🔴 Mezmure By Houston Sunday School members || ጥዑመ ዝማሬ /በዳላስ እና ሂውስተን ወጣቶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 4

  • @ብሩክታዊትአዘነ
    @ብሩክታዊትአዘነ 5 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @michaeltadesse3678
    @michaeltadesse3678 2 года назад +8

    (በ፫) ሃሌ ሉያ ሚ ይሴኒ ሥርዓተ ዛቲ ሃይማኖት፤
    አመ ከብካበ ሕግ ኮነ በቤተ ክርስቲያን ቅድስት፤
    (ሚ) ወእንዘ በክብር ይትረአዩ መርዓዊ ወመርዓት፤
    (ሚ) ለቢሶሙ አልባሰ ቀጠንት፤
    (ሚ) ወበልሳነ ዘማርያን ይዜመሩ ዘከብካብ መዝሙራት፤
    (ሚ) ወቅኔ ከብካብ ይትቀነዩ አበዊነ ሊቃውንት፤
    ሚ ይሴኒ ሥርዓተ ዛቲ ሃይማኖት
    ወፈድፋደሰ ዘከብካብ ሥርዓት።
    ሃሌ ሉያ /፫/ ምንኛ ያምራል የዚህች ሃይማኖት ሥርዓት፤
    ሰርግ በተደረገ ጊዜ በቤተ ክርስቲያን ቅድስት፤
    (ምንኛ) በክብር ሲታዩ ሙሽራውና ሙሽሪት፤
    (ምንኛ) እጅግ አምረውና ተውበው በመንፈሳዊ ውበት፤
    (ምንኛ) የሰርግ መዝሙራት ሲዘመሩ በዘማርያኑ አንደበት፤
    (ምንኛ) የሰርግን ቅኔ ሲቀኙ አባቶቻችን ሊቃውንት፤ ምንኛ ያምራል የዚህች ሃይማኖት ሥርዓት ይልቁንም የሰርጉ ሥርዓት ሲያስደስት።

    • @elizabeth-g5g7s
      @elizabeth-g5g7s 3 месяца назад

      እግዚአብሔር ይባርክህ❤

  • @mitikugirma9307
    @mitikugirma9307 3 месяца назад

    ልጆቿ እናንተም ታምራላችሁ