“Red Flag” - በፍቅር ግንኙነት ውስጥ መጠንቀቅ ያሉብን ወሳኝ ነገሮች | ሎሚ ብወረውር

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 9

  • @atsedemaryamworku5461
    @atsedemaryamworku5461 3 месяца назад +3

    ሰላም ከምር በቃ ፍቅር ነሽ
    ልክ ልኬን ነው ምትነግሪኝ እኮ ስወድሽሽሽ

  • @supremeleader989
    @supremeleader989 3 месяца назад +4

    የሚሰመረው ቀይ መስመር ሰመረ ባሪያው ቢያሰምረው ጥሩ አይመስላቺሁም?

  • @muhammedabdi2516
    @muhammedabdi2516 3 месяца назад +2

    ስለትዳር ሚስጥሩ ሰፊ ነው የአሁኑን ዘመን የትዳር አያያዝ ብዙም አስደሳች አደለም እራስ ወዳድነቱ አይን ያወጣ ሰለሆነ

    • @muhammedabdi2516
      @muhammedabdi2516 3 месяца назад

      ለምሳሌ እኔ ያገባሁት በ1984ነው የ8ልጆች አባት እና እናት ሁነናል የተጋባነው በወደድኩሺ ወደድኩህ ነፋስ የበዛበት አደለም እናቴ መረጠቻት ሳልስማማ ልጅቱን በመልክ በቁመት እየናቅሗት አገባሗት 4ወር ሳንቆ 1ሴትልጅ ለመውለድ በእርግዝናግዜዋ ስትታመም
      ለእሷ ማዘን ጀመርጉ በመከራጭቀት ተወለደች
      ያኔ ሀብት የለኝም ትንሺ ጎጆ አለችኝ የማስበው ለልጅ እናቴ እና ለልጀ ብቻ ነው በየ 18ወሩዋ ተከታታይ 2ወንድልጅ ተወለደ የኑሮ ህይወቴ እሷእና ልጆቼን ለማሳደግ መፍጨርጨር ሆነ
      መልክ ቁመና የሚያይ አይን የለኝም

    • @muhammedabdi2516
      @muhammedabdi2516 3 месяца назад

      አሁን አበባ የመሰለችውን ልጅ አጋድሞ ጫትቤት መጠጥቤት ቁማር ቤት ሚስቱን
      በተለያየ የውሸት ወሬ እያፈዘዛት በልጅ እድትወረር ያደርጋታል ታታሪ የነበረው ሰው ተወዝፎ ይቀራል ፍቅር በጫጉላ ቀረ እሷም የሰላም ህይወት ኑሮ ፊቷን ስትዞርባት ወደልመና ሆነ መጨረሻዋ

    • @muhammedabdi2516
      @muhammedabdi2516 3 месяца назад

      አሁንም ፍቅርፍቅር አትበሉ ትውልዱ በጫት ሞራሉ ተሟጧል ለሀገርም ለወገንም ሸክምነታቸው ቀጣይ ነው የማውራት ፕሮግራም ስትከፍት የሀገራችንን ትልቅ የሞራል ካሰር ጫትን እናውግዝ እድወገድ እናርግ ቄሰም ከኹም ባለስልጣኑም ከጫት ሱስ አረቋ ስለተዘፈቁ ትውልዱ ነሆለለ ሀገር ወደሗላ እጅ ወደፊት እየሔደች አደለም

  • @atsedemaryamworku5461
    @atsedemaryamworku5461 3 месяца назад

    ሰላምዬ ስለልጅነትሽ እኮ ስታነሽ አንድ አያት ነው ያሳደገን ሚመስለኝ። ስስቅ እራሱ በላውድ ነው 😂😂😂

  • @ashenafishasho5537
    @ashenafishasho5537 3 месяца назад

    Selmiye le program dimkat chamireshal

  • @atsedemaryamworku5461
    @atsedemaryamworku5461 3 месяца назад

    ካንች ካንተ ውጭ ትክክል አይደለም በመንፈሳዊ ህይወት ብትደግፈኝ አልክ ብትቀየርስ ??