Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የእዉነተኛ ታሪክ ነዉ እኮ የሚመስለዉ በስማም የትወና ብቃታችሁ ግን ለመግለፅ ቃል የለኝም ዉይ❤❤❤❤❤❤ኧረ ሱስ ሆናችሁብኝ ❤❤❤
አደታደሰ አይነት ሽማግሌ ያብዛልን አስተማሪ ነበር በርቱልን🎉🎉🎉
አያ ታዴ በጣም ጥሩ አስታራቂ ነክ ሁሉ ነገር ስራክ በጣም ደስ ይላል በርቱ ❤❤❤
ስወዳችሁ እኮ ሱሶቼ በርቱልንን❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂ሁሉነገራችሁ ይመቻል ደሞ እሩጫችሁ ማራቶን ናችሁ
የሀገሬ ልጆች ሴት ወንዱ ሁላችሁም በሩጫ አንደኛ በተለይ አታጓጅ ና ሱባለዉ ማን ችሏችሁ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂ትክክል
ክክክክኮክ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ፈጣሪ ይባርካችሁ የሚገርም ትወና ከምርጥ ለዛ ጋር አቦ ይመቻችሁ
በጣም ነው ሁላቹህም የምታስደስቱኝ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ
አያ ታደሰ እና እያ ገረመው እድሜ. ይስጣችሁ
የንጹህ ውበት ልዩ ነው። ደስ ስትል።
ንጡህ ውበቷ❤❤❤❤❤❤
የትወና ብቃታቸው አለማድነቅ አይቻልም❤❤❤
አቤት ብቃት 👌 እጅግ በጣም ምትገርሙ ሰዎች ናችሁ ፤ አሁን እኮ ፊልም ና እውነት መሆኑን ፈፅሞ መለየት አልቻልንም ። የምር እጅግ በጣም ትችላላችሁ
አታጋች እንዳቺ አይነት ሰወች ናቸዉ አገር የፈጁ ነገር እየጠመዘዙ 👌😪
ዋውውውውው ዛሬ አንደኛ ናችሁ ሁላችሁም......አስተማሪ ነገር ነው ያስተላለፋችሁት በእውነቱ.......
ቃል የለኝም በቃ ትችላላችሁ 💞💞
አቤት ውበት እውነትም ውበት❤❤❤❤❤❤
ባለማህተቦች❤❤❤❤❤❤❤❤
እዉነት ትወናችሁ አስመስላችሁ ሳይሆን ሆናችሁነዉ የምትሰሩት ማየት ከጀመርኩ 2አመት ሊሆነኝ ነዉ በርቱልን 💪
ትልቅ መልክት ነው ችግሎታችሁ ምን ልበል እውነት ብቻ በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉
የስማቸው ሚስት ዋውውውውውውው ቁንጂና
የመቤት ዓይን ግን እንዴት እንደሚያምር አይታችሁታል፡፡
እረ ተው ግን ሰዓት አስተካክሉት 12 ሰዓት አድርጉት ለናተም እይታው ሀሪፍ ይሆናል ለኛም እደዛው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ስውዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ትላላቹህ አስታራቂ ሸማግሌ አይጥፋ
ማሮቼ ፍቅሮቼ ዉዶቼ እንኳን መጣችሁልን ለመዳም ቅመሞች😅😅❤❤❤❤❤
ቤት መታኮ😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
ውበትና ንፁህ እናትና ልጅ ናቸው 😅አቤት አታጓጅ እንደአንቺ አይነት ሰዎች ፈጣሪ ልቦና ይስጥልን በእውነታውም ሊኖሩ ይችላሉ 😮😮😮
አማራ ደሙን ሳየመልስ ጌዜ ቢፈጅም አርፎ አይቀመጥም💪💪💪
ቤተሰብ ላይ ግን ደም የሚባል ነገር የለም። የአታጓችና የሱቤ ቤተሰብ ላይ እንዲህ መሆናቸው ትክክል አይደለም።
ዘረኝነትን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ብላችሁ ፀልዩ
ያለምወርቅ የኔ ደርባባ ፍቅር ይዞኛል
እኔ እኮ ማደንቂያ ቃላትአጣሁላችሁ ስትችሉበት :: ❤❤❤
የመጨረሻዋ ያታጓችና የሱቤ ሳቅ የእዉነት ሳቅ ትመስላለች😃
ግን በጣም የታዘብኩት በጣም ወሬ በዛበት የገጠር ሰው እንደዚ ወሬ አያያይዝም ደም ቢመልስም ተደብቆ በሚስጥር ይበቀላል እንጂ እንደዚ በለው ብሎ አይፎክርም በተረፈ 👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍
1 ደኛ ነኝ ላይክ ገርጉኝ ውዶቸ❤❤❤❤
Abejeshin atatifubin esua sitinor new yemidemikew yemil esiki be like ❤❤❤
ውይ ያይኔ አበባ የዛሬው ይለያን
እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤🎉የምወዳችሁ
አይይይ አማራራ ለጋላ ወንድነታችሁ ተሰልቡ እሱቤና አታጋችች ለገዛ ወንድማችሁ አማሮች ታሬካችውንንን ለገዛ ወንድማችሁ ጀግና ለጋላ ሴትት ሁናችሃልልል አይይማራራ
የጉድ ሀገር! ከጅምሩ ያስፈራል 😮 ጫን ያለው ነው በጣም መሳጭ ❤❤❤
ዉቨት እውነትሽን ነዉ ስንት አሉ ሚስጢር መያዝ እማይችሉ 😅
Bertulign demochee🎉🎉🎉
ወይ ውበት አንዳንድ ግዜ ሳት ይለኛል😂😂😂😂😂😂
እትየአልማዝ እናቴሽአመትኑሪልን❤❤❤
የያያ ሱባለው ሩጫ አንደኛ😂😂😂😂
እሱቤ ያበዛዋል
አይይይይ አታጓች የኔ ደመላሽ ጀግና የሴት ወንድ
ጀግና ናችሁ❤❤❤❤
ስማቸው የተደበቀበት ቦታ ሲያምር ክክክክ
You all buitiful.
መጣላት አመረኝ እኮ😊😮😮😮 መዳም ጋር ልታገል እንዴ😂😂😂😂
ውዴ የኔ ቆንጆ ኸረ እንተዋወቅ ?
ሰላም ብያለሁ
መጣችሁ ድምቀቶች❤❤❤❤
አታጎጅ ጎበዝ ናት
የኔ አበባ እንዲህ አይነት ሴት አትመስልኝም ነቨር ለካ ነገር ቋጭ ነሽ
ባአይን አበባ አትምጡብኝ😂
@@ጆንየአዴብራልጅ እኔም እወዳት ነበር ዛሬ ግን ጠባይዋ ሻከረ ።
የአይናበባ ኸረ ተይ እንደሱ አይባልም
ወዶቸ❤❤❤
የእሱባለው ሚስት እመቤትስ የት ደረሰች? እሷም በእነሱባለው ይቅርታ መጠየቅ አለባትኮ!
ይለያል 😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰
Astaraki shimagile ayasata aya Tade tilik mekari hunewal
😊😊😊😊😊😊😊❤❤
መዳኒት የለህም አለች ውበትየ 😂😂😂 ስግር የሚያረግ 😂😂😂 አለች
Sewdachehu eko
❤❤❤❤❤
ወይ አታጓጅ ደምሽ ይፍላ ሰዉ እንደዉሻ አታመናጭቂ ኩራዝ ነገር አዳምጭ አጉል አትወራጭ😢😢😢
ውዴየኔማርስልክሽንላኪልኝ
ምትናፍቁኝስ ነገር
የዛሬው በጣም ይለያል አታጎጂ ግን ሰው አታመናጭቂ
😭😭😭💔💔❤❤❤
🎉🎉❤❤❤❤❤
ተው ግን ሳኡድ ያላችሁ ስራ ፈልጉልኝ አብጀ አስፓልት ላይ ከመውጣቴ በፊት😭😭😭😭😭😭😭
እስባልት ላይ ምን ይገኛል ታያ
@@zahararabdu ሀባሻ እሚያዝነው ስትወድቂ ስለሆነ ነው😢😢😢
የት ነሽ ሀዩ@@HayuEmureyanamharawit
የት,ነዉ,ያለሽ
አይዛሽ እግዚአብሔር ያውቃል😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኧረየምረ አታጓች እደት እደምወደሽ😅😅😅😅
ሢማቾአንኳንተረፊክሳይምረቱንይሲጥህአተንጓችበጥቢጥሺማገሎጥሩውች
አይ ውበት 😂😂😂😂 አሳቅሽኝ አንች ያልቻልሽውን አላለችም
መጡ መጡ ኑ ቅመሞችየ❤❤
tiru temeret new
Emebet andenga😃
አይ ውበት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እመቤትንስ ባገባት
ሰላም የመሰለ ነገረ የለም
🎉❤🎉❤🎉❤🎉ጰ
እሱባለው የሚያስተነፍሰው ወንድ አጣ።ደግሞ ሴት አትናቅ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉😅
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
ውበትን የሰራ አታጓችን ስር 😂😂😂😂😂
አታጓጂ ስታስፈራ😮😮
😢😢😢😢😢😢😢
😂😂😂😂😂❤❤
እሱ ቤ ታበዛዋለህሳ over አታርግ
Wbetye😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤😂😂😂😂22
አታጓጅ😂😂😂😂😂😂
ንፁህና ውበት አትችሉበትም በጣም ነው የምታስጠሉኝ
አንች ስለጠላሻቸው እነሱ አይችሉም ማለት አይደለም
@@TenaTena-wh6yk መጥላትም መውደድም መብቴ ነው አንች አንቀልባ
አህያ የሌለዉ በቅሎ ይንቃል አልሆነም?
እር ጎበዞች ናቸው ሁላቸውም ካስጠሉሺ አትይ.
አይባልም ስት የሚወዳቸዉ አሉ አቺ ጠላሻቸዉ ወደድሻቸዉ ምናቸዉም አይቀነስም😢
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አቤት አታጓጂ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ተባረከ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

ውበትና ንፁህ እናትና ልጅ ናቸው 😅
አቤት አታጓጅ እንደአንቺ አይነት ሰዎች ፈጣሪ ልቦና ይስጥልን በእውነታውም ሊኖሩ ይችላሉ 😮😮😮