በሰርጋችን ቀን ኡስታዝ ያሲን ኑር ያቀረበዉ አስደናቂ ታሪክ እና ምክር || Sofia juhar & Ismail Tekle

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 1 тыс.

  • @FatimaFatima-st3gf
    @FatimaFatima-st3gf Год назад +906

    እስቲ በነዝህ በሁለት እቁ ጋብቻ ደስ ያላችሁ በላይክ ግለጡላቸው

    • @Kedija6466
      @Kedija6466 Год назад +13

      እራ እኔ ደስ እንዳለኝ ቢያውቁልኝ ብየ ተመኘሁ ክክክ

    • @FatimaFatima-st3gf
      @FatimaFatima-st3gf Год назад +3

      @@Kedija6466 የኔውዲ ቅን ሰው ነው በሰውደስታ ደስ የሚለው

    • @starcall9965
      @starcall9965 Год назад +1

      መብሩክአህትሶፊ ወድሚእሰማኢል እምትወሉዱያረጋችሁያረብ

    • @mekamohammed9918
      @mekamohammed9918 Год назад

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @መዲናዩቱብ-ፐ2ኘ
      @መዲናዩቱብ-ፐ2ኘ Год назад +2

      ማሻአላህ🌹🌹🌹🌹ታዉ ደምሩኝ

  • @ኡምአብዲልራህማንሱልጣን

    በጠም ደስ ብሎናል ያሰለም ያፍቅር ትደር አለህ ያርግለቹ ሶፊ ያኛ ጀግና እንደንቅሻለ እናከብርሻለን ወንድማችንም እንደዘው ምርጥ ለኢስለም ለሃገር ያምጠቅሙ ልጆችን አለህ ይሰጠቹ

    • @mdvip3327
      @mdvip3327 Год назад

      ባረከሏሁለኩማ፡ወባረክ፡አለይኩማ፡ወጀመአበይነኩማፊልኸይር

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      @@mdvip3327 ደምሪኚ

  • @ሃዉለት
    @ሃዉለት Год назад +97

    ሶፊ ቅመም ይህ ትልቅ ተውፊቅ ነው አላህ እግርቶላችኋል ለናተ በጣም ደስስስ ብሎኛል ። ውዴታ እስከ ጀነት አላህ ያድርግላችሁ

  • @ithopi4390
    @ithopi4390 Год назад +60

    ትዳራችሁን አላህ ያሳምርላችሁ ፍቅራችሁንም እስከ ጀነት ፊርዶስ ያድርግላችሁ يارب ማነዉ እኔደኔ የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ

  • @ami.habeshawit
    @ami.habeshawit Год назад +130

    _የዘገየ ተስፋ የከበረ ቀን አለው የአላህ እኛንም ከስደት መልስ ለዚህ ወግ ማአረግ አብቃን የሁለቶቹ መጣመር ያስደሰታችሁ ላይክ እያረጋችሁ እለፉ እንዳትደፉኝ🤗_

  • @madina4756
    @madina4756 Год назад +57

    መብሩክ 👌 አብሽሩ ቅመሞችየ ይችን ቀን ለኛም ያድለኝ ጉሉ አሚን 😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Emantube-ch3eh
    @Emantube-ch3eh Год назад +17

    ኢስማኢልዬ እንኳን ደስስስስ አለህ ወንድሜዋ በጣም በጣም ከልቤ ምወዳችሁ ጥንዶች አላህ ፍቅራችሁን ዱንያ ወል አኼራ ዘላቂ ያድርግላችሁ 💞ኢስማኤል&ሶፊ💞 መልካም መልካም ልጆችን ይወፍቃችሁ 🤲🤲🤲🤲❤️

  • @فاطمه-ك7ز
    @فاطمه-ك7ز 12 дней назад +1

    ማሻላ ያላገባንም ዱዋ አርግልን ያሲንኑር እድሜህንም ያርዝምልን ኢሻላ

  • @hayathayat3968
    @hayathayat3968 Год назад +70

    መብሩክ ውንድማችን ትዳራችሁን እስከዛኛው ያድርግላችሁ ያረብ

    • @mariamnoor6163
      @mariamnoor6163 Год назад

      ማሻ አለህ ውድች ጀዛኩሙ አለህ ከይረን ጀዛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      @@mariamnoor6163 ደምሪኚ

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ Год назад

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ውዴ

    • @sadatube6206
      @sadatube6206 Год назад

      ደምሩኝ ዉዶቸ

    • @fawziaahmed7773
      @fawziaahmed7773 Год назад

      መብሩክ አላህ ያሣምርላችሁ ትዳራችሁን ሧሊህ ልጆች ይወቅቃችሁ

  • @zbintbaba5405
    @zbintbaba5405 Год назад

    ባረከላሁ ለኩምዓ ወባረክ አለይኩማ ወጀመዓ በይነኩማ ፊል ኸይር ماشاءالله

  • @ካፍሽነኝ
    @ካፍሽነኝ Год назад +10

    መብሩክክክክ የኔምርጦች እድለኛ ናችሁ በኡስታዞቻችሁ ታጅባችሁ መዳራችሁ ስለናንተ ደስስስስ ብሎኛል አልፍ መብሩክ በድጋሚ ኢስሚና ሱሱ ❤❤

  • @احمدعلي-خ5خ9ه
    @احمدعلي-خ5خ9ه Год назад

    ባረከ ላሁለኩ ማወጀመ አበይነኩ ማፊልኸይር ኡስታ ዛቺን ጀዛክ አላህከይር🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 Год назад +3

    ማሻ አሏህ አሏህ ትዳራችሁን ያማረና የስመረ ያድርግላችሁ ሶፊዬ & ኢስማኤል ባረከሏሁ ለኩማ ወባረከ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኽይር አልፍ መብሩክ በጣም ደስ የሚል ጥምረት ነው

  • @Rahamet-o8i
    @Rahamet-o8i Год назад +1

    Mashallah 😍 rajime edeme na xenaa ustz habibi

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube Год назад +8

    ባረከላህ ለኩማ ወባረከ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይርማሻአላህ ማሻአላህ አልፍ አልፍ መብሩክ ያማረ የሰመረ ትዳር አላህ ያፍርግላችሁ👌😍👍ይለያል በኡስታዞች ታጅቦ መዳር በጣም ደስ ይላል ወላሂ
    🍎ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ👍🏻
    🌹ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውዱ ነብይ መሀመድ 🌷اللهم صل وسلم على نبينا🌹 محمد وعلى آله ✍️👍🏻وصحبه أجمعين🌷 يارب العالمين

  • @asmamawahmed
    @asmamawahmed Год назад

    ባረከሏሁ ለኩማ ወባረክ አለይ ኩማ ወጀመዓ በይነ ኩማ ፊል ኸይር

  • @zenitseid5270
    @zenitseid5270 Год назад +3

    ማሻ አሏህ ተባረክ አሏሁ ሁለት የምወዳችሁ እንቁ ወንድም & እህቴ ኢሳማኢል &ሶፌ 1000 መብሩክ ❤️❤️😍😍
    ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀማአ በይነ ኩማ ፊል ኸይር 🌹🌹🌹🌹

  • @iihj550
    @iihj550 Год назад

    መሻአላህተባረካላህ እኳደስያለህ ወድማችን
    ባረካላሁ ለኩማ ወባረካለይኩማ ወጀማአበይነኩማ ፊልኸይር ያማረየሠበረይሁንላችሁ

  • @ishitube2877
    @ishitube2877 Год назад +6

    ዋውውውው ማሻ አላህ ተባረክ አረህማን መብሩክ አልፍ አልፍ መብሩክ ሰው ብቻ ሳይሆን መላሂካዎች የሚደሰቱበትን ትዳር ይሁን እኛ ወደናል አላህ ይውደድላችሁ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ያነብዩና

  • @pleasewaou4834
    @pleasewaou4834 Год назад

    ኡስታዝ ጀዛከሏኸይር አላህ እድሜህን ያርዝመዉ

  • @eman5679
    @eman5679 Год назад +3

    መብሩክ ወላሂ ደሰ ብሎኛል ምርጥ ጥምርት ነዉ ሶፊ እና ኢስማኢል ትዳራንሁን አላህ ያሳምረላችሁ

  • @susususu586
    @susususu586 Год назад

    Mashallah betam des yillalli allif mebruk wulledu kibedu tebazu 👍👍👍👍👍👍👍

  • @fatuma1133
    @fatuma1133 Год назад +3

    ወንድም አለም እንኳን ለዝህ ቀን አበቃህ
    ባረከላሁ ለኩማ ወባረከአለይኩማ ወጀማአ በይነኩማ ፊልኸይር አላህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያርግላችሁ

  • @fatuma6327
    @fatuma6327 Год назад

    እድለኞች ናችሁ እውነት ኡስታዜ❤ ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር❤

  • @Zeni213
    @Zeni213 Год назад +5

    بَارَكَ اللّهُ لَكَ، وَبَارَكَ عَلَيْكَ، وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا فِي خَيْرٍ
    አላህ ባለቤትህን ይባርክልህ፡፡ አንተንም ይባርክህ፡፡ በመካከላችሁ የሚኖረው ትስስርም መልካም ይሁን፡፡
    ባረከልሏሁ ለከ፣ ወባረከ ዐለይከ፣ ወጀማዐ በይነኩማ ፊል ኸይር ማሻአላህ😍

    • @leylaseid8804
      @leylaseid8804 Год назад

      ማሻአላህ የተባረከ ትዳር ያደርግላችሁ መልካም ልጆችም ይስጣችሁ

  • @ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ

    ማሻአላህ የሚገርም ጥምረት አላህ ትዳራችሁን ይባርክ ይቺን ደስታችሁን አሏህ ሷሊህ ልጆች ወፍቋችሁ ዳግም ስቃችሁ የምናይበትን ቀን ቅርብ ያድርገው ያረብ ኢንሻአላህ ሀባይቦች😍😍😍💫💫💫👍👍👍

  • @ZaraKhan-ty4ev
    @ZaraKhan-ty4ev Год назад

    ማሻ አላህ ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩም ወጀማአ በይነኩማ ፉልኸይር

  • @ሀያትየአላህባርያ-ጠ4ኰ

    ማሻ አላህ በጣም ነው ደስ ያለኝ❤❤❤❤❤❤

  • @neimtube3431
    @neimtube3431 Год назад

    ማሻ አላህ ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ ዓለይኩማ ወጀማዓ በይነኩማ ፊል ኸይር

  • @medi5045
    @medi5045 Год назад +3

    ባረከላሁ ለኩማ ወበረከ አለይኩማ ወጀማአ በይነኩማ ፊል ኸይር አል መብሩክ እንኳን ለዚች ቀን አበቃችሁ ወንድም እስማኢል እና እህት ሶፊያ የሚገርም ጥምረት ከስራ አንድ መሆን የመልክ መመሳሰል ሱበሀን አላህ ቸኮሌት ናችሁ 🥰 👌 ግን ማነው እደኔ እደት እደተገናኙ የሚወሩበት ቀን የናፈቀው 😜👍

  • @محمدمحمد-ظ3ط3ط
    @محمدمحمد-ظ3ط3ط Год назад

    መሽአላህ ተበረክ አላህ መብሩኪን ሶፊና እስማኤል ውስታዝ ያሲን ናፍቀህን ነበረ ጠፋህ

  • @hananwerebabotube
    @hananwerebabotube Год назад +12

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያርግላችሁ የኡስታዝ ያሲን ኑሩ እና የኡስታዝ አብደል ፈታህ ፈገግታ እንደ እኔ የሚስደስታችሁ እስኪ በላይክ እንያችሁ አላህ ይጠብቅልን የኢስላም ጌጦች ናችሁ

  • @semirasemira7810
    @semirasemira7810 Год назад

    ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀማ በይነ ኩማ ፊል ኸይር በነዚ በእንቁና በዳኢ ኡስታዞች❤ታጆሞ መዳር ምኒኛ መታደል ነው ማሻአላህ🌹እረጅም ሀያትና ጤና ለኡስታዞቻችን sofi & isemal መብሩክ ውዶች ሰከን ረጋ ያለ የተባረከ ሰርግ ማሻአላህ😍😍 አልፍ መብሩክ😍😍

  • @አላህአንድነውአልወለደምአ

    አልፍ መብርክ ኡንኳን ደስ አለቹሁ
    ለኛም ለመዳም ቅማሞች አላህ ይወፍቀን አሚን በሉ የመዳም ቅማሞች እኛንም ለዚ ወግ መራግ የብቃን🤲

  • @ከረያባመታባዘራውtube

    ማሻ አላህ አልፍ መብሩክ ወድም ኡሥሚ እና እህት ሶፊ አላህ ትዳራቹ ያማረ የተዋበ ያርግላቹ💝💝🥀🥀🥀🥀🥀

  • @jamelajamela8036
    @jamelajamela8036 Год назад +8

    ማሻ አላህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላችሁ ወንድሜ ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ አላህ ድኒያ ወል አኬራችሁን ያሳምርላችሁ ሶሊህ ሶሊህ የሆኑ ልጆችንም ይወፍቃችሁ ያረብ

    • @sartt1187
      @sartt1187 Год назад

      ማሻአላህበጣምየሰመረት

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ደምሪኚ

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      @@sartt1187 ደምሪኚ

  • @toybayoutube4209
    @toybayoutube4209 Год назад

    ማሻአላህ ተባረክላህ ኡስታዝ ሙሺሮች አልፍ መብሩክ ሱለሏሁ አለሂ ወሰለም

  • @aumnejat23gemlcom99
    @aumnejat23gemlcom99 Год назад +5

    ማሻአሏህ መብሩክ 1000 መብሩክ ትዳራችሁ ያማረ የሰመረ የምትወልዱ የምታብቡበት አሏህ ያድርግላችሁ ያረብ

  • @Tube-nn4ct
    @Tube-nn4ct Год назад

    መሻአላህ ምርጥ የሰዉ ልኮች አላህ አጣመረልን ያረቢ አላህ ምንኛ አረዝነቱ ሰፋ አላሁ አክበር አላህ መኢሻዉ ያማረ የተዘየነ እስከጀነት የሚዘልቅ ያድርግልን

  • @habibaalhajeri471
    @habibaalhajeri471 Год назад +7

    መብሩክ ማሻአላህ እንካንም ለዚ አበቃቹ ሶፊም እስማይልም በጣም የምወዳቹ ናቹ ያማረ የሰመረ ትዳር ያርግላቹ

  • @zedzed-c7b
    @zedzed-c7b Год назад

    አልፍ መብሩክ ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር ።

  • @gddfds520
    @gddfds520 Год назад +4

    በጣም ደስ ይላል መልካችሁ እራሱ ይመሳሰላል መብሩክ ብለናል ሁለታችሁም ረጋ ያላችሁ ጥንዶች ናችሁ

  • @hibatube51
    @hibatube51 Год назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወላሂ ደስ የሚል ምክር ዋውውው ለማግባት አነሳሳኝ ወላሂ ማሻአላህ ወንድሜ ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩም ወጀመአ በነኩም ፊል ኸይር

  • @1993Rihna
    @1993Rihna Год назад +4

    መብሩክ E&S በሉ ወለድ ወለድ አድርጉና የነቢን ኡመት አብዙ ባረከላሁለኩማ ወባረክዓለይኩማ ወጀመዓበይነልኩማ ፊል ኽይር

  • @زينبعبدالرحمن-ج1ك
    @زينبعبدالرحمن-ج1ك Год назад +1

    አልፍ መብሩክ ማሻአላህ ተባረካላህ
    ማሻአላህ እንኳን ድስአላችሁ

  • @bayeda3062
    @bayeda3062 Год назад +3

    برك الله لكما وبرك اليكما وجماع بينكما فيل خير🥰🥰🥰

  • @jjl7448
    @jjl7448 Год назад

    ማሻአላህ ባረከላሁ ለኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር ሁለት እቁዎች

  • @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ
    @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ Год назад +6

    ማሻ አላህ አልፍ መብሩክ ብለናል አላህ ያማረ የሰመረ ያድርግላችሁ
    የማዳም ቅመሞችም ያገባች ትዳራችሁ ይመር ላላገባን ደሞ አላህ ሷሊህ ባል ይወፍቀን ያረብ🌺🌺

  • @l.habeshawit2709
    @l.habeshawit2709 Год назад

    ማሻአላህ መብሩክ
    ባረከላሁለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀመኣበይነኩማ ፊልኸይር🌹🌹🌹

  • @bahria1927
    @bahria1927 Год назад +4

    ማሻአላሕ አልፍ መብሩክ እልልልልል👍💐💐

  • @ፋፊነኝየልጄናፋቂ
    @ፋፊነኝየልጄናፋቂ Год назад +4

    መብሩክ አልፍ መብሩክ ወንድም ኢስማኤልና እህት ሶፊ የአሊና የፋጡማን ትዳር ያድርግላችሁ

  • @mereere5285
    @mereere5285 Год назад +1

    ማሻ አላህ በጣም ደስ የምትሉ ውዴታ እስከ ጀነተ አላህ ያድርግላችሁ

  • @munirajemal791
    @munirajemal791 Год назад +4

    ማሻ አላህ መብሩክ ♥️❤️

  • @seidkase8283
    @seidkase8283 Год назад +1

    አልፍ መብሩክ ባረካላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀማአ በይነኩማ ፊል ኸይር ወላሂ በጣም ነው ደስስስስ ያለኝ አላህ ያማረ የሠመረ ጋብቻ ያድርግላችሁ ሶፌ እና እስማኤል አልፍ መብሩክ ኡስታዜ ያሲን ኑሩ አተንና መሠሎችህን ያብዛልን አላህ ይጠብቅህ ተሸረኞች ሴራ

  • @وينانينا
    @وينانينا Год назад +3

    ማሻ አላህ የተባረከ ትዳር አላህ ያድርግላችሁ ሙሽሮች 👏

  • @Fatiya.N
    @Fatiya.N Год назад +7

    እዉነት ለመናገር እኔ ለእናንተ የተደስትኩኝን ደስታ ለመናገር ቃል የለኝም።
    አላህ ትዳራችሁን ይባርክ።
    ሶፊና እስማኤል የሚንበር ኮከቦች የኛ ምርጦች አላህ ጀነትን አብሮ ከሚገቡት ያድርጋችሁ።
    ደግሜ ደጋግሜ መብሩክ መብሩክ
    بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في خير وعافية وستر من الله

  • @Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z

    ማሻ አላህ አልፍ መብሩክ ብያለሁ ኡስታዜ ምትናገራቸው ቃላቶች ሁሉ ሰርስረው ነው ሚገብት ወላሂ ረጅም እድሜ

  • @ZUZU218
    @ZUZU218 Год назад

    ማሻአሏህ ተባረክሏህ ባረክሏህ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀማዓ በይኩማ ፊል ኸይረ

  • @hawew
    @hawew Год назад

    ማሻ አላህ ወንዲሜ ኢስማኢል &እህቴ ሶፊ አልፍ መብሩክ ባረካላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ፊል ኸይር አላህ ያማረ የሠመረ ትዳር ያድርግላችሁ ወንዲሜ 🌹🌹🌹🎁💍🎁💍🎁💍🎁💍🎁💍🎁💍🌹🎁🌹🎁🌹🎁🌹🎁🌹🎁🌹🎁🌹🎁🌹🎁🌹🎁🌹🎁🌹🎁🌹🎁🌹🎁🌹🎁🌹🎁🌹🎁🌹🎁🌹🎁🌹🎁🌹🎁🌹🎁🌹🎁

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Год назад

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ አልፍመብክ አላህያማረየሠመረያድርግላችሁ ውዶች ኡስሚ 👌👍ሶፊ ተፋፈሳችሁ ማሻአላ ✌️ሁለት ምርጦች♥️👈♥️♥️♥️🥀🥀❣️👍👍👍ወላሒ በጣምደስ ብሎኛል

  • @ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ

    መሸአላህ መሸአላህ መሸአላህ ብያለሁ ያማረ የሠመረ ህይወት ያድርግላችሁ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @anwarabdu9820
    @anwarabdu9820 Год назад

    ባረከሏሁ ለኩማ ወባረክዓለይኩማ ፊል ኸይር

  • @አልፈለቅሚድያ
    @አልፈለቅሚድያ Год назад +2

    ማሻአሏህ ኡስታዞቻችን ረጅም እድሜና ጤና ያረብ💐💐💖

  • @zeynabhussen
    @zeynabhussen Год назад

    Ustaze allah yaqoyek rajim edeme baxaam yem wodo ustaze

  • @meremseid8773
    @meremseid8773 Год назад

    እህቴ ወድሜ ወላሂ ስታምሩ ባረከላህ ለኩማ ወባረክ አለይ ኩማ ወጀማአ በይነኩማ ፍልከይር አላህ እስከጀነት ይወፍቃቹህ እህቴ ሶፍ እወድሻለው ላላህብዬ አድርስልኝሙሽራው

  • @hellocom8293
    @hellocom8293 Год назад

    ማሻአላህ ማሻአላህ
    በረክአለይኩ ማ ወባረክአለይኩማ ወጀማአፊልኸይር 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Ethio7745
    @Ethio7745 Год назад

    ማሸአላህ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርልችሁ ☝☝❤❤❤❤

  • @jouska3540
    @jouska3540 Год назад

    ማአሻአሏህ ተባረክ አሏህ ያማረ የሠመረ ይሁን ሦፉ እና ኢሥማኤል አልፍ መብሩክክክ🌹🌹👍👍

  • @zeburayoutube1896
    @zeburayoutube1896 Год назад

    ኡስሚ &ሶፊ መብሩክ አላህ ያማረ የሰመረ ያድርግላችሁ ዉለዱ ክበዱ

  • @sadajemal9030
    @sadajemal9030 Год назад

    ባረከሏሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር አላህ በዱኒያም ባአኺራም ስኬታማ ያድርጋችሁ ኢስማኢል & ሶፊዬ
    ሰላምታዬን ለሶፊ አድርስልኝ ኡስሚ በጣም ነው የምወድሽ በጣም ደስ ብሎኛል የአላህ ፍቃድ ከሆነ በአካል አገኝሻለሁ ኢንሻአሏህ የኔ ውድ

  • @amirabdla3231
    @amirabdla3231 Год назад

    Mashaallah mebruk wellahi btm nw Des yalegn .Allah tedarachun eska jannaatul ferdos yadergew ❤️ banimaw yanurachu inshallah 🥰❤️

  • @missfathima8318
    @missfathima8318 Год назад

    ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር እኳን ደሥአላችሁ የአሊና የፋጡማ ጋብቻ ያድርግላችሁ

  • @اماحمداماحمد-م9ظ

    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ
    መብሩክ
    መብሩክ
    ሱፊ እና እስማኢል ባረከላሁ ለገውማ ወበረከላሁ ለጉማ ብልኸይ

  • @jimmaaabiyyaakoo3655
    @jimmaaabiyyaakoo3655 Год назад

    Maashaa Allah Maashaa Allah Maashaa Allah Tabaraakallaah Mabruuk Alfaa Alfaa Mabruuk

  • @hhaha5719
    @hhaha5719 Год назад

    ባረህ አላሁ ለኩማ ወባረክ አሌይኩማ ወጀማአ በይነኩማ ፊልኸይር

  • @madiyamd1610
    @madiyamd1610 Год назад

    Alfe Mabruk allah yamare yesamare tidar yarglachu yemwadachu xidoche🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🥰🥰🥰

  • @usmanmusafaris286
    @usmanmusafaris286 Год назад

    Masha allah walahi betam tliq mikr new alah yiwdadh wandme❤🥰

  • @richyimam9287
    @richyimam9287 Год назад

    ሠዉግን በነፈሠበት ነዉ የሚነፍሠዉ ጉዲ ለማንኛዉም ማሻአላህ መብሩክብያለሁ

  • @hikemanaser7747
    @hikemanaser7747 Год назад +1

    ማሻ አላህ ተባረከላህ መብረክ ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አላይከማ ወጀማአ በይነኩማ ፍል ኸይር ትዳራቹ የእማን የእባዳ ሳልህ ሳልህ ዝርያዎች ለድነል እስላም ለህብረተሰቡ ጠቃሚ ወላጆች በመልካም ስራ ሚያስጠሩ ልጆች ወልዳቹ ከብዳቹ እስከ ፍርድ ስል አላ ያማትለዩ ጥንዶች ያድርጋቹ

  • @ሉሉ-ኰ1ጠ
    @ሉሉ-ኰ1ጠ Год назад

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዛችን አደለም ዳዕዋህ ፈገግታህ ያጠግባል

  • @ايمانمحمد-ع6ث
    @ايمانمحمد-ع6ث Год назад

    ባረከላሁ ለኩማ ወባሪክ አለይኩማ ወጀመዓ በይነኩማ ፊል ኸይር ያማረ የሰመረ ያድርግላችሁ

  • @ኡሚእወድሻለሁ-ጨ6ዸ

    ባረክሏሁ ለኩማ ወባረክ በይነኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር መብሩክ እስሜ&ሶፊ ለእናንተ በጣም ደስ ብሎናል

  • @zizinettube7695
    @zizinettube7695 Год назад

    ባረከሏሁለኩማ ወባረከ አለይኩማ ወጀማአበይነኩም ፊልኸይር

  • @ፋፊቆንጆ
    @ፋፊቆንጆ Год назад +1

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ያሲን

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049 Год назад

    ወይኔ ኡስታዝ ስላየሁ ደስ ብሎኛል አላህ ይጠብቅልን ረጅም እድሜ ከ አፊያጋ ይስጥልን ሶፊ ና ኢስማኤል መብሩክ አልፍ መብሩክ

  • @سبحنالله-ب9ظ
    @سبحنالله-ب9ظ Год назад

    Masha Allah Masha Allah mebruk mebruk Allah malkam tidar yarglahchu fikir yetemolabet tidar yihunlachu widoche

  • @shamesuabdoabdo
    @shamesuabdoabdo Год назад

    ባራከላሁ ለኩማ ወባርክ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፍልከይር ።
    ማሻ አላህ ደስ ይላል ።

  • @jamalmala1317
    @jamalmala1317 Год назад +1

    ማሸአላህአሊፍፍፍፍመብሩክ
    እህትሶፈየ።ወንደምኢሰማይል።እንካንደስአላቸሆ
    ያማረይሰመረያረገላችሆ።ፍቅራችሆንከነጀነትይውፈቃችሆ።ግንላይክየልምሳ።ላይክገጮችው

  • @mouminahoumed7942
    @mouminahoumed7942 Год назад

    በጣም ደሰብሎኛል አልሃምዱሊላህ ፊዬ እንኳን ለዚህ አበቃሸ መብሩክ አላህ ያሳምርላችሁ

  • @zuzuali3314
    @zuzuali3314 Год назад

    ባረከላሁለኩማ ወባረካለይኩማ ወጃማአ ባይነከማ ብልኸይር

  • @ሀቢቢትናፍቀኛለህ

    በትክክል ፍቅርና መከበር ግደታነው. አላህ ያሳምርላችሁ

  • @ያስልጤዋነኝ
    @ያስልጤዋነኝ Год назад

    ማሻ አለህ ማብሩክ በራከሏሁ ለኩማ ወበራክ አለይኩማ ወጀማ በይነኩማ ፊል ኳይር💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @ፋፊየአላህባሪያ
    @ፋፊየአላህባሪያ Год назад

    Masha allah betam des blonal allah melkam tdar ydar yadrglachu weldachu samu

  • @ramadantube
    @ramadantube Год назад

    ባረከላህሁለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀመአ ለይኩማ ፊል ኸይር

  • @zakozako1865
    @zakozako1865 Год назад

    Masha Allah maburuk 🎉🎉🎉congratulations

  • @የኔብቻ-ጀ6ወ
    @የኔብቻ-ጀ6ወ Год назад

    የኔ ውስታዜ ወላሂ ስወዳቹ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አሚን

  • @ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ

    ባረክ አሏህ ለኩውማ ወባረክ አለይኩማ ወጀማ በይነኩውማ እህታችን ሶፊ እዲሁም ወዲማችን ኡስሚ አሏህ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ሁለታችሁም ምርጥ ወጣቶች ናችሁ በዱኒያም በአኽይራም ያስደስታችሁ የንያችሁን ይሙላላችሁ ያረብ

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 Год назад

    ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን መብሩክ ባረከላሁለኩማ ወባረክ አለይኩም ወጀመአ በይነኩማ ቢልኸይር ደስ የሚሉ ጥንዶች ከሰው አይን ይጠብቃችሁ🌹😍

  • @zebu4271
    @zebu4271 Год назад

    እስሙዬዬዬዬ ሶፊዬዬዬዬዬዬ መብሩክ ባረከላሁ ለኩማ ወባሪክ አለይኩም ወደመዓ በይነኩማ ፊል ኸይር🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @ኩንፈየኩን-ዸ8ቀ
    @ኩንፈየኩን-ዸ8ቀ Год назад +2

    ማሻአሏህ መብሩክ ሙሺሮች ወላሂ በጣም ደስብሎኛል በትዳራችሁ አሏህ ያሰምርላችሁ ማነዉ እደኔ ደስታ የተሰማኡ