ወንድሞቼ ይህ ሁሉ አይገባኝም ነበር || አላህ ያክብርልኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 сен 2024

Комментарии • 2,6 тыс.

  • @Ahmu_diaspora
    @Ahmu_diaspora День назад +1628

    እህቴን 100k 🎉 በዚ ቪዲዮ እናስገባት

    • @Bbintewabe
      @Bbintewabe День назад +2

      እንሻ አላህ

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 День назад +8

      ኢንሻ አላህ አህሙ አንተም ጉዞ ወደ 100K

    • @Sofiuser-pc9gm7or7c
      @Sofiuser-pc9gm7or7c День назад +21

      @@Ahmu_diaspora እሺ ቁርአን ቅሩልን አተና ሀሠን🥰🤞

    • @FatihaEsa
      @FatihaEsa День назад +1

      Insha'allah

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 День назад +2

      እሽ ኢንሻአላህ ይኔ ውድ ወንድም❤❤❤

  • @Sofiuser-pc9gm7or7c
    @Sofiuser-pc9gm7or7c День назад +491

    የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይሥጣችሁ❤

    • @GhFg-v5t
      @GhFg-v5t День назад

      ሶዩ

    • @nefisasemane
      @nefisasemane День назад +3

      ሌባ በስምሽ ነይ መጀመሪያ

    • @Rchyoutube
      @Rchyoutube День назад +1

      😢😢😢መች ነው የሚሰጠን እኔ ደክሞኛል😢😢😢

    • @زهرهمحمد-ن7ن
      @زهرهمحمد-ن7ن День назад

      አሚን😢😢🤲🤲

    • @SikoSilo-cs9et
      @SikoSilo-cs9et День назад

      😢አሚን ያርብ

  • @Hayu222
    @Hayu222 День назад +747

    😂😂😂 እኔን ብቻ ነው ግን የሚያስቀኝ ይሄ ሀሰን እስቲ ሃሰን የሚያስቃችሁ የሳቄ ምንጭ😂😂❤❤

    • @AmeeraAmeera-xj9tf
      @AmeeraAmeera-xj9tf День назад +1

      Enm 😂😂😂😂❤❤❤

    • @AilfiaRadi
      @AilfiaRadi День назад +1

      ወለይ እኔም ነኝ ቀደምሽን

    • @rahmasaeed4843
      @rahmasaeed4843 День назад +4

      እኔን ባየሽኝ አዛገኝኮ አህሙም ለመደ😂😂😂😂

    • @AilfiaRadi
      @AilfiaRadi День назад

      ወለይ እኔንም ቀደምሽኝ ዘሬ ስስቅነው የየውት

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh День назад

      😂😂😂😂😂

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 23 часа назад +197

    አላህ አንድ ነዉ መልእክተኛዉ ሙሀመድ ነዉ❤

    • @Fatih-jm2sx
      @Fatih-jm2sx 21 час назад

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @saadas9954
      @saadas9954 19 часов назад

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @SayedAhmada-yz3se
      @SayedAhmada-yz3se 18 часов назад

      ሶሎላሂ ዐለይሂ ወሠልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Medi-Habeshawit
      @Medi-Habeshawit 15 часов назад

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @zainat-s2o
      @zainat-s2o 8 часов назад

      saw saw saw

  • @seidmohemmed3690
    @seidmohemmed3690 21 час назад +61

    ለሴት ልጅ ያላችሁ ክብር ደስ ይላል
    ሴትን የሚያከብር የለም አላህ ያከበረው ቢሆን እንጅ የሚያዋርዳትም የለም አላህ ያዋረደው ቢሆን እንጅ ብለዋል ነብያችን ሙሀመድ ሡለሏህ አለይሂ ወሠለም

    • @JainobKsa
      @JainobKsa 19 часов назад

      ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም

    • @HananSharif-v8m
      @HananSharif-v8m 3 часа назад

      s a w

    • @uaeuae3009
      @uaeuae3009 Час назад

      ሰለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 21 час назад +45

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤❤❤❤

  • @khanhabib1853
    @khanhabib1853 День назад +235

    የነብዩ እመት በሙሉ አላህ በለችሁበት ይጠብቃችሂ ❤❤ማሻአላህ ወድምነት

  • @mekiyatube5716
    @mekiyatube5716 День назад +200

    አላህ ዘንድ ተወዳጅ ለምላስ የቀለለ ለሚዛን የከበደ ከሊማ ሱበን አላሂ ወቢሀምዲሂ ሱበሀን አላህ አላዚም❤

    • @AawyaAadr-vs8ev
      @AawyaAadr-vs8ev 23 часа назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @dfdfg9066
      @dfdfg9066 20 часов назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @najatali3746
      @najatali3746 20 часов назад

      ❤❤

    • @saadas9954
      @saadas9954 19 часов назад

      ጀዛኩላህ ኸይር እህታለም በርች

    • @zehara5
      @zehara5 15 часов назад

      ❤❤❤❤❤ደምሪኝ እህቴ

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r День назад +293

    የ sofi ደስታ ምያስደስታችሁ 👍👈❤️🥰🥰❤

    • @keyalove6945
      @keyalove6945 17 часов назад

      የህያ በዚህ አጋጣሚ ሰብስክራይ አደረኩክ ከዚህ በፊት fb ላይ ነበር ምከታተልክ

    • @MdThddj
      @MdThddj 8 часов назад

      እኔም

  • @ቅመማቱዩብqn5ws
    @ቅመማቱዩብqn5ws 21 час назад +37

    3 ችሁ ሙሥሊም ሥለሆናችሁ አትነካኩ አሏህን ፍሩ ሦፊ ሀጅነብየነች ለናተ ወዶቹም ለሧ ሀጅነብይናችሁ እና አትነካኩ አሏህን ፍረ አሎህን ፍሩ

  • @AmuoriMd-hu2ip
    @AmuoriMd-hu2ip 23 часа назад +28

    እናንተ ☝️የመናችሁ ሆይ ተዋደዱ❤❤❤

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 23 часа назад

      @@AmuoriMd-hu2ip ውዴ ደምሪኝ

  • @LubabaL-o8f
    @LubabaL-o8f День назад +641

    የሙሀመድኡመቶች በያላችሁበት ክፉአያግኚችሁ

  • @fatumamohammed975
    @fatumamohammed975 День назад +266

    የነቢ ኡመት መሆን በራሡ ትልቅ ፈድል ነው ሠሉ አለነቢ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 День назад +202

    ይህንን ኮመንት የምታነቡ አሏህ ከሰው ቤት ሀጃችሁ ሞልቶ ይገላግላችሁ የኔ የመዳም ቅመሞች አሚን በሉ ፆመኛ ነኝ🤲🤲🤲

    • @junalynroquero-y1i
      @junalynroquero-y1i День назад +2

      አላህ ይቀበልሽ እህቴ

    • @zaburamohammed5672
      @zaburamohammed5672 День назад

      @@junalynroquero-y1i አሚን የኔ ውድ

    • @Semira-dg9ho
      @Semira-dg9ho День назад +1

      አሚንንንንዉደ

    • @MyIove-qr9fw
      @MyIove-qr9fw День назад +1

      አሚን ያረብ የሰው ቤት መኖኛል 😢😢😢

    • @LijNaima
      @LijNaima День назад +1

      አሚንን እማ😊😢

  • @habibaadem7421
    @habibaadem7421 21 час назад +14

    አንዳንድ ጊዜ እንደዚህ ቤተሠብ/ ጓደኛ ሢኖር ደሥ ይላል እንኳን የደሥታ ምንጪ የሆናችሁ አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 23 часа назад +5

    Masha Allah እሷ ደስ ላላ🎉🎉እኔ ፈነደቅኩኝ ወላሂ 🎉🎉 አልሀምዱሊላህ እናንተንም አላህ ያክብራችሁ😢🎉🎉❤

  • @fekiha7486
    @fekiha7486 День назад +184

    ሱበን አላሀ
    አለሃምዲልለ
    ዎለእለሀ እለለ
    አላሁ አክበር
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e День назад +244

    ሶፊን 100Kእናስገባት የምትሉ ላይክ ደስ ሲሉ😂😂😂😂😂😂

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 День назад

      ጀሙዬ,ደምሪኝ🎉🎉

    • @TgstYlma
      @TgstYlma 20 часов назад

      ደምሪኝውዴ🥰🥰🥰🥰

  • @bababint
    @bababint День назад +94

    ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ለኔ የማትገባኝን አጅነብይ የሆነችን ሴት ከምጨብጥ አናቴን በወስፌ ብመታ ይሻለኛል ብለዋል። ያኡመተል ሙሀመድ እባካቹህ ከአጅነብይ ሴት ጋር አትነካኩ ከአጅነብይ ሴት ጋር ለምን ትጨባበጣላቹህ

  • @SaFk-hs4pk
    @SaFk-hs4pk 22 часа назад +8

    የመዳም ቅመሞች አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ጦርነትን በቃ ይበለንንንን🎉🎉🎉🎉

  • @mulatuayele5168
    @mulatuayele5168 21 час назад +18

    ሶፊ የኛ ፍልቅልቅ ጥሩ ሁኔታ ላይ ነሽ!!! የምመክርሽ ቢኖር ካሁን በኋላ ወደ ኋላ ማዬት አያስፈልግሽም!!!

  • @Sofiuser-pc9gm7or7c
    @Sofiuser-pc9gm7or7c День назад +929

    ሀሠንና&አህሙ ቁርአን ይቅሩልን እምትሉ👍👍👍👍👍👍

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq День назад +246

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

    • @IbrahimRahma-e1x
      @IbrahimRahma-e1x 23 часа назад +2

      SAW ❤❤❤

    • @user-nn8gy1er1k
      @user-nn8gy1er1k 23 часа назад +4

      ሰለላሁ አለሂወሰለም

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 22 часа назад

      ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @taiba-z1q
      @taiba-z1q 22 часа назад

      @@ToyibaYasin-ws8lq الهم صلي وسلم وبارك على سيدنا محمد

    • @ሀሊመት-ተ6አ
      @ሀሊመት-ተ6አ 22 часа назад

      እህቶቸ ማነው ለአላህ ብሎ ቁርአን ግሩፕ የሚያሥገባኝ ጀማሪ ነኝ

  • @MariamMuslim-i7m
    @MariamMuslim-i7m День назад +109

    ሡብሀን አላህ
    ወልሀምዱሊላህ
    ወላኢላሀኢለላህ
    ወላሁ አክበር
    ❤❤❤❤ማሻ አላህ
    እረሡል ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም ስጦታ ተሠጣጡ ውደታን ይጨምራል ብለዋል ❤❤❤❤ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም ❤❤❤❤❤

  • @AlexanderOzil-v5p
    @AlexanderOzil-v5p 15 часов назад +5

    ሡብሀንአላክ
    ወልሀምድሊላህ
    ወላኢላሀኢላህ
    ወላሆአክበር❤❤❤❤❤

  • @SemeraBushra-wl4bj
    @SemeraBushra-wl4bj 19 часов назад +5

    ሶፍን 100k እናስገበትየምትሉ በላይክ ሀሰንና አህሙ አላህ ፍቅርን ጨምሮ ይሰጠቹ አበረተቱሃት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Samiraderebe
    @Samiraderebe День назад +62

    ህይወት በተቅዋ ታምራለች
    ๏ በበጎነት ውብ ትሆናለች
    ๏ በመቀጣጠል(ዝምድናን) ትቀጥላለች
    ๏ በመተዛዘን/በመተሳሰብ ደስ ትላለች

  • @fafi5170
    @fafi5170 День назад +53

    ሁሉም ወንድ ለናቱና ለህቱ ያለውን አስተሳሰብ ለሁሉም ሤት ቢስብ እዚች ምድር ላይ ያድትም ሤት እባ ባልፈሰሰ ነበር

    • @uthg7338
      @uthg7338 22 часа назад

      ሳህህህ😢😢

    • @GfghjjFghjj
      @GfghjjFghjj 18 часов назад

      ሳህ የምርብለሻ

  • @kerya649
    @kerya649 21 час назад +4

    በጣም የሚያምር ስጦታ አላህ ይስጣችሁ ወላሂ አህሙ ♥️ሀሱ ♥️እና አምሮብሻል ሶፊ

  • @AminaAmina-o7o
    @AminaAmina-o7o 23 часа назад +6

    ክክክ አረ ወይኔ አህሙና ሀሰን የኔ ምርጦች በሳቅ ገደላችሁኝ ማሻአላህ ብያለሁ ሶፊ እደዚክ አይነት ወድሞች ስላለሽ ደስስስ ብሎኛል❤❤❤

  • @hayat.712
    @hayat.712 23 часа назад +70

    ላኢላሀኢለላሁ ወህደሁ ላሺረከለህ ለሁል ሙልክ ወለሁል ሀምዲ ወሀወ ዓላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር
    ከአላህ ዉጭ በሀቅ እሚመለክ አምላክ የለም አጋሪ የለዉም አንዲ ነዉ እርሡም በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነዉ ።
    ጉዳያችንን በሙሉ ሁሉን ቻይ ለሆነዉ አላህ እንተወዉ

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز День назад +34

    መሽ አላህ ታምራላችሁ ምርጥ የአህየራ ወንድማማቾች እንዲሁም እህታችንን

  • @FudGus
    @FudGus 23 часа назад +71

    ሀሠን አህሙ ሶፊ ባንድይስሩየምትሉ ግጩኝ👍👍👍👍

  • @hiath
    @hiath 16 часов назад +3

    ወይኔ የሀሰን ጨዋታ እንዴት እንደሚያሰቀኝ😂😂😂😂 ሁላችሁም ፈጣሪ ከዚህ የበለጠ ፍቅር ይስጣችሁ❤❤❤❤

  • @dhhdhfhdbcbdb1616
    @dhhdhfhdbcbdb1616 18 часов назад +1

    አላህ ይጨምርላችሁ ወንድሞቼ ተባረኩ አጅሩን ከአላህ ታገኙታላችሁ ምርጦቼ ሦፊዬ ሁልጊዜም ሣቂልኝ የኔ ውድ❤❤❤❤

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 День назад +65

    የመዳም ቅመሞች አላህ የእረፍት እንጄራ ይስጣችሁ አሚን👍🍫❤

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg День назад +52

    ሶፍዬ አደዚህ ስትስቂነው የሚያምርብሽ ሁሌም በደስታ ያኑርልሽ ስደተኛዋ እህቴ በሀገርሽ የእረፍት ህይወትን ይስጥሽ😢❤❤❤❤

  • @Samri-jt5qv
    @Samri-jt5qv День назад +52

    የሶፍ ቤት ለመጀመራየ ኮሞንት ስፅፍ ❤❤🎉

  • @RewdaHussen
    @RewdaHussen 10 часов назад +2

    ሰጦታን ተሰጣጡ ዉደታን ይጨመራል ብለዋል የኛዉድነብይ ሰለላህአለይሂወሰለም

  • @SaniyaMll
    @SaniyaMll 15 часов назад +1

    ወላሂ እንድ በጣም ደሰ ይላል የምር🎉 አሰለም አሌይኩም ሰትሉ አላህ ይጨምራለችሁ ወንድሞች 😊😊❤❤❤❤🌍🌍😘😘😘🌍🌍👑👑👍👍👍👍👍

  • @Ruekeya-s1s
    @Ruekeya-s1s День назад +36

    የምር ደስ ስትሉ መሻአላህ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ምርጥ እህትና ወድሞች❤❤❤❤

  • @Sofiuser-pc9gm7or7c
    @Sofiuser-pc9gm7or7c День назад +128

    አሁን ምርጥ ጓደኞች ቀረብሺ ሦፊየ🥰🥰🥰🥰🤞

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p День назад +153

    ሶፉዬን 100 K እናስጋባት ያምትሉ ለይክ😢😢😢ቀጠይ ደሞ ካፋኪ ጋ ካጆ ጋ ኑልን😢😢🎉🎉🎉

    • @melitubez9850
      @melitubez9850 День назад +1

      ደምሪኝኝኝኝ❤❤

    • @አልሀ
      @አልሀ День назад +2

      የኔውድ ከስድብ ከትችት ነፃነሽ በሁሉም ቤትነው እማይሽ መልካምነት ለራስነው እኛንም የእረፍት እጀራ ይስጠን😢😢❤❤

    • @melitubez9850
      @melitubez9850 День назад

      @@አልሀ ደምሪኝ ማማ❤❤

    • @Zade-h7p
      @Zade-h7p День назад +1

      ያኔማር ስድብ ያሴጣን ነው አሎድም መሰዳብ 😢😢አልሀምዱሊላህ🎉🎉🎉🎉😊​@@አልሀ

    • @Fadellah
      @Fadellah 23 часа назад

      ​ዝምበየቸዉ ሁለችንም እነየለን ነገርግን ኮሜንት አንፅፍም አንደንቺ ❤❤😊😊ስወድሽ❤😂😳@@Zade-h7p

  • @rahmahussin3265
    @rahmahussin3265 23 часа назад +3

    የኔ ጣፍጭ ድሥታሺ ሠለተመለሰ ደስ ብሎኛል ሁልግዜም ሳቂልኝ❤

  • @AyshaNamani
    @AyshaNamani 23 часа назад +3

    ማሻአላህ ሶፉ በርቺ ጠካራ ሁኝ እንደነኚ አይነት ወድሞች ከጎንሽ ናቸው

  • @mardiyamohammad4512
    @mardiyamohammad4512 День назад +72

    እኔ ሴት የሚያከብሩ ውንዶች ይመቹኛል አላህ ያክብራቹሁ በወጣ አላህ ይተካላቹሁ

  • @SusoJemal
    @SusoJemal День назад +28

    ዛሬ በሳቅ ነፈርኩ😂
    የእህታችንን ፈገግታ ስለመለሳችሁልን እናመሰግናለን❤

  • @gjggguih2161
    @gjggguih2161 День назад +89

    አህሙ ና ሀሰን የምር መልካም ሰው ናቸው🎉❤🎉❤🎉❤

    • @ZamzamZamzam-ee1sw
      @ZamzamZamzam-ee1sw День назад

      አሰለሙ አሌኩም ወረህመቱለይ ወበረከቱሁ ኡሙ ሰለዲን ደምርኝ

    • @Fafi-l6d
      @Fafi-l6d День назад

      በጣም

    • @SaraSara-gq3kd
      @SaraSara-gq3kd 19 часов назад

      በጣም

  • @belainesshi
    @belainesshi 22 часа назад +3

    ወይኔ እናንተልጆዎች በሣቅ ገደላችሁኝ አህሙና ሀሠን ይመቻችሁ❤❤❤❤

  • @መልነሽበከሮ
    @መልነሽበከሮ 22 часа назад +2

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ በእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ ስትሉ በጌታን❤❤❤❤

  • @ajmandubai9807
    @ajmandubai9807 День назад +29

    ሁላቺሁንም የምወዳቺሁ ነገር ሦፍዬ ደሥታሺ ሠላም ሠቶኛል አልሃምዱሊላህ ❤❤❤❤❤❤

  • @sadeenameera9252
    @sadeenameera9252 День назад +13

    በስደት ያላችሁ የመዳም ቅመሞች ‏‪ የሰው መከፋት የሚያስከፋችሁ የሰዎ ደስታ የሚያስደስታችሁ አዛኝ ከርታታወች አላህ የሁሉንም ሃገር ያሳምርልን ያረብብብ አሚን

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 23 часа назад

      @@sadeenameera9252 ውዴ ደምምሪኝ

  • @زمزم-ج1ف
    @زمزم-ج1ف День назад +58

    አህመድ ሴት መንካት ጀመርክ ለምን ከፋኪ ጋ በጣም እረቀታችሁን ትጠብቁነበር ማሻአላህ

    • @EmaHewotiy
      @EmaHewotiy День назад +1

      ስለሚዋደዱ ፍርሀት ነበር በመካከላቸው

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl День назад +3

      ድሮም ይነካል እኮ ፈኪ ናት ሰላም የማትለው

    • @amnitbnitabdu5309
      @amnitbnitabdu5309 День назад +2

      ድሮአታቂውምእደ ከካፊርሴቶችጋ ሲሰላለም

    • @ወሎደሴየፍቅርሀገር
      @ወሎደሴየፍቅርሀገር День назад +2

      ድሮም ሴት ጋር ይነካካል ፈኪ ግን ወንዶችን አትነካም

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 День назад +1

      ​@ወሎደሴየፍቅርሀገደምሪኝ🎉🎉ር

  • @Haditasiraj-rn8cs
    @Haditasiraj-rn8cs 22 часа назад +3

    ሶፊየ የኔ ጠካራ እህት ጠክሪ ሁሌም ወደፊት እኛ እህቶችሽ ሁሌም ከጎንሽ ነን እንወድሻለን

  • @Hayat-v3h
    @Hayat-v3h 23 часа назад +34

    ይች ልጅ ከዛ ከይሲ ሴታሴት ቶፊቅ ከተለያየች ለሂጃቧ ክብር ስጠች ልበል 😢😢😢ማሻአላህ ደሞ ከሃላሽ የምትቆልሊዉን ጸጉር ብትተይው ዋው ናው❤❤

    • @SADID3202
      @SADID3202 6 часов назад +1

      አይባልም አላህያስተካክለውነው የሚባለው

  • @fahedali632
    @fahedali632 День назад +16

    ለሴትልጂያላቸውክብር አላህያክብራችሁ❤❤❤❤❤

  • @RhametAhamed
    @RhametAhamed 23 часа назад +11

    ሱበሀን አላህ❤አልሀምዱሊላህ❤አላሁ አክበር❤አልሀምዱሊላህ❤

  • @omanId-p4d
    @omanId-p4d 22 часа назад +2

    ማሻአላህአላህይጨምርላችሁ አደራ እዳትጣሉ ቀጥልበት አህሙሀሠንማሻአላህ😊

  • @HalimaSeid-l6z
    @HalimaSeid-l6z 20 часов назад +2

    የኔ የዋሆች ደስታችሁን አላህ ይጨምርላችሁ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @ሀዩቲ-ቐ4አ
    @ሀዩቲ-ቐ4አ День назад +16

    ላኢላሀኢለላአህ ሙሀመድ ያርሱሉላአህ❤

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 23 часа назад

      @@ሀዩቲ-ቐ4አ ውዴ ደምሪኝ

    • @uthg7338
      @uthg7338 22 часа назад +1

      ላኢላሀ❤ኢለላእህሙሀመድን❤ወረሱለላህ

  • @OfficialHassentube
    @OfficialHassentube День назад +419

    100k 🎉🎉

  • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
    @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ День назад +20

    ማሻ አላህ ወላሂ ደስ ስትሉ እንዲህ ነዉ የሚምርባችሁ አህመዲም እንኳን ተመለሥክ ወደ አዲስ አበባ

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 23 часа назад

      @@ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ ውዴ ደምሪኝ

  • @Hayat3757
    @Hayat3757 19 часов назад +1

    ሀሰኔ ወንድሞቼ አላህ ያሰደሰታችሁ ያረቢ እናመሰግናለን እህታችን ሶፊን ለማበረታታት ለምታደርጉት ሁሉ አላህ ይጨምራላችሁ❤❤❤❤

  • @سارةيوسف-م4ذ
    @سارةيوسف-م4ذ 5 часов назад +1

    ይገባሻል በክብርሽ በሀላል እንደዚህ በወንድሞችሽ ተከበሽ በጣም ደስ ይላል ያቶፌቅ የሚባል ሽርሙጣ አላህ ነው የገላገለሽ ለበጎ ነው ብለሽ ህይወትሽን በአዲስ ተመልከቺ እኛ ከጎንሽ ነን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፍቅርነኝ-ቈ5መ
    @ፍቅርነኝ-ቈ5መ День назад +98

    የመጀመሪነኝ ላይክ አርጉኝ😂😂😂❤❤

    • @melitubez9850
      @melitubez9850 День назад

      ደምሪኝ እማ❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 День назад

      እሽ,አንደማመር,,እኛም,,ከፍ,እንበል🎉🎉

    • @melitubez9850
      @melitubez9850 23 часа назад

      @@maryamdawood5052 እሽ እማ ኮሜንት አስቀምጭ❤❤

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 23 часа назад

      @@ፍቅርነኝ-ቈ5መ ውዴ ደምሪኝ

  • @reemahmad3374
    @reemahmad3374 День назад +44

    አህሙ እና ሀሰን ጎበዞች አሏህ ይጠብቃችሁ

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 23 часа назад

      @@reemahmad3374 ውዴ ደምሪኝ

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 День назад +33

    እህህህ አላህ ያቆያችሁ እህህፈገግታ ደስታ ህህህ ፈገግታቸው የማሮች ወላሂ ቃል አጣሁላችሁ ❤❤❤❤❤❤ ጉዞ ወደ መቶ k የኔ አዝግ ሀሰኔ እህሙየ የኔ ማኛ❤❤❤👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 23 часа назад

      @@njoodkrieshan8283 ውዴ ደምሪኝ

  • @ramlaramla9095
    @ramlaramla9095 22 часа назад +2

    አላህ ዩስጣቹ ሚስሊም እደዚ ሲተባበር ደስ ዪላል

  • @Ekram-rr1pl
    @Ekram-rr1pl 8 часов назад +1

    ወአለይኩመሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @junalynroquero-y1i
    @junalynroquero-y1i День назад +27

    ማሻኧላህ ወንድሜቼ አይ ፈግግታ አህለን አህሙዬ አላህ ሁላቹም ይሰብስባቹ

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن День назад +16

    አህሞ እነ ሀሳን ሁላቱም ፈታ ያሉ ስወዳቻው 😍እዳኔ ሚወድ 👍

  • @sadeenameera9252
    @sadeenameera9252 День назад +57

    ሱበሃን አላህ ወቢሃምዱ ሱበሃን አላህ ዓላዚም ብላችሁ እለፊ አጅን እንሰጣጥ ኢሻ አላህ

    • @NefisaYimer
      @NefisaYimer День назад +1

      ሱበሀንአላህ ወቢሀምዱ ሱበሀንአላህ አልአዚምአላህ ካጅሩተካፋይያድርገን

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን День назад

      ማለት በጣም የተሻለ ነው ❤❤❤❤

    • @bababint
      @bababint День назад

      ሱብሀን አላህ ወቢሀምዲሂ ሱብሀን አላህ አልአዚይም

    • @kereyadubai5154
      @kereyadubai5154 День назад

      Subahanallah Alazem ❤❤❤❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 23 часа назад

      ደምሪኘ🎉

  • @ErMn-jh7kz
    @ErMn-jh7kz 11 часов назад

    ማሻአላህ ሁሌምጠንካራሁኘ ስለተደሰትሽ ደስብሎናል አህሙ ሀሰን ምርጥሰዉ አላህይጨምርላችሁ ዉደታ እስከጀነት

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese 20 часов назад +1

    ሶፍዬ የኔ ጀግና ነሺ ህሰን የኛ ድምቀት ህሰን ይልልበት ደስ አይለም ቡነት ህሰን በጣም ነው ይምውደህ አምየም አንድዛው ♥️💜💚💙💛💖🎉🎉

  • @EeEe-n7w
    @EeEe-n7w День назад +13

    ማሻአላህ ምርጥ ደወድምማማቾች አላህይጠብቃችሁ

  • @firdu219
    @firdu219 День назад +45

    ይገባሻል ሶፊየ ግን አትነካኩ አወ ሰምታችኋል አላህን ፍሩ

  • @AbdulfateWajira
    @AbdulfateWajira День назад +13

    አለሁ መሰሊ አለሙሀመድን ሰለለሁ አለይሂ ዎሰለም

  • @zeyenabaibeyemuhey
    @zeyenabaibeyemuhey 8 часов назад +2

    ሀሰን ደመ ኸፊፍ ማሻአላህ ፈግግ ስትሉ ሲያምርባችሁ
    በዲናችሁ ጠንክሩ ቁርዓን ቅሩ
    ሶፊ ወላሂ ነዉ የምልሽ ከአላህ ጋር ያለሽን ግንኙነት አሳምሪ ያላሰብሽዉን ይወፍቅሻል
    ሰዉላይ ምንም አይነት ተስፋ አታድርጊ እህታዊ ምክሬነዉ❤
    ሀቢብቲ ሂጃብሽን ዝቅ አድርጊዉ ትልቅ ፀጉር ማሳዣ አታድርጊ መካከለኛ አድርጊ እሽይ❤

  • @JdjjNfhhc
    @JdjjNfhhc День назад +11

    ማሻአላህ ወድሞቸ አላህ ይጨምርላችሁ እኳን አስደሰታችሇት

  • @ZeibaHussan
    @ZeibaHussan 23 часа назад +5

    ያረብ ሀገር እህቶቺ እስበሳቺን ከተደጋገፍን ተአምር እሰራለን👍👍👍

  • @አላሀምዱልላ
    @አላሀምዱልላ 23 часа назад +12

    ማሻአላ ማሻአላ ማሻአላ ተባርካአላ አላህ ይሲጣችሁ በወጣሁ ይላህ. ይተካለችሁ. ወላህ በጣም ደስ ትላላችሁ ውዶች❤❤❤❤

  • @temimatemima3730
    @temimatemima3730 20 часов назад

    የዛሬዉ ይለያል ወላሂ ሲጀመር ደስ የሚለዉ እንደዚህ ነዉ ማንገራገር አይመቸኝም 🥰🥰🥰

  • @AlexanderOzil-v5p
    @AlexanderOzil-v5p 15 часов назад +3

    ኢንሺአላህ 100kkk❤❤❤❤❤❤

  • @RdEy-lu8vo
    @RdEy-lu8vo День назад +17

    ወንድሞቼ ፈጣሪ በወጣ ይተካላቹ ሶፍየይ የኔ የዋህ ዝምተኛ እንደዚ ፈገግ በለልኝ❤❤❤

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 23 часа назад

      @@RdEy-lu8vo ውዴ ደምሪኝ

  • @sihamTube8091
    @sihamTube8091 День назад +22

    ማሸአላህ ማሸአላህ ሴት ልጂ ወድቃ ስትነሳ በጣም ጠንካራ ትሆን አለች ሴት እናት እህት ሚስት ልጂ ናት

  • @FatumaHusein-pt7qo
    @FatumaHusein-pt7qo День назад +13

    ማሻ አላህ ሙስሊሞ ወንድሞቻችን ሲምሩ

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 23 часа назад

      @@FatumaHusein-pt7qo ውዴ ደምሪኝ

  • @LubabaHassan-b6k
    @LubabaHassan-b6k 21 час назад +1

    ማሻ አላህ አህሙ እና ሀስን❤❤❤❤❤ትለያላችሁ ሱላምታችሁ ብቻ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @HappyKettlebell-bj9gl
    @HappyKettlebell-bj9gl 20 часов назад +1

    ማሻአላህ ሶፌ ሁሌም ሳቂልን ቶፌቅ እርርርርርር በል እርግጠኛ ነኝ ቅናት ያንጨረጭርሀል ከዚህ በኅላ

  • @ኪያ-ዘ1ሰ
    @ኪያ-ዘ1ሰ День назад +25

    ሶፊዬ የኔ ጨረቃ እስክ 100kእናስገባት የምትሉ❤

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 23 часа назад

      @@ኪያ-ዘ1ሰ ውዴ ደምሪኝ

  • @ferenjutuber3y
    @ferenjutuber3y День назад +70

    የፍኪን ቢት በር ሳይ ያለቅሰ አለ እንደኒ የፈኪ የናፍቀቻቺሁ ላይክ እርግማን 😢😢😢😢🎉

    • @ሀሊመት-ተ6አ
      @ሀሊመት-ተ6አ День назад +15

      ምታለቅሽበት አጣሽ ማሬ ቤተሠብ ለማየት ነውኮ የሄደችው

    • @Ruekeya-s1s
      @Ruekeya-s1s День назад +3

      እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂​@@ሀሊመት-ተ6አ

    • @Hayat-wz1bd
      @Hayat-wz1bd День назад +8

      አይማሽቃበጥ

    • @Hayat-b6g
      @Hayat-b6g День назад +7

      የማሺቃበጥ ጥግ😂😂😂

    • @ZeharaMehemed
      @ZeharaMehemed День назад

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @SaAa-pc2qh
    @SaAa-pc2qh День назад +6

    ማሻአላህ ይህመተዛዘን ነገበጀነትምአላህያርገው🎉🎉🎉🎉

  • @Hay-bv4dp
    @Hay-bv4dp 10 часов назад

    መሸአላህ አላህ የይጨምርላቺሁ ስትዋደዱ በዉሥጥም በዉጭም እደናተ ፍቅር ያርግልን❤❤❤❤❤❤

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 23 часа назад +1

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @rukiyadawood6999
    @rukiyadawood6999 День назад +33

    አህሙን ና ሶፊን 100k እናስገባቸው 👍😮

  • @ZzzzZehara
    @ZzzzZehara День назад +12

    ሀሰን አዝጋችን ገና ሳየው ነው የሚያስገቀኝ የኛ አዝናኝ ወንድም❤

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 23 часа назад +1

      @@ZzzzZehara ውዴ ደምሪኝ

  • @FozetSTube
    @FozetSTube День назад +6

    በስደት የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ አላህ የረፍት እጀራ ይስጣችሁ❤

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 23 часа назад +1

      @@FozetSTube ውዴ ደምሪኝ

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 6 часов назад +1

    ስታምሩ አላህ ፍቅሩ ይጨምርላችሁ
    ሀሰን አህሙ አላህ ያስደስታችሁ❤❤❤❤

  • @tobu4603
    @tobu4603 22 часа назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወንድም አህሙ ሰላምታክ ደስስ ሲል ማሻአላህ ሙስሊም መሆንኮ መታደልነዉ አልሀምዱሊላህ

  • @Alihamdulilllhe
    @Alihamdulilllhe День назад +8

    የሀሰንን ስጦታ ለብሰሽ አሳይን ማሽአላህ

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ

    ሶፊዬን የምት ዎዶ በለይክ እስት 100k አስገቡኝ እህቶቼ ተዉ ግን አለሰዝነቹሁም ስደተኛ እህተቹሁ ነኝ