🔴 አርቲስቷ ተበሳጨች! ውዝግብ ተፈጠረ አርቲስት የትናየት ታምሩ የሰሞኑ ጉደኛ ቆይታ!/yetnayet tamiru

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 5

  • @sabakassa2363
    @sabakassa2363 9 дней назад +2

    አንተን በቅድሚያ አመሰግንሀለሁ ቀጣይደግሞ ኢየሱስ ክርስቶስኮ እሷም ተናግራዋለቺ የሁላቺንምነው ግን የማይገባኝነገር ቢኖር የኢየሱስክርስቶስ ምህረትና ይቅርታ እየተሰደበ እየተናቀ ግን ምህረቱ ያውነው እሷፍቅሩ ገብቷት አዳኝነቱ ገብቷትነው እየመሰከረቺ ያለቺው የምትንጫጩግን በውስጣቺሁ ያለው አጂሬው ስለሚበሳጪ ነው ምንይባላል ጌታ ኢየሱስየ ይድረስላቺሁ የትናየት ቀጥይበት አንቺ ሳንቲም ለመለቃቀም ወይደግሞ እርእስ ለመሆን ብለሺ ስላልሆነ ቀጥይ ተቀጣጠይ ኢየሱስየየየየ አሁንም እስከዘለአለምም ጌታነው

  • @ZahraZahra-gg1he
    @ZahraZahra-gg1he 8 дней назад

    ኦርቶዶክስ ድርጅት ነው ፕሮቴሰሳንትም ድርጅት ነው ዋናው እየሱሰ ጌታ መሆኑን ፍጥረት ሁሉ ማመኑ ነው

  • @eskedarwesen2737
    @eskedarwesen2737 9 дней назад

    ሲጀምር ኦርቶዶክስ አይደለቺም

  • @haregteferi5645
    @haregteferi5645 9 дней назад

    Zembila wedeminfekinawa atihedem? Agenda lemehonenew😅😅

    • @Mulubirhangebiru
      @Mulubirhangebiru 7 дней назад

      ምንድነው እነደዚህ ማካበድ ካዘናችሁላት ፀልዩላት ካልሆነ ዝምበሉ የባሰ እሷ ደስነውየሚላት ለጌታዬ ተሰደብኩ እኩያን ተነሱብኝ ብላነው ምታስበው ኤመቤቴ ልባን ትመልስ ለከንፈሯ ዘብትቁምላት ደሞ እንኳንእሷ ከዚምበላይ እነደምናይ ተነግሮናል