//ባለትዳሮቹ//"ከበፊት ጀምሮ እናትና አባት የሌላትን ሴት ነበር ሚስቴ እንድትሆን የምመኘው " አንቺ ብርሀኔ ነሽ //ባለትዳሮቹ//በእሁድን በኢቢኤስ
HTML-код
- Опубликовано: 5 окт 2024
- በዛሬው በባለትዳሮቹ ፕሮግራም አቶ ሙክታር ሁሴን እና ወ/ሮ ራህመት የትዳር ቆይታቸውን አካፍለዋል እንዲሁም ለወጣቶች ምክራቸውን አስተላልፈዋል፡፡
In today's Baletidarochu segment, Mr. Mukhtar Hussain and Mrs. Rahmet share their experiences from married life and offer advice to the youth.
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.
እኛ ሙሉ አካል ሰቶን ለምናማረው አስተማሪ ናቸው ማሻ አላህ እውነትም ልበ ብርሀን💓💓
እውነት
ሳህ
ሳህ
ትክልል
ሱባሀነክ አላሁመ ወቢሀምድክ አይን ባይኖራቸውም ልበ ብርሀን አድርጎ ፍጥራቸዋ
ሡበሀነአላህ
Subhnallah🎉
ሱበህአላህ
Aw yalhe tebebe afetateru hulu subhanellah ❤
ልጁኮ. አባቱን ሁለቱ እህቶቹም አዱ ወድሙም አይናቸው አያይላቸውም
የኢትዬ ህዝቦች እባካችሁ ለነዚ አይነት ምስኪኖች ስትሉ እንኩ ዘረኝነታችሁን አቁሙ ሰላምን ፍጠሩ አላህን ፍሩ የአላህህ
አልሃምዱሊላህ ስትሉ ደሥ ሲል አላህ ምንም አይሳነውም ብርሀናቹ ያብራላቹ
አሚንንንኝ
አሚን ያረብ
@@UdhHdh-j1u አሚን
አሚንያረብ
አሏህ አክበር አልሀምዱሊላ መገንሙስሊም መሆን መታደል ነው
💓💓👍
ሱበሀን አላህ አልሀምዱልላ አለ ነኢመተል ኢሥላም
የዛሬ ባለ ትዳሮቹ ደግም እንዴ ጠንካራ እና ድንቅ ሰዎች ናቸው በጣም ደስ ይላሉ አይናማውን ያስንቃሉ ቀሪ ዘመናቸውን ይባርክላቸው❤ ❤❤❤❤❤❤❤
ሱብሀነ አላህ ማሻአላህ የልብ ብርሀን ከአይን ብርሀን ይበልጣል
አላህ በጀነት የሚስትህን ቆንጆነት አንቺም የባልሽን ቁንጅና የምታዩ ያርጋችሁ
ያረብ
ሱበሀን አላህ እደዚህ እዴ ኮሜት ልቤን የካኝ የለም ያረብ
መቅዲየ ከሚዲያ ሰወችሁሉ ላንች ትልቅ አክብሮት አለኝ እስላማዊ ጥላቻ የለሽምሰፊ አስተሳሰብ አለሽ እናም በጣም እመወደውንና ከተሰጡኝ ነገሮችሁሉ.በላይ የሆነውን እስልምና እመኝልሻለሁ የኔ ቆንጆ ከሞት በሆላ ያለውህይወት ዘላለማዊ ነው በዛላይ ስቃዪም ከዐዕምሮ በላይ ከባድ ነውያለውም ምቾት እንደዛው ትልቊ ቍምነገር እዚህ ምቾት ውስጥአላህን በብቸኝነት ያልተገዛበፍፁም አይገባምእውነትን ከፈለግሽ አትጠራጠሪ አላህ መንገድን ይመራሻል
😅😅
እኔ ለሙስሊሞች ትልቅ ክብር አለኝ ኦልቶዶክስ ይቅርታ ግን ከምንም በላይ የምወደው አለባበሳችሁን ነው የሴቶችን መንግስተ ሰማያትን እንኳን ተውት አናውራው አይሻልም ውዴ ማን ይገባ ይሆን በናትሽ እዛው እንገናኝ አይሻልም ጽድቅና ኩነኔ ቢኖርም ባይኖርም ከክፋት ደግነት ሳይሻል አይቀርም
ትክክለኛ ሀይማኖት ኦረቶዶክ ብቻ ጭራሺ ሙስሊም ብትሆኚ ዘርኛ ቀራፎ
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ኦረቶዶክሰ ሆነዉ ፀበል ቢጠመቁ ለእግዛብሄር የሚሳነዉ ነገር የለም
አጂብ ወላህ የአላህ ስራ በዛላይ የነሱ አለማማረር ሙሉ አድርጎ ሰቶን ስንንት እናማርራለን አይ ሰው አልሃምዱሊላህ አላኩሊሃል ያ አላህ
ማሻ አላህ ልባቸዉ ብረሀን ነዉ ሱበሀን አላህ እኔም ሁለት መስማት የማይችሉ ያጎቴ ልጆች አሉ ወላሂ ከኛ ከምንሰማዉ በላይ ልባቸዉ ብረሀን ነዉ
አጅብ የጌታየ ጥብበ ጥንካሪያቸው ይበልጥ ይገርማል
እግዚአብሔር አምላክ ያሰባችሁትን ሁሉ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ ውብ ባለትዳሮች ናችው እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከኛ ካይናማዎቹ እናተ ትሻላላችሁ
ማሻ አላህ እውነትም ልበ ብርሀን አላህ በጥበቡ አይናቸውን ያብራላቸው እድሜ እና ጤና ይስጣቸው
ፍቅሩን ያብዛላቸው ደስ ሲሉ
Bayeberas..bruhi nachewu sijemeri ❤❤❤
ያርብ ተኛታችሁ ስትነሱ አይናችሁ አብርቶ አግኙት አላህ አይቸግረዉም 😢😢😢
Ameeenn
አሚንንን ማማየ እፍፍፍ ከባድነው አስለቀሽኝ የባሰ
አሏህ በጀነት ውስጥ አንተም የሷን ውበት እሷም ያንተም ውበት አይናቺሁ በርቶላቺሁ የምትተያዩ ያዲርጋቺሁ🎉🎉ያረብ🤲🤲🥺
ሱብሀነክ ማሻአላህ አላህ ኢማናችሁን ይጨምርላችሁ የአላህን ስጦታ መቀበል መታደል ነው አልሀምዲሊላህ
ምን አይነት መታደል ነው በምንም ሁኔታ ውስጥ ሁኖ ተመስገን ብሎ መኖር.
ሱበሀናላህ ልበብረሀን ያረብ አዛኙ ጌታየሆይ የነዚህን ባሪያህን እስከልጆቻቸው የአይናቸውን ብረሀን መልስላቸው ያረብ
ሱብሀነላህ አይን ኖሮት ልበ ስውር ስንት አለ?
እነዚህ ምንም የጎደላቸው የለም ማሻ አላህ!
እኛስ ምን ያህል አመስጋኞች ነን?
ልቤ ብረሐኖች ደሞ ደስሲሉ ፈጣር ቀር ዘመናቹን ይባርክ❤
በእውነትም ልበ ብርሀን ናቸው!!
አላህ ያበርታቸው!!
ልበ ብርሀኖች ናቸው❤ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏🏾 ልጆቻችሁም ይባረኩ እግዚአብሔር አዋቂ ነው አይሳሳትም 🙏🏾
ሰብሀን አላህ አይን ከሪም ሁኖ መምህር አላህ አግዛችሁ እስከ ጀነት ያዝልቃችሁ ያረብ
እውነቱን ነው ወላሂ ጤነኛ አግብቶ ከማስበላት እደሱው ማግባቱ ማሻ አላህ ባለፈው አዳኙ ላይ አይቸ እሱ አይነ ስውር ነው እሷ ስለምታይ ሌላ ወንድ እያመጣች እሱ ሲገባ እበር ኋላ ታረገዋለች እሱ እቤት እያለ ታስገባለች እና እሱ ሙህር ነው ማሻ አላህ
እውት ለመናገር ክርስቲያን ተመስገን
ሙስሊም አልሀምድሊላ ብንል ምን ያህል በረከት እንደምናገኝ
🌺🌺
ማሻአላሕ ተባረክ አላሕ አላሕ አይነ ብርሐናችሑን ይመልስላችሑ ያረብ እሡ አይቸግረዉምና
በልጆቻቸው እንኳ ቢክሳቸው የአላህ አንተ ታውቃለህ
በጣም የልጆቹ ይከብዳል አላህ ይገዛቸው
በጣም ማሪያምን ፍጣሪ ይርዳቸው 🙏
ግንን እነሱ ምንም አልጎዴለባቸውም አታዯቸውም ልበ ብረሃን ሁነው ሰለልጆቹ እራሱ ያላቸውን የትምህርት እውቀት አረ ሁሉነገር ሱበሀን አላህ ምሰጋናቸው ለራሱ ከኛ ከምናዬው በልጠው
አይባልም አሏህ የፈቀደውን ያደርጋል እነሱ አልሃምዱሊላህ ሲሉ አሰሚያቸውም😮
@@Merdya አያነቡት ምን አስጨነቀሽ አንብባችሁ እምትነግሩ ካላችሁ መጥፎ አትንገሯቸው
ያኡመተል ሙሥሊሞች ከተቻለ የአይን ብርሀን እድለገሳቸው እንርዳቸው እስኪ ቢያስ ለሧ አድ አይን ለሱሞ በተሻለው አድ አይን ከቻል ቢላሂ እንርዳቸው
አይን ይለገሳልደ ውደ ከይቅርታጋር ስለማላውቅነው አላህ እሱ አይሸግረውም ከምትኛስትነሱ በርቶ አግኙት ያኢላሂ😢
@@ሀገሬለዘላለምኑሪአወ
ሡባሀን አላህ አላህ አንድን ነገር አይሠጠንም በምክንያት ቢሆን እንጅ አላህ የሠጠንን ነገር ወደን ማመሥገን አለብን አልሀምዱሊላሂ ረቢል አለሚን
ወላሂ ጥንካሬያችሁ ይገርማል ማሻ አላህ አላህ የተሻለ ያድርግላችሁ ልጆቻችሁን
ሱብሃን አላህ ጥራት ይገባህ የአለማቱ ጌታ አላህ😊😊😊😊😊
እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ ነው ደስ ይላሉ❤❤❤
ምርጦች ናችሁ ወሏህ ይች ዘላለማዊ ሂወት አይደለችም አብሽሩ አሏህ በጀነብ ላይ ብርሀን ያድርግላችሁ ውዶች
በስመአብ ጥንካሬ ቸዉ ታድለዉ እድሜእናጤናይስጣችሁ❤❤❤❤😢😢😢😢😢
ያረብ አንተ ምንም አይሳንህም በልጆቻቸው እርዳቸው ብርሀናቸው መልስላቸው
አሚንንን ያረብ
😢😢😢😢😢 ሱብሀን አላህ መታደል ነው እደዚህ ሆኖ በፅናት አመስጋኝ ነታቸው ማሻ አላህ
ያረብ ልጆቻችሁን ስኬታማ ያርግላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
ሱብሀን አላህ መታደል ነው እንደዚህ አይነት በአላህ ላይ መተማመን ለሚመጣብን ነገር እኮ አላህን ካመሰገገንን ሁሉም ነገር ቀላል ነው አላህ እኮ ያጎደለብን የለም የተሰጠንን አከማወቃችን እጅ አለረሀምዱሊላ ለሰጠኸኝ ኒእማ
ማሻአላህ ደስ ይላሉ አላህ አይሳንህም የአይነብረሀናችሁን ይግለጥላችሁ ልጆቻቹሁን አላህ ሳሊህ የረግላችሁ
መሻአላህ ሲያምሩ አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ልጆቻችሁን ለቁም ነገር ያብቃላችሁ
ማሻ አላህ ደስ ይላል አላህ ሀያል ነው አይናችሁንም ያብራላችሁ የሰው ልጂ ግን አይኑ ሳይሆን ልቡ ሲታወር ነው ሙሲባው አልሀምዱ ሊላህ እናንተ ጀግኖች ናችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉ደግሞ ስታምሩ ማሻ አላህ ትልቅ ትት ነው የሰጣችሁን
በጣም ደስ ይላሉ አልሀምዱሊላ ሲሉ ራሱ ሱብሀን አልላህ
አልላህ ልጆቻቸውን አይናቸዉን እንዲያዩ ያድርግላቸው
سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم الله الله الله አላህ ያግዛቹህ አላህ ተናተጋ ዪዪሁንيارب
ሱብሃን አሏህ ማሻ አላህ አላህ ያግዛችሁ ውደታ እስከጀነት ያረግላችሁ ልጆቻችሁነም አላህ በጥቡ በእዝነተ ያቸው
ማሻአላህ ጥንካራያችሁን አለማዲነቅ ንፍግናነው በርቱልን አላማችሁ ተሣክቶ የምታዩትም የምናየውም የዲርገን እረጂም እዲሜ ከጤናጋር
ሡብሀን አሏህ ወበሽሪ ሷቢሪን የጀነት መግቢ ሠበብ ያድርግላችሁ ሥቶቻችን ነን በተሠጠን ፀጋ የምናመሠግነው
የሱ የፍቅር አገላለፅ እን ባይ ነውየመጣው
አላህ ሁለት አይኑ ተወሥዶበት
ሠብርካደረገ በጀነት የሚወደዉንሁሉ እደሚያሟላለት
ዉዱነብያችን ነግሮናልና ኢሻአላህ
አላህ በጀነት ይመነዳቹ ያረብ
አብሽሮ ሙሥሊም መታደልነዉ
ሱበሀን አሏህ የኔ ውዶች አላህ ርጅም እርሜ ይስጣችሁ ልጆቻችሁንም አሏህ ያሳድግላችሁ ያርብ
ሱበሀን አላህ አላህ ምንም አይሳነውም አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ልጆቻችሁንም አላህ አፍያ ይስጣቸው እሱ አይቸግረውም በአላህ ላይ ያላችሁ ተወኩል እንደት ደስ ይላል
ማሻ አላህ ልበ ብርሀን ናቹ አላህ ይጨምርላቹ አላህ ብርሀናቹ ይመልስላቸው በራህመቱ
መቅድየ አገላለጥሽ ደስይላል ልበ ብረሀን❤❤❤❤❤❤
😢😢😢ያአላህ ካቺ በፊት ያስቀድመኝ ሲል ኡኡኡፋፋፋፋ አስለቀሰኝ አላህ ነፋ አመት ይስጣችሁ
ሱባሀንአላህ 😢😢😢😢አላህ ጥበቡን ለለገሳቹሁ ምስጋና ይገባው ያረብ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹሁ የኛ ጅግኑች😢😢
እዉነትም ልበ ብርሀነ እብራችሁ እደተማራችሁ ለትዳር በቅታችሁ ልጆችን ወልዳችሁ አሳድጋችሁ እሚገርም ህይወት አላችሁ ሱብሀነላ መሻአላህ እናንተንም አላህ ይጠብቃችሁ ልጆቻችሁን አላህ ይጠብቃቸዉ ያሳድጋቸዉ እዲሁም በአኸይራ ለጀነት ከተመሰከረላቸ አላህ የድርጋችሁ
አጅብነው ሱባሃን አሏህ አወል መራ ስስማ በዘር አይነ ስውርነት ይተላለፋል ሲባል ሱባሃን አላህ እሚያሳዝኑት ደሞ ልጆቹ አይናቸው አብራላቸው አላህዋ አይቸግርህም😢😢😢
የልጁ አባቱም እህቱም ወድሙም አይናቸው አያይላቸውም
እግዚአብሔር ስርው ድቅ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅችሁ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ደሞ ቆጅየወች ናቸው አላህ ይጠብቃችሁ ማሻ አላህ አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ
ቲቸር የውነት በጣም ምርጥ መምህር
ሱብሀነሏህ አላህ በጀነት አይናችሁን ብርሃን ያድርግላችሁ
ማሻ አላህ አላህ የጨምርላችሁ ልጆቻችሁን አላህ ያሳድግላችሁ
አሁን ዘመን አይን እያለው ሰው የማይሰራውን መጥፎ ነገር ከሚሰራ እናንተ ትበልጣላችሁ እግዚአብሔር የአይን ብርሀናችሁን የልብ ብርሀን አድርጎ ሰጥቷችኋል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ደግሞ የልጆቻችሁ ውይይ የእግዚአብሔር ስራ ሀይል ብርታት ይስጣችሁ ብርቄዋ ❤❤❤
ማሻ አላህ ላሀዉላ ወለቁወተ ኢላሀሰ ቢላህ አላህ አዱና ወል አክሯ እለያያችሁ በጀነት ፈርዱስ አእለ ያበሺራችሁ ልጅቻችሁን አላህ ሷሊሀል ልጅች ያድርግላችሁ አላህ ያሳድግላችሁ የአይን ብርሀናችው ይመልስላችው
እኝ ጤነኝ ሆንን አላህ እናማርራለን አላህ ይቅር ይበለን
ሱብሀን አላህ አላህ ያግዛችሁ ለሱ ለማይሳነዉ ጌታ አላህ አይናችሁንም ብርሀን ያድርግላችሁ
ሱብሀን አላህ ለአላህ ምን ይሰነዋል አይነ ስውር ሁነው ልባቼውን ብረሀን.ያደርግላቼዋል ሱብሀን አላህ ወቢሀምዲክ
ልቤ ብራሃኖች❤❤❤❤
እቤት ስታምሩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ልጆቻችሁም ይባረኩ ቆንጆዎች ናችሁ ስታዎራ ደሞ ስታምር
😢😢😢😢 ሱብሀን አላህ ልበ ብርሀን ናችሁ አለሀምዲሊላህ አላህ በልጆቻችሁ ይካሳችሁ አላህ አፈያ ያርጋቸው ያከሪም
የአላህ ታምር
ያረብ በጀነት ይብሽራችሁ
ማሻአላህ አላህ ረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ 💐
ማሻ አሏህ የኔ ውቦች ሁሉም ለኸይር ነው አልሀምዱሊላህ
ውደታ እስከጀነት ያድርግላችሁ
እንተዋወቃለን አቅርቡዋቸው
ያአላህ ብራሀናችሁን ይመልስላችሁ ያረብ እኛ ሁለት አይን ሰቶን አልሀምድልላህ የምንለው ጥቁት ነው እስኪ እንስማቸው አልሀምድሊላህ የሜለው ቃል
ማሻ አላህ አላህ የብርሀን አይናችሁን ይመልስላችሁ
ያረብብብ እንደት አይነት ሶብርርር አላቸው.
በልጅ ይተካችሁ እሱ አይችግረምም
ሱበሀን አላህ አላህ ዱኒያ አኸይራችሁን ብረሀን ያድርግላችሁ አላህ የሰጣችሁን ፈተና በትግስት የምትወጡት አላህ ያድሪግላችሁ ያረብ ሱበሀን አላህ
ሱብሃን አሏህ ስለሁሉም ነገር አልሃምዱሊሏህ
ያላሕ ታምር
ማሻአላህ ደሰ የሚሉ ጥንዶች ናቸው በጣም ደሰ ይላል እንዲህ አይነት ሰውች ማየት ሰብሃንላህ እና መቅደሰ ሁሌም ደግና ነሸ ይህን የመሰሉ ጥንዶች ልበ ብርሃን ሰውች ደሰ ሲሉ አንቺም የእውነት ጥሩ ሰራሸ ያሰመሰግናል ከእነሱም ትልቅ ትምህርት ሰጣችሁን ኢቢኤሰ ሁሌም ክብር አለን ከሰራተኞች እሰከ ባለቤቶች ጥሩ ሰራችሁ እናመሰግናለን እነሱም አላህ የሚወደውን ይፈትናል ፈተናውን ማለፍ ነው ደሰ ብሎናል
ሁሉም ሰው እረድቶዋቸው ሆብራሲሆን የሚደረጉበት ሁሉም መቅዲ ይተባበር ደግመሸ በጥሩ ነገር ይቀረቡ በጣም ትልቅ ጭንቅላት አላቸው በሁሉም ነገር ለሰጣቸው አልሃምዲሊላ ሲሉ ጤና ያለው ያማራል ሰብሃን አላህ
አሏህ ይጠብቃች የኛ ጀግኖች አሏህ የሠጠውን ማማን ለራሡ ይህ ነው ትክክለኛ አማኝ ማለት
ሱበሀን አላህ በትንሽ ነገር ስማረር እውላለው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ማሻአላህ ያረብ አላህእስከጀነት ያዋዳችሁ
አልሀምድሌላ ወሌላሄል ሀምድ አላህ ይጨምርላቹ
ማሻአላህ የኔ ወንድም አልሃምዱሊላህ ሲል
አላህ ልጆቻችሁን ለቁም ነገር ያብቃላችሁ
ማሻ አላህ🌹🌹🌹ውድታ እስከ ጀነት ያሪግላቹ
አላህ ለልጆቻችሁም ኸይሩን ይሻላቸዉ
አላህ ይጨምርላችሁ ፍቅራችሁን
ሱበሀነከ ያረብ እኛ ሙሉ አካል ተሰጥቶን ሰንት እናማርራለን አላህ አመስጋኝ ያድርገን
ሡብሀን አሏህ ጥራት ይገባህ የኔ ጌታ
ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ ሲሉ እንደት ያጠግባል
ሱብሀነከሏሁመ ወቢሀምድክ
አላህ ይጠብቃችሁ
ማሻ አላህ እውነትም ልብ ብርሀነ
አላህኮ ለነገው መጨረሻይቱ አለም መርጦአቺሁ ይሆናል አብሽሩ ልጆቻችሁእንኳን ቢያዩ ይመሯችነበር ግን ጥበቡየሱነው ለበጎነው
سبحان الله العظيم مشاء الله تبارك الله الله يحفظكم ❤يخليكم لبعض 🎉🌹🌹🌹🌹🤲
ሱሀናካ ያራብ ልጆቹም 😢😢ላያስችል አይሰጥም
ልጁ እህቱም ወድሙም አባቱም ማየት አይችሉም
SUBAHAN ALLAHA SUBAHA ALLAHA SUBAHAN ALLAHA ALHAMDULILA ALHAMDULILA ALHAMDULILA ALLAAHUKBER ALLAHAHUKBER ALLAHAHUKBER
ሱብሀን አለህ ጥርት ይጋባ❤
ያ አላህ ብዙ ነገር እንድማር ሆኛለሁ ሁሉ ነገር ሞልቶልኝ ሁሉ ነገር እንዳጣሁ የሚሰማኝ እጅግ በጣም አፍሬያለሁ
ማሻአላ የአላህ ስራ. ልበ ብረሀን አላህ ያስደስታችሁ