Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
🌟 ላይክ እና ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን አትርሱ 🙏
ቃለ ሂወትን ያሠማልን
ጎበዝ የእኛ ወንድም ቃለ ህይወት ያሰማል
በጣም ደስ የሚል መንፈሳዊ የታሪክ ነው ቃለ ሂወትን ያሰማልን በርታ ወንድሜ
አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤ይክበር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ እንዃን አደረሰን ለታላቁ አባት አብነ ገብረ መንፈሰ ቅዱሰ ወራዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በምልጃቸው ከክፋ ሁሉ ነገር ይጠብቁን ሀገራችንን ሰላም ያድርጉልን ጠላቶችዋን ፈጥነው ያሰገዙልን በሰደት ያለነውን በሰላም ወደ ቅድሰተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ሀገር ያግብን በሀገር ውሰጥም ያሉትን ሰላም ያድረጉልን የልባችንን መሻት ይሰጡን በረከታቸውን ያድሉን ወንድማችን ቃል ሄወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለኛ የጠቢብን የሰሎሞንን ታሪኩን እንዳሰማህን ልዑል እግዚሀቤሔር የልብህን መሻት ይሰጥህ እናታችን እመቤታችን ቅድሰተ ቅዱሳን ያምላክ እናት በምልጃሸ ያሰራት ሀገርሸን ከጥፋት እዝብሸን ከሰደት ጠብቂልን ፀሎታችንን አሳርጊልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ሆይ የሠለሞንን በረከት ተካፋይ አድረገን❤❤❤
@@ሰላምማንደፍሮ አንድ ሺ ቺክ መንፋት አምሮህ ነው በረከቱ ምናምን የምትለው
@getahunbeyenetulema6634 ደነዝ
ደንቆሮ ነህ እንዴት ነው ምታስበው
❤❤❤❤❤ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን በርታወንድሜ❤❤❤❤❤❤
ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋን ይስጥልን ደግ አምላክ ረድኤቱን አልነሳቸውም ተመስገን ለድግል ልጅ!
ሸሎም ሻሎም በጣም የምናመሰግነው❤
አሜን ደስ ይላል ከቅዱስ ፅሁፍ ሳትወጣ ያቀረብኸው ይደነቃል ፡ሰባኪዎች ችግሩ የሌለ ታሪኾች ስለሚጨምሩት ችግር ይፈጠራል ፡ አትጨምሩት እያለ ቃሉ ይጨምራሉ
1000 really ? ewunt nw ..ቁጥሩ በዉኑ ይታወቃል ወይ እንዴት እስኪ ጥቁሱ
እግዚአብሔር ይብርክክ 💐💐💐ዎድሜ ዎውውው ጎበዝ በርታአ 🌻ውው
እናመሰግናለን❤
እኔ ልጅ ስወልድ ኢዮስያስ እለዋለሁ እግዚአብሔር ያርግልኝ ። ወንድሜ እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን።🙏🙏🙏
ኢዩስያስ ማለት ምን ማለት ነው
እየሱስ ፈጣሪ ነው ለተፈጠሪ ፈጣሪ አይባልም። ለማንኛውም ታላላቅ የሃይማኖት አባቶችን እናማክር።
@@Alex-u3l1i ሰውዬ ወይም ሴትዬ አማርኛ ላይ እንዴት ነሽ/ነህ ኢዩስያስ ነው ያልኩት እንጅ ኢየሱስን አላልኩም
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ እህቴ❤
ባጣም አሪፍ ናው ናጋር ጊነ ባራሱ ፊልሙ ብትሳሩ የባላጣ ቆንጆ ናባራ ዎንድሜ የሳራዊት ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ታባራክ ባርታ 🍒🙌🍒🍒🍒🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤
It's just WOW! 👌🏼 👏
ቃለህይወት ያሠማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።መንግስተ ሰማያት ያውርስልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤
❤❤❤❤❤❤Arif nw Qalehiyot yasamalin
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በርታልን ❤️❤️❤️🥰🥰
Eshi❤❤❤❤amen🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለሂወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
የሂወትን ቃል ያሰማልን❤❤🙏መሀልዬ መሀልዬ ዘሰለሞን ግንኮ አባቶች ለሴትና ወንድ አይደለም ሚስጥር ነው ትርጓሜ ያስፈልገዋል ብለዋል ፅታዊ ፍቅር የሚገልፅ አይደለም ብለዋል...ግን ብዙ ጊዜ አንተ እደምትለው ብዙ ሰዎች ይላሉ
ቃለህወትያሰማልን❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው በርታ
ቃለህወት ያሰማልን
Betam tru timrt new qalehiwet yasemaln
ቃለ ህይወት ያሰማልን
❤❤❤❤❤❤ ቃለ ሂዎት ያሰማልን❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
የጥንት ታሪክ ኢስራኤል መሆን ግን እንዴት መታደል ነው ከእግዛብሄር ጋር ያላቸው ትስስርእናመስግናለን በርታ ወንድም
ቃለሀይውት ያሰማልን❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤
ያምራል
ወንድማችን፡በርታ፡ቃለህይወት፡ያሰማልን።
Kale heywete yasemalegne wendematgne 🙏❤️
Tiru new
Kale Heiwet Yasmalin Wendime Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
ወንድማችን በርታ
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amazing 👌🏻
Thanks 😊
Bartalin bro
Wow
Walishukurhussen ❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቀጥልበት ❤
ዜማውን ቀይረው❤
መፅሀፍ ቅ ዱስ ውስጥ ያለዉን ሳተጨምሩና ሳትቀንሱ ስለመታነቡ ተሰማምቶኛል
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Enamasegnnalen
🙏🙏
የንጉስ ሰለሙን ልጅ ኑጉስ ቀዳማዊ ምልሊክ ታሪክ ቀጥልልን❤
❤❤❤❤❤❤enmesegnale❤❤❤❤
Gobez❤❤
ወንድማችን ተሳስተሀል መኅለየ መኅለይ ከመዝሙራት በላይ መዝሙር የተባለው ስለክርስቶስ፣ ስለእመቤታታችን እና ስለቤተክርስቲያን የተዘመረ ነውና ትርጓሜውም መፅሀፍ አንብበው። እግዚአብሔር ይስጥልን
Tabarak wandme
Abate ene betam ewedhalewu videohn like and subscribe adrgeyalehu. YEteleyayu tarikoch sitterk bedenb esemahalehu Orhodox negn. kale hiywot yasemaln.
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ 😊🙏
👍💯💯👍🙊👍❤🙋♂️
ጎበዝ ሰዉነ አተቡቅ ከልቡ ከሆነ ሰዉን አተቡቅ
Desyll😌😌😌😌😌😌😌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️❣️
❤❤❤❤🌟💎🎁💎❤️
ስለ መሃልየ መሃልየ ዘ ሠለሞን የተባለው በቤተክርስቲያኛችን ከተሰጠው ትርጉአሜ ጋር ፍፁም የተለያየ ነው ስለ ክርስቶስ እና ስለቤተክርስትያን እንጂ እዚ ላይ እንደተባለው ስለ ወንድና ሴት አይደለም
ሰሎሞን በሰርው ሀጤያት ተጸጽቶ ንሰሀ ከገባ በኃላ ነው ይህን የጻፈው ነገር ግን እኮ ሰለክርስቶስ ሰለድንግል ማርያም ሰለቤተክርስቲያን ሁለቱ ጡቶችሽ እንንዲት ያምራሉ የሚለውብሉይኪዳንን አዲስ ኪዳን ነው ሙሽራው ሙሽሪት የሚለው ደግሞ ሙሽራው ክርስቶስ ነው ሙሽሪት ቤተክርስቲያን ነች ሰለክርስቶስ ሰው መሆን ነው የተገለጡት መሽሮች ሁሉ እግዚአብሔርና እስራኤል ከዚያ ክርስቶስና ቤተክርስቲያን ቃልና እመቤታችን ቃልና ቤተክርስቲያን ቃልና የክርስቲያኖች ሰውነት አጠቃላይ የተዘመሩት የክርስቶስ ን ዉበት የሚገልጥ ነው ቃልህን አሰማኝ መልክህ ያማረ እየተባለ የተዘመርለት ለብሉይ ኪዳን ከ70" ዘመን ከምርኮ ዉጭ የምትለኝብሎያትን ከሆነየነቢያትን የካህናትን ቃል አሰማኝ በአዲስ ኪዳን ደግሞ የክርስቶስን ቃል ትምህረት አሰማኝ በምጻት ጊዜ ደግሞ የአባቴ ብሩካን የተመርጡትን የክርስቶስን ገጸባህሪይገድል ታምራቱን ትምህረቱን ጌትነቱን ሰውነቱን ውብ ሰለሆነ ክርስቶስ ዉበት የሚገልጽ ነው ሰለዚህ ይህ በዚህ መጻፍ የተገለጸው ሁሉ የቤተክርስቲያነ ውበት መሆኑን ማውቅ አለብን ለምሳሌ ጥርሶችሽ በገላእድ ተራራ እንደተሰማሩ በጎችና ናቸው ይላል ይልህ ካህናት ናቸው ነጭነታቸው ንጽህናቸውን ካህናት ምዕመናንን ይመግባሉ መናፍቃንን ግን እያወገዙ ይለያሉ አይን የተባሉ ደግሞ ነቢያት ካህናት ክርስቶስ በካህናት ቤተክርስቲያንን ያያል ከከንፈሮችሽ ማር ይጠበጠባል የሚለው ከንፈሮችሽ የምትባለው ሴቷ ማነች እመቤታችን ነች ቤተክርስቲያን ከንፈሮች ነቢያት ናቸው ከአንች ነቢያት ከሆኑ ማር አንች ትነገሪያለሽ ሁለት ጡቶችሽ የሚለው ደግሞ ቤተክርስቲያንን ነው ብሉይ ኪዳንናና አዲስ ኪዳንን ነው አንዲት እናት ልጅ ወልዳ አንዱን ጡት ብቻ ቤጠባ ምን ይሆናል ይታመመል በሸተኛ ይሆናል እናቴቱም ትታመማለችአንዱን እየጠባ አንዱን ካልጠባው ያብጣል ያማታል ሰለዚህ ብሉይ ኪዳንን ብቻ የሚቀበል ሰው ቢኖር አዲስ ኪዳንን አላምንም ቢል ይህ ሰው ለእናቱ በሽታ ነው እናቱ ማነች ቤተክርስቲያን ህመሟነው አዲስ ኪዳንን አምናለው ብሎብሎይ ኪዳንን አልቀበልም የሚል ሰው ለቤተክርስቲያን ህመም ነው ከአሰበው ከመንግሰተሰማያት አይደርስም ሰለዚህ ሀሉቱን ብሉይ ኪዳንና አዲስ ኪዳንን ማመን መማር አለበት ሰለዚህ መኃልየ መኃልየ ሲደርስ ሰናነብአይንሽ ጥርስሽ ከንፈርሽ እያለ ትስ የሚለን እናታችን ቤተክርስቲያን ና እመቤታችን ነቢያት ቅዱሳን እነዚህን ማስታወስ ነው ሙሸራየ ሙሽራ እየተባለ የተገለጸውቁሞቱ ጸጉሩ ድምድም ያሉ እያለ የሚገልጸው አይኖቹ እንደረግብ ነው እያለ የሚገልጸው ክርስቶስ ን ነው አንጠርኛ ያልሰርው ጉትቻ ያለው ማለት ክርስቶስን በጸጋ ያልተገኚ ባህሪ ያለው አምላክነቱን የሚገልጽነው ፈውስ ጌትነት ሁሉም በእርሱ የሆነ ድንቅ የሚያደርግ ሰ ክርስቶስን ነው ይህ መጻፍ የተጻፈው አጠቃላይ ሰለብሉይኪዳን ሰለአዲስ ኪዳን ሰለቤተክርስቲያን ሰለእመቤታችን ሰለክርስቶስ የተጻፈ ነው ክርስቶስ እኛን ምዕመናንን እንዲት እንደሚወደን እንዲት እንደሚከባከበን የሚገልጽ ነውና እባካቹሁ ከበቁ ሊቃውንት እንማር ሰለሁለት ፍቅርኛ የተጻፈ አይደለም እኛ በሚገባን አንተርጉመው ትርጉም ያድናል ትርጉም ይገላል እደሚለው ሰለዚህ ይህ መጻፍ ሰለፍቅርኛሞች የሚተርክ አይደለም ጠቢቡ ሰሎሞን በረከቱ ይደርብንና ሀጤያት ሰርቶ ከዘዚያ ተጸጽቶንሰሀ ገብቶ ከጨረስ በኃላ ጸጋ ተሰጥቶት ሰለክርስቶስ ሰው መሆን የሚነገር ነው ንሰሀ ጸጋን መንፈስነሰ ያሰጣልና ከንሰሀ በኃላ ይህን እጽብ ድንቅ ነገር ጻፈ እና እባካቹሁ ሰታነቡ የአለማዊ ወንድና ሴት ፍቅርኛሞች ትዝ አይበላቹሁ ፍቅርኛ ሰላለ ወደዚያ ሰለወድና ሴት አትሔዱ @SkyRama-dd8mq
ተባረክ የበለጠ እውቀትን ጥበብን ይግለጥልን ቃለ ህይወት ያስማልን ተባረክ@@የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ
@@የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ❤❤
@@የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ🙏🙏🙏
Eshi
❤
ስለ መኃልይ ዘ ሰለሞን የሰጠኸው ትርጓሜ ልክ አይደለም
ባልጠፋ አገላለፅ 1000 ሚስቶች የነበሩት ብሎ ርእስ መስጠት ለምን አስፈለገ ???
🙏🙏🙏❤️❤️❤️✝️✝️✝️
Adrgealhu
ጥሩ ነው ግን የሰሎሞን ፋፃሜ ዓመት ምህረት ወይም ዓመተ ዓለም ፍፃሜን አልገለፅህም?
ጠቢቡ ሰለሙን ጣወቱን ኣመነ ከዛስ ወደ እግዛብሄርን ሳይመለስ ነው እንዴ የሞተው ?
የክርስትና ነገር እኮ ግርም ነው የሚለው የተከበረውን ነቢዩላህ ዳውድን ዝሙተኛ የተከበረውን ነብዩለሳህ ሱለይማንን መተተኛ ደጋሚ የተከበረውን ነብዩላህ ዒሳን አምላክና ያምላክ ልጅ! አምላክ ልጅን አልያዘም አይዝምም ልጅ የሚያስፈልገው ሲያረጅ እንድጦረው የስሙ መጠሪያ ነው!
Yemayakutn neger ayawru(xotahn/xotashn silemalawk new)dawitm solomonm kidusan neby mehonachew ayataratrm gin dawitn zmutegna solomonn metetegna bilen xerten anawkm kaluot bexam ydebral haxiyat seru fetari ykr kalachew ykr alachew new ersom eslmnotn enem christianneten yzen fetarin enxebk enji silelelaw haymanot memeramer ayasfelgm bechewa agelalets
ርዕሱ ይስተካከል አንድሽ ሚስት ማለት ይህ ክርስትና አይደለም ለማደግ ብላቹህ እውነታውን አትሸፍኑ
😆መፀሀፍ ቅዱስ ነው ያለው አታነቢም እንዴ
ግን 700መቶ ሚስት ይፍቃዳል እንዴት እግዚአብሂር አለገፀሰውም ይቅር ይበለኝ ይሄን ሳላውቅ ሞሀመድን ለምን ከ4ት በላይ አገባ እያልሁ እስቅ ነበር😢😢
በድሮ ጊዜ ይቻል ነበር ምክንያቱም የስራኤል ህዝብ ትንሽ ስለ ነበሩእ/ር ይፈቅድ ነበር
እኮ የእኔም ጥያቄ ነበር
ማነው በድሮ ጊዜ ይቻላል ያለው አእግዚአብሔር ትእዛዝ ውጭ ነው እንጂ አይጀቀድም @@Tla-r2x
@@Hbdh-gw4lv መሀመድ እኮ አስራ ሁለት ሚስት ግመልም ጭምር ነው ያገባ ደሞ የስድስት አመት ህፃን ነው ያገባ እሱ ያግባ ግን ለሙስሊም አራት እንዲያገቡ ፈቅዶ የው ያገባሉ ሲጣሉ ሙስሊሞች ሰስቴ ፈታሁሽ ፈታሁሽ ፈታሁሽ ካሉ በቃ እር በስማም
Qalehywet yasemaln mengste semayatn yawarsln bedme bethena ythebqln ❤
ሰኔ 23 ቀን መሞቱ ሲጠቀስ ዓመተ ምህረቱስ ለምን አልተጠቀሰም ሰኔ 23 እኮ በየ ዓመቱ ይመጣል ወንድሜ ዓመተ ምህረቱን ጥቀስ
Mehaleye mahleye ze Solomon Le seatna Le mend yetesafe aydelem mistir nw lemebetachn Le weladite amlak yetetsafe nw
Endegena tarikune anbebe.Sunamaye yedawete bareje geze endetamokewu shemagelewoche setute.Esugene alawekateme.selemon agebate...Ergna nebereche....
እቁባቶች ማለት ምን ማለት ነው?
እዮስያስማለትምንማለትነው.የስሙትርጉም? እናሰሎሜወይም,ኖሀሜንማለትስ? የምታውቁንገሩኝ,ለልጆቼእላቸዋለው,ያውገናለሚወለዱትሀሳብነዉ
ታራኩ የት ነው ያለው የትኛው መጽሐፍ ላይ ነው ያለው ንግስተ ሳባ ከሰሎሞን አርግዛ ስለወ ለደችው ልጅ የሚ ያወራው
@@BezaBeza-ue7ye መጸሐፈ ነገስት
በአንተ ቃል ከመጠቀም ይልቅ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ያለውን እውንተኛ አረፍተ ነገር ወይም ቃል ለምን አትጠቀምም?
ማህልየ አይባልም
ኸ1000 ሴቶች ስንት ወለደ
mulu filmun btrrgum likeekiln
ታድሎ
የውነት ግን አንድ ሺ ሚስት ነበርው ሆሆሆሆሆ
ሰውዮው ጤናኛ አይደለም፡፡
አንድ ሺ ሚስት አግብቶ እንዴት የእግዚአብሔርን ወዳጅ ሊሆን ይችላል?
እኔም የሚገርመኝ ጥያቄ የሚሆንብኝ ይሄ ነው
ለዛ እኮ ነው እግዚአብሔር የቸገሰፀው
Wushetam leba koshasha yet neh leba
It is good that u spread the goodness of followers of God , but don’t make them that they were white people . They were black and handsome ❤. Thank you
Slemaryam sraln
ግን እኮ 400 ሚስት እና 300 እቁባት አይደል እንዴ
*700 ሚስቶች እና 300 እቁባቶች
ባሌ በሆነ
1000 wa ?
700 ሚስቶች እና 300 እቁባቶች
@@gedamattvሰላም እቁባቶች ምን ማለት ነው? መህለይ ማህለይ ዘ ሰለሞን ሳየው የሰለሞን መዝሙሮች ናቸው ስለ ሰለሞን ሙሉ ታሪክ የመጽሐፍ ምእራፍ ንገረኝ ማበብ ስላለብኝ ነውከይቅርታ ጋር
50 amet bicha aymeslegnim yenorew
አይጠብቅም ልማት ነው
Ye Solomon lij inde hone be mini aweki 🤔 bible wusti ale inde ye Solomon lij minilik mibali 🙄
የንግሥት ሳባ ልጂምኒልክ የሰለሞን ልጂ አይደልን 🙄
አተቆሻሻአአፍህንዝጋአ
❤❤❤❤
🌟 ላይክ እና ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን አትርሱ 🙏
ቃለ ሂወትን ያሠማልን
ጎበዝ የእኛ ወንድም ቃለ ህይወት ያሰማል
በጣም ደስ የሚል መንፈሳዊ የታሪክ ነው ቃለ ሂወትን ያሰማልን በርታ ወንድሜ
አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤ይክበር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ እንዃን አደረሰን ለታላቁ አባት አብነ ገብረ መንፈሰ ቅዱሰ ወራዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በምልጃቸው ከክፋ ሁሉ ነገር ይጠብቁን ሀገራችንን ሰላም ያድርጉልን ጠላቶችዋን ፈጥነው ያሰገዙልን በሰደት ያለነውን በሰላም ወደ ቅድሰተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ሀገር ያግብን በሀገር ውሰጥም ያሉትን ሰላም ያድረጉልን የልባችንን መሻት ይሰጡን በረከታቸውን ያድሉን ወንድማችን ቃል ሄወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለኛ የጠቢብን የሰሎሞንን ታሪኩን እንዳሰማህን ልዑል እግዚሀቤሔር የልብህን መሻት ይሰጥህ እናታችን እመቤታችን ቅድሰተ ቅዱሳን ያምላክ እናት በምልጃሸ ያሰራት ሀገርሸን ከጥፋት እዝብሸን ከሰደት ጠብቂልን ፀሎታችንን አሳርጊልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ሆይ የሠለሞንን በረከት ተካፋይ አድረገን❤❤❤
@@ሰላምማንደፍሮ አንድ ሺ ቺክ መንፋት አምሮህ ነው በረከቱ ምናምን የምትለው
@getahunbeyenetulema6634 ደነዝ
ደንቆሮ ነህ እንዴት ነው ምታስበው
❤❤❤❤❤ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን በርታወንድሜ❤❤❤❤❤❤
ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋን ይስጥልን ደግ አምላክ ረድኤቱን አልነሳቸውም ተመስገን ለድግል ልጅ!
ሸሎም ሻሎም በጣም የምናመሰግነው❤
አሜን ደስ ይላል ከቅዱስ ፅሁፍ ሳትወጣ ያቀረብኸው ይደነቃል ፡ሰባኪዎች ችግሩ የሌለ ታሪኾች ስለሚጨምሩት ችግር ይፈጠራል ፡ አትጨምሩት እያለ ቃሉ ይጨምራሉ
1000 really ? ewunt nw ..ቁጥሩ በዉኑ ይታወቃል ወይ እንዴት እስኪ ጥቁሱ
እግዚአብሔር ይብርክክ 💐💐💐ዎድሜ ዎውውው ጎበዝ በርታአ 🌻ውው
እናመሰግናለን❤
እኔ ልጅ ስወልድ ኢዮስያስ እለዋለሁ እግዚአብሔር ያርግልኝ ። ወንድሜ እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን።🙏🙏🙏
ኢዩስያስ ማለት ምን ማለት ነው
እየሱስ ፈጣሪ ነው ለተፈጠሪ ፈጣሪ አይባልም። ለማንኛውም ታላላቅ የሃይማኖት አባቶችን እናማክር።
@@Alex-u3l1i ሰውዬ ወይም ሴትዬ አማርኛ ላይ እንዴት ነሽ/ነህ ኢዩስያስ ነው ያልኩት እንጅ ኢየሱስን አላልኩም
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ እህቴ❤
ባጣም አሪፍ ናው ናጋር ጊነ ባራሱ ፊልሙ ብትሳሩ የባላጣ ቆንጆ ናባራ ዎንድሜ የሳራዊት ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ታባራክ ባርታ 🍒🙌🍒🍒🍒🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤
It's just WOW! 👌🏼 👏
ቃለህይወት ያሠማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
መንግስተ ሰማያት ያውርስልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤
❤❤❤❤❤❤
Arif nw
Qalehiyot yasamalin
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በርታልን ❤️❤️❤️🥰🥰
Eshi❤❤❤❤amen🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለሂወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
የሂወትን ቃል ያሰማልን❤❤🙏መሀልዬ መሀልዬ ዘሰለሞን ግንኮ አባቶች ለሴትና ወንድ አይደለም ሚስጥር ነው ትርጓሜ ያስፈልገዋል ብለዋል ፅታዊ ፍቅር የሚገልፅ አይደለም ብለዋል...ግን ብዙ ጊዜ አንተ እደምትለው ብዙ ሰዎች ይላሉ
ቃለህወትያሰማልን❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው በርታ
ቃለህወት ያሰማልን
Betam tru timrt new qalehiwet yasemaln
ቃለ ህይወት ያሰማልን
❤❤❤❤❤❤ ቃለ ሂዎት ያሰማልን❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
የጥንት ታሪክ ኢስራኤል መሆን ግን እንዴት መታደል ነው ከእግዛብሄር ጋር ያላቸው ትስስር
እናመስግናለን በርታ ወንድም
ቃለሀይውት ያሰማልን❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤
ያምራል
ወንድማችን፡በርታ፡ቃለህይወት፡ያሰማልን።
Kale heywete yasemalegne wendematgne 🙏❤️
Tiru new
Kale Heiwet Yasmalin Wendime Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
ወንድማችን በርታ
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amazing 👌🏻
Thanks 😊
Bartalin bro
Wow
Walishukurhussen ❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቀጥልበት ❤
ዜማውን ቀይረው❤
መፅሀፍ ቅ ዱስ ውስጥ ያለዉን
ሳተጨምሩና ሳትቀንሱ ስለመታነቡ ተሰማምቶኛል
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Enamasegnnalen
🙏🙏
የንጉስ ሰለሙን ልጅ ኑጉስ ቀዳማዊ ምልሊክ ታሪክ ቀጥልልን❤
❤❤❤❤❤❤enmesegnale❤❤❤❤
Gobez❤❤
ወንድማችን ተሳስተሀል መኅለየ መኅለይ ከመዝሙራት በላይ መዝሙር የተባለው ስለክርስቶስ፣ ስለእመቤታታችን እና ስለቤተክርስቲያን የተዘመረ ነውና ትርጓሜውም መፅሀፍ አንብበው። እግዚአብሔር ይስጥልን
Tabarak wandme
Abate ene betam ewedhalewu videohn like and subscribe adrgeyalehu. YEteleyayu tarikoch sitterk bedenb esemahalehu Orhodox negn. kale hiywot yasemaln.
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ 😊🙏
👍💯💯👍🙊👍❤🙋♂️
ጎበዝ ሰዉነ አተቡቅ ከልቡ ከሆነ ሰዉን አተቡቅ
Desyll😌😌😌😌😌😌😌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️❣️
❤❤❤❤🌟💎🎁💎❤️
ስለ መሃልየ መሃልየ ዘ ሠለሞን የተባለው በቤተክርስቲያኛችን ከተሰጠው ትርጉአሜ ጋር ፍፁም የተለያየ ነው
ስለ ክርስቶስ እና ስለቤተክርስትያን እንጂ እዚ ላይ እንደተባለው ስለ ወንድና ሴት አይደለም
ሰሎሞን በሰርው ሀጤያት ተጸጽቶ ንሰሀ ከገባ በኃላ ነው ይህን የጻፈው ነገር ግን እኮ ሰለክርስቶስ ሰለድንግል ማርያም ሰለቤተክርስቲያን ሁለቱ ጡቶችሽ እንንዲት ያምራሉ የሚለውብሉይኪዳንን አዲስ ኪዳን ነው ሙሽራው ሙሽሪት የሚለው ደግሞ ሙሽራው ክርስቶስ ነው ሙሽሪት ቤተክርስቲያን ነች ሰለክርስቶስ ሰው መሆን ነው የተገለጡት መሽሮች ሁሉ እግዚአብሔርና እስራኤል ከዚያ ክርስቶስና ቤተክርስቲያን ቃልና እመቤታችን ቃልና ቤተክርስቲያን ቃልና የክርስቲያኖች ሰውነት አጠቃላይ የተዘመሩት የክርስቶስ ን ዉበት የሚገልጥ ነው ቃልህን አሰማኝ መልክህ ያማረ እየተባለ የተዘመርለት ለብሉይ ኪዳን ከ70" ዘመን ከምርኮ ዉጭ የምትለኝብሎያትን ከሆነየነቢያትን የካህናትን ቃል አሰማኝ በአዲስ ኪዳን ደግሞ የክርስቶስን ቃል ትምህረት አሰማኝ በምጻት ጊዜ ደግሞ የአባቴ ብሩካን የተመርጡትን የክርስቶስን ገጸባህሪይገድል ታምራቱን ትምህረቱን ጌትነቱን ሰውነቱን ውብ ሰለሆነ ክርስቶስ ዉበት የሚገልጽ ነው ሰለዚህ ይህ በዚህ መጻፍ የተገለጸው ሁሉ የቤተክርስቲያነ ውበት መሆኑን ማውቅ አለብን ለምሳሌ ጥርሶችሽ በገላእድ ተራራ እንደተሰማሩ በጎችና ናቸው ይላል ይልህ ካህናት ናቸው ነጭነታቸው ንጽህናቸውን ካህናት ምዕመናንን ይመግባሉ መናፍቃንን ግን እያወገዙ ይለያሉ አይን የተባሉ ደግሞ ነቢያት ካህናት ክርስቶስ በካህናት ቤተክርስቲያንን ያያል ከከንፈሮችሽ ማር ይጠበጠባል የሚለው ከንፈሮችሽ የምትባለው ሴቷ ማነች እመቤታችን ነች ቤተክርስቲያን ከንፈሮች ነቢያት ናቸው ከአንች ነቢያት ከሆኑ ማር አንች ትነገሪያለሽ ሁለት ጡቶችሽ የሚለው ደግሞ ቤተክርስቲያንን ነው ብሉይ ኪዳንናና አዲስ ኪዳንን ነው አንዲት እናት ልጅ ወልዳ አንዱን ጡት ብቻ ቤጠባ ምን ይሆናል ይታመመል በሸተኛ ይሆናል እናቴቱም ትታመማለችአንዱን እየጠባ አንዱን ካልጠባው ያብጣል ያማታል ሰለዚህ ብሉይ ኪዳንን ብቻ የሚቀበል ሰው ቢኖር አዲስ ኪዳንን አላምንም ቢል ይህ ሰው ለእናቱ በሽታ ነው እናቱ ማነች ቤተክርስቲያን ህመሟነው አዲስ ኪዳንን አምናለው ብሎብሎይ ኪዳንን አልቀበልም የሚል ሰው ለቤተክርስቲያን ህመም ነው ከአሰበው ከመንግሰተሰማያት አይደርስም ሰለዚህ ሀሉቱን ብሉይ ኪዳንና አዲስ ኪዳንን ማመን መማር አለበት ሰለዚህ መኃልየ መኃልየ ሲደርስ ሰናነብአይንሽ ጥርስሽ ከንፈርሽ እያለ ትስ የሚለን እናታችን ቤተክርስቲያን ና እመቤታችን ነቢያት ቅዱሳን እነዚህን ማስታወስ ነው ሙሸራየ ሙሽራ እየተባለ የተገለጸውቁሞቱ ጸጉሩ ድምድም ያሉ እያለ የሚገልጸው አይኖቹ እንደረግብ ነው እያለ የሚገልጸው ክርስቶስ ን ነው አንጠርኛ ያልሰርው ጉትቻ ያለው ማለት ክርስቶስን በጸጋ ያልተገኚ ባህሪ ያለው አምላክነቱን የሚገልጽነው ፈውስ ጌትነት ሁሉም በእርሱ የሆነ ድንቅ የሚያደርግ ሰ ክርስቶስን ነው ይህ መጻፍ የተጻፈው አጠቃላይ ሰለብሉይኪዳን ሰለአዲስ ኪዳን ሰለቤተክርስቲያን ሰለእመቤታችን ሰለክርስቶስ የተጻፈ ነው ክርስቶስ እኛን ምዕመናንን እንዲት እንደሚወደን እንዲት እንደሚከባከበን የሚገልጽ ነውና እባካቹሁ ከበቁ ሊቃውንት እንማር ሰለሁለት ፍቅርኛ የተጻፈ አይደለም እኛ በሚገባን አንተርጉመው ትርጉም ያድናል ትርጉም ይገላል እደሚለው ሰለዚህ ይህ መጻፍ ሰለፍቅርኛሞች የሚተርክ አይደለም ጠቢቡ ሰሎሞን በረከቱ ይደርብንና ሀጤያት ሰርቶ ከዘዚያ ተጸጽቶንሰሀ ገብቶ ከጨረስ በኃላ ጸጋ ተሰጥቶት ሰለክርስቶስ ሰው መሆን የሚነገር ነው ንሰሀ ጸጋን መንፈስነሰ ያሰጣልና ከንሰሀ በኃላ ይህን እጽብ ድንቅ ነገር ጻፈ እና እባካቹሁ ሰታነቡ የአለማዊ ወንድና ሴት ፍቅርኛሞች ትዝ አይበላቹሁ ፍቅርኛ ሰላለ ወደዚያ ሰለወድና ሴት አትሔዱ @SkyRama-dd8mq
ተባረክ የበለጠ እውቀትን ጥበብን ይግለጥልን ቃለ ህይወት ያስማልን ተባረክ@@የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ
@@የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ❤❤
@@የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ🙏🙏🙏
Eshi
❤
ስለ መኃልይ ዘ ሰለሞን የሰጠኸው ትርጓሜ ልክ አይደለም
ባልጠፋ አገላለፅ 1000 ሚስቶች የነበሩት ብሎ ርእስ መስጠት ለምን አስፈለገ ???
🙏🙏🙏❤️❤️❤️✝️✝️✝️
Adrgealhu
ጥሩ ነው ግን የሰሎሞን ፋፃሜ ዓመት ምህረት ወይም ዓመተ ዓለም ፍፃሜን አልገለፅህም?
ጠቢቡ ሰለሙን ጣወቱን ኣመነ ከዛስ ወደ እግዛብሄርን ሳይመለስ ነው እንዴ የሞተው ?
የክርስትና ነገር እኮ ግርም ነው የሚለው የተከበረውን ነቢዩላህ ዳውድን ዝሙተኛ የተከበረውን ነብዩለሳህ ሱለይማንን መተተኛ ደጋሚ የተከበረውን ነብዩላህ ዒሳን አምላክና ያምላክ ልጅ! አምላክ ልጅን አልያዘም አይዝምም ልጅ የሚያስፈልገው ሲያረጅ እንድጦረው የስሙ መጠሪያ ነው!
Yemayakutn neger ayawru(xotahn/xotashn silemalawk new)dawitm solomonm kidusan neby mehonachew ayataratrm gin dawitn zmutegna solomonn metetegna bilen xerten anawkm kaluot bexam ydebral haxiyat seru fetari ykr kalachew ykr alachew new ersom eslmnotn enem christianneten yzen fetarin enxebk enji silelelaw haymanot memeramer ayasfelgm bechewa agelalets
ርዕሱ ይስተካከል አንድሽ ሚስት ማለት ይህ ክርስትና አይደለም ለማደግ ብላቹህ እውነታውን አትሸፍኑ
😆መፀሀፍ ቅዱስ ነው ያለው አታነቢም እንዴ
ግን 700መቶ ሚስት ይፍቃዳል እንዴት እግዚአብሂር አለገፀሰውም ይቅር ይበለኝ ይሄን ሳላውቅ ሞሀመድን ለምን ከ4ት በላይ አገባ እያልሁ እስቅ ነበር😢😢
በድሮ ጊዜ ይቻል ነበር ምክንያቱም የስራኤል ህዝብ ትንሽ ስለ ነበሩ
እ/ር ይፈቅድ ነበር
እኮ የእኔም ጥያቄ ነበር
ማነው በድሮ ጊዜ ይቻላል ያለው አእግዚአብሔር ትእዛዝ ውጭ ነው እንጂ አይጀቀድም @@Tla-r2x
@@Hbdh-gw4lv መሀመድ እኮ አስራ ሁለት ሚስት ግመልም ጭምር ነው ያገባ ደሞ የስድስት አመት ህፃን ነው ያገባ እሱ ያግባ ግን ለሙስሊም አራት እንዲያገቡ ፈቅዶ የው ያገባሉ ሲጣሉ ሙስሊሞች ሰስቴ ፈታሁሽ ፈታሁሽ ፈታሁሽ ካሉ በቃ እር በስማም
Qalehywet yasemaln mengste semayatn yawarsln bedme bethena ythebqln ❤
ሰኔ 23 ቀን መሞቱ ሲጠቀስ ዓመተ ምህረቱስ ለምን አልተጠቀሰም ሰኔ 23 እኮ በየ ዓመቱ ይመጣል ወንድሜ ዓመተ ምህረቱን ጥቀስ
Mehaleye mahleye ze Solomon Le seatna Le mend yetesafe aydelem mistir nw lemebetachn Le weladite amlak yetetsafe nw
Endegena tarikune anbebe.Sunamaye yedawete bareje geze endetamokewu shemagelewoche setute.Esugene alawekateme.selemon agebate...Ergna nebereche....
እቁባቶች ማለት ምን ማለት ነው?
እዮስያስማለትምንማለትነው.የስሙትርጉም? እናሰሎሜወይም,ኖሀሜንማለትስ? የምታውቁንገሩኝ,ለልጆቼእላቸዋለው,ያውገናለሚወለዱትሀሳብነዉ
ታራኩ የት ነው ያለው የትኛው መጽሐፍ ላይ ነው ያለው ንግስተ ሳባ ከሰሎሞን አርግዛ ስለወ ለደችው ልጅ የሚ ያወራው
@@BezaBeza-ue7ye መጸሐፈ ነገስት
በአንተ ቃል ከመጠቀም ይልቅ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ያለውን እውንተኛ አረፍተ ነገር ወይም ቃል ለምን አትጠቀምም?
ማህልየ አይባልም
ኸ1000 ሴቶች ስንት ወለደ
mulu filmun btrrgum likeekiln
ታድሎ
የውነት ግን አንድ ሺ ሚስት ነበርው ሆሆሆሆሆ
ሰውዮው ጤናኛ አይደለም፡፡
አንድ ሺ ሚስት አግብቶ እንዴት የእግዚአብሔርን ወዳጅ ሊሆን ይችላል?
እኔም የሚገርመኝ ጥያቄ የሚሆንብኝ ይሄ ነው
ለዛ እኮ ነው እግዚአብሔር የቸገሰፀው
Wushetam leba koshasha yet neh leba
It is good that u spread the goodness of followers of God , but don’t make them that they were white people . They were black and handsome ❤. Thank you
Slemaryam sraln
ግን እኮ 400 ሚስት እና 300 እቁባት አይደል እንዴ
*700 ሚስቶች እና 300 እቁባቶች
ባሌ በሆነ
1000 wa ?
700 ሚስቶች እና 300 እቁባቶች
@@gedamattvሰላም
እቁባቶች ምን ማለት ነው?
መህለይ ማህለይ ዘ ሰለሞን
ሳየው የሰለሞን መዝሙሮች
ናቸው ስለ ሰለሞን ሙሉ ታሪክ
የመጽሐፍ ምእራፍ ንገረኝ ማበብ ስላለብኝ ነው
ከይቅርታ ጋር