ነብሴን ለማዳንወደ እርሷ ሸሽቼ ላምልጥ +++ በዲ/ን ዶ/ር ቴዎድሮስ በለጠ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 31

  • @sintemita1686
    @sintemita1686 4 года назад +5

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን ሰማያዊት እየሩሳሌምን ያውርስክ እኛም በሰማነው የምናፈራ ያድርገን ቃሉን ለህይወት እንጂ ለፍርድ አያድርግብን አሜን፤
    “ከቅዱሳን ክብር የማርያም ክብር ይበልጣል፡፡ የአብን ቃል ለመቀበል በተገባ ተገኝታለችና፡፡ መላእክት የሚፈሩትን ትጉኃን በሰማያት የሚያመሰግኑትን ድንግል ማርያም በማሕፀንዋ ተሸከመችው፡፡ ይህች ከኪሩቤል ትበልጣለች፣ ከሱራፌልም ትበልጣለች ከሦስቱ ኣካል ለአንዱ ማደሪያ ኾናለችና፡፡ የነቢያት ሀገራቸው ኢየሩሳሌም ይህች ናት፡፡ ለቅዱሳን ሁሉ የደስታቸው ማደሪያ ናት፡፡
    በጨለማና በሞት ጥላ ውስጥ ለሚኖሩ ሰዎች ታላቅ ብርሃን ወጣላቸው፡፡ በቅዱሳን ላይ የሚያድር እግዚአብሔር እኛን ለማዳን ልዩ ከኾነች ከድንግል ሰው ኾኗልና፡፡ ኑ ይህን ድንቅ ዕዩ፡፡
    ስለተገለጠልንም ምሥጢር ምስጋና አቅርቡ፡፡ ሰው የማይኾን ሰው ኾኗልና፡፡ ቃል ተዋሕዷልና፡፡ ጥንት የሌለው ሥጋ ጥንታዊ ቀዳማዊ ኾነ፣ ዘመን የማይቆጠርለት መለኮት ዘመን ተቆጠረለት፡፡ የማይታወቅ ተገለጠ፣ የማይታይ ታየ፡፡ የሕያው የእግዚአብሔር ልጅ በእርግጥ ሰው ኾነ፡፡ ትናንት የነበረው ዛሬም ያለው መቼም የሚኖረው ኢየሱስ ክርስቶስ እንሰግድለት እና እናመሰግነው ዘንድ አንድ ባሕርይ ነው፡፡” ቅዱስ ኤፍሬም ሶሪያዊ (ውዳሴ ማርያም ዘረቡዕ)
    አቤቱ ጌታችን ሆይ ልደትህ ጥንቱንም ለእኛ ነውና ዛሬም ለእኛ ስትል (ባይገባንም) እባክህ ቅድስት ሀገር ኢዮጵያን በሰላም ዳግም ውለድልን!
    እንኳን ለልደተ እግዚእ (ለጌታችን ልደት)፣ ለበዓለ ገና (ለበዓለ ጌና) አደረሳችሁ!

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልክ የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @feledereje2067
    @feledereje2067 4 года назад +3

    ቃለህይወትን ያሰማልን! ድንቅ ትምህርት! የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ!

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህወት ያስማልን ድያቆን ድ/ር ቴድሮስ ።የስማነው ለምሕረት ያርግልን የስማነው በልቦናችን ስሌዳ ይጻፍልን።

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 4 года назад +7

    ስለ ቅዱስ ቃሉ ጌታ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @wereyae5344
    @wereyae5344 4 года назад +2

    ነፍስ የሚደመልምበት የሥጋ ስራ የሚሞትበት ደግመን ደግመን መስማት ማስተዋል ያለብን ድንቅ ትምህርት, ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያሰማን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ይጠብቀን አሜን!!!

  • @youhalayyouhalay4416
    @youhalayyouhalay4416 4 года назад +1

    *ለወድማችን ቃለህወትን ያሠማልን በጸጋ ይጠብቅልን*

  • @samerikerstiyan2052
    @samerikerstiyan2052 4 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወትን ያሠማልን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን!!!

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 4 года назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በተማርነው ትምህርት ለፋሬ ለበከት ያድርግልን

  • @ZainZain-mt4jf
    @ZainZain-mt4jf 4 года назад +2

    ቃለ ህይወትን የሰማልን ውድ መምህረችን ፀጋውን የብዛልን

  • @ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ

    ዉድ እና እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 4 года назад +3

    Amen Amen amen qale hiwet yesmelna

  • @zerfemobil4977
    @zerfemobil4977 4 года назад +1

    ወንድማችን፡ቃለሂወት፡ያሰማልን

  • @alem4310
    @alem4310 4 года назад

    Amen Amen Amen
    Kale hiyyiwet yiasemaln

  • @zenebeshzenebesh2916
    @zenebeshzenebesh2916 4 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን

  • @hewangirms9341
    @hewangirms9341 4 года назад +2

    Kale heywoten yasemaln
    leganm lesemiwochu 30 / 60 / 100 yemnafera ydergen

  • @debrid2478
    @debrid2478 4 года назад

    Amen Amen Amen qal hiwat yasemale tsagawin yabizalachu

  • @saradebesay4784
    @saradebesay4784 4 года назад +1

    Amen kale eyeweten yasmalen memherachn!!!

  • @ድንግልሆይእምዬ
    @ድንግልሆይእምዬ 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜንንኝ

  • @abrahamalam169
    @abrahamalam169 4 года назад +1

    Kalheyot yasmeln tsagawun yabezalchu

  • @wasenerich249
    @wasenerich249 4 года назад +2

    Ameen ameen ameen kale hiwotn yasemaln 🙏🙏🙏

  • @Sarahsarah-xm6yo
    @Sarahsarah-xm6yo 4 года назад +1

    Elllllllllllll Elllllllllllll Elllllllllllll Amen kalhiwot yasemalin

  • @mekdasmekdas8375
    @mekdasmekdas8375 4 года назад +1

    kalaheiwote yesmalen wedi memerachi medhanealem rajim edima ketana gar yisetelen amen

  • @MaDN4161TB
    @MaDN4161TB 4 года назад +1

    Amen 🙏! Amen 🙏!
    Kale hiwot yasemalin!

  • @እሙወሎየዋ-ቈ9ነ
    @እሙወሎየዋ-ቈ9ነ 4 года назад +2

    Amen amen amen qalehwet yasemaln 👏👏👏👏❤❤😘😘😍😍💖💖💅💓💓👈

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ

    Selekalu yekalu balebat leule egziyabhre semu yetkeds yetweds
    Yehune kalhiwet yasemaln tesfa mengest semayatn yawersln yesmanew belbonachn selate yesaflen

  • @hadisyetegu2056
    @hadisyetegu2056 4 года назад +1

    Endew Emebete Maryamn kezih yebelete aemrohihn tabralih

  • @genetyemaryamlji3665
    @genetyemaryamlji3665 4 года назад +1

    Amen amen amen kalehiwet yasemaln

  • @zerfemobil4977
    @zerfemobil4977 4 года назад +1

    አሜን፡አምን፡አሜን