🛑 Abbaa simboo dubise Mubarak akkata ittii gudeddan ufff 😭🖤
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- 🛑 Abbaan Sinboo Mal jedhee 😭 Oromoo uf Sagalee tahaa maloo Du'aa qalbii namaa cabsuu nu Yaa Basuu 🖤 Baraa Akkmi keessaa jiraa #abelbirhanuየወይኗልጅ #greenscreen #channel #love #ethioforumኢትዮፎረም #games #like #live #livestream #lovesong #kitchen #kidsvideo #tiktok #tigrignamusicnguseabadi #travel
😢😢 የረብ የአለህ የረቢ የአለህ ኡኡፍፍፍፍፍ ከበድ ነው ሰለም ሰለም እንኳን ደህና መጣሽ አርፍ ቆይታ ነበረ በርች እህት ፈጠር ይጠብቀች ይጠቢቀን ሀገረችን ሰለም የርግልን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዘ ዛእንኳኝ ደህና መጣችሁ በጣም ያሳዝናል አይ በጣም ይከብዳል መጨረሻችኝኝ ያሳምርልኝ በጣም ልብ ይሰብራል
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ እደው ምላይ ግዜላይ ደረሥን የምር በጣም ያሳዝናል እግዚአብሄር ይፍረድ ያሳዝናል ልቦናቸውአጨካከኑ
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሺ እህት በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው እውነት ያማል ፍትህ ልጅች 😢😢😢 ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን በርቺልኝ እህት በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው ግን ለምን ያረብ 😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እውነት በጣም ያሳዝናል እፍፍፍፍፍፍ ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ይደረጋል
እንኳን ደና መጣሽ እህቴ እውነት በጣም ያሳዝናል ወዴት እየሂድን ነው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃናት ኡፉፉፉፉፉ
አሰላምአሊኩምወራህለቱላሂወበረካቱሁ አህለንፊክውዴ አህለን ወሳህለንፊክ ❤❤❤
Bagaa nagaa dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama barumsaa nama kenuudha qabate dhufte jabbadhu bayyee nama tola jabbadhu bareduu koo mataa duree nama barsumsa qabate dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama
እህህህ ወየው ነገ በኔ እንበል ሁላችን ብንቃወም ይሻላል በብሄር ታጅባችሁ ስታሽቃብጡ አይተናል በሄቨን ሞት የሁሉንም ቤት እደሚገባ ያላወቁ ደደቦች ነበሩ 😢
ሰላም ቤተሰብ በጣም ያማል በጣም ፈጣሪ ፍርድ ይስጥ እንኳን ሞቷ እንቅልፏ ያሳዝናል ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው ኦፍፍፍፍ ያማል
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ዲናይ ይስጥልን በያላችሁበት የአገሬ ልጆች የእግዚያብሄር ፍቅር ሰላም ጤንነት አንድነት አይለየን ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን ሰላሙን አብዛ
ሰላም ሰላም የኔ ቆንጆ እንዴት ሰላም ነሽ ወይ ሁሉ ሰላም ሁሉ መልካም እግዚአብሄር ይመስገን እኔ ነጋ ሁሉ ሰላም ሁሉ መልካም ነው በፈጣሪ ያስብሹ ነበር ሰላምና ጤና ያብዛለች ጠንክ ሪሊሻለሁ