ደሀው አባት ልጁ ከሀብታም ጓደኞቿ እንዳታንስ ተበድሮ መኪና ይገዛላታል መጨረሻ ላይ አስገራሚ ነገር ተፈጠረ |Abel Birhanu | KB tube | ኬቢ ቲዩብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 83

  • @kbtubeethiopia
    @kbtubeethiopia  Год назад +25

    ሌሎች እንዲዚህ አይነት ቪዲዮዎችን ማየት ከፈለጋችሁ ከታች ያለውን ሊንክ ተጭነው መመልከት ትችላላችሁ! 👇👇👇👇
    ruclips.net/p/PLfio4Tq-vwwTvTdd28SHR2l5eLpgwQKvz&si=yXZOHnIdFJigcz-y

    • @robbarobi2784
      @robbarobi2784 Год назад +1

      Very best 👌 history tank you for avery ting don't give up nice iam injoy tank you again 👍

  • @SaraTewelde-t5c
    @SaraTewelde-t5c Год назад +9

    የኔ ቆንጆ የምታቀርቢያቸው ሁሉ ከልብ ትምህርት ሰጪ ናቸው ቀጥይበት❤❤

  • @EDWTUBE-b8s
    @EDWTUBE-b8s Год назад +6

    #አመሰግናለሁ ❤❤❤ #እግዚአብሔር_ሆይ_ስለ_ሆነ_ሁሉ ።

  • @ዕርግቧ
    @ዕርግቧ Год назад +7

    ሁል ጊዜ እከታተላለሁ ግን ኮሜንት ፅፊ አላውቅም ላይክ አድርጌ ነው እምወጣው አቅራቢዋ ደስ የሚል ስራ ነው በርች የኔ ቆንጆ ማነው እደኔ ድምጿን እሚወድላት ❤❤❤❤❤❤

  • @KasuKas-y4v
    @KasuKas-y4v Год назад +4

    በጣም ገራሚ እና ትምህርት ሰጪ ታሪኮች ናቸው ቀጥሉበት❤

  • @miki_show_tube
    @miki_show_tube Год назад +6

    ቀጥሉበት ሁሌም አስተማሪና አዝናኝ መረጃዎች ስለምታደርሱን እናመሰግናለን

  • @SikkSilo-yu4sk
    @SikkSilo-yu4sk Год назад +3

    በጣም ሀሪፍትምህርትእአዘል ነው

  • @EskinderGebreyohannes
    @EskinderGebreyohannes 9 месяцев назад +1

    ምርጥ: ታሪክ!
    እናመሰግናናለን::

  • @selamselamasefa4294
    @selamselamasefa4294 Год назад +17

    እኔ አባት የለኝም 😢😢😢😢አባት ያላችሁ እድለኛናችሁ

  • @KirubelTsegaye-kd8ju
    @KirubelTsegaye-kd8ju Год назад +8

    አቅምን ማወቅ ታላቅ ችሎታ ነው

  • @SiragAkmel
    @SiragAkmel Год назад +4

    ደስ የሚል ነዉ

  • @ዜድነኝስደተኛዋ-ዀ7ዀ

    አሪፍ ትምርት ነዉ ቀጥሉበት

  • @msultan4802
    @msultan4802 Год назад +2

    አባ አላህ ጀነተል ፈርዶስ ይፍቅህ ምነው ለአንድ ቀን አባየ ብየህ አቤት ልጀ ስትለኝ መሰማሁ ግን አልሀምዱሊላህ እናቴዋ እረጅም እድሜ❤❤❤

  • @ZergiLegesse
    @ZergiLegesse 7 месяцев назад +1

    በጣም ወድጄዋለሁ።

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ Год назад +4

    አይ ሕይወት የሁላችን ፍላጎት ይገርመኛል😅
    ባለ ነገር አመስጋኝ እንደ መሆን ጥሩ የታለ😊

  • @mubaቡና6081
    @mubaቡና6081 Год назад +2

    ጥሩ ትምህርት ነው

  • @alfiyasurur2025
    @alfiyasurur2025 Год назад +2

    ክብር ለአባቶቻችን 🙏🙏🥺🥺😢😢

  • @aynlenladefris9702
    @aynlenladefris9702 Год назад +3

    አባት እናት ለዘላለምይኑሩልን❤❤❤❤❤❤

  • @JemalGelato
    @JemalGelato 4 месяца назад

    ምርጥ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ዜድነኝስደተኛዋ-ዀ7ዀ

    ለምድነዉ ግን ድምፅሽን የምወደዉ😍

  • @ውባለምጎጃሜዋ
    @ውባለምጎጃሜዋ Год назад +4

    ፍትህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ አረ ወዴት እንህድ ጌታሆይ ተመልከተን 😢😢😢😢

  • @RammaTargo-jp5sf
    @RammaTargo-jp5sf Год назад +2

    አባት❤❤❤❤❤❤❤

  • @samisaamy
    @samisaamy Год назад +52

    እንደኔ ፕሮግራሙን ሳያይ ላይክ የሚያደርግ አዘጋጆ ትችላለች የሚል ላይክ ያርግ የአዘጋጆ ድምፅ እስከዛሬ ከሰማሁት ውብ ድምፅ ይለያል የሚል ላይክ ያርግ ትችላለች የሚልም ላይክ ያርክ plsss ውድ ወንድሞቼና እህቶቼ like comment & share በማድረግ ልናበረታታት ይገባል ይሄን ውብ ድምፅ በየጊዜው ለመስማት በመልክሽ ደሞ i hope we see u soon ❤❤

  • @hayatemohammed1158
    @hayatemohammed1158 Год назад +4

    መጨረሻውያስለቅሳል

  • @DAWILEEKAMAL
    @DAWILEEKAMAL 4 месяца назад

    መቶ፡ጊዜ፡አየሁት፡ግን፡በርቱ

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt Год назад +1

    አስተግፊሏህ ከደዚች አይነት ልጅ አላህ ይጠብቀን አላህ ወላጆቻችንን ይጠብቅልን

  • @azigaltigray
    @azigaltigray Год назад +1

    ኣሪፍ ትምርት ነው ❤

  • @JddjJdd-et8kh
    @JddjJdd-et8kh 5 месяцев назад +1

    በርችውደ❤

  • @ኡሙሀዩቲነኝየስልጤዋ

    እኔስ የዚህ ፕሮግረም ሱስ እዝኛል ምን ይሸለኘል

  • @nggaming1242
    @nggaming1242 Год назад +3

    Wowwwwwwww❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @yosiefkiflay11
    @yosiefkiflay11 Год назад +1

    Keep it up i love them all

  • @YeshiKebede-ir7br
    @YeshiKebede-ir7br Год назад +1

    በዚህ ትምህርት ተምሬበታለሁ እናተስ???😢😢😢

  • @aderajewzena3548
    @aderajewzena3548 Год назад +2

    Good job

  • @uauigfuvc8708
    @uauigfuvc8708 Год назад +4

    ጥበብ ግን ገራሚ ነዉ ስዉየዉ ከሞት 2አመት አልፎታል ስራው ግን ዛሪም ይታያል 😢😢

  • @moneeraal-faodai5319
    @moneeraal-faodai5319 Год назад +2

    Enat wider Yelatm Hulachnm Enata Yemayl Yelm Ebakachu Abatam Malet Anrsa ALLAH ABTNA ENATOCHACHNN YTEBKLN❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @SUDTUBE-i3t
    @SUDTUBE-i3t Год назад +4

    እውነት የወላጆች ሃቅ ብዙ ነው

  • @Yoni_kin
    @Yoni_kin Год назад +1

    Last one 😪😪😪 I want cry

  • @fafsmker5381
    @fafsmker5381 10 месяцев назад

    Betam temchtognal Astmar nachu bertulne

  • @tenukalgeti
    @tenukalgeti Год назад +2

    መሰግናለሁ ወላጆቼ ሳይሞቱ ምን በማድረግ ላስደስታቸው እንደምችል አዉቄ አለሁ እናንተስ???????

  • @simretsimrethumegaw3172
    @simretsimrethumegaw3172 Год назад +2

    Tolo tolo lekeku please ❤❤❤

  • @mecheyhone2203
    @mecheyhone2203 Год назад +2

    ሁሌ የምታቀርቡት ተመሳሳይ ነው ስለዚህ ለየት ያለ ቢሆን ይመረጣል

  • @sintayehuwolde8349
    @sintayehuwolde8349 Год назад +2

    Best❤

  • @Victoria-cs4oc
    @Victoria-cs4oc Год назад +5

    ክብር ለኢትዮጲያ የእውነት❤ እኛ ጋር ኮሽ የለም 😂

    • @soliyana-i5n
      @soliyana-i5n Год назад +1

      ማን ይሰማሻል 😂😂😂😂

  • @Nanacell-u1b
    @Nanacell-u1b Год назад +3

    ❤❤❤❤❤❤

    • @dikudinku
      @dikudinku Год назад

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @VeteVety
    @VeteVety Год назад +3

    😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ Год назад +1

    እርፍ እነዚህ እኮ በሌላ ፊልም ላይ እናት እና ልጂ ነበሩ እዚህ ደሞ ባልና ሚሥት ጉድ በል ጎንደር

  • @QwAs-zw3ep
    @QwAs-zw3ep Год назад +2

    የምልሽነገርቢኖረኝበጣምጎበዝነሽበጣምትችያለሽእኔሁለየምእከታተልሻለሁእናምበርችከድምፅጋርየምትለቃቸውነገሮችእኔበጣምተምሬባቸዋለሁቀጥይበትበጣምእናመሰግናለን

  • @HjjDr
    @HjjDr 7 месяцев назад +1

    ሴቶች እያያቹህ ልመዱ😂😂

  • @ritasheyho1108
    @ritasheyho1108 Год назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bs9gk5ex5z
    @user-bs9gk5ex5z Год назад +2

    ❤❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @maxamad7790
    @maxamad7790 Год назад +2

    Kulu say sbbe

  • @fjfjgfjhjj1906ሱሱ
    @fjfjgfjhjj1906ሱሱ Год назад +2

    👍👍👍🙏🙏🙏

  • @HalwyaTube
    @HalwyaTube Год назад +1

    👌👌

  • @cnyyyg
    @cnyyyg Год назад +1

    Tet new endezi aynet film be english uemtagnut

  • @زمزمزمزم-ح1ك
    @زمزمزمزم-ح1ك Год назад +2

  • @PwojwokOchalla-ff6cw
    @PwojwokOchalla-ff6cw Год назад +3

    Suuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu

  • @Siem-o3e
    @Siem-o3e Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @Birhan-s5i
    @Birhan-s5i Год назад +1

    ምንው ልጆች እደዚህ አያስቡም

  • @Mes355
    @Mes355 Год назад +1

    😍😍😍😍❤

  • @AyaanIbrahim-r7n
    @AyaanIbrahim-r7n Год назад +2

    😂😂😂😂😂

  • @zemzmzemzm6347
    @zemzmzemzm6347 Год назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤