

  • @عبرالقطني
    @عبرالقطني 4 года назад +1

    አያምርም