ሽግግራዊ ወይንስ ስር-ነቀል ጉባኤ?፣ “ወደ ተራ ሽፍትነት ቀይረናቸዋል” “17 አባሎቻችንን ረሽኖብናል”

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ሽግግራዊ ወይንስ ስር-ነቀል ጉባኤ?፣
    “ወደ ተራ ሽፍትነት ቀይረናቸዋል”
    “17 አባሎቻችንን ረሽኖብናል”
    Want to create live streams like this? Check out StreamYard: streamyard.com...

Комментарии • 61

  • @alemkidane7964
    @alemkidane7964 Месяц назад +5

    ትግራይ የሌላ አካል ንብረት አይደለም ሊሆንም አይችልም ይህንኑ ካለ መገንዘብም ይሁን ከሌላ የየራሳቸው ሴራ የሚነሱ ሀይሎችም ይሁን ሌሎች በራሳቸው ጉዳይ ብቻ ቢወሰኑ ይበጃቸዋል የሚል እይታ ነው ያለኝ የትግራይን ኦቶኖሚ/ የራስ መብት የማንምም ጉዳይ ሳይሆን የትራያን ብቻ ነው የትግራይ ህዝብ ሰላም ይፈልጋል ማለት መብቱን ለሌላ ሰጥቶ አይደለም ።

  • @samiyitbarek6205
    @samiyitbarek6205 Месяц назад

    I love TPLF and TDF ❤❤❤

  • @awokewondie
    @awokewondie Месяц назад +2

    በአማራ ክልል ውስጥ ያሉ ቤሄረሰቦች ጥያቄ የአማራ ክልል ጥያቄ ሳይሆን ለአማራ ክልል መንግስት የሚቀርብ ብዙ ጥያቄወች አሉ::
    የአማራ ህዝብ ሳይሆን የአማራ ኢሊት ጥያቄ የአባቶቻችን ታሪክ እንደግማለን የሚል ድብቅ አላማ ያለው ጥያቄ ነው:: ስለዚህ በአጠቃላይ ስንመለከተው የአማራ ኢሊት የሚጠየቅበት እንጅ የሚጠይቀው ጥያቄ የለውም::

  • @TTS-gs1dl
    @TTS-gs1dl Месяц назад

    በሰዉ ልጅ ላይ የተፈጸመ እጅግ ዘግናኝ ተግባር ነው። Thank you bbc for exposing these criminals. And thank you, Ermias for presenting such facts.

  • @alemkidane7964
    @alemkidane7964 Месяц назад +1

    የትግራይ ህዝቦች ምርጫው ለትግራይ ቢተው ይመረጣል ከዚህ ውጭ የሱ ተወካዮች ወይንም አለቆች መስሎ የሚሰማቸው አካላቶች አሁንም በተሳሳተ መንግድ እየሄዱ መሆናቸውን
    መረዳት ያስፈልጋል

  • @samiyitbarek6205
    @samiyitbarek6205 Месяц назад

    This is fact . Thanks from western tigray humora

  • @user-gm1pw4dt5l
    @user-gm1pw4dt5l Месяц назад +1

    በጉባኤው በልዩ ሁኔታ የድርጅቱ ስራ አስፈፀሚነት
    ቦታ እንዲጠበቅ በማድረግ
    በሌሎች ግን ተወደደም ተጠላም በጉባኤው መተማመኛ ማግኘት አለባቸው።

  • @tikelary6959
    @tikelary6959 Месяц назад

    “Man yimeskir yenebere, man yarda yeqebere”; I like the way you described Teklebirhan - honest but rigid.

  • @sectoralcouncel8996
    @sectoralcouncel8996 Месяц назад

    Thank you Ermi change should be understood to this level

  • @nigussegirmaamiru4779
    @nigussegirmaamiru4779 Месяц назад

    ሪፎርም ማድረግ እንጂ ሌላ ነገር ውስጥ ከተገባ አደጋ አለው ሪፎርም ወይም ሽግግር ነው የሚያዋጣቸው ይህን ከአደረጉ በኃላ ግምገማ ማዴረግ ይቻላል።

  • @musseyeared2724
    @musseyeared2724 Месяц назад

    በስመአብ እንዴት እንዲህ ያለ አጸያፊ አነጋገር ይናገራል እግዚአብሔር ልቡናና ማስተዋል ይስጥህ ፣!!!

  • @KefelegnWorkie-h4d
    @KefelegnWorkie-h4d Месяц назад +1

    ህዋት ከአሁን በኋላ ትግራይንና ህዝቡን መያዣ ሊያደርግ የማይችል መሆኑን በተለይም እንደአለፈው አሢሮ ጦርነት እንዲከፍት አይፈቀድለትም ነው ጠ/ሚኒስትሩ ያሉት። ህዋት እያለ ያለው ፈደራሉ አያዘኝም ነው።

  • @alula961
    @alula961 Месяц назад +1

    ውነት ነው ሰፈርተኛ ሆነዋል

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 Месяц назад

    Really Abebaw remember what he told u before the Tigray war

  • @nxjdnNckfn-rp8wb
    @nxjdnNckfn-rp8wb Месяц назад

    10 ዓመት ግዚያዊ መንግስት ዕድሜ ኣለው ።

  • @cushticethiopia3133
    @cushticethiopia3133 Месяц назад

    የአማራ ህዝብ ጥያቄ የገባር ስርዓት; ሲሶ መንግስት; ፍትሃ ነገስት ይመለስ... ካልከዛን ተበድለናል ነው::

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 Месяц назад

    Getachew is a person the party will continue

  • @gemechubatu6662
    @gemechubatu6662 Месяц назад +1

    Absolutely right, Ermiyas dialogue is so essential

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 Месяц назад

    Tplf will change leadership as always to meet today’s challenge

  • @misginamusazgi6166
    @misginamusazgi6166 Месяц назад

    ኢርሚያስ ምንድነው ምታወራው ጉባኤ ካበራራቸው ይባራላሉ ታድያ ህግ እኮ ነው ሌላ ሰው እኮ ብዙ ኣለ በጣም አደገኛ ትርክት ነው ምታወራው ያለሄው በጣም አዝናለሁ

  • @kaleabAlemayehu-b3k
    @kaleabAlemayehu-b3k Месяц назад

    ❤🎉

  • @user-ou1wr7im3m
    @user-ou1wr7im3m Месяц назад

    Ermias you are flip flopping lol

  • @mulu65
    @mulu65 Месяц назад +1

    እንዲህ አይነት ሴራ ምን ይጠቅማል እከሌን ብትመርጡ እንደዚህ ይሆናል እከሌን ብትመርጡ እንደዚህ ይሆናል ማለት ምን ይጠቅማል ማስፈራራትህ ነው ወይስ ከመንግስት ተልእኮ ወስደህ እነከሌ እንዲመረጡ እየሰራህ ነው ። ይህ የድርጅት ሥራ ነው የድርጅቱ አባላቱ ማንን እንደሚመርጡ ጠንቅቀው ያቃሉ this is tigray region እንደሌሎች ክልል እንዳይመስልህ ለአመነበት አላማ መክፈል የሚገባውን የሚከፍል የድርጅት አባል ነው ከመንግስት ሥራ ጋር ምን አገናኘው ።አለመታደል ነው ትምረሀል ፤ባሀላፊነት ሠርተሀል ፤ በትግራ ህዝብ /ህወሀት ላይ ከፍተኛ ጭፍ ጨፋ እንዲመጣ በተለያዮ ሚድያዋች ሥርተሀል ። ብትችል ይህን ህዝብ እንደ ሰው ተጸጽተህ ብታግዘው አለዚያ ደግሞ ብትተወው ።ዛሬም እንደ አዲስ ይህ ህዝብ በብዛት በኢትዮጵያዊያን ይጠላል እያልክ ትልፍፋለህ ይጠላ እሽ ምን ይጠቅመሀል ይህንን መለፈፍህ ። ይህ የትግራይ ህዝብ ቢያንስ ላለመጥፍት ታግሎ ሊያጠፉት እና ሊያዋርዱት ተሰብስበው የመጡትን ሀይላት አታጠፉኝም ብሎ መኖር እንደሚችል በጉልበቱ መስእዋት ከፍሎ አረጋግጧል ። ተምሮ እንዳልተ ማረ ባክነህ ቀረህ።

  • @adriannajules4306
    @adriannajules4306 Месяц назад

    አብይን በማሳሳት ለብቻው የችኲላ ውሳኔ እንዲወስን ሞክራችሁ፣ በሌሎች ላይ የፈጠራችሁት ስጋት ብዙ ጉዳት አስከተለ፣ እስካሁንም አልተፈወሰም። ከጐደኞችህ የምትለየው ጥፋትህን በማመንህ ነው።

  • @Bereda100
    @Bereda100 Месяц назад +1

    ዘንዱሮ የኦቦ ዋቂጅራ ትንታኔ እውቀትና እውነት ብቻ እየሆነ ነው። ለጤና ያድርግልህ። 😂🤔

  • @gueshgeber-mariam1211
    @gueshgeber-mariam1211 Месяц назад

    You are right Mr Ermyas.❤.

  • @yagg9782
    @yagg9782 Месяц назад

    You didn’t understand what Ejgayehu commented.
    You should apologize her.

  • @junefirst500
    @junefirst500 Месяц назад

    ኤርምያስ፡ አማራ፥ ኦርቶዶክስ፡ ብሎ፡ ትርክት፡ ጥላቻ፡ የመጣው፡ ከሕውት፡ ጋር፡ ነው! አማራ፡ በኦሮሞ፡ ክልል፡ ተገደለ፤ ህውሓት፡ በጦርነቱ፡ አወደመ፤ ከዚያ፡ አልፎ፡ ህውሓት፡ ዋና፡ ፓርቲ?

  • @seedyhussien959
    @seedyhussien959 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤ 15:13

  • @woldemariambekele4085
    @woldemariambekele4085 Месяц назад

    አንተ ሰውዬ ምን አላማ እንዳለህ ግራ ገባኝ ወያኔን አገም ጠቀም እያረግክ። ሕወሐት ችግር ውስጥ እንዲገባ የምትጥር ነጓ

  • @KefelegnWorkie-h4d
    @KefelegnWorkie-h4d Месяц назад

    ውል የገባ ድርጅትም ሆነ መንግሥት ፈረሰ ማለት ውሉ ይፈርሳል ማለት አይደለም። ህዋትን በአንተ ሴንትመንት ውስጥ አስቀምጠው። ህውሃት ከነወንጀሉ መቀበር አለበት።

  • @YitbarekMensur
    @YitbarekMensur Месяц назад +1

    አንተ ስንት አስገባህ ለተጎዱት

  • @SEP2922
    @SEP2922 Месяц назад

    ኤርሚያስ አይህን በጨዉ ያጠብክ ከአዲ ነህ! የአማራ ህዝብ የህልዉና በህይወት የመኖርናቨያለመኖር እንደሆነ እያወክ በዘመዶችህ በተለይቨላለፉት 6 አመታት እየታረደ እያየህ የመካድህ እጅግ ያማል! ሆዳምነትህንና ለአጎረሰህ የምትጮህ እንሰሆንክ እያየንህ ነዉ! እየንፁሀን ደም ይፋረድህ!😡😡

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 Месяц назад

    Tplf isn’t a personality party ppl go ppl come

  • @Belachewchaka-gw1jq
    @Belachewchaka-gw1jq Месяц назад

    ካላደረጋችሁ ወደ ጦርነት እንገባለን ባይል ኖሮ ደብረፅዮን መጥቶ ባልተሰበሰበ ነበር so he's right

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 Месяц назад

    You are so arrogant to teach Tplf politics

  • @mesfingetachew6966
    @mesfingetachew6966 Месяц назад

    እናትህ ቡና አፍልታ የምትቀባጥረውን እየሰማህ አድገህ ከዚህ የተሻለ ምን ልትሰራ ትችላለህ? ወያኔ አንተን ም/ሚንስትር ማድረጉ ኢትዮጵያን ምን ያህል እንደሚጠላት ያሳየበት አንዱ ተግባር ነው።

  • @anteygetachaw2470
    @anteygetachaw2470 Месяц назад

    Ena banda kahon moteherm fatherm brotherm sisterm yehon band band nw

  • @tesfayedenbel1304
    @tesfayedenbel1304 Месяц назад

    ante dingay tplf mitanagiraw ba torinat bicha naw

  • @alula961
    @alula961 Месяц назад

    ኤርሚ online ሆነህ comments ማድረግ አልቻልኩኝም የአማራ ጥያቄ ከክልሉ ውጭ የመኖር መብት መነፈግ በቂ አይደለም ወይ? የትኛው ቤህረሰብ ነው እንደዚህ አይነት ችግር የደረሰበት? በነገራችን እኔ ከደቡብ ነኝእ

    • @araddaayadete8979
      @araddaayadete8979 Месяц назад

      Are they forbidden to live in your region ( south)? If the Amharas live in other region have problem they have a right to organize and raise their political question by themselves not represented by other external forces. If the group who are from amhara region raise political claim to other region it will have another implications. So it will commence the conflict between the regions that will lead to the disintegration of the country.

    • @alula961
      @alula961 Месяц назад

      @@araddaayadete8979 yes you can check how many Amhara killed in the last 6 years in various regions especially west Ethiopia just because of their ethnicity

  • @alula961
    @alula961 Месяц назад +1

    ኤርሚ online ሆነህ comments ማድረግ አልቻልኩኝም የአማራ ጥያቄ ከክልሉ ውጭ የመኖር መብት መነፈግ በቂ አይደለም ወይ? የትኛው ቤህረሰብ ነው እንደዚህ አይነት ችግር የደረሰበት? በነገራችን እኔ ከደቡብ ነኝ

    • @Amirbrother-v4o
      @Amirbrother-v4o Месяц назад

      Men ayenat family naw gen yasadegek sibaza balage nak

    • @alula961
      @alula961 Месяц назад

      @@Amirbrother-v4o ምን አጠፋው? የተረዳህኝ አልመሰለኝም እኔ እያልኩ ያለውት አማራ ህዝብ በአማራነቱ ብቻ ተዘዋውሮ መስራትና ከክልሉ ውጭ እንዳይኖር መደረጉ ለትግሉ በቂ ምክንያት ነው ነው

  • @ZekariasBezu
    @ZekariasBezu Месяц назад +1

    ቂጥህ ከመበዳት ብዛት ተልቷል አጠገብህም ሠው የሚቀመጥ አይመስለኝም ስለምትሸት ሰዉ ሁሉ እንዴት እንደጠላህ 15 ሰው ነው የሚያዳምጥህ

    • @user-vh9yj8yw2u
      @user-vh9yj8yw2u Месяц назад

      በስመ አብ ምን አይነት ብልግና የጎዳና ለጅ ነህ እንዴ

    • @nesredingerad8184
      @nesredingerad8184 Месяц назад

      Unacceptable behaviour please stop this nonsense Comments. If you don’t agree with him don’t come to Addis 24 go to 360 media . Please stop

  • @junefirst500
    @junefirst500 Месяц назад

    ትቀልዳለህ፡ ኤርምያስ፤ የኢትዮጵያን፡ ንብረት፡ በጦርነት፡ ያወደመም፡ ድርጅት፤ እራሱ፡ መለስ፡ ያመነውን፡ ዝርፊያ፡ ረስተን፡ ነው፡ ንብረቱ፡ የሚመለሰው? አማራን፡ አፋርን፡ አውድሞ፡ ሐብቱ፡ ለትግራይ፡ ነው፡ ለድርጁቱ፡ ዘራፊዎች፡ የሚመለስ???

  • @k.mihret3332
    @k.mihret3332 Месяц назад

    ዘመድኩን በቀለ ለዐብይ እንደሚሰራ ተረጋገጠ።

  • @junefirst500
    @junefirst500 Месяц назад

    ኤርምያስ፤ ያ፡ ቦታ፡ ታጥሮ፡ የሞቱት፡ ስም፡ያለበት፡ መታሰቢያ፡ ቢሆን፡ መልካም፡ ነው።