ይህንን ያቃሉ ? የሬሳ ሳጥን ዋጋ በኢትዮጵያ ስንት እንደሆነ ? 😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • like and subscribe ማድረግ እንዳትረሱ ቤተሰብ 🙌🏽
    ⬇️ FOLLOW ME 👇🏽👇🏽👇🏽 .
    Instagram | ...
    TikTok I vm.tiktok.com/...

Комментарии • 284

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 20 дней назад +50

    ካሜራ ማኑን አለማመስገን ንፉግነት ነው:: ቪድዮው ያበደ ነው::👍🏽✊🏽

  • @ZamzamAhmeb
    @ZamzamAhmeb 20 дней назад +5

    አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ እስልምና ለሰጠኝ ሀብታምሆነ ደሀ ባድ በነጭ ጨርቅነው ምንቀበረው ብሩ ለልጆችለድሆች ሚቀመጠው አፈርለሚበላውይሆንንያክል ብርማፍሰስ

  • @ToybaT-i9s
    @ToybaT-i9s 18 дней назад +7

    😢😢 ምኑ ያሥቃል አላሁ አክበረ አላሁ አክበረ አላሁ አክበረ ላኢላሀ ኢለላህ ሙሀመድ እረሡልላ ኩሉ ነፉስ ሞትን ቀማሺ ናት ወደ ትክክለኛው ሀይማኖት ተመለሱ ጀነትና ጅሀነብ አለ አላህ ኢህድኩም

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 16 дней назад +1

      በጀነት ስንተኛ ሚስት ለመሆን አቅደሻል😂😂😂
      ደሞ ወደትክክለኛ አይማኖት ስትይ አታፍሪም

    • @AshenafiAyzak
      @AshenafiAyzak Час назад

      ሙስሊሞች ምነው ተንጫጫችሁ!
      እህ ? እሄ ከእናንተ ሀይማኖት ጋር ምን ያገናኘዋል፡፡

  • @ዶናት-ኈ1ቘ
    @ዶናት-ኈ1ቘ 20 дней назад +7

    በቃ እንደዚ ነው የማናውቀን ማሳወቅ በርታ ምረጥዬ ፍቅር ነገር ❤

  • @kidomaz05
    @kidomaz05 20 дней назад +12

    ahun resa satin temche altemeche mndnew tikimu koy?🤔🤔🤔

  • @TibaToto-c4z
    @TibaToto-c4z 2 дня назад

    ሙስሊም መሆንኮ መታደልነው ወላሂ ያረቢ❤❤❤ እስልምናዬ የኔውበት

    • @ያራብ-9
      @ያራብ-9 2 дня назад +1

      አልሀምዱሊላህ ❤❤❤

    • @zinethomar1893
      @zinethomar1893 День назад

      ❤❤❤❤አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል አል ኢሥላም

  • @elsilaletube64
    @elsilaletube64 20 дней назад +34

    Oh you are great content maker and smart great job

  • @ebrahimendris8744
    @ebrahimendris8744 20 дней назад +15

    የሳጥኑን መግዣ በሟቹ ስም ለተቸገር ሰው ቢሰጥለት ነው ለሟቹ የሚጠቅመው እንጂ ሳጥኑ ከምንም አያድነው ምንምም አይጠቅመውም

  • @ነፉTyoub
    @ነፉTyoub 20 дней назад +8

    በሂወት እየላ የልተደለዉ አልገ ወዳ አፋር ሲማላስ በወርቅ ቢቀባር በደይማንድ ወገዬለዉም ግን እንዴትነዉ ወገን አልሀምዱሊለህ ሙስሊም ማሆን እኮ ትልቅ እድልነዉ

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 20 дней назад

      ምነው ሲሞትም እድሉ ከገጠመው እንኳን አይድላው በሰሌን አፈር ውስጥ ወርውረን አናቱን በድንጋይ እየወገርን እንቅበረው ነው የምትሉት??👺👹👺
      በደረሰበት ይስተናገድ።

    • @abubeker0207
      @abubeker0207 20 дней назад

      @@addisababanazareth1525 dmo afer lemibale wsewnet yehe hulu wechi alasefflagi new yeleq be sewiueyw seme miskin mabelat yeshalal

  • @MuhsinAbdella
    @MuhsinAbdella 15 дней назад

    You gained my respect and subscription for your attitude "ደሃም ብትሆን ሀብተም መጨረሻህ በርግጥም አፈር ነው ።

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 20 дней назад +4

    እግዚኦ ... ይሄን የሬሳሳጥን እማየው አሜሪካን ነበር 😳 ... ወደ አፈር ትመለሳለህ የሚለውን እሚፃረር ይመስላል ... 😔

  • @ferdosyoutub9854
    @ferdosyoutub9854 11 дней назад +1

    እኔን የገርመኝ ትራሱና መስታወቱ😂 የሞተ ስው መስታወት ያያል እንዴ 😅 አይዱኒያ አይይቺ አለም😢

  • @nahom1696
    @nahom1696 20 дней назад +2

    ኤፊ በቀጣይ የሳይክል ዋጋ ይነገረን ይመችሽ ብሮ

  • @moongirma5590
    @moongirma5590 18 дней назад

    I like your program . Keep up with your good work.👏👏👏👏

  • @nanny3146
    @nanny3146 20 дней назад +2

    Belew egzabeher yetebkeh brother wellcome always 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @HekmaMohammed-z6w
    @HekmaMohammed-z6w 19 дней назад +1

    አልሀምዱሊላ እኛሙሥሊሞቸ እንዲህ ያለጣጣ የለብንም ግን አስተያየት አለኝ እንድህ ያለሀልጋ አፈረዉሥጥ ታሥገቡላቸዉ አይቀር መኪና ግዙና አሥገቡላቸዉ እዚህ ላይማ ተኝተዉ መኪናቢገዛላቸዉና እታች ሠፈረ ቢቀዉጡት

  • @firaolkebede4868
    @firaolkebede4868 17 дней назад

    efi endet nek be sedet tesekayto england yegebawn lijye abenin family sisterun beteley betayachew des yilal

  • @SameraRose
    @SameraRose 20 дней назад +3

    ኤፊ እኔ በአተህ አሳብ እስማአማለሁ በኬሻም በማዳበሪያ ኸረ በፈለጉት ይቅበሩኝ ደሞ ከሞትኩ በዋላ ቪአይፒ አያስፈልግምኢትዮዽያ እዝብ በችግር ይሞታል አብታም ዘመዶቹ ያሽቃብጣሉ በይወት እያለን እንረዳአዳ ወገን

  • @Dalak_ነኝ
    @Dalak_ነኝ 15 дней назад +1

    ኣፈር ነህና ወደ ኣፈር ትመለሳለህ በሚለው እንስማማ እንጂ ጎበዝ

  • @Addistoday
    @Addistoday 20 дней назад +2

    ችግሩ የ200,000ሺ ብሩ ሊሰረቅ ይችላል ኮ

  • @bezawitthomas4028
    @bezawitthomas4028 18 дней назад

    Yemayedeferwen newyeserahew that's what ur viewer's need 👏👏

  • @MohammedAhmed-sy8fx
    @MohammedAhmed-sy8fx 20 дней назад +2

    Ar Efi tew kesah eko.. gym sera enji.. yewenet hetsan lij eyemeselk nw..
    Degmo selemwedh nw 😊

  • @WoloBorena
    @WoloBorena 16 дней назад

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽

  • @ayenulumaye3387
    @ayenulumaye3387 18 дней назад +1

    😂😂😂በሱ ተቀብሬማ አይቼ መመለስ አለብኝ ጉድ እኮነው የሚገዛ አይጠፋም እኮ ከሞሞታችሁ በፌት ለድሀ እርዱበት

  • @EyuelYonas-j6r
    @EyuelYonas-j6r 18 дней назад

    ይገርማል😮😮😮😮😮

  • @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ
    @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ 20 дней назад +2

    ካአፈር ነው የተሰራነው ወደ አፈር እንመለሳለን ሆ እኛ ሞስሊሞች እንድ አገዛም አናሰራም ቱው

  • @tenagnanegagrie
    @tenagnanegagrie 20 дней назад +3

    እውነት ለመናገር ከሆነ ሁሉም ነገር ከንቱ እደሆ አይተናል

  • @ለሚካኤል
    @ለሚካኤል 20 дней назад +1

    እግዚኦ በቸርነትህ በምህረትህ😢😢😢😢😢

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreative 20 дней назад +1

    Yooo🔥🔥🔥 Bang ena kewti nw yzarew

  • @LamlamAl
    @LamlamAl 15 дней назад +1

    በሰሌን ጠቅልለው ቢቀብሩኝ ብሩ በህይወት ላለው ይጠቅማል

  • @zewditubekele5820
    @zewditubekele5820 9 дней назад

    😂😂😂😂😂😂አይ ኤፊ የበግ ዋጋ ምጠይቅ ነው እኮ ምትመስለው

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 20 дней назад +2

    እኔ ሙሥሊምነኝ አልሀምዱሊላህ
    የሬሣ ሣትን አያሥፈልገኝም በሀይማኖቴ ክልክልነው
    የሬሣ ሣጥን ለሚያሥፈልጋችሁ ወገኖቸ በመቶሺ ድረሥ የምትገዙት ሣጥኑ ወደጀነት የሚያጓጉዝ ጀልባ መሠላችሁ እደ😂😂😂😂😂😂

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 20 дней назад +1

    እኔም ሞቼ እይቅበሩኝ ለማቆደንያ ለአንድ ቀን ምሳ ያበላል

  • @Zabibamustfa
    @Zabibamustfa 20 дней назад

    ወነው.ጥሩ.ስረ መስረትነው.የምን.ሰጥንው
    እኔ.እከን ሙስሊም ነኝ አልሀምዱሊለህ

  • @hayderdejene5459
    @hayderdejene5459 20 дней назад

    ከአሜሪካ የሚመጣ ነው ያልሺው ከዛ አስክሬን ከች ብሎበት ፖሽረውላቸው ነው ።

  • @kidomaz05
    @kidomaz05 20 дней назад +1

    ene Eko IG lay mn endemlk gemtu styi guwagche neber😁

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 20 дней назад +3

    ኤፊ ትላንት ለምን ጠፋህ ❓❓❓ ሚካኤላ እና ሳምሶን ናፈቁኝ::

  • @merd24
    @merd24 20 дней назад +4

    ትራስ ያለው የሬሳ ሳጥን 😂😂😂 ሰው ቀላል ይቀልዳል እንዴ

  • @weynua-tube
    @weynua-tube 20 дней назад +1

    ኩሉነፍሲን ዛኢቀቱል ሞት የማይቀረው እውነታ ሞት ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ግን ጥያቄዬ ሬሳውን መውሰጃ ነው ወላ ከነሳጥኑ ነው እሚቀበረው የሞተው አካል ?

  • @umemuhammad1752
    @umemuhammad1752 20 дней назад +33

    በእስልምና አይፈቀድም አልሀምዱሊላህ. አለኒመትክ

    • @EnglandLondon-j6i
      @EnglandLondon-j6i 20 дней назад

      እንዳትታፋኒ ነው 😂😂😂😂😂

    • @umemuhammad1752
      @umemuhammad1752 20 дней назад +1

      @EnglandLondon-j6i ኖ. አንድ ሰው ተሞተ የወራሾች ሀቅ ነው ሀብቱ

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 20 дней назад

      እኔ ሰው በሰሌን ሲቀበር አዝናለሁ።ያን ሁሉ ጊዜ አብሮን የኖረን ሰው ልክ ሲሞት አፈር ውስጥ ውርውር አድርጎ አናቱን በድንጋይ እየቀጠቀጡ መቅበር ነውር ነው። በሳጥን መቅበር ጥሩ ነው።ሳጥኑ በስብሶ አፈር መሆኑ አይቀር መቼም።
      👹👺👹👺👹👺

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 20 дней назад

      ​@addማነው በድንጋይ ይቀጠቀጣል ያለሽ? isababanazareth1525

    • @abubeker0207
      @abubeker0207 20 дней назад

      @@EnglandLondon-j6i antes letnorbet new ager lmibalew

  • @Peace-2U2
    @Peace-2U2 20 дней назад

    200,000 hope it has Wifi. It can't be fun down there without youtube and Tiktok. You are my favorite Bro From Stockholm Sweden

  • @SerkalemAchenf
    @SerkalemAchenf 17 дней назад

    እዚጋ ነው መተኛት

  • @ZeynabSeid-k4h
    @ZeynabSeid-k4h 20 дней назад +1

    አልሀምዱሊላ እኛ ሙሲሊሞች ነጠላኩታ ብቻ ነወ የሚከተለን ሀብታም ድሀ

  • @Helen-n8e
    @Helen-n8e 19 дней назад

    ሀሁን ይሄን የሚገዛ ሳይሞት ሀይረዳም ሀተም ግፈኛ ነክ ሳንሞት ሳጥን ታስጓበኘናል 😊😂😂😂😂😂ሰማይቤት ሀንጠየቅ በቆርቆሮስ ብንቀበር🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Its.amen1212
    @Its.amen1212 20 дней назад

    ሻውር የለውም ኤፊ?እኔ በሬሳ ሳጥን መሸጫ ጋር ሳልፍ ደስ የማይል ስሜት ይሠማኛል እንኳን ውስጡ ልገባ ያው ሞት እንደማይቀር ባውቅም😭

  • @yenantw21
    @yenantw21 20 дней назад

    ማማተብህ መልካም ነው ወይኔ እናቴ ትራስ ኖረው አልኖረው ምን ያደርጋል። ዋናው ዋይፋይ ያለው ካገኘህ ኮንታክት አድርገኝ ልገዛ እያሰብኩኝ ነው። 🤣🤣🤣

  • @MequannintHaile-cj9si
    @MequannintHaile-cj9si 20 дней назад

    Where is Michayela?

  • @KifileBetula
    @KifileBetula 18 дней назад

    Good work ❤

  • @HekmaMohammed-z6w
    @HekmaMohammed-z6w 19 дней назад

    አልሀምዱሊላ አለዲነል ኢሥላም በሂወት የማይጠቃቀም ህዝበ ሢሞት ይህን ያክል እኔን የገረመኝ ይህያክል ገንዘብ ማባከን

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 20 дней назад +1

    Good massage 💆‍♀️ 😌 😩

  • @Addistoday
    @Addistoday 20 дней назад

    አስገራሚ ነው

  • @helenercan5516
    @helenercan5516 18 дней назад

    ሚያስፈራ እግዚአ

  • @yifrumesay5503
    @yifrumesay5503 20 дней назад +8

    ኤፊ በጣም አጠፍህ የሬሳ ሳጥን ውስጥ በጭራሽ አይገባም ይቅር በለኝ በል 😱😱😱😱😱😱

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 20 дней назад +1

      በቃ እኮ አንዴ ሞተ ገባበት። ሌሊት ሌሊት ካሁን በኋላ ሟቾች ሚያው ሚያው ኤፊ እያሉ ይጠሩታል።👹👺

    • @ZeekKebede-yk1ru
      @ZeekKebede-yk1ru 12 дней назад

      Tebeda

  • @ZinbAli-hj5sd
    @ZinbAli-hj5sd 2 дня назад

    ሳጥንም ሆነ አልጋ ማንም አያድነውም ከቀብር ጭቀት ከምስጥ አያድንም ዝብለው ግዘብ ከሚያወጡ ሰደቃ ቢሰድቁለት ለሞቹ ቀለብነው ለነፍሱ ኢሄንን ገዝቶ የሚቀብር ሞኝ ማለት እሱ ሰውነው

  • @mgjb8564
    @mgjb8564 19 часов назад

    Wi fi asgabuu please 😮😢

  • @NetsiTefeti
    @NetsiTefeti 10 дней назад

    200000 ብር አየር አለው ወይ???

  • @CunfaTube-LT21
    @CunfaTube-LT21 19 дней назад +2

    Hundumtuu tokkuma.😊

    • @mgjb8564
      @mgjb8564 19 часов назад

      😂😂😂 wi fi galchaa jedhiin mee yoo afan jara betee😂😂😂

  • @legese103
    @legese103 20 дней назад +7

    የሸገርን ችኮች እንደማሳየት መጨረሻችን ታሳየን ተሰፍ እንድንቆርጥ ነው

    • @YohannisLibsewerk-z9j
      @YohannisLibsewerk-z9j 20 дней назад +1

      እንዳያሳየንማ፡ዩቲዩብ፡በቺኮቹ፡ቀንቶ፡ይዘጋበታላ😂😂😂

  • @Seada-ys6en
    @Seada-ys6en 20 дней назад +1

    ለጠቅላላው እውነት ቴንኪው ኤፌ እኔስ ምንም አልፈልግም 🙂

  • @VyrusCitrus
    @VyrusCitrus 20 дней назад

    እኔ ስሞት በውዱ ነው መቀበር የምፈልገው አይበሰብስም አሪፍ ነው በባለመቶው ሺ ብሩ ነው የምቀበረው 😂😂😂 ለፍቼ ለፍቼ ስሞት እንኳን ልቀበርበር እንጂ

  • @ABmoviesss
    @ABmoviesss 20 дней назад +1

    the temple was so funny and fantastic

  • @eyutiz
    @eyutiz 20 дней назад +2

    Yemchesh efi 😅

  • @HASMedia1984
    @HASMedia1984 18 дней назад

    16:00😂 እኛ ያልቀበርነው የለም አለ

  • @BetelenFalta
    @BetelenFalta 18 дней назад

    በስማም 😭😭

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 14 дней назад

    ፈጣሪሆይ😂😂

  • @dawitdagne7957
    @dawitdagne7957 20 дней назад

    Sewochen weda kelbachew yemimels content nw yemchesh ababi

  • @NetsiTefeti
    @NetsiTefeti 10 дней назад

    ወይ በህወት እያለሁ ያለኛሁበት አልጋ

  • @Ruta-Media
    @Ruta-Media 20 дней назад

    እኔ በጣም ነው የምፈራ አተ ስትገባ ከውስጥ እኔ ተጨነቅሁ😂

  • @HanaHana-l3u
    @HanaHana-l3u 20 дней назад

    በስማም እኔ ከሞተሰ "በሰሌን ግን አይኔን ለአይን ባንክ የምን ሳጥን

  • @Rachoየቡታጀራዋ
    @Rachoየቡታጀራዋ 20 дней назад

    ቆይ ምን ታይቶክ ነው የሬሳ ሳጥን ያመጣህብን

  • @LalmazeWendemu
    @LalmazeWendemu 20 дней назад

    ምን ሆነክ ነው አበዛከው እሽ

  • @nurbilquis4006
    @nurbilquis4006 20 дней назад +2

    I like Muslim away no box
    Poor and rich return to 6 foot down equality to god

  • @alhad_hd
    @alhad_hd 20 дней назад +1

    Bruh😮

  • @AlemsegedSolomon-q8x
    @AlemsegedSolomon-q8x 20 дней назад +59

    የሞት መንፈስ እንዳይመታሽ 😂😂

    • @ጎጃሜዋO
      @ጎጃሜዋO 20 дней назад +1

      😂😂

    • @yenantw21
      @yenantw21 20 дней назад +3

      ዋይፋይ ያለው ካገኘህ ገስተህ አስቀምጥልኝ።🤣🤣🤣

    • @Beti-bd2km
      @Beti-bd2km 19 дней назад

      እኮ 😂😂

    • @Nema-lk7on0777
      @Nema-lk7on0777 3 дня назад

      🤣🤣🤣🤣

  • @yalem1111
    @yalem1111 20 дней назад

    ይመችህ😂

  • @JamilaJamila-ht4lo
    @JamilaJamila-ht4lo 20 дней назад +1

    አፈራም እዴ😢😢😢😢

    • @dfghxvbb4310
      @dfghxvbb4310 14 дней назад

      በሂወት እያለሁ ብሞት 🛌አልገባም እዝህ ውስጥ😂😂

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls 20 дней назад

    ለምን ይህን ያክል ጣራ ላይ ወጣ መቀበሪያ ነው መዝናኛ መቀናጫ አልገብቶኝም???

  • @MeriEthi
    @MeriEthi 20 дней назад

    ሳየው ገና እበየ መጣ 😢😢😢😢 አየ አለማወቅ ሰው ከሞተ አፈር ነው እረተውን

  • @Adme1244
    @Adme1244 20 дней назад

    Wi__Fi አለው?

    • @mgjb8564
      @mgjb8564 19 часов назад

      😂😂😂😂

  • @uadh7751
    @uadh7751 17 дней назад

    በዛው እደትቃርብን😂😢❤

  • @Abusheabushe-p6p
    @Abusheabushe-p6p 20 дней назад

    woyena aneta meni alabe sawune zebelayi taseqalhe😂😂😂😂😂😂

  • @ryanryan6901
    @ryanryan6901 18 дней назад

    በሂወቴ እደዛሬው አዝኝ አላውቅም አይ አገሬ በሂወት ያለ እየተራበ የሞት ይከበራል ያሳዝናል

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 20 дней назад

    ከአሜሪካ መጣ የሚባለው እንዴት መጣ ወይስ ሰው ከተቀበረ በኃላ ሰርቀው እያወጡና እየሸጡት ነው?
    👹👺👹👺👹👺
    በነገራችን ላይ እኔ በሰሌን አልቀበርም።ገና እንደሞትኩ ትላልቅ ድንጋይ እላዬ ላይ ሊሞሉብኝ?? ምነው ምነው ይሄን ያህል ጭካኔ አብረን እንዳልጠጣን አብረን እንዳልበላን???

  • @jojolove791
    @jojolove791 20 дней назад

    ዋጋዉ አሪፍ ነዉ😂😂😂

  • @samidave2553
    @samidave2553 20 дней назад

    efi g hawassa metek ey yabede new

  • @TewodrosDagnachew-w1i
    @TewodrosDagnachew-w1i 20 дней назад

    I love the hustle and the video that you put out. Just a brotherly advice. I hear you saying G*D D**e in your video and it could be habit to say it, However you’re calling God’s name in vain. That allows other evil to control your life and all the good you trying to do in your life. What comes out of mouth is a powerful thing. Keep the good do.

  • @abubeker0207
    @abubeker0207 20 дней назад

    afer lemibale sewnet yehe hulu wechi alasefflagi new yeleq be sewiueyw seme miskin mabelat yeshalal as islam

  • @JbBb-l8o
    @JbBb-l8o 8 дней назад

    ኣየ ኢፊ😂

  • @lewiaman
    @lewiaman 20 дней назад

    መቸም ግብር ከፋይ ናቸዉ አይደል ..?

  • @BayaBaya-n2o
    @BayaBaya-n2o 19 дней назад

    እኛ ያልቀበረነው የለም 😂😂😂😂😂

  • @Salam-j6n
    @Salam-j6n 14 дней назад

    ዋይፍይ አለው ንገሩን😂😂

  • @LidetuZakir-v3b
    @LidetuZakir-v3b 18 дней назад

    Yematigebabet yelem😢

  • @JbBb-l8o
    @JbBb-l8o 8 дней назад

    ኢፊ ልጠይቅህ ዋይፋ ኣለዉ ወይ😅

  • @tgba-k4t
    @tgba-k4t 20 дней назад

    w continent efi g💥💥

  • @WubitudinkuHailemaeiam
    @WubitudinkuHailemaeiam 20 дней назад

    Aente ezae weste menasgbhe sategba aetstwawekem enda

  • @amdenega
    @amdenega 20 дней назад

    yezawew video lk aydelem

  • @Maped-f7d
    @Maped-f7d 19 дней назад

    😯😯😯😯🤷🤷

  • @ZablonAschale-lc8dx
    @ZablonAschale-lc8dx 20 дней назад

    እኔ ምለዉ ጀለሰ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል አለች አህያ 😢😢😢😢😢

  • @Cadaaniabdilaahi
    @Cadaaniabdilaahi 20 дней назад +2

    ALX I,M MUSLIM😪

  • @News_0708
    @News_0708 20 дней назад

    ከሞትኩኝ ብሃላ በአፈር ልቀበር በወርቅ ልቀበር ምንም አይጠቅመኝም🦴