ሳያስቡት መጣዉ😱//ጓድኞቼ ማመን አቃታቸዉ🙈

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 ноя 2024

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @Jossey27
    @Jossey27  Месяц назад +279

    አስታራቂዉ ላይ መቅረብ ለምትፈልጉ 0982011548Telegram jossey27 instagram Jossey_27 ያገኙኛል

    • @seada-d4i
      @seada-d4i Месяц назад +3

      josseye yene abat enkan dena metahlg❤❤❤❤

    • @HawaHawa-n3x
      @HawaHawa-n3x Месяц назад

      ጆየ እንኳን ደህና መጣህ🎉🎉🎉🎉

    • @Sena-121E
      @Sena-121E Месяц назад

      Amen amen 🙏🙏🙏

    • @RhametAhamed
      @RhametAhamed Месяц назад

      ጆሲየ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉 2:11

    • @amenasan7544
      @amenasan7544 Месяц назад

      🎉🎉🎉😊

  • @እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ

    ሶፊ አለባበሶ ያልተመቸው 👍👍👍አሳዩኚ

    • @FeetFee-ho8uu
      @FeetFee-ho8uu Месяц назад

      ቆንጆ ማርያም ❤❤❤

    • @mekaahmed4738
      @mekaahmed4738 Месяц назад +5

      ነብያችን የተናገሩት ወደፊት ለብሰውያለበሱየሆኑሴቶችይመጣሉብለውየል አላህ መጨረሻችንንያሳምርልን

    • @HALIMA-tk8no
      @HALIMA-tk8no Месяц назад

      ​@mekaahmed4738 አሚንንንንን አላህይጠብቀን

    • @Hayu222
      @Hayu222 Месяц назад

      ምኑ ነው ቆንጆ እንደዚህ መወጣጠርነው ​@@FeetFee-ho8uu

    • @الحمدالله-ف4ث
      @الحمدالله-ف4ث Месяц назад

      🙌🙌🙌🙌

  • @Hayat-dp2pr
    @Hayat-dp2pr Месяц назад +187

    ጆየ አህለን የሶፊ አለባበስ ያልተመቸዉ ላይክ

    • @saadiamohamed2397
      @saadiamohamed2397 Месяц назад +1

      ምን ይመቻል በጣምነው የሚያስጠላው

    • @ShefikaShefika-gj8mn
      @ShefikaShefika-gj8mn Месяц назад

      እሷ ለለበሰችው እኔን ቀፈፈኝ ሱብሀን አሏህ አሏህ ሂዲያ ይስጥሽ ሶፊያ

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh Месяц назад

      ሁሌም፣አለባበሳ፣ቅጥያጣነው፣ፋኪ፣እባክሽ፣ምከሪልን፣

  • @Kiyaye-i2z
    @Kiyaye-i2z Месяц назад +177

    ሶፊ በይ ማሻአላህ ብለንሳንጨርስ ተነሳብሽ በይአለባበስሽን አስተካክይ

    • @halimaksa-dc5hf
      @halimaksa-dc5hf Месяц назад +9

      ስንላቸው ቅናት ነው የሚመስላቸው ወላሂ

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to Месяц назад

      ደምሪኝ ውዴ❤

    • @AllahKerim-mo7hd
      @AllahKerim-mo7hd Месяц назад

      ውላህ እኔ የሚየስቀኑኝ ኒቃብ ለበሹች ናቸው እኔም ኒቃብ ለበሽ ሆኝ በእህቶች ላይ ደሞ ሰያ በጣም እቀነለው ​@@halimaksa-dc5hf

    • @RhametAhamed
      @RhametAhamed Месяц назад

      @@Kiyaye-i2z እኮ kkkkkkk

    • @fatemaa7263
      @fatemaa7263 Месяц назад +1

      😂😂😂😂😂

  • @NefisaM88
    @NefisaM88 Месяц назад +57

    ሶፊ አለባበሥሽን አሥተካክይ ሆሆሆሆ
    ይደብራል❤❤❤❤❤❤

  • @MohammedejiguMame
    @MohammedejiguMame Месяц назад +146

    ሶፊ ጠባብ ልብስ አትልበሺ እሺ አይፈቀድም❤❤

    • @RtfGgg-ce3ut
      @RtfGgg-ce3ut Месяц назад

      የፈለገችውትልበስእሷንተተመቻትበሰውሂወትሁሉንአትወስኑ😡😡

  • @Zamzam-e9r
    @Zamzam-e9r Месяц назад +73

    ሶፊ አለባበስሽን አሰተካከሊ እህቴ ጀየ ሰለመጣህ ደስብሎናል

    • @حبشيحبشي-ه1و
      @حبشيحبشي-ه1و Месяц назад

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sariy177
    @Sariy177 Месяц назад +148

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube Месяц назад +87

    ግን የኔኮሜት አይታይም እደ🙆ደምሩኝ የስደት ከርታታዋ እህታችሁነኝ😢አበረታቱኝ

  • @GalaxyA-ot6ws
    @GalaxyA-ot6ws Месяц назад +61

    ሶፊ አላህን ፍሪ እራቁትሽን አትሂጅ ደሞ ለሰው አትስገጅ

  • @ZUZUAeli
    @ZUZUAeli Месяц назад +43

    ሶፊ አላህን ፍሪ አለባበስሽን አሳምሪ ኒቃቡ ቢቀር አበያ ልበሽ

    • @Sadiya-x4o
      @Sadiya-x4o Месяц назад

      እኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮ

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh Месяц назад

      አባያውቀርቶ፣እኔዴ፣ፋኪ፣ሙሉቀሚስበለበሰች፣ቅጥየሌላት፣እዳ፣ከላይ፣ጅማአ፣ከታች፣ቅዳሜ፣😂😂😂😂

  • @fatumaomer7966
    @fatumaomer7966 Месяц назад +87

    እሄንን ጀማአየሚወድ በላይክ አሳዩኝ❤❤

  • @sikosilo7773
    @sikosilo7773 Месяц назад +19

    ሶፊ ዛኔ ቅርር ብሎኛል በአለባበስሽ እባክሽን አስተካኪይ 😢

  • @LubabaL-o8f
    @LubabaL-o8f Месяц назад +96

    የሙሀመድኡመቶችሁሉ ያአላህሰላምና እዝነት አይለያሁ በያላችሁበት ስ ዕ ወ

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ Месяц назад +46

    ሶፊ ስትፍልግ ወንድ ሠላም ትያለሽ ስፍልጊ ትተያዋለሽ እኞን ሳይሆን ፍጣሪሽን ብቻ ፍሪ 😂

  • @TuGu-dx7qo
    @TuGu-dx7qo Месяц назад +127

    ሶፊ ሰለማት የተለጣ ሙዝ መስለሽ መጣሽብን እኮ ሆ አራ አሏህን ፍሪ አለበባስሽን አስታካክይ እዳዉ ስደት ምንም አለስተመራሽም አልታመርሽም?

    • @ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ
      @ኢማንሰለምቴዋድኗንአዋቂ Месяц назад +3

      በጣም

    • @skettube4149
      @skettube4149 Месяц назад +6

      ቪድዮ መኖሩን ስላላወቀች😂

    • @መኪየሀርቡዋ
      @መኪየሀርቡዋ Месяц назад +3

      በጣም እንደዚህ ኮሜት አይታ ብታስተካክል እሳንምእኛንምአላህልብይስጠጣ

    • @LubabahAa8-xn6ei
      @LubabahAa8-xn6ei Месяц назад

      ​@skእኮ የተመቸኝኮመንት😂😂😂😂ettube4149

    • @Sekina-d9b
      @Sekina-d9b Месяц назад

      ከባድ ነው ለቪድኦ ነው መሸፋፈኗ😢😢​@@skettube4149

  • @alialdhouri
    @alialdhouri Месяц назад +19

    አቱ አዘኝ ነቢ
    አቱ የሁሉ ባለጭ
    አቱ የለህ መልክተኘ
    አቱ ሩህሩህ
    አቱ የጃነት ወሴ
    አቱ መከሬ
    አቱ ሸፈሀዬ
    ሷለሀለህ ወሠለም
    ሰለት ሠለም በነተ ለይ
    ይሁን 💖💖💖💔💔💔

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 Месяц назад +64

    ሱፊ በአላህ በሀለቀሽ አለባበስሽን አሳምሪ ካለፈዉ ሂወተሽ ታማሬ ጅሲ ምርጥ ልጅ ነህ

    • @መኪየሀርቡዋ
      @መኪየሀርቡዋ Месяц назад

      ትክክል

    • @SihumSeid-i2p
      @SihumSeid-i2p Месяц назад

      😂😂😂 ለዩቱብ ብቻ አለባበስ 😂😂😂😂 ከካሜራ ጀርባ አታቁዋት ለሁሉም ታስተካክል ምከሩዋት

    • @uthg7338
      @uthg7338 Месяц назад

      ​@Sihum😂😂😂😂Seid-i2p

  • @حليمه-ه8س
    @حليمه-ه8س Месяц назад +15

    ሶፊ ሱሪ እደለበሽ ቁጠሪው ወላሂ አለባበስሽ ይቀየር ።

  • @MadeenaMadi
    @MadeenaMadi Месяц назад +17

    ጆየ እኮን ተመለስክ ሶፊ ምን ሁነሺ ነው እር ድህና እየተስተካከልሺ ነበር እና አሁንም አለባበስሺን አስተካከይ እድህ አይነት ከለበሺ አባያ ድርቢበት

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to Месяц назад

      @@MadeenaMadi ውዴ ደምሪኝ

  • @poodlewoodlw
    @poodlewoodlw Месяц назад +62

    ሶፊያ እባክሽ አለባበስሽን አስተካክሊ አትወጣጠሪ ምነዉ ተስተካከልሽ ስንል 😢😢😢😢

    • @Sadiya-x4o
      @Sadiya-x4o Месяц назад

      እኮ በአበያ አምሮበት ነበር ለምድነው በአንድ መሥመር መይሄዱት

    • @poodlewoodlw
      @poodlewoodlw Месяц назад

      @@Sadiya-x4o ከልባቸዉ አይደለም የሚስተካከሉት ለማስመሰል ስለሆነ ነዉ አይይ

  • @zehara5198
    @zehara5198 Месяц назад +21

    ሶፊ አትጨማለቂ አለባበስሽን አስተካክሊ ከራቁት አይተናነስም እንደ አባያ ብትለብሽ ምንድነው ችግሩ እ??????????

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 Месяц назад +169

    ይህንን ኮመንት የምታነቡ አሏህ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ጤናችሁንም ይስጣችሁ የሰው መውደድ ዬስጣችሁ የማይከዳ ጓደኛ ይስጣችሁ ልክ እንደ ጆሲ አሚን በሉ🤲🤲🤲

    • @shfeekshfeekgg4594
      @shfeekshfeekgg4594 Месяц назад +2

      አሚንንን ያረብ

    • @SeadaKasim-e4e
      @SeadaKasim-e4e Месяц назад +1

      አሚንንንያረቢል አለሚን ❤❤❤

    • @GgHb-e4r
      @GgHb-e4r Месяц назад +1

      አሚንንንንንንንንን ያረቢቢቢቢቢቢቢቢ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @LopapAadsf
      @LopapAadsf Месяц назад

      አሚንንንንን

    • @bitAhmed-w9y
      @bitAhmed-w9y Месяц назад

      አሚንንን

  • @Fozti730
    @Fozti730 Месяц назад +15

    መቅዲዬ የሴትነት ጥግ እኮ ነች ከምር እርጋታዋ እውይ ስወድሽ😊😊

  • @WesraAbdu123
    @WesraAbdu123 Месяц назад +39

    ሶፊ ተላይ መካ ከታች አሜሪካ መስለሽ መጣሽ ሱበሀን አሏህ ምነው አበያሽ ለዱላብ ነው እንዴ የምገዢው

    • @LubabahAa8-xn6ei
      @LubabahAa8-xn6ei Месяц назад

      አወ ያዉ ቪድወ መኖሩን ሥላላወቀችነዉእንጂ ትለብስነበር😂😂😂😂የኔ ከንቱ😂😂😂

    • @SihumSeid-i2p
      @SihumSeid-i2p Месяц назад

      ​@@LubabahAa8-xn6ei😂😂😂😂 አላወቁዋትም እሷን

    • @አላህከሪም-ሠ2ጸ
      @አላህከሪም-ሠ2ጸ Месяц назад

      ክክክየተመታኮሜትነዉ

    • @SefinaSema
      @SefinaSema Месяц назад

      ክክክክ ከላይ መካ ከታች አሜሪካ

    • @zainat-s2o
      @zainat-s2o Месяц назад

      ❤🎉

  • @home0029
    @home0029 Месяц назад +19

    የመቅድ ደስታ ያስተሰተዉ እደኔ በላይክ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ጆዬእኳን መጣህ

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ Месяц назад +40

    ወይኔ በአሏህ አህሙ ፈኪ ፈኪ እንደማይል ዝም ሲል ቅር አለኝ የገባው ሸይጦን ይውደም

  • @Fawzya-xs1ct
    @Fawzya-xs1ct Месяц назад +64

    ዋዉ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እስኪ የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ ኮመት ላይ

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to Месяц назад

      @@Fawzya-xs1ct ውዴ ደምሪኝ

    • @wegayehumekonn-ln7xh
      @wegayehumekonn-ln7xh Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SefinaSema
    @SefinaSema Месяц назад +14

    ሶፊ ገና ማሻአላህ ብለን ሳንጨርስ እንዲ ሆነሽ መጣሽ አላህን ፈርተሽ አለባበስሽ አሳምሪ

    • @AminaHaseen-kb9qi
      @AminaHaseen-kb9qi Месяц назад

      ምን አለመሠላችሁ ለኛ ቪዶ ሥሠራ ብቻ ነው ደህና የምለብሰው ከቪዶ ውጪ እንድህ ነው ሡባሀን አላህ አላህን ነበር መፍራት አክሥቷ ቤት ሥትሄድ እንደህ ተወጣጥራ ሦፊ ከቻልሽ እንደባለፈው ልበሽ ሠውን ሣይሆን አላህን ፍሪ

    • @Sadiya-x4o
      @Sadiya-x4o Месяц назад

      ቡደ በለት

  • @መድነኝወሎየዋያውምየባቦዋ

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ላይክ አድርጉኝሲ ዛሬኳ 😂😂😂 ፈኪ መጣች ጆዬ መጣ አህሙ መጣ መቅዲ አለች ሶፊ አለች በቃ ሁላችሁም ተሠባሠባችሁልኝ ❤❤❤❤ አሁን ሁላችሁም ባድ ላይ ማየት እንፈልጋለን ያላ ❤❤❤❤

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 Месяц назад +26

    አላህ አንድ ነዉ መልእክተኛዉ ሙሀመድ ነዉ❤

    • @SideraMohamed
      @SideraMohamed Месяц назад +2

      ስለላሁ አለይሂ ወስለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fgtybkuy
      @fgtybkuy Месяц назад

      እና ምን ይጠበስ😂😂😂😂😂😂😂

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq Месяц назад

      ​@@fgtybkuy😂😂😂😂😂ገንፎ

    • @uthg7338
      @uthg7338 Месяц назад +1

      ስለላህአለይሁወስለምግን❤እዝህእደዝህያለባትሉጥሩነው ስበካይመስላል

    • @Zied2023
      @Zied2023 Месяц назад +1

      ሡለሏህ ወአለይሂ ወሠለም

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot Месяц назад +117

    ሶፊ የዛሬዉ አለባበስሽ ❌❌❌❌❌❌❌ ኢተቂላህ
    ጆየ በመመለስህ ደስ ብሎኛል በበኩሌ

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh Месяц назад

      😢😢😢😢😢😢ወላሂትክክል

    • @SemiraEthiopian
      @SemiraEthiopian Месяц назад +1

      ስክ ከስወ ያበሱ አሉ ህዱነ ምከሩ ሶፊን በያቹ ሰአት ሁለ ፍትዋ አትስጡዎት 😩😩😏😏

    • @tube-zq8ot
      @tube-zq8ot Месяц назад +4

      @@SemiraEthiopian ያችስ ከፋ አሁን አች ሰሚራ ትክክለኛ ስምሽ ነዉ በዚህ ምላስሽ ነገ እንደምትጠየቂበት አትርሽዉ

    • @TeyibaumerDejen-dv8dm
      @TeyibaumerDejen-dv8dm Месяц назад

      ትክክል ወላሂ

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم Месяц назад

      😢😢😢

  • @AaAa-m6j9i
    @AaAa-m6j9i Месяц назад +8

    ሶፊ ዛሬ ምን ሆነሽ ነው አለባበስሽ ደስ ብሎኝ ነበር የዛሬው ግን×××××××××××× ጆየ እኳን ተመለስክልንን🎉🎉🎉

  • @ToybaMohammed-c8t
    @ToybaMohammed-c8t Месяц назад +14

    ሶፊ አለባበስሽን አስተካክይ ሲጀመር እንደ እዚህ አለባበስ አያምርብሽም

  • @SameeraEthopiya
    @SameeraEthopiya Месяц назад +18

    እርሱ ሶፊ አለባበስሽ ተስተካክሎ ነበር መጣብሽ

  • @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ
    @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ Месяц назад +12

    ሶፊ አለባበስሽንአስተካክይ ኢተቂላህ👌

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to Месяц назад

      @@ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ ውዴ ደምሪኝ

    • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
      @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ Месяц назад

      ካሜራ መኖሩን አላወቀችሑኖነዉ አላሕ ሒድያይስጣት የትም ብንሖን አላሕን መፍራትአለብን

    • @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ
      @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ Месяц назад

      @@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ ካሜራስ ባይኖር እኛ የምንሸፋፈነው አላህንፈርተንእጅ ሰወችን አይደለም Nየ

  • @salammm4605
    @salammm4605 Месяц назад +11

    ስትልካቸው ሁሉም ኢሽ አሉ ምርጥ ጓደኞች ነው ያለህ ጆሲ❤

  • @ziyadaziyada8069
    @ziyadaziyada8069 Месяц назад +15

    ሶፊ አለባበስሽ እስልምናችን አይፍቅድም አላህን ፍሪ

  • @SameeraFahed
    @SameeraFahed Месяц назад +5

    እጪ ሶፍ ሒጃብሽማሻአላህ ሊላ አኡዙቢሏህ እጪ ወንዶችንማማለልነዉይሔመወጠጠሪ

  • @SdffgSdfggg
    @SdffgSdfggg Месяц назад +6

    ሶፊ የኔ ውድ ተስተካክለሽ ነበር ጀመረሽ ደሞ አለባበስሽን አስተካክዪ

  • @Ashuye-l9e
    @Ashuye-l9e Месяц назад +58

    ጆሲ ስለመጣ ደስ ብሎኛል የምትሉት እስኪደምብ በላይክ ጊጫው😢😢😢

  • @linaali8761
    @linaali8761 Месяц назад +9

    ሶፊየ አለባበስሽን አስተካክይ

  • @zairiyaqtr9551
    @zairiyaqtr9551 Месяц назад +21

    ሶፊ ምነዉ ከላይ 🕋መካ ከታች አሜሪካ ሆና አስታካክ የምትሉ like 😊

    • @uthg7338
      @uthg7338 Месяц назад

      😂😂😂😅😅😅😅

    • @GhfHg-s6j
      @GhfHg-s6j Месяц назад +1

      😂😂😂😂😂እረሞኩ

    • @feyzaShifa
      @feyzaShifa Месяц назад

      ከላይም ከታችም አያንረም ይህ መክመር ከባድ ውጅል ነው 😢😮😮

    • @LUBABAAbi
      @LUBABAAbi Месяц назад

      😅😅😅😅😅😅

    • @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
      @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ Месяц назад

      አቤት አነገገር ክክክክክክክ ክክክክክክክ

  • @ZebibaAhmed-l3h
    @ZebibaAhmed-l3h Месяц назад +9

    ሶፊያ አለባበስሺን አስተካክይ !!!

  • @فاطمهمحمد-غ8ص
    @فاطمهمحمد-غ8ص Месяц назад +28

    ሶፊ በማንኛዉም ቦታ ሁነሺ አሏህን ፍሪ አላህየ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @ZeburaAdemMohammed
    @ZeburaAdemMohammed Месяц назад +12

    ቤሩት ያላቸህ እራሳቸህን ጠብቁ አላህ ይጠብቃች😢😢 እህቶች ከልብ ወላሂ ከፍቶኛል 😢😢 አብሽሩ አላህ ከናተጋይሁን😢😢

  • @Mahbuba-b3o
    @Mahbuba-b3o Месяц назад +31

    ሶፊ ምድነው አለባበስሽ እራቁት ከመሄድ አይተናነስም እድህ ሁነሽ አትውጭ ተሰተሪ

  • @MedinaWurga
    @MedinaWurga Месяц назад +6

    አህሙ ገብቶናል ሰው እየጠበቀህ ሳይሆን ከፈኪ ጋር ........ሲቀጥል ደግሞ የቤቱ ጉዳይ false ነው ከጅምሩ የሄድከው ለመመለስ ነው ግን ሳትዋሹ ለመስራት ሞክሩ በተረፈ የድሮው ፍቅራቺሁን አላህ ይመልስላቺሁ

  • @kwaa9870
    @kwaa9870 Месяц назад +3

    ድምፃችን ይሠማ ሶፊ አለባብስሺን አስተካክሊ

  • @mubetube2
    @mubetube2 Месяц назад +20

    ጆሲ ምርጥ ሰዉ 100K እናስገባዉ❤🎉

    • @ZulfaZulfa-r3b
      @ZulfaZulfa-r3b Месяц назад

      ሙቤ ተሻለክ😅

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh Месяц назад

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @الحمدالله-ف4ث
      @الحمدالله-ف4ث Месяц назад +1

      ​@Zulf😂😂😂aZulfa-r3b

    • @الحمدالله-ف4ث
      @الحمدالله-ف4ث Месяц назад +2

      ሙቤአህሙንእናፈኪንአሥታርቁ😢እሷንያለማየትነዉሠበብፈልጎያመለጠዉ😢እጂናፉቃዋለች😢

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh Месяц назад

      @@الحمدالله-ف4ث በምንአወቃችሁ አላህፍሩዝምአትሉምእደ ፈኪንእየተሳደቡአደለደበየኮሜቱየአላህተዋቸውከፈለጋችሁየፈኪምየአህሙምስልክቁጥራቸውአለደውሉ

  • @abelb5604
    @abelb5604 Месяц назад +10

    እንደዚህ የለ ጓደኝነት በዛሬ ግዜ በመገኘቱ በጣም በጣም ያስቀናል ፍቅራችሁ ያምራል በዚሁ ይቀጥል ❤❤❤

  • @አላሀምዱልላ
    @አላሀምዱልላ Месяц назад +9

    ተቀድሞ የተደወለለት እያለ ሶፍ ቀደመች ማሻአላ ማሻአላ ጉበዝ ጀግናነሽ የኔ ውድ

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to Месяц назад

      @@አላሀምዱልላ ውዴ ደምሪኝ

  • @EdenEd-qe4vg
    @EdenEd-qe4vg Месяц назад +7

    ጆ እስካሁን 100kአልገባም እረ ምርጥ ልጅ ነው እናስገባው❤❤❤❤

  • @GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY
    @GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY Месяц назад +4

    ጆዬ አምሮብሃል የኔ ወንድሜ welcome አድስ አበባ አንተ ተስፋ መቁረጥ አይቻልም የኔ ጅግና 🥰

  • @MedinaAhmed-q4i
    @MedinaAhmed-q4i Месяц назад +12

    ጆየ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል ግን አህሙና ፈኪን አስታርቅልን. በጣም ይደብራል ሙስሊም ከ 3ቀን በላይ መኮራረፍ አይፈቀድም. እሷን ላለመቀበል ሰበብ አርጎ ሄደ በጣም ይደብራል ሶፊየ አለባበስሽን አስተካክይው ውደዋ

    • @sajdjvaihhe3364
      @sajdjvaihhe3364 Месяц назад +2

      እነሱ አልተኮረረፍንም አብርው አይሰሩም እንጂ ከከሜሪ ጀርበ እንገነኝለን ብለወል

  • @MadinaAdem-fu7bx
    @MadinaAdem-fu7bx Месяц назад +3

    ጆሲ ያገሬልጅ የዴሴው ሸበላ እንኳን ሰላም መጣህ አንተ ስኬድ አህሙ አሳዝኖኝ ነበር አህሙ ዴግሞ የድሮውን አስታውስ ፈኪ ስመጣ ጥለህ ላሽ ይደብራል

  • @Seidcard
    @Seidcard Месяц назад +2

    ጆዬ በጣም ደስ ብሎናል በመግባትህ ደስታህ ደስታችን ነው። ነገር ግን እባክህን አህሙን ና ፈኪ ን ወደ ድሮ ቦታ መልሳቸው ።

  • @Zeyneba-v5k
    @Zeyneba-v5k Месяц назад +4

    አህሙ ሲሄድ የገባው ማነው ?ላይክ

  • @zainat-s2o
    @zainat-s2o Месяц назад +2

    ሱፊ አለባበሰሼን አሰተከክሊ ፀጉር ጌጥሼም በጣም ነው የሜሰጠላው በሒጂብ በአባያ ሰሪ እሕት

  • @FatemaAwel
    @FatemaAwel Месяц назад +4

    አህሙና ፈኪን አስታርቅልን ጁስዬ

  • @Zaaraa-s9b
    @Zaaraa-s9b Месяц назад +1

    Mashaa Allaah Alhamdulillahi congratulations 🎉🎉🎉❤❤❤👌👌💕💕💕🫶🫶

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 Месяц назад +10

    አንደኛ ነኝ ጆሲን የምትወዱ በ👍እንኳን ደህና መጣህ ጆሲዬ ዳይ ወደ 100k❤🎉🎉

  • @HalemAAa-x8d
    @HalemAAa-x8d Месяц назад +15

    ሶፊምንነካሽ😢አለባበስሽወረቢን፡ዘጋኚውይይይይ

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to Месяц назад

      @@HalemAAa-x8d ውዴ ደምሪኝ

  • @amihabesha9897
    @amihabesha9897 Месяц назад +7

    ሶፊ ለምን አልሠለምሽውም ጆሲን😂😂 ማለት ሀሠንጋ ስትተቃቀፊ አይቻለሁ ብየነው😊 በተረፈ ጆሲየ እንኳን ደህናመጣህ

    • @fafitube2448
      @fafitube2448 Месяц назад

      ዝም ብለዉ እኮ ነዉ ሲጀመር ለዩቱብ ነዉ እጅ ሁላቸዉ የተጃጃሉ ናቸዉ እሙ ዙዙ ሂዲያ በዩቱብ ሂጃብ ለብሳ ትመጣለች ፌስቡክ ላይ በሱሪ ፀጉሯን ገልጣ ፖስት ታደርጋለች ወላሂ😂😂😂😂😂😂😂

    • @alahamdulilahalakulihal
      @alahamdulilahalakulihal Месяц назад

      ኧረ ጉድ በይ 😂😂 እዚህኮ ሥለምናጥረገርጋቸዉ ነዉ ​@@fafitube2448

    • @Haimanusqtr
      @Haimanusqtr Месяц назад

      😂😂😂

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን Месяц назад +1

      ​@@fafitube2448😅😅😅😅የምር ነው ሁሉም አይንአውጣ ነው ይትዩብ ግን ካላየናቸው ዋጋ ስለሌለው ጨዋ ለመሆን ይሞክራሉ😅😅😅😅

  • @Zewdet
    @Zewdet Месяц назад +3

    ሶፊ ግን ሌሎቹን ወዶች ሰላም ትያለሽ ጨብጠሽ ጆሲን ለምንዲነዉ የማትሰልሚዉ በጂሽ

    • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
      @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ Месяц назад +1

      ጆሢ ሥርአትአለዉ እጁን አይዘረጋምጅ ሠላምትላለች ደንግጣምነዉ

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን Месяц назад

      ​@Nነኝሕልሜንያኔ ውድ በጣም ጤናማ አእምሮ ይጠይቃል ይህን ለመረዳት እኔማ ሰለቸኝ ማስረዳቱ ጆ በጣም አስተዋይ ነው❤❤❤ናፋቂየእሕቶቸ

  • @Hiywot5
    @Hiywot5 Месяц назад +3

    ጆስዬ እንኳን በስላም ተመለስክ ወደወድ ጓደኞችህ አንተ በመምጣትህ ሁሎንም አስባስብካችው❤❤❤

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to Месяц назад

      @@Hiywot5 ውዴ ደምሪኝ

  • @MariemWasuYemir
    @MariemWasuYemir Месяц назад +2

    ጆሲ.ያገሬልጅ.እኔም.እዳንተ.ቀጫጫነኝ.ወላሂ.እበላለሁ.ግን.አልወፍርም.ጆየመቸነው.የምንወፍረው.እኳንም.በሰላም.ተመለስክ.መርጥልጅ.ነህወላሂ.ፈጣሪ.ያሰብከውን.ያሳካልህ.ወድሜ

  • @Tinsae-de1bd
    @Tinsae-de1bd Месяц назад +3

    አይ መቅድዬ የእኔ አበባ
    ከሰው መጀመሪያ ተርጦሽ መጨረሻ መጣሺ

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi Месяц назад +2

    ግን በእናት እጅ በልተክ አምሮብህ ነበር ዴሴ ተስማምታክ እናም ወፈር ብለክ ነው የተመለስከው ብሮ እንኳን ኋደኞችህን በሰላም አገኘካቸው

  • @zuleykaKasim
    @zuleykaKasim Месяц назад +5

    ፈኪ መጣች አላላቹም የታለች ደሞ ሶፊ የበፊት አለባበስሽኝ ጀመርሽ 😢😢 ደብሮኛል ተይ😢

    • @الحمدالله-ف4ث
      @الحمدالله-ف4ث Месяц назад

      መታለች❤እቤቷገብተሺእያት❤

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh Месяц назад

      ገናአልገባችምውዶምገድላይነች❤❤❤​@@الحمدالله-ف4ث

  • @Susu5270Gemale
    @Susu5270Gemale Месяц назад +1

    እንኳን በሰላም ተመለስክ ጆሲ Let's Go 100K🏃🏃🏃🏃🏃 ሶፊ በአላህ አለባበስሽ አስተካክይ ወይ እንዲህ ከለበስሽ ከላይ አባያ ደርቢ

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ Месяц назад +9

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላህ አክበር

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم Месяц назад

      ሱበሀን አላህ
      አልሀምዱሊላ
      አላህአክበር

  • @Haymi-i6q
    @Haymi-i6q Месяц назад +1

    Gin maqdi boole akababi neny bila macarasha lay ye maxachu sofi dagmo macarasha tadawilolatmajamary maxacha yene wude ulem lesawno ayidel yemit nori?❤❤❤❤

  • @jemila602
    @jemila602 Месяц назад +9

    ጆ ስለተመለሰ እንዴኔ ደስ ያለው ሙሉ ግሩፓቼው ተሰባሰበው ማየት ናፍቆናል የምትሉ ጆየ አህለን🎉🎉🎉

  • @SoliheWodajo
    @SoliheWodajo Месяц назад +2

    ጆሲ ሥለተመለሥክ ደሥ ብሎናል ግን ፈኪ ቫዶ ከአህሙጋር መግባት ደበራት

  • @جميلهجميله-م4ن
    @جميلهجميله-م4ن Месяц назад +6

    አህሙ ፈኪን ላለማገኘትነው የሄደው መሰለ

  • @kaamuusolutionTube
    @kaamuusolutionTube Месяц назад +1

    በሰላም በመገናኘትዎ እንኳን ደስ አለዎት አብራችሁ በጣም ቆንጆ ናችሁ

  • @TubaMuhamed
    @TubaMuhamed Месяц назад +4

    አይይይይይይ አህሙና ፈኪ ግን ላለ መገናኘት የሚያረጉት ጥረት የታየው 😢

    • @Difidh
      @Difidh Месяц назад

      😥😥😥😥

    • @MadinaAdem-fu7bx
      @MadinaAdem-fu7bx Месяц назад

      በጣም ጥሎ ላሽ አለ አህሙ

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh Месяц назад

      😂😂😂በለውምነውቀበጣችሁወላሂአልተጣሉምለመስራትስላልተስማሙነውእሺ

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን Месяц назад

      እና ማየት አልፈልግም ካለችስ 😢ምን ያድርግ እኔ ግን ስጠረጥር እየተጫወቱብን ነው ካሜራማን ከኢንዲጋ እየተቀያየሩ ሳይሆን አይቀርም😅😅😅እስኪ እይው​@@MadinaAdem-fu7bx

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን Месяц назад

      ምን ማድረግ ይቻላል😢?

  • @SameSusu
    @SameSusu Месяц назад +1

    ጆ እንኳን ሰላም ተመለስክ ኮሜቶች ጨርሰዉ ሶፊ ሶፊነዉ አላህንስቱር 😊

  • @ወታደር
    @ወታደር Месяц назад +6

    ዛሬልዩ ነው እስኪ 100k እናስገባቸው ጆሲ ❤አህሙ❤ ሶፊ ❤ትንስ ነው የሚቀራቸው ❤

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to Месяц назад

      @@ወታደር ውዴ ደምሪኝ

  • @iubabasuleyman6969
    @iubabasuleyman6969 Месяц назад +1

    ሶፊ አለባበሥሺ ጥሩ አይደለም አንች እኮ ቆንጆ ጂልባብ አለሺ ስፋ ያለ በጣም ነው የሚያምርብሺ ልበሺ

  • @HjsHd-v3o
    @HjsHd-v3o Месяц назад +3

    ጆይየእኮንእጎደኞችህጋርተቀላቀልክያገሬልጂ❤❤❤😂😂😂

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to Месяц назад

      @@HjsHd-v3o ውዴ ደምሪኝ

  • @MaryamMaryam-l3y
    @MaryamMaryam-l3y Месяц назад +2

    ጀየ እንካን ተመለስክ ያሠብከውን ያሳካልህ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Месяц назад +6

    መነው እዳኔ አድ ለይ ስልትግናኙ ዳስ ያላው ብቻ ለይክ 😊😊😊😊ፋኪ ብትጫማር ዳሞ ዋው😢😊😊ዳሞ100 K እናስጋባው 😢😢🎉🎉🎉

  • @saadwabisw-xe7xo
    @saadwabisw-xe7xo Месяц назад +1

    Ahmu በ ፈኪ ተስፋ ቆረጠ መሰል 😢 ደግሞ ሰሞኑን አሰላ ያገኛት ልጅ 🌹

  • @JemilaSayed
    @JemilaSayed Месяц назад +3

    ጆየ እንኮንም በሰላም መጣችሁልን

  • @NoorAhmad-kq5sg
    @NoorAhmad-kq5sg Месяц назад

    እኳን ደህና መጣህ ጆዬ ሀሳብህ ተሳክቶልህ እደሆነ ተስፋ አደርጋለሁኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Месяц назад +3

    😮እኝክ ምን መስላለች ደሞ ዛሬ ሶፍያ ተብያዋ😳😳🤨🤨🤭ቶፊቅ ተገላገለ እቺን ክፍት 😒🤨😐

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq Месяц назад

      😂😂😂😂ንፍጥ በአለባበስ ታወሪያሽ የራቁት ቢድዮ እየተለጣጠፍችሁ አትመፃደቁብን በፈጣሪ የሤት ሙሥሊሞች

    • @FatumaTadesse-k9u
      @FatumaTadesse-k9u Месяц назад

      እሱጋስ እያለች እደዚህ አልነበር የምትለብሰው የቀየረችውኮ ከፈኪጋ መምጣት ስትጀምርነው ስለዚህ ወደነበረችበትነው የተመለሰችው አይድነቃችሁ😅😅😅😅ፈኪ አስመሳይ ስላላደለች አይወዷትም ግን

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q Месяц назад +2

      ስጀመር ከድሮውም እንድህ ናት እኮ ፈኪ ናት ያስተካከለቻት እኮ

    • @FatumaTadesse-k9u
      @FatumaTadesse-k9u Месяц назад

      @@Ruki-v3q አወ

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh Месяц назад +1

      ​@@Ruki-v3q😂😂😂😂ትናት የአህሙና የሀሰንስጦታነውእኮ😂😂😂😂ወይኔፈኪየ የኔማር ስወድሽበምክንያየትነውእኮ

  • @zinebgashaw1015
    @zinebgashaw1015 Месяц назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ ጆሳዬ ና ፊኪ
    በሠላም ስለተገናኛችሁ በጣም ደስስ በሎኛል

  • @RdEy-lu8vo
    @RdEy-lu8vo Месяц назад +4

    ተመስገን እንኳን ለዚ ኣበቃቹ ጆየ የኔ ምርጥ ወንድም❤❤❤

  • @heyryanursen4832
    @heyryanursen4832 Месяц назад

    መሻአላ እንኳን ደስ አላቹ አወ ትክክል ለሶፊ የምትሰጡት አስተያየት ሶፊ ሰውነትሽን ሚያስገመግም ልብስ አትልበሽ አላህ ያደለው ኒቃብ ይለብሳል አረ ካልሽ ግን ሰፋ ሰፋ የለ ልብስ ልበሽ

  • @kemliatube2034
    @kemliatube2034 Месяц назад +10

    ሶፊም ዛሬም ነው የተነሳነካ ላይ ፈረስ መሰልሽ አለባበስሽን አስተካክሊ

  • @mssayassen4226
    @mssayassen4226 Месяц назад

    ጆየአተየልጂአዋቂነህ ትክለኛናአተን የማይመጥንህ ልገርህይሄብራክየሚሉትጨማቃላተአይመጥነንህም በውነተኛኡነተኛየሆነ ስራነውየሚያዋጣህ

  • @AaAa-v4i9j
    @AaAa-v4i9j Месяц назад +9

    ሶፊ አለባበሥሽን አስተካክሊ ነገ አላህ ፊት ትቀርቢያለሽ

  • @Ekiram-y5g
    @Ekiram-y5g Месяц назад +1

    ሶፊአለባበስስሸአስተካክሊአሁንምይቀርሻልያሳለፈሽዉትምርትይሁንሽይሂአያምርብሽምወደአላህተመለሽ

  • @thottirajan2896
    @thottirajan2896 Месяц назад +5

    የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ ይስጠን ያረብ ጉሉ አሚን😢😢😢😢

  • @Makiya-r5zyoutube
    @Makiya-r5zyoutube Месяц назад +1

    ጆስ ኡንኳን ባሳላም ማጣህ ሶፍ አላባባስሽን ጡሩ እያላባሽ ናባር ታማላሽ የምትሉ ላይክ

  • @haiahAlhaiah
    @haiahAlhaiah Месяц назад +4

    የመጀመረያነኝ ላይክአረጉኝ አናታምሁላ በስድብ ካልሆነ ላይክአታረጉም መቸም😂😂😂😂

    • @yimamandsaeda
      @yimamandsaeda Месяц назад +2

      ቤተሰብ አድረጊኝ ላይኩ ተገጬ😂

    • @uthg7338
      @uthg7338 Месяц назад

      😂😂😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅አህያና አበሻ ጋጭትይወዳል😂😂😂😅😅😅😅ለዝያምነው😂

    • @haiahAlhaiah
      @haiahAlhaiah Месяц назад

      @@uthg7338 ማለት

  • @MelatAskal
    @MelatAskal Месяц назад

    ጆሲየኤ በጣም ነው ደስ ያለኝ እንካንም ተመለስክ ወደ ጋዶኝችህ❤❤❤❤

  • @ferenjutuber3y
    @ferenjutuber3y Месяц назад +7

    ይሂንኮመት የምታነቡ በሙሎ የርፍት እንጅራ ይስጣቹሁ 🎉🎉🎉