Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አለም ላይ ለአይነት አንድ የቀረች አገር ሳውዲ ነበረች እሷንም ወጓት Rip
ኢናሊላሂ ዋኢና ኢሌይሂ ራጂዑን...!!!
ሣዉዲወች አገሪቱ የነብያቺንን እና ከአባን ይዛለቺ እጂ ሙሥሊም ሕዝብ የላትም ሥል በምክንያት ነው እኔ ብዙ አገር አይቻለሑ እደ ሣዉዲ ሠወች ጨካኝና እምነት የሌላቸዉ አዉሬወች ናቸው!! ።
እንኳን ሰላም መጣቹ ይሄ ሰውዬ ሙስሊም ነው ማለት ይከብደኛል አድናቆቴ ለአቅራቢው🙏🙏
Yeflg ngr bisra behadis ytkmtu yakfralu ytbalu lmsala selat almsgd ymsaslut kalhon bstkr kafir nw malt anchlm
ewntshen nw
ምን ታከብጃለሽ ለሽርሙጥናውም ለሌብነቱም ለስከሩም ለሁለም ነውር ስራ ሰውን ለማረዱም እሚመስላቹ ማንም የለም አታካብጅ ተደብቃቹ ከሰው አይን ተሰውራቹ ስታደርጉት ነው ምትውሉት ምን ከንጉሱ ላይ ብቻ ትፈርጀለሽ እሱ ምን ያርግሽ?የራስሽን ሀጥያት መርምሪ ከንቱ
@@AsdAsd-ly7bg ante kentu awerah beka dros kenategna endegna ye rasah hager seleleleh new yegna endiberez metefelg ayzoh ayhonm mnalbat kiyama kalderese besteker
Endet amensh?
እና ምን ይጠበስ ? የራሳችንን ችግር ሳንጨርስ እንደዝንብ በሰው ሃገር ጥልቅ አንበል
የምደሩን በሚገባ ኑረዋል እግዲ በሰማይ ባዶ ጉዞ ወደሲሆል
Lemin besemay bebado be Allah andinet eskamenu badonet yelem
ኢሻአላህ አይሳካለትም
እነሱ ዕቅድ ቢያወጡም ቢያሴሩም አሏህ ሴራቸውን ያከሽፍባቸዋል ያረብ እዝነትና ሰላምን በመልዕክተኛው ላይ አድርግየአሏህ እዝነትህን በአማኞች ላይ አንቧቧ መጨረሻችንን አሳምርልን በወደድከው ዲን እስልምና ላይ
የሰውን ልጆች መብት ስለመለሱ አላህ የሚናደድ ይመስልሓል 🤔
@@behappy6830 እና ለምን ቤተክርስትያን ውስጥ ቡሽቲ አታጋቡም
Perfect jornalist.good ideas keep it up
ሳውዲ ለማይረባ ፖለቲካ ብላ በኢትዮጵያ ዜጎቻችን ላይ ያደረገችውን መቼም አንረሳውም
ምን ልተረጊየት?
tikikele☝😭😭😭🙏
@@Fikirነትzamadea ደነዝ
ትክክል
መቸም ኣንረሳውም
ጀዛዐክአሏሁ ኸይረን ያ አኺይ
እውነትም ሰውየው ( kSA ) እድሜ ይስጠው። በሳዑድያ ያሉ ሚግሬዎች ለኣሰርታት ዓመታት ተበድለዋል። ። በነገራችን ላይ ለውጡ እንዲሳካለት ሳልማን ለዘላለም ይኑር እያለ ዓለም ይዘምርለት። ሞራሉም ይነቃቃል። ።@በበኩሌ ለጭቁን ህዝባችን ህይወት የሚያሻሽል እስከሆነ ድረስ " ሳልማን ለዘላለም ይኑር " እያልኩ ብዘምር.ደስ ይለኛል። ።ታዲያ ከፊቴ የተስፋ ጩራ እየታየኝ ነው። ከነዚህ የዘመናችን ጩልሌ ሃገር ኣፍራሽ የዩቲዩብ ቅጥረኞች በሳሎን ብርቅና ድንቃድንቅ ድርሰትና ኣቀራረብ ልንላቀቅ የተቃረብን እየመሰለኝ ነው። ። ድንቃድንቅ ድርሰትህን በበኩሌ ለማንበብ በመታደሌ ከእርጥባን ተስፈኛ ጋዜጠኞች ነኝ ባዮች ተገላግያለሁ ! በርታልን ! በርቱልን። የኔ ባለ ነጎድጓድ ድምጾች። ። ኣሳምነው ገብረወልድንና ጌታቸው ሃይለማርያምን ኣስታወሳችሁኝ። ማርያምን። ቂ.ቂ.ቂ ። እኛም እንበርታ ! ከነዚህ ኣፍራሽ ተልመዴን ጋዜጠኛ ሲነጻጸር የሳሎን ትዩብ ቤተሰቦች ቁጥራችን እጅግ ዝቅተኛ ነው ! እንዴ ላምን ይሆናል ጎበዝ ? እባካችሁ ኣስቡበት ! ።ባይሆን ጮማ ጮማ ዜናዎችን ተፈደሉ እያለ ቅጥያጣ ሰንካላ ኣሳፋሪ የቫኒቲ ፌር ዜና ኣቅራቢ ባለ ካሜራውና መሰሎቹን ከመመልከት ተቆጠቡና ከሳሎን ሚድያ ውብ ፍቅር እንደኔ ተያዙና በየቀኑ ውብ ኣቀራረባቸውን በነጻ ኮምኩሙ !
ይሆናል ብየ አሥቤ ነበር ግን አንዳንድ ግዜ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ፕሮፓጋንዳ እያቀረቡ ነው
@@abubekerebrahim5216ድርሰታቸው እውነታ ላይ የተመረኮዘ ነው። የኣቀራረባቸው ዘይቤ ውበት የሞላበት በመሆኑ ሳታኝከው እንደ ፍትፍትና ገንፎ ሳታኝክ ሳታላምጥና ሳታመነዥግ ሰተት ብሎ የሚገባ ነው። ወንድሜ ግድየልህም ካበረታታናቸው እንደ ንጉስ ሳልማን በጋዜጠኞቻችን ላይ መሰረታዊ ለውጥ ሊያመጡ ይችላሉ። ማበረታታት ብቻ ! ለሳልማን እንደዘመርኩት ሁሉ ኣንተም ከኔ ጎን ሆነህ ለሳሎኖች ዘምር። እድሜ ይስጣችፕው ኣቦ !
እኔስ የፈራሁት እውነት መምሠሉ ነው ያሣሠበኝ ?ሌሎቹምማ አንዴውኑ እንኩሮ ናቸው !አለምነህ ዋሤ በተለይ የነ አሜሪካ አፈ ቀላጤ ነው እድሜ ልኩን?ሣሎኖች ይመቻሉ እንዳማረባቸው እንዲቀጥሉ ነው.
በርቱልን ጀግኖች
You guys are doing a lot. Good job and thanks
Thanks for watching!
Thanks I wanted to know about this
ትክክለኛ መረጃ ከሆነ የምትሠጠዉ ስራዉ አሪፍ ነዉ ብዙ ተመልካች ይመጣል ።ዉሸት እየቆየ ብዙወችን ይዘጋል
ዘላለም በምድር ላይ አይኖርም ፤ ምንም ያህል ቢቀናጡ ቢዝናኑ መጨረሻዉ አፈር ነዉ ፡ በአላህ ቢያምኑም ባየያምኑም መሞታቸዉ አይቀርም ፡፡ ግን ሂሊናን አቁስለዉ እነ አቆሽሽዉ ማላፍ ተገቢ አይደለም፡፡
SA wr wb abdusemde terekake betam new yemimesxegn bertaln
አላህ ልብ ይስጠው
ሰውየው ተወደደም ተጠላም በሀገሬውም ሰው እጂግ በጣም ተወዳጂ ነው የሆኑት አሁንም የሚሰሩዋቸው ፕሮጆክቶች እና ኢንቨስት መንቱ እጂግ የተፋጠና እና ሀገሩን ለማበልፀግ ሌት ተቀን እየሰራ ያለ ጀግና ነው
Thanks
በጣም የአጅባል አላህ ኢማናችንን አብዝቶ ይስጠንይሄ ስልጣኔ አይባልም መሰይጠን ነዉ
ALLAH yawardew besbisona gemto keri gizewun teshemako endinor yihun
Insha'alla yeqoyal enji Allah laseraw beqiyamam hono medrlayim yekaflawall Insha'alla Insha'alla Insha'alla
سبحان الله الخالق العظيم رب العرش العظيم الله يكون في عون الجميع نسأل الله السلام والعافية والستر للجميع الله يهدي الجميع لما يرضاه 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ሳውድ አረቢያ በሚገርም ሁኔታ በዘመናዊ እየተገነባች ነው።ሃገሪቱን በአጭር ዓመታት ቀይሮታል።
የአዲሱ አለም መንግስት ምስረታ ጅማሬ በሳውዲ እየታየ ነው
ኢናኢላሂወኢላህራጅኡን
ላሀዉለ ወላ ቅወተ ኢላ ቢላህ
suphane Allah
Hasbun Allah welnemet wekil 😥😭😭😭😭😭
ABD. Yimechishi yaradiya liji
ይሄ ሠውየ ሙስሊም አይመስለኝም እንደውም የሚስጥረኛው ሀይማኖት ተከታይ እስኪመስለኝ ድረስ
ሳኡድ እንኮን መንግሥታቸው ህዝቡ ሀብታም ነው ሥለዚህ አይገርምም
አገርን የምትለዉጥበት ስንት መንገድ እያለ ለምን የሽርሙጥናን መንገድ እንደመረጠ ይገርማል ሊያዉም የረሱል ሰአወ የሰሀባዎች ሀገር በጣም ይገርማል አላህ ይክረበይቱ stupid
ፆረ እሰላም መሁናችውን አታቅም አተመን
ይህሰውየ ሙስሊም አይመስ ለኚም ምክነያቱም ስራው ከእስልምና ውጪነው
እናትን የቁም እስር ያረጋ ጨካኝ ነው
ውሸት ነው ብለውዋል
ሲጀመር ሌሉቱን ሙሉ አሸሸ ገዳይ ሲሰክሩ ሲያሽሹ ያመሻሉ ቀን ላ ይ የአለም ቶፕ ሞዴል የቁማር አድናቂ ነዉ
ቀን ላይ ተከናንቦ መቁጠሪያ ይዞ ምንም እንዳልተፈጠረ ሰዉ ግን ከሰዉ ይደበቃል ከፈጣሪ እኮ አናመልጥም ያሳዝናል
ይሄ አውሬ የሚመራት የተሻለች ሳኡዲ ትመጣለች ማለት የህልም እንጀራ ነው!!
Welcome
saudi edlegha nat esun aynet sew bemagghetua ❤❤
Wishetamoch esu busy new nechoch selemaywedut bizu wishet new yemiyaswerubet enantem yesew wishet atastegabu midre werega hula
አብድ ሰመድ መስሊሙን የማጠልሸትሱስ አለብህመሠለኝ እኔ የጋዜጠኛነት ሙያህላይ የረዦምጊዜለምድ እንዳለህ አቃለው መ/ቢ/ሰ/አባቱሲሞት እንደሚወርድ እርግጠኛነኝ አንት የሉኡሎች ብዛትአላየህም መሰለኝ
ትልቅ አይዲያ ያለው አምባገን የበለጠ አስፈሪ ነው mbs ማለት ከአወሬ የባሰ አረመኔ ነው!!!
Wanna join the party 🎉
አልጋ ወራሹኮ ቀላል ሰው አይደሉም.ሞልቃቃ የነዳጅ አውጪ ቤተሰብ ልጅ ናቸው. ሰው እንዲህ ሲጨማለቅና ለመታየት ሲል ገንዘብን መሳርያው ሲያደርግ ግን በጣም ነው የሚያስጠላኝ.ለመለወጥ ያላቸውን ዝግጁነት ግን በከፊልም ቢሆን አደንቃለሁ
መለወጥ ምን ማለት ነው ?ከየት ወደየት ነው የምትለወጠው?ለውጡ የባሰ ኪሳራ ቢያመጣስ ?
Melewet yemitilew yetu new Alchole silefekede
I don't think it's true story just to discreet him from young leader to be in Saudi that all anyone make holiday it not surprising
Jealousy America would not like to see democracy in Saudi Arabia.
It is dramatic talking, please attach some evidence if u are realistic
ቂያማ ቀረበ
yegnan ager menigistim mastewal bitchiluu tiru naber
አብዛሀኛዎቹ የልኡላን ልጆች በተለይ በተለያየ የስልጣን ወንበር ላይ ያሉት ከእስራኤላውያን ሴቶች በሚስጢር የተወለዱ ናቸው ያማለት ሳውዲ የምትተዳደረው በአሁኑ ሰአት በእስራኤሎች ነው በአጠቃላይ አረቦችን ማለት ይቻላል አባዬ
አቤት ህልም ችራሽ
Fetari yirgemew Sltanu ayberktlet
ወይ ..... ቅድስቲቱ ሀገር !!!
እውነት ለመናገር በውጪ ዜጎች በተለየ በኛ ኢትዮጵያውያን ላይ የምታደርሰው በደልና ግፍ አስቀያሚ ቢሆንም የለውጡ የመሀመድ ቢን ሰልማን ደጋፊ ነኝ ።ምንም ቢሆን እኔ ሀገር አለኝ ቢከፋኝ ከሀገሩ ቢቸግረኝ ወደ ሀገሬ እገባለሁ ።የስኡዲ ዜጋ ግን ሌላ ሀገር የለው ።እጅግ ከባድ በሆነው የሀይማኖት ቀንበር ታስሮ ነው ያለው ።ያመኑበት ቢሆን ምንም አይደለም ግን አያምኑበትም ህግ ስለሆነ ብቻ ይኖሩበታል ።የማታምንበትን ነገር መኖር ከባድ ነው ።ከሳጥን ውጪ እንዳያስቡ አድርጓቿል ።ሀይማኖት የግል ጉዳይ እንጂ ፐብሊክ መሆን የለበትም ።መጠጡም ሀሺሹም በየቤታቸው በድብቅ አለ ።ሌላው ይቅርና ሀበሻ በድብቅ የሚያወጣው አረቄ ገዢው ማነው? ዜጎቹ ናቸው ።ልባቸው ከሀይማኖቱ ከራቀ ቆይቷል ግድ ሆኖባቸው ነው ።ነፃነቱ ወይም ለውጡ በጣም አስፈላጊ ነው ።ባዶን ነገር ለመሙላት አያስቸግርም ።ለውጡን ስለሚፈልጉት ባንዴ ነው የሚቀበሉት!
እሰይ የኔ ጀግና ቢንሰልማን😘😍💋
ነዳጅ ሀገር ያደረጋት ምድረብዳ
eko👍
ሚዛናዊነት የጎደለዉ ጥንቅር ነዉ …የአለም ሚዲያ ሚያረግበዉን ነገር እነደወረደ copy past አድርጎ ማቅረብ የሞያችሁን ብቃት እንድጠራጠር አድርጎኛል …. western ሚዲያ በሰሜኑ ጦርነት ምን አይነት ሀሰተኛ ዘገባ ሲሰሩ እንደነበር እናውቃለን በኛ ሀገር ላይ ራሱ …ባይደን ደግሞ ሊያየዉ አይፈልግም ላልከዉ …ሳኡዲ ድረስ ሂዶ ተዋርዶ የመጣዉ ማነዉ ; እነደ ሳይሆን እንደ ተራ ሳጥቆጥሩት አቀባበል ወላ ሳያደርጉለት የሸኙት ባይደንን አደለም እንዴ;
ሰውየው ቀላል አንዳይመስሊሕ አጁ ረጅምነው በብር ኣንገትሕ ይቸርግድልሃል
@@adanchetesfaye285 ስድብ ለምን አስፈለገ
ኑሮ ይላሉ እንደዚህ ነው
በሰዉ ስም ገንዘብ
ይሄ ዱሪዬ የሆነ ልዮል ሳውዲ አረቢያን አበላሻት አላህን የማይፈራ ካፊር ነው
I dont like this cz soudi destroy yemen and my peple safer in soudi prison
አይሆንም ሲዋሽ ነው MBC ፋራ ነው
menme weseti yelweme
እፉሮ ው
አንተ ደሞ ዱባይን ምሳሌ የምታደርገው ምን ገጥሞሕ ነው የዱባይ ሕዝብና መንግስቷ የተማሩ ና ምሑራን ናቸው እንደነ ሳውዲ በድንቁርና አይደለም ሓገር የሚመሩት ሲጀመር የዱባይ መንግስት ሞቶ ይሔን በቁሙ የዘቀጠን ሰልማን ይበልጠዋል ደሞ ዲናቸውን እስከመርሳት አልረከሱም ዱባዮች ሌላው ዱባይ የዲሞክራሲ ሓገር ናት ምሽ እንደሳውዲ በመግደልና በማሰቃየት ሓራም በማስፋፋት የተካነች ሳውዲ ቱ
Allah hidaya yistew
የውሽት ሜድያ fake news
menu newe faki gazexenawen be asede aqelxewe megedelcewe newe xefi kezi seyxan sawedi ergume ager muslme negasa nacu
seweyewen be asede aqaxelo wede turki newe yelkewe yeha ahya
@@rozazouba7538 አሁን አንተ ምን አነጫነጭህ የቡዳ ዘር ስለሆንክ ነው? ንጉሱ ይሁን ልጁ ወይም አንተ ከነዘርህ ገደል ግቡ ምን አገባኝ ።
@@rozazouba7538አገርህ ወስጥ ሰው በህይወቱ በእሳት እየተቃጠለ ስንት መጥፎ ተግባር እየተካሄደ እያለ ብሌላ እገር ተግባር ራስህ መጽናናት ደድብነት ነው ። መጀመርያ ራስክን ማወቅ ብልህነት ነው
@@selamselamey8644 ena sile lela Alem news anisima🤔btm tesadabi nesh yikir yibelish fetari
ዉነቱን ነዉ ነዳጅዋን ካልሸጠች ገቢየላትም እቅስቃሴዉ ጥሩነዉ
ሉኡሉ የ666 ተላላኪ ነዉ
😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡hante sexan neh wly alh yaxifaa inshalaa hanteee hushaa 😡😡😡😡ye wushatii zenaa amataa sudi ye muslim bichaa nati hantee wushaa 😡😡😡😡😡😡
አራ ጦሱን ውጡ ውሸታም ነህ
አለም ላይ ለአይነት አንድ የቀረች አገር ሳውዲ ነበረች እሷንም ወጓት Rip
ኢናሊላሂ ዋኢና ኢሌይሂ ራጂዑን...!!!
ሣዉዲወች አገሪቱ የነብያቺንን እና ከአባን ይዛለቺ እጂ ሙሥሊም ሕዝብ የላትም ሥል በምክንያት ነው እኔ ብዙ አገር አይቻለሑ እደ ሣዉዲ ሠወች ጨካኝና እምነት የሌላቸዉ አዉሬወች ናቸው!! ።
እንኳን ሰላም መጣቹ ይሄ ሰውዬ ሙስሊም ነው ማለት ይከብደኛል አድናቆቴ ለአቅራቢው🙏🙏
Yeflg ngr bisra behadis ytkmtu yakfralu ytbalu lmsala selat almsgd ymsaslut kalhon bstkr kafir nw malt anchlm
ewntshen nw
ምን ታከብጃለሽ ለሽርሙጥናውም ለሌብነቱም ለስከሩም ለሁለም ነውር ስራ ሰውን ለማረዱም እሚመስላቹ ማንም የለም አታካብጅ ተደብቃቹ ከሰው አይን ተሰውራቹ ስታደርጉት ነው ምትውሉት ምን ከንጉሱ ላይ ብቻ ትፈርጀለሽ እሱ ምን ያርግሽ?የራስሽን ሀጥያት መርምሪ ከንቱ
@@AsdAsd-ly7bg ante kentu awerah beka dros kenategna endegna ye rasah hager seleleleh new yegna endiberez metefelg ayzoh ayhonm mnalbat kiyama kalderese besteker
Endet amensh?
እና ምን ይጠበስ ? የራሳችንን ችግር ሳንጨርስ እንደዝንብ በሰው ሃገር ጥልቅ አንበል
የምደሩን በሚገባ ኑረዋል እግዲ በሰማይ ባዶ ጉዞ ወደሲሆል
Lemin besemay bebado be Allah andinet eskamenu badonet yelem
ኢሻአላህ አይሳካለትም
እነሱ ዕቅድ ቢያወጡም ቢያሴሩም አሏህ ሴራቸውን ያከሽፍባቸዋል ያረብ እዝነትና ሰላምን በመልዕክተኛው ላይ አድርግ
የአሏህ እዝነትህን በአማኞች ላይ አንቧቧ መጨረሻችንን አሳምርልን በወደድከው ዲን እስልምና ላይ
የሰውን ልጆች መብት ስለመለሱ አላህ የሚናደድ ይመስልሓል 🤔
@@behappy6830 እና ለምን ቤተክርስትያን ውስጥ ቡሽቲ አታጋቡም
Perfect jornalist.good ideas keep it up
ሳውዲ ለማይረባ ፖለቲካ ብላ በኢትዮጵያ ዜጎቻችን ላይ ያደረገችውን መቼም አንረሳውም
ምን ልተረጊየት?
tikikele☝😭😭😭🙏
@@Fikirነትzamadea ደነዝ
ትክክል
መቸም ኣንረሳውም
ጀዛዐክአሏሁ ኸይረን ያ አኺይ
እውነትም ሰውየው ( kSA ) እድሜ ይስጠው። በሳዑድያ ያሉ ሚግሬዎች ለኣሰርታት ዓመታት ተበድለዋል።
።
በነገራችን ላይ ለውጡ እንዲሳካለት ሳልማን ለዘላለም ይኑር እያለ ዓለም ይዘምርለት። ሞራሉም ይነቃቃል።
።@
በበኩሌ ለጭቁን ህዝባችን ህይወት የሚያሻሽል እስከሆነ ድረስ
" ሳልማን ለዘላለም ይኑር "
እያልኩ ብዘምር.ደስ ይለኛል።
።
ታዲያ ከፊቴ የተስፋ ጩራ እየታየኝ ነው። ከነዚህ የዘመናችን ጩልሌ ሃገር ኣፍራሽ የዩቲዩብ ቅጥረኞች በሳሎን ብርቅና ድንቃድንቅ ድርሰትና ኣቀራረብ ልንላቀቅ የተቃረብን እየመሰለኝ ነው።
።
ድንቃድንቅ ድርሰትህን በበኩሌ ለማንበብ በመታደሌ ከእርጥባን ተስፈኛ ጋዜጠኞች ነኝ ባዮች ተገላግያለሁ ! በርታልን ! በርቱልን። የኔ ባለ ነጎድጓድ ድምጾች።
።
ኣሳምነው ገብረወልድንና ጌታቸው ሃይለማርያምን ኣስታወሳችሁኝ።
ማርያምን። ቂ.ቂ.ቂ
።
እኛም እንበርታ !
ከነዚህ ኣፍራሽ ተልመዴን ጋዜጠኛ ሲነጻጸር የሳሎን ትዩብ ቤተሰቦች ቁጥራችን እጅግ ዝቅተኛ ነው !
እንዴ ላምን ይሆናል ጎበዝ ?
እባካችሁ ኣስቡበት !
።
ባይሆን ጮማ ጮማ ዜናዎችን ተፈደሉ እያለ ቅጥያጣ ሰንካላ ኣሳፋሪ የቫኒቲ ፌር ዜና ኣቅራቢ ባለ ካሜራውና መሰሎቹን ከመመልከት ተቆጠቡና ከሳሎን ሚድያ ውብ ፍቅር እንደኔ ተያዙና በየቀኑ ውብ ኣቀራረባቸውን በነጻ ኮምኩሙ !
ይሆናል ብየ አሥቤ ነበር ግን አንዳንድ ግዜ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ፕሮፓጋንዳ እያቀረቡ ነው
@@abubekerebrahim5216ድርሰታቸው እውነታ ላይ የተመረኮዘ ነው። የኣቀራረባቸው ዘይቤ ውበት የሞላበት በመሆኑ ሳታኝከው እንደ ፍትፍትና ገንፎ ሳታኝክ ሳታላምጥና ሳታመነዥግ ሰተት ብሎ የሚገባ ነው። ወንድሜ ግድየልህም ካበረታታናቸው እንደ ንጉስ ሳልማን በጋዜጠኞቻችን ላይ መሰረታዊ ለውጥ ሊያመጡ ይችላሉ። ማበረታታት ብቻ ! ለሳልማን እንደዘመርኩት ሁሉ ኣንተም ከኔ ጎን ሆነህ ለሳሎኖች ዘምር። እድሜ ይስጣችፕው ኣቦ !
እኔስ የፈራሁት እውነት መምሠሉ ነው ያሣሠበኝ ?ሌሎቹምማ አንዴውኑ እንኩሮ ናቸው !አለምነህ ዋሤ በተለይ የነ አሜሪካ አፈ ቀላጤ ነው እድሜ ልኩን?ሣሎኖች ይመቻሉ እንዳማረባቸው እንዲቀጥሉ ነው.
በርቱልን ጀግኖች
You guys are doing a lot. Good job and thanks
Thanks for watching!
Thanks I wanted to know about this
ትክክለኛ መረጃ ከሆነ የምትሠጠዉ ስራዉ አሪፍ ነዉ ብዙ ተመልካች ይመጣል ።ዉሸት እየቆየ ብዙወችን ይዘጋል
ዘላለም በምድር ላይ አይኖርም ፤ ምንም ያህል ቢቀናጡ ቢዝናኑ መጨረሻዉ አፈር ነዉ ፡ በአላህ ቢያምኑም ባየያምኑም መሞታቸዉ አይቀርም ፡፡ ግን ሂሊናን አቁስለዉ እነ አቆሽሽዉ ማላፍ ተገቢ አይደለም፡፡
SA wr wb abdusemde terekake betam new yemimesxegn bertaln
አላህ ልብ ይስጠው
ሰውየው ተወደደም ተጠላም በሀገሬውም ሰው እጂግ በጣም ተወዳጂ ነው የሆኑት አሁንም የሚሰሩዋቸው ፕሮጆክቶች እና ኢንቨስት መንቱ እጂግ የተፋጠና እና ሀገሩን ለማበልፀግ ሌት ተቀን እየሰራ ያለ ጀግና ነው
Thanks
በጣም የአጅባል አላህ ኢማናችንን አብዝቶ ይስጠን
ይሄ ስልጣኔ አይባልም መሰይጠን ነዉ
ALLAH yawardew besbisona gemto keri gizewun teshemako endinor yihun
Insha'alla yeqoyal enji Allah laseraw beqiyamam hono medrlayim yekaflawall Insha'alla Insha'alla Insha'alla
سبحان الله الخالق العظيم رب العرش العظيم
الله يكون في عون الجميع
نسأل الله السلام والعافية والستر للجميع
الله يهدي الجميع لما يرضاه
🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ሳውድ አረቢያ በሚገርም ሁኔታ በዘመናዊ እየተገነባች ነው።ሃገሪቱን በአጭር ዓመታት ቀይሮታል።
የአዲሱ አለም መንግስት ምስረታ ጅማሬ በሳውዲ እየታየ ነው
ኢናኢላሂወኢላህራጅኡን
ላሀዉለ ወላ ቅወተ ኢላ ቢላህ
suphane Allah
Hasbun Allah welnemet wekil 😥😭😭😭😭😭
ABD. Yimechishi yaradiya liji
ይሄ ሠውየ ሙስሊም አይመስለኝም እንደውም የሚስጥረኛው ሀይማኖት ተከታይ እስኪመስለኝ ድረስ
ሳኡድ እንኮን መንግሥታቸው ህዝቡ ሀብታም ነው ሥለዚህ አይገርምም
አገርን የምትለዉጥበት ስንት መንገድ እያለ ለምን የሽርሙጥናን መንገድ እንደመረጠ ይገርማል ሊያዉም የረሱል ሰአወ የሰሀባዎች ሀገር በጣም ይገርማል አላህ ይክረበይቱ stupid
ፆረ እሰላም መሁናችውን አታቅም አተመን
ይህሰውየ ሙስሊም አይመስ ለኚም ምክነያቱም ስራው ከእስልምና ውጪነው
እናትን የቁም እስር ያረጋ ጨካኝ ነው
ውሸት ነው ብለውዋል
ሲጀመር ሌሉቱን ሙሉ አሸሸ ገዳይ ሲሰክሩ ሲያሽሹ ያመሻሉ ቀን ላ ይ የአለም ቶፕ ሞዴል የቁማር አድናቂ ነዉ
ቀን ላይ ተከናንቦ መቁጠሪያ ይዞ ምንም እንዳልተፈጠረ ሰዉ ግን ከሰዉ ይደበቃል ከፈጣሪ እኮ አናመልጥም ያሳዝናል
ይሄ አውሬ የሚመራት የተሻለች ሳኡዲ ትመጣለች ማለት የህልም እንጀራ ነው!!
Welcome
saudi edlegha nat esun aynet sew bemagghetua ❤❤
Wishetamoch esu busy new nechoch selemaywedut bizu wishet new yemiyaswerubet enantem yesew wishet atastegabu midre werega hula
አብድ ሰመድ መስሊሙን የማጠልሸትሱስ አለብህመሠለኝ እኔ የጋዜጠኛነት ሙያህላይ የረዦምጊዜለምድ እንዳለህ አቃለው መ/ቢ/ሰ/አባቱሲሞት እንደሚወርድ እርግጠኛነኝ አንት የሉኡሎች ብዛትአላየህም መሰለኝ
ትልቅ አይዲያ ያለው አምባገን የበለጠ አስፈሪ ነው mbs ማለት ከአወሬ የባሰ አረመኔ ነው!!!
Wanna join the party 🎉
አልጋ ወራሹኮ ቀላል ሰው አይደሉም.
ሞልቃቃ የነዳጅ አውጪ ቤተሰብ ልጅ ናቸው. ሰው እንዲህ ሲጨማለቅና ለመታየት ሲል ገንዘብን መሳርያው ሲያደርግ ግን በጣም ነው የሚያስጠላኝ.
ለመለወጥ ያላቸውን ዝግጁነት ግን በከፊልም ቢሆን አደንቃለሁ
መለወጥ ምን ማለት ነው ?
ከየት ወደየት ነው የምትለወጠው?
ለውጡ የባሰ ኪሳራ ቢያመጣስ ?
Melewet yemitilew yetu new Alchole silefekede
I don't think it's true story just to discreet him from young leader to be in Saudi that all anyone make holiday it not surprising
Jealousy America would not like to see democracy in Saudi Arabia.
It is dramatic talking, please attach some evidence if u are realistic
ቂያማ ቀረበ
yegnan ager menigistim mastewal bitchiluu tiru naber
አብዛሀኛዎቹ የልኡላን ልጆች በተለይ በተለያየ የስልጣን ወንበር ላይ ያሉት ከእስራኤላውያን ሴቶች በሚስጢር የተወለዱ ናቸው ያማለት ሳውዲ የምትተዳደረው በአሁኑ ሰአት በእስራኤሎች ነው በአጠቃላይ አረቦችን ማለት ይቻላል አባዬ
አቤት ህልም ችራሽ
Fetari yirgemew
Sltanu ayberktlet
ወይ ..... ቅድስቲቱ ሀገር !!!
እውነት ለመናገር በውጪ ዜጎች በተለየ በኛ ኢትዮጵያውያን ላይ የምታደርሰው በደልና ግፍ አስቀያሚ ቢሆንም የለውጡ የመሀመድ ቢን ሰልማን ደጋፊ ነኝ ።ምንም ቢሆን እኔ ሀገር አለኝ ቢከፋኝ ከሀገሩ ቢቸግረኝ ወደ ሀገሬ እገባለሁ ።የስኡዲ ዜጋ ግን ሌላ ሀገር የለው ።እጅግ ከባድ በሆነው የሀይማኖት ቀንበር ታስሮ ነው ያለው ።ያመኑበት ቢሆን ምንም አይደለም ግን አያምኑበትም ህግ ስለሆነ ብቻ ይኖሩበታል ።የማታምንበትን ነገር መኖር ከባድ ነው ።ከሳጥን ውጪ እንዳያስቡ አድርጓቿል ።ሀይማኖት የግል ጉዳይ እንጂ ፐብሊክ መሆን የለበትም ።መጠጡም ሀሺሹም በየቤታቸው በድብቅ አለ ።ሌላው ይቅርና ሀበሻ በድብቅ የሚያወጣው አረቄ ገዢው ማነው? ዜጎቹ ናቸው ።ልባቸው ከሀይማኖቱ ከራቀ ቆይቷል ግድ ሆኖባቸው ነው ።ነፃነቱ ወይም ለውጡ በጣም አስፈላጊ ነው ።ባዶን ነገር ለመሙላት አያስቸግርም ።ለውጡን ስለሚፈልጉት ባንዴ ነው የሚቀበሉት!
እሰይ የኔ ጀግና ቢንሰልማን😘😍💋
ነዳጅ ሀገር ያደረጋት ምድረብዳ
eko👍
ሚዛናዊነት የጎደለዉ ጥንቅር ነዉ …የአለም ሚዲያ ሚያረግበዉን ነገር እነደወረደ copy past አድርጎ ማቅረብ የሞያችሁን ብቃት እንድጠራጠር አድርጎኛል …. western ሚዲያ በሰሜኑ ጦርነት ምን አይነት ሀሰተኛ ዘገባ ሲሰሩ እንደነበር እናውቃለን በኛ ሀገር ላይ ራሱ …
ባይደን ደግሞ ሊያየዉ አይፈልግም ላልከዉ …ሳኡዲ ድረስ ሂዶ ተዋርዶ የመጣዉ ማነዉ ; እነደ ሳይሆን እንደ ተራ ሳጥቆጥሩት አቀባበል ወላ ሳያደርጉለት የሸኙት ባይደንን አደለም እንዴ;