ኢትዮጵያን የሚጠሉ ከዕውቀት ነፃ ናቸው | ሊቀ ልሣናት ፋንታሁን ዋቄ | ክፍል 1 | Ethiopian Orthodox Tewahdo Church 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |
    #Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
    👇Subscribe Now it's Free👇
    / @yewerqzeng
    👉 More Video - / @yewerqzeng
    Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
    Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
    Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

Комментарии • 153

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 года назад +23

    *እንደ እነዚህ አባት አይነቶችን የሀገር የሀይማኖት ዋርካዎች አባቶች እግዚአብሔር ያብዛልን የጠላት መዶሻዎች ናቸው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ በጤና ይጠብቅልን*

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 2 года назад

      🙏🙏🙏

    • @mrsa3706
      @mrsa3706 Год назад

      Yehe abate ayedelem Egzabhair endezi ayenet sew yetseyefale

  • @talemaayele6716
    @talemaayele6716 2 года назад +26

    እንኳን ደህና መጣችሁልን እንቁ መምህሮቻችን!!!!!!!

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 2 года назад

      እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣችሁ ድቅ ነገር ነው አሰተውለን በመንገዱ ከሄድንበት 💚💛❤️

    • @droneber2024
      @droneber2024 2 года назад

      ድንቄም አሉ!ከቅዱስ መጽሐፍ ከጌታ ኢየሱስ ክርስቶስና ሐዋርያት ትምህርት ጋር አይጠጋጋም።ስለ ሀገር ከሆነ አንዱ ፓርቲ ውስጥ ገብቶ ለመንደፋደፍ ሱሪ ጠቅልሎ ዘው ማለት ነው የሚሻለው።"የእግዚአብሔርን ለእግዚአብሔር "ተብሎ ተጽፏልና

  • @funinawfandaro9154
    @funinawfandaro9154 2 года назад +1

    Memhir Fantahun Wake Kale hiwot Yasemalien Amen!

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 2 года назад +3

    ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን መምህሮቻችን ዕድሜ ጤና ያድልል ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 2 года назад

    የኔ አባት አንደበት እርቱ በረጂም እድሜና በመልካም ጤና ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @kemeriyahassen5095
    @kemeriyahassen5095 2 года назад +2

    ብዙ አዮታለሁ ፋንታሁን የሰውን ህግ አንከተልም የማለቶን ድፍረት በጣም ነው ምወደው፡፡ አላህ ያቆዮት ተግባብተን የጋራ እሴታችንን ህግ እንደምናደርገውም አምናለሁ፡፡

  • @yewerqzeng
    @yewerqzeng  2 года назад +23

    ▼ እንኳን ወደ ወርቅ ዘንግ ቻናል መጡ::
    ✔ Like ✔ Share ✔ Subscribe
    ☞ ማድረግ እንዳይረሱ እናመሰግናለን::

  • @tsehayabebe2367
    @tsehayabebe2367 2 года назад +8

    እግዚአብሔር ይስጥልን::የተዋህዶ ልጆች ኢትዮጵያውያን ይህንመልክት ብንስማ ብዙ እንማርበታለን ልቡና ይስጥን::

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 2 года назад +5

    የወርቅ ዘንግ እግዚአብሔር ቸርነቱቱቱ ሁል ጊዜ ዘርን የስቀርልናል መምህሮቻችን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመኖቻቹን ይባርክልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @addisalemhailesilassie1365
    @addisalemhailesilassie1365 2 года назад +7

    መታደል ነው እንደናተ ዓይነት እንቁ፣ ትላልቅ ፣መምሕራኖች ወደ ሚድያ መምጣታችሁ፣ የሚያሰደሰት ነው ፣ ሐምላክ በእድሜ በጤና ያኑርልን ፣፣

  • @alextakele
    @alextakele 2 года назад +4

    የዚህ ሰው እይታ በጣም ያስደንቀኛል! ድንቅ የኦርቶዶክስ ልጅ እግዚአብሄር ያንተን ማያ ለሁላችንም ይስጠን::

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 2 года назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር ከዚህ ቡዳና ከዳተኛ ትውልድ ይጠብቅህ እድሜ ይስጥህ ክፉ አይንካህ የክርስቲያኖች አምላክ ይባርክህ

  • @binyamadanebinyamadane8834
    @binyamadanebinyamadane8834 2 года назад +5

    እውቀትን ጥበብን እንዲሁም ለኛ ለምእመናን እናተን የመሰለ መምህር ለሰጠን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን። ስታስተምሩ እውቀትን አንደበተ እርቱነትንም እማራለሁ እሰማለሁ። የማከብራችሁ መምህሮቼ ኑሩልኝ።ለኛ ለመንጋው ለምእመን እረኛ ስለሆናችሁንም እንድንነቃ ስላረጋችሁን አመሰግናለሁ።

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 2 года назад +7

    ተባረኩልኝ እንደ እናንተ ያለውን ትልልቅ አባቶችን ያብዛልን በርቱል ህዝብ ተበላሸ በዚህ በመጤ በ666 ዲያብሎሳዊ ስርዓት

  • @Nahusenay123
    @Nahusenay123 2 года назад +14

    እድሜን ከጤና አብዝቶ ይስጥልን።እናንተን የመሰለ የሐገር ዋርካዎች ያብዛልን።

  • @fikiralemu5477
    @fikiralemu5477 2 года назад +1

    እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @melkamaschalew5303
    @melkamaschalew5303 Год назад

    ሊቀ ልሳናት ፈንታሁን ዋቄ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ከሚታየውም ከተሠወረውም መቅሠፍት ይሰውርልን ሀገራችን ዘመን ካመጣበት ውጥንቅጥ የመሪዎች የሀሣብ ዝቅጠት ወጥታ ወደነበረ ክብሯ ተመልሣ ፍቅር አድነት የሰፈነበት ድንቅና ውቢቷን ኢትዮጵያን ለማየት የበቃን ያድረገን ዘንድ ለሁላችንም የቅዱሳን አምላክ ይርዳን ።

  • @fikertilahun7046
    @fikertilahun7046 2 года назад

    መምህሬ ሊቀ ልሳናት ፋንታሁን እና መምህር ሶሎሞን ዕድሜ እና ጤንነትን ያድላችሁ!
    አገልግሎቶታችሁ ፍቅር ያለው አገልግሎት ነውና እኔንም መንገዳችሁን(አሰረ ፍኖታችሁን) እንድከተል እግዚአብሔር ይርዳኝ

  • @GetMen-cj5qm
    @GetMen-cj5qm 2 года назад

    መምህር ፈንታሁን ዋቄ በእውነት ከኣይምሮ በላይ ነህ እንደ ኣንተና መሰል ወንድሞች ኣባቶች ለሃገራችን ለህዝብቻን ብርሃን ናችሁና ፀጋውን ያብዛልህ እንደ ኣንተ ያሉ ሰዎች ጌታ ኣብዝቶ ያብዛልን
    በተለይ መምህር ፈንታሁን የሚያስተምራቸው እና የሚያስተላልፋቸው መልእክቶች በተመስጦ ነው እምከታተለው ተባረክ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን

  • @maymrobi
    @maymrobi 2 года назад +1

    ስቕ ኢልካ ኣበርቲዕካ ዕየ እቲ ዓወት ከኣ ጫውጫውይ ይኹን!
    ፍቑራት ኣሕዋትን ኣሓትን ብሓባር ኣብ እንዀነሉ እዋን ከም ዕምባባ ጽቡቓት ኢና ። ስለዚ ነታ ስእሊ ጠውቕ እሞ ምሳና ሓቢርካ ሕበር።
    ዝዀነ ይኹን ብዘየገድስ ብሓባር ከም እንዓዪን ከም እንመውትን ኣይትረስዕ

  • @sisudumessa5690
    @sisudumessa5690 2 года назад +1

    በእውነት ቢሰሙ ቢሰሙ የማይጠገቡ መልእክት ነው የሚያስተላልፉት እንደናንተ አይነ አባቶች የሀገር ሀብት ናቹና እድሜ ይስጥልን ያልተከለለ ያልተበከለ እውቀት እናመሰግናለን መምህር ::!!

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 2 года назад +3

    እንኳን አደረሳችሁ ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 Месяц назад

    መምህር መስፍን እና መምህር ፋንታሁን ❤❤❤❤❤

  • @gamesteck8257
    @gamesteck8257 2 года назад +6

    እናንተን የመሰሉ ልዩ መምህራኖች ስላሉን ፈጣሪ ይመስገን!!!

  • @Abatech2
    @Abatech2 2 года назад

    መምህሮቻችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን

  • @zemaritwoinshettesema3475
    @zemaritwoinshettesema3475 2 года назад

    ለመምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም የአገልግሎት ዘመንን ይስጥልን

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 2 года назад +2

    የወርቅ ዘነግ እግዚአብሔርአምለክ ቸርነቱቱቱ ሁል ጊዜ ዘር የስቀርልናል መምህሮቻችን ያግልግሎት ዘመናቹን ይባርክልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @hailuasmarearage2519
    @hailuasmarearage2519 Год назад

    እግዚአብሔር ቃለ ህይዎትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን እውነተኛ አባት ንጹህ አባት ሊቅም ሙህርም እኔ መግለጽ ይከብዴኛን ብቻ እግዚአብሔር ያቆይልን እንቁ መምህራችን!!!

  • @yetsomgize83
    @yetsomgize83 2 года назад +3

    Dualism, YES. ይገልፀናል በጣም ። ኧረ ተመስገን ነው ጨርሰን አለመካዳችንም በዚህ የጠፋ ዓለም:: እግዚአብሔር ያበርታን! ወደ እውነተኛ ማንነት ያምጣን ጌታ!

    • @jeryamare232
      @jeryamare232 Год назад

      መምህር ፋንታሁን ዋቄ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 2 года назад +4

    እንኳን ደና መጣቹልን መምህሮቼ ሰአት ግን አጥሯል የመምህር ፋታሁን ዋቄን ንግግር እንኳን በሰላሳ ደቂቃ ይቅርና የሁለት ሰአት ንግግር ቢያደርግ አይጠግብም ሃሳቦቹ ጠቃሚ ነው በብህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ።

  • @highgrade9343
    @highgrade9343 2 года назад +1

    እናመሰግናለን መምህር ።

  • @asnakeayalew310
    @asnakeayalew310 2 года назад +5

    ለኢትዮጵያ የተነሱ ዕንቆዎች
    የተዋህዶ ልጆች Share በማድረግ ለሁሉም ክርስቲያኖች እንዲደርስ እናድርግ።

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 2 года назад +3

    ምርጥ መምህሮቻችን ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ 2 года назад +6

    መምህር እንኳ መጡልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ልዩ ናት 🇪🇹❤ ድንቅ አገላለጽ።

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 Год назад

    አሜን ✝️ አሜን ✝️ አሜን ✝️ እግዚአብሔር ይመስግን ቃለ ሂወትን ያስማልን አሜን 🙏🌹🛐🌹🛐🌹🙏 👫✝️✝️✝️👫 💙👫💞 ✝️🛐🛐🛐✝️🙏

  • @menberbeza1073
    @menberbeza1073 2 года назад

    ጤና ይስጥልኝ መምህሮቼ በጣም እናመሰግናቸዋለን።

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 2 года назад

    የወርቅ ዘንግ ሚድያ ከልብ እናመሰግናለን

  • @seteyewoldegebriel
    @seteyewoldegebriel 2 года назад

    እግዚአብሔር ያቆይልን መምህር

  • @kuraodanabe6970
    @kuraodanabe6970 2 года назад

    ሰያውቁ አወቅን የምሉና ቃላት በመሠንጠቅ አዋቂ ለመምሰል በየእስክሪኑ የምደነቀሩና ሰውን ለግልና ለበድን ፍለጎት የምያደነቁሩ ናቸው አፍራሾቹ

  • @Ye-Tsiyon
    @Ye-Tsiyon 2 года назад +4

    መምህር ፋንታሁን እይታዎ ሁሉ ድንቅ ነው ሰሚ ትውልድ ጠፋ እንጂ እግዚአብሔር ኣምላክ ኣይነ ልቦናችንን ይግለጥልን ለእርስዎም እረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏🙏

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 2 года назад +1

    ሁለት የምወዳቼው የቤተክርስቲያናችን እንቁዎች እግዚአብሔር ይጠብቅልን።

  • @aremanlbelew6580
    @aremanlbelew6580 2 года назад +2

    መምህር እንቁ ኑሩልን ቃለ ህይወት ያሰማለን በእድሜ በጤና ያኑርልን

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 4 месяца назад

    ፈጣሪ የፈጠረኝ ኢትዮጵያዊ ለመሆን አይደለም፣ ሰው ለመሆን እንጂ ።

  • @marconalemayehu7511
    @marconalemayehu7511 2 года назад

    መምህራችን በህድሜ በጤና ያቆይህ

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb 2 года назад +1

    እኒህ ወንድማችን ወርቅ ናቸው!!!

  • @mulatuabayou8788
    @mulatuabayou8788 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ያክብርልን መምህራኖቻችን

  • @tegestteshomebelayneh4822
    @tegestteshomebelayneh4822 2 года назад

    እናመሰግናለን።

  • @dawitalemu442
    @dawitalemu442 2 года назад +2

    መምህራን እግዚአብሔር በጤና ጠብቆ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን።
    አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @masialamu868
    @masialamu868 2 года назад

    አባታችን እንኳን ደና መጡልን እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንዴት እንደምውዶት ወይው ለኔ ግብርም ስራም ሃይማኖትም የሊለኝ ዘማዊ ትውልድ ነኝ በጸሎት አስብኝ እግዚአብሔር ይምርኝ ይቅር ይለኝም የምህርት እጁንም ይዘርጋልኝ ዘንድ

  • @natanfaris5335
    @natanfaris5335 2 года назад

    ጣፍጭ የነፍስ ማአድ ነው በእውነት

  • @marthauhlmann3555
    @marthauhlmann3555 2 года назад +2

    በተለይ ወንድሞቻችን የሚለብሱት አለባበስ እኔ የምኖርበትን ሀገር ሰዶማዊያን አለባበስ ነው የሚመስሉት። በጣም ይዘገንናል።

  • @munashikur2448
    @munashikur2448 Год назад

    የ ኢቶጲያ የአይን ብሌን ብልህ ያንስብሃል

  • @zinabuwatakele8957
    @zinabuwatakele8957 2 года назад

    በጣም ድንቅ ነው

  • @tegestzaynaba1228ቲጂ
    @tegestzaynaba1228ቲጂ 2 года назад +2

    እውነት መምህራችን እንድርሱ አይንት ያብዛልን እውነት ስወዳችው

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ

    እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፡ መ/ር፡ መስፍንና፡ መ/ር፡ ፋንታሁን።

  • @MahtotMedia
    @MahtotMedia 2 года назад

    የእግዚአብሔር ሰላም ለናንተ ይሁን የወርቅ ዘንግ እንዴት ከረማችሁ፣ የወርቅ ዘንግ ጥሩ ጥሩ ዝግጅቶችን ስለምታቀርብ እናመሰግናታለን። ወደ ፊትም በዚሁ እንደምትቀጥል እምነቴ ነው። ልዑል እግዚአብሔር ያበርታችሁ።

  • @aredobantu5284
    @aredobantu5284 2 года назад

    በድጋሚ እጅግ በጣም እናመሰግንሃለን፤ ወንድማችን፤ ሊቀ ልሣናት መምህር ፋንታሁን ዋቄ በተለያዩ ሚዲያዎች እከታተልሀለሁ፡ በጣም ድንቅ ኢትዮጵያዊ ስለሆንክ እድሜህን ያርዝመው፡ እግዚአብሄር ይጠብቅህ፤ በዚህ ዘመን ከብሄር/ከዘውግ ጣጣ ባሻገር ሁሌም ለኦርቶዶክሳዊነት እና ለኢትዮጵያዊነት ካለምንም አድርባይንት በድፍረት እና በግልፅነት ስለምታብራራ እና ትውልድን ለመታደግ በሙሉጊዜህ ስለምትተጋ በጣም እንኮራብሀለን፡፡ ነገር ግን ብዙ ድዊያን እና ጠላቶች ስለሚበዛብህ ፈጣሪ ይጠብቅህ፡፡ መላው ኦርቶዶክሳዊያን አብረውህ ናቸው በርታ፡፡ መጽሃፍቶችህን ገዘቼ እያነበብኩ ነው፡፡ የድሮ ወዳጅህ ነኝ፤

  • @genet6181
    @genet6181 2 года назад +1

    እርሶን ምገልፅበት ቃል አጣው ብቻ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @genigermew9574
    @genigermew9574 2 года назад

    Yakbrlen

  • @kolfeaddis6970
    @kolfeaddis6970 2 года назад

    አገላለፆት ድንቅ ነው።

  • @medykeya1106
    @medykeya1106 2 года назад

    ውድና ዕንቁ ሊቀ ልሣናት ፋንታሁን ዋቄ፣
    እስኪ ልጥራዎት እንደስምዎ አደባልቄ፣ የኛ ስጦታ መምህራችን፣
    የሚመግቡን ለህሊናችን፣
    እጅግ ጥልቅ ነው ኃይማኖታችን።
    ሁሉንም መንፈሳዊ እውቀትም ሆነ የውጭ አስተምህሮ አጠቃሎ ያሳደረብዎት ነዎትና ትምህርታችን ማንኛውንም ምርምር የሚያስጨብጥ መሠረት ያለው ስለሆነ በየደረጃው ካሪኩለም ተበጅቶለት ወጣቱ በተጒዳኝ እንዲማር መሠረት እንዲጥሉ እንማጸንዎታለን። ለዚህም የእግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁን አሜን።

  • @rgatyemane8614
    @rgatyemane8614 2 года назад

    Egziabher hoy endy degageochn hakegochen mezanawi sewochn abezalen

  • @hanajebesa7975
    @hanajebesa7975 2 года назад +2

    እናመሰግናለን መምህራኖቻችን መፀሃፉን ለማግኘት እንፈልጋለን

  • @melakukerietiruneh7164
    @melakukerietiruneh7164 2 года назад

    አመሰግናለሁ ።

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Год назад

    መ ምኽር ፋታሁን ዋቄ እቁ ኢትዮጵያዊ። እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ወደ ቀድሞ ማንነቶ ይመልስልን❤❤❤አሜን❤❤❤

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 года назад +1

    እናመሰግናለን። ይህንን መልካም የማንቀመያ ደወል ነቅተን በትጋተሰ ከፈጣሪ ጋር እንድንራመድ የሚገራ ነዉና አመስጋኝ ነን።

  • @AW-go3su
    @AW-go3su 2 года назад +1

    እድሜ ና ጤና ይስጥለን ያቆይልን

  • @addisababalij
    @addisababalij 2 года назад

    Bless you !

  • @ዩቶጵያ-ፈ2ቈ
    @ዩቶጵያ-ፈ2ቈ 2 года назад +1

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
    ኦርቶዶክሳዊ ወጣቶች እንንቃ ተኝተናል!!

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 2 года назад

    ለእኔ ብርቅ መምህር ነዎት አከብርዎታለሁ ጆሌ ሃረር

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 2 года назад +1

    መምህር እድሜና ጤና ያድልልን

  • @Gent592
    @Gent592 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር!

  • @genetshiferaw7094
    @genetshiferaw7094 2 года назад

    እኔብቻነኝ ግን ይሔ ቃል በጣም ግርምም ይለኝል
    ከውስጤም ሊጠፉ አልቻለም ለምን እንደሆ አልገባኝም ማአያው መነፅር ግራገብቶኝል በእውነት መለኮታዊ ቃል ሳይሆን ,,,,_____

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m Год назад

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 года назад +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @thinkitsnotillegalyet
    @thinkitsnotillegalyet 2 года назад

    Edme yisth memhr fantahun wake betam wesagn sew neh berta lelam techemary metshafoch tsafln le ahunum le ketayum twuld yitekmal

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 года назад +1

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @cilentg2199
    @cilentg2199 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እናተን እንቁወቺ ወደፊት ስላመጣልን እናመስግነው አለን የኦርቶዶክስ እንቁወቺ የማቱ ሳላን እድሜ ይስጥልን በርቱልን🙏🙏

  • @hirutalege2972
    @hirutalege2972 2 года назад

    Thanks !

  • @user-21m12A7
    @user-21m12A7 2 года назад

    በርቱ ጠንክሩልን ቀጥሉበት እግዚአብሔር ይርዳችሁ አባቶቻችን

  • @melakuyosef8771
    @melakuyosef8771 2 года назад

    🥰😍እግዚአብሄር ይስጥልኝ❤😊

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 года назад +2

    *ኢትዮጵያን የሚጠሉ ከዕውቀት ነፃ ናቸው በትክክል ኢትዮጵያን ለተረዳት መጽሐፍ ቅዱስን ለመረዳት ይሞክራል መጽሐፍ ቅዱስን ለተረዳ ደግሞ ቅድስት ቤተክርስቲያንን ተዋህዶን ይረዳል ስለዚህ ኢትዮጵያን የሚጠላ ተዋህዶን ይጠላል ከህገ ልቦና እስከ ህገ ወንጌል የቆች ኢትዮጵያ ናት 😊🤗እሷን የጠላ ተዋህዶን ይጠላል*

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 2 года назад

      በትክክል ለነዚህ አይነቶች ፈጣሪ ልብ ይስጣቸው

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 2 года назад

      በትክክል ለነዚህ አይነቶች ፈጣሪ ልብ ይስጣቸው

  • @danigeni3089
    @danigeni3089 2 года назад +2

    በጣም የማከብሮት ትልቅ መምራችን እግዚአብሔር ይጠብቆዎት🙏

  • @hageremam2123
    @hageremam2123 2 года назад

    Andi keni zeregnchi tefitawu Ethiopia bealem taberalch

  • @MokraMeliyon
    @MokraMeliyon 9 месяцев назад

    Selam.mamer.makuria.milion.teshome.ibalalewu.ka.calanqo..buzu.gize.ikatatilahalew...yaa.iwunat.igziabeher.yibarkachuu.mamihir.

  • @tegestzaynaba1228ቲጂ
    @tegestzaynaba1228ቲጂ 2 года назад +1

    እውነት እደሜ እና ጤና ይስጡት መምህረች

  • @jxjxjnxnxj2840
    @jxjxjnxnxj2840 2 года назад

    እንወደዎታለን መምህራችን!

  • @fisehafisho
    @fisehafisho 2 года назад

    No words!

  • @wendimuasres9153
    @wendimuasres9153 Год назад

    Thanks for you best idea. Rather tought.

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 2 года назад +1

    መምህራኖቼ

  • @mahderendale
    @mahderendale 2 года назад

    EGZIABHER ymsgen

  • @maymrobi
    @maymrobi 2 года назад +1

    👈 ewenet elachuhalew tewedutalachu

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 2 года назад +4

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የኦርቶዶክስ ልጆች የታላቹሁ?ይህን ዩቱብ ለምን ማሳደግ አቃተን?

  • @rahelfekade8287
    @rahelfekade8287 2 года назад

    ሁለትነትን በደምብ ገለስከው ልክ ነው!

  • @abrahamwondimu4252
    @abrahamwondimu4252 2 года назад +1

    እባካችሁን ስሞትላችሁ ከ አንዱ ንግግር ወደ ሌላው ንግግር ሲቀጠል የሆነ በጣም የሚያስጠላና የሚረብሽ ድምጽ ለምን ነው ምታስገቡት በናታችሁ እንዴት ብዬ እንደምጽፈው እራሱ ድምጹን አላወኩበትም የሆነ ዥዥዥዥዥዥዥዥዥውውውው ነገር ይመስላል መሰለኝ እናም እባክህን ኤዲተር እኔ በተለይ በ ኤር ፎን ማዳመጫ ስለምጠቀም እራሴን እስኪወጋኝ ድረስ ነው ሚረብሸኝና ማስተካከያ ቢኖረውም ሌላው ካሜራም አነሳስ ላይ ጥብብ ከሚል ትንሽ ሰፋ ቢል ጥሩ ነው እንዲሁም እንድ አካል በሚናገርበት ግዜ በተለያየ ሳይድ እያነሳችሁ ለኛ እየቆራራጣችሁ ስታሳዩን ሃሳባችንን መሰብሰብ እንዳንችል ያደርገናልና ቢታሰብበት እላለሁ። ከዛ ውጭ በለስራችሁ ምን ያህል ተጠቃሚ እንደሆንኩ እኔ ነኝ ማውቀውና በርቱልኝ ክበሩልኝ እላለሁ።

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 2 года назад

    እውነትነው

  • @YaDi-ln1vz
    @YaDi-ln1vz 2 года назад

    እናተ ለኛ ለምናመነው ** የመንፈስ ዘንግ ** ናቸሁ !❤️❤️

  • @feventadesse9892
    @feventadesse9892 2 года назад +1

    A

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 года назад

      ውድ መምሮቻንን እድሜ ጤና ይስጥልን

    • @petternasvall1456
      @petternasvall1456 2 года назад

      🎁🎆🎆🎁

    • @aydaissac1295
      @aydaissac1295 2 года назад

      ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜና ጤና ይሰጥልን የአገልግሎት ዘመናዊነት ይራዘምልን እግዚአብሔር

  • @ababayeachame8441
    @ababayeachame8441 2 года назад

    Thank you memher

  • @romanafrassa3652
    @romanafrassa3652 Год назад +1

    🙏🙏🙏