እሙ ሙባርክ የድሬዋ canlı yayım başlatdı!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 2

  • @ከከነኝ
    @ከከነኝ День назад

    ❤❤❤

  • @mohammedmuke3562
    @mohammedmuke3562 День назад

    ....🧡⚠️🔊አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ውድና የተከበራቹ የእስላም ልጆች
    የአላህ ሰላምና ኢዝነት በናንተ ላይ ይስፈን 👍🇪🇹🌺 🌺
    ━━━━━🍃🌸🍃━━━━━
    ┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄
    ┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄
    ✍ ዉሾቹም ይጮሃሉ
    ግመሎቹም ይሄዳሉ
    =====
    የህይወት የስኬት 🌹ጉዞ ትግል የሚጠይቅ ፣ትእግስት የሚላበስ መሆን አለበት።
    መልካም ስራን ስትሰራ የተለያዩ ሰዎች ያጋጥሙሃል።
    አንዱ በመልካም ስራ የሚተባበርህ አብሽር በርታ የሚልህ ቅን ልብ ያለው ነው።
    ሌላው በመልካም ዱኣእ የሚያግዝ ልቦናው ሰፊ ሰው ነው።
    ==
    ሶስተኛው አካል መስራት አይችልም ወይም የሚሰሩ ሰዎችን አያበረታታም 🌹ጫፍ ላይ ሆኖ እንደ በቀቀኖ የሚጮህ ነው።
    ልቡ በምቀኝነትና በጭፍን ጥላቻ የተሞላ
    የሚሰሩ ሰዎችን ለማደናቀፍ እንደሰካራም ያዙኝ ልቀቁኝ የሚል ያልሰማውን እንደሰማ የሚያወራ፣ያልተፃፈ የሚያነብ ፣ምንም መረጃ ሳይኖረው የሚተነብይ የዉሸት ነብይ የሆነ
    የሰዎችን ያልተጣራ መረጃ ይዞ እንደ ገደል ደማሚቶ የሚያስተጋባ 🌹 የምቀኝነትና የጭፍን ጥላቻ ማከማቻ የሆነ ሰው አለ።
    ===
    ለእንደዚህ አይነቱ ሰው :-
    በመልካም ሰራ ላይ ተሳታፊ የሆንክ ወንድሜ ሆይ! ዉሾቹም ይጮሃሉ ግመሎቹም ይሄዳሉ ብለህ የስኬት ጉዞህን ቀጥልበት።
    ዉሻ የሚጮኸው በሩን እስከምታልፍ ነው ከዛ አፉን ዘግቶ ዝም ይላል ካልሆነ ወደ ሰማይ አንጋጦ ያለቅሳል።የእነዚህ 🌹ሰዎች ምሳሌም እንደዚህ ነው።
    በአለማህ ቀጥ ብለህ ጉዞህን ቀጥል የቁጨት ለቅሶ ያለቅሳሉ።
    ዉሻ ስለጮኽ ጅብ ከጎዶው መውጣቱ አይቀርም!!
    መውጣት ብቻ ሳይሆን የወጣበትን አላማ ሳያሳካ አይመለስም።
    አንተም አላማህን ሳታሳካ መመለስ የለብህም።
    አላህ ያዘነለት ሲቀር በኸይር ስራ ላይ የሚሳተፉ ሰዎችን ለማደናቀፍ ሁሉም በሚችለው 🌹የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም።
    ስኬት በአላህ በመመካትና በቻልከው ሁሉ በጥረት ነው!!
    የሰዎችን ተራ ወሬ እንቶ ፈንቶ ፣ስለ እኔ ምን አሉ እያልክ የምታሰላሰል ከሆን በሂደት Shrink or brust ማድረግህ አይቀርም።
    የተሻለው በሁለቱ መካከል Isotonic ሁነህ balance አድርገህ መጓዝ ነው።👌
    ====🌹🌹🌹💐👍👍
    😂ፈገግ በሉ😁
    አንድ 🌹ሚስት ባሏን ከጓደኞቹ ጋር እንዳይዝናና ቤት ተቀመጥ ብላ ትከለክለዋለች ...ባል ይሄኔ " አንዲት ሴት አስራ ባስቀመጠቻት ድመት ጀሃነም ገብታለች ...አንቺ አንበሳ አስረሽ አስቀምጠሽ ምን ሊደርስብሽ እንደሚችል አስቢ እስኪ..." ... 😁
    🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹💐💐💐👍
    #እስኪ_ፈገግ_በሉ😁
    አንድ ሰውዬ መግሪብ ለመስገድ መስጂድ ይገባና ኢማሙ ሱረቱል በቀራን ነበር የቀሩት🙆‍♂
    ከዛም በጣም ጨነቀው አልጨርስ አሉ ቆዩ ልክ እንደጨረሱ ወደ ኢማሙ ጠጋ አለና👀 ሸይክ አሁን ማንን ነው የቀራችሁት ሲል ጠየቀ🙄
    ኢማሙም ሱረቱል በቀራ ወይም ( የላሟ ምዕራፍ ነው አሉት😳 ኢሻ ሰላት ላይስ ምንን ነው የምትቀሩትና ምታሰግዱን🤔🤔 ብሎ ጠየቀ
    ከዛ ሸህየው ሱረቱል ፊል ወይም የዝሆኗን ምዕራፍ ነው አሉት😳
    እሰሰሰሰሰሰሰሰይ😳
    የላሟ እንዲህ ያቆየን የዝሆኑማ እዚሁ ሊያሳድረን ነው😁😁
    ብሎ ሌላ መስጂድ ሄደ ይባላል🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂😂
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹