ልደትን በባለ ልደቱ ቤት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 24

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 2 дня назад +4

    እልልልልልል 🙏🙏🙏እልልልልልል ✝️✝️✝️እልልልልልል ❤️❤️❤️ ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን እና መዳኒ ታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት ባአል አደርስን አደርሳቹ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ፍቅር ይስጠን አሜን 🙏🙏🙏✝️❤️

  • @baru4079
    @baru4079 День назад +1

    🫶🫶🫶🫶🫶❤️❤️❤️❤️እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል

  • @asterabrham5172
    @asterabrham5172 День назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @eshetneshteklehaymanot9615
    @eshetneshteklehaymanot9615 День назад

    እልል እንቁቀዎች እንዴት እንደምታምሩ እንደከዋክብት በዘተሰችቡ ስለታያችሁ ደስ ብሎኛል። የጌያ ልደት በመዝሙርሲደምቅ ደስ ይላል። ቅጥ ያጣውን የበአል ዋዜማ እየጠበቁ የሚያጠምዱብንን የኮንሰርት አዘጋጆችና የተዋህዶ ልጆችን የሚገኙበትን የዘፈን ልምምደም ያስቀራል። እግዚአብሔርያ ያበርታችሁ።

  • @wesendamtew3146
    @wesendamtew3146 2 дня назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Afework23
    @Afework23  3 дня назад +7

    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት በሰላም አደረሳችሁ።

    • @amansew5204
      @amansew5204 День назад +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @lealemworede4649
    @lealemworede4649 3 дня назад +2

    እንኳን አብሮ አደረሰነሰ
    ሰው የሆነው ሰው ሊያደርገን ነውና ሰው የምንሆንበትን መንገድ ይምራን አሜን!!!

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 2 дня назад

      አሜን 🙏🙏🙏❤️✝️

  • @tenad7309
    @tenad7309 День назад +1

    በቦታው የተገኛችሁ እድለኞች ናችሁ::እኛንም ለሀገራችን ያብቃን በፀሎታችሁ አስቡን🙏🏾♥️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @Habitauhabitau27
    @Habitauhabitau27 2 дня назад

    አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbielHaile-r9q
    @AbielHaile-r9q День назад

    ❤❤❤

  • @MeseretBest
    @MeseretBest День назад

    💘💘💘💘💘💘💘💘💘🙏🙏🙏

  • @SebleLove-q2x
    @SebleLove-q2x 3 дня назад +1

    🙏🙏🙏

  • @NoName-qt3oq
    @NoName-qt3oq День назад

    እህህህህህህህ ከዚህ ምንኛ መታደል ነው ❤❤❤❤❤መምህ ዲያቆን ሀይሌ ምን ብየ ላመስግንህ ታሪክ የማይርሳው ተግባር😊😊

  • @ziadzaiter8970
    @ziadzaiter8970 День назад

    Enkun legetachin lemedhanitachin yeldet bral beselam aderesen egzihabher yimesegen

    • @Afework23
      @Afework23  День назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @asterabrham5172
    @asterabrham5172 День назад

    ዲያቅን ሄኖክ ሀይሌ ሺ አመት ኑር ይሄኔን ፕሮግራም እንዲሳካ የደከማችሁ ሁላችሁ እግዚአብሔር ዋጋችሀን አያስቀርባችሁ እንዴት ደስ እንደሚል እኔ ከአሜሪካ ከሜሪላንድ ነው የምከታተለው የአመት ሰው ይበለን አገራችንን ሰሊም ፍቅር ይስጥሐን ነፍስን የሚያረሰርስ መዝሙር እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላምና በጤና አደረሰን ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ