Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይሄንን ቪዲዮ ሳታዩ የልብስ ማጠቢያ ከውጭ እንዳትገዙ || አስገራሚ የሆነ የፍሪጅ እና ልብስ ማጠብያ ማሽን ዋጋruclips.net/video/2LQW4JkaSBw/видео.html
ወልደያና ደሴ አሳየን
አይተነዋል ወደነዋል በርቱ እኛንም አበረታቱን ቤተሰብ ሆነናል ❤❤❤❤
በእናትህ ናዝሬት አዳማ አሳየን
ወድሜ የትነው ግን በጣም ያምራል የትከተማነው
ሳላደንቅ የማላልፈው ነገር በጣም ጎበዝ ነህ እውነት በርታ ሚደያን እንደዝህ ለቁም ነገር ተጠቀሙበት ለኝም ፀልዩልን በሰላም ወደሀገር እንድንገባ
በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ እግዚአብሔር አምላክ ሰላማችሁን እደምድር አሸዋ እደሰማይ ክዋክብት ብዝዝዝዝዝት ያድርግልን ያድርግላችሁ አሜን በሉ ዋ
Amennnnnnnnnnnn
አሜን ፫
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሚን
በጣም ያምራሉ አገራችን እንደውም ከዚህ ይሻላል እንደ ልባችን የምናማረጠው በየአይነት አለ እናመሰግናለን በርታ
ከዉጭም ማምጣት ሀሪፍ ነዉ ያደክማል እጂ ቻይና ላፍሪካና ለነጮች የምልከዉ ምርት የተለያየ ነዉ ደግሞ ዉድ ነዉ
Emu riyan inkwan lezi abekash gobez ytube lay sifet sitastemri akishalew❤❤❤
የቻይና ምርት ቆጆነው አይባልም ኮረና ብቻ የሷ ኦርጅናሏ አለዛ ሁሉም ፎርጅጅ
Kkkkkkkkk
😃😃😃😃
ከቻይና የመጣ ሁሉ ፎርጂድ አይደለም ደረጃ አለው ብትኑ ጨርቅ ነው እንጂ ከዛ የምናመጣው ትራስ ልብሱን እዚሁ ራሳችን ነን የምንሰራው
ጎበዝ ነህ ወንዲም በጣም እናመሠግናለን
ማሻ አላህ በጣም ርካሽ ነው
እሽ ወንድሜ ማሻአላህ ወላህ በጣም ደስ ይለሉ ግን እኔ ከሚሴ አይደለሁ እያነፋቀን እንደልቀረ እባክህን እኔ የደቡብ ክልል ሀላባ ነኝ ትደርሳለህ እስከ ቤታችን ድረስም አይደለም ሀላባ ቁሊቶ መዲናችን ናት እስከ ከተማዋ ድረስ ነው በአላህ መልስ እጠብቃለሁ
እናመሰግናለን ወንዲም ግን የምታሳየን ሁሉ ስልክ አይመልሱም ማወቁ ጥሩ ነው ደሴ አሳየን አርብያ መጂሊስ ሀይቅም ሂድ
አረ ይመልሳሉ
በርታ ትግስትህ ዴስ ሲል
መሸሀለህ ስሀምር እነመሰግነሌን
እናመሰግናለን መጋረጃዉ ትራሱ ያምራል ግን ዉድነዉ
በጣም ያምራሉ እናመሠግናለን
Waw betam nwYemiyamrut
ማሻአላህ በጣም ደሥ ይላል ግን ከቻልክ ባሀርዳር መሄድ ትችላለሕ ከቻልክ መጋረጃ ና የትራስ የፍራሺልብሶች ለማሳየት ሞክር👍👍👍👍👍
ባህርዳር ጎንደር ዬቱበሮች ለምን እንደማይሄዱ ግራ ይገባኛል
@@rahmahamid7333 ወላሂ ውነትሽን ነው እህቴእኔ ወረታ ነኝ ጎንደሬ ነኚ ግን ባሀርዳር ይቀርበኛል ብየ ነው የፃፍኩለት በየትኛውም ክፍል ሀገር ዩቱበሮች አሉ ከኛጋ ግን ለምንእድሁ ግራ ይገባኛል
እናመሰግናለወድም። አገሬኬሜሴ። ሰላምህይብዛ የኔወድም። በርታለንወድም
ዩቲዩብን እንድህ በጠቃሚ መረጃ ተጠቀሙበት ትሪኪ ሚርጊ ከመጃጃል ጎበዝ ለስደተኛ እህቶችህ በተለይ በጣም ተጠቃሚ እንሆናለን በርታ የቤት እቃዎችንም አየት አየት አድርጋቸዉ ወንድሜ
የትራስ ልብሱ በጣም ያምራል
በጣም እና መሰግንአሌን በሪቱ
Lemsali adisabanegn endit engezalen
በጣም አሪፍ ነው ወንድም በርታ እናመስግናለን
ወይኔ ቤት ቢኖረኝኝኝኝ አይይይይይ ተውኝኝኝ ያየኃቸው ሁሉ ወድጄያቸው ልሞትትት እህህህህ መቼ ነው አላህዬ መጠለያ ስጠኝኝ ስጠንንን
የኔ ቆጆ አላህ ይሰጥሻል ጠክረሽ ስሪና ቦታ ገዝተሽ ስሪ የኔ እህት አብሽሪልኝ
አላሂይወፍቅሸ
በደሴ ከተማ መጂልስ አረብያ ጠይቅልን
አወ መጂልስ መጋሩጃ ምናምን ጠይቅልን
አወ ጥሩ ሀሳብ ነው
@@መሲፍቅርከወሎ ሁሉም ወላ መጅልስ ብቻ
አሚሮቱይብአለለሺደሴከፍለግሺማማ
እናመሠግናለን ጎበዝ በርታ
ወንድሜ ሻሸመኔ መጋረጀ ዋጋ ብትነግረን
ግርዶሽ ያምራል ኢንሻአላህ እንገዛለን
የኔወንድም የምትሰራውስራ አሪፍነው በርታ በመቀጠል እሲኪ ወደጎንደርያለው የገቢያ ግቢይት ብታሰየን ደስይለናል የተስማማላይክ አርጉ
ያወትሰፖ ቁጡሩ ዬለቹሙ
ወይ ቻይና ያገሬን🇪🇹 ሱቅ የሞላው የቻይና ነው
በጣም ምያምር እቃ ነው አመሰግናለዉ ወንድሜ እስት ከ ዎላይታ ሶዶ ሶፋ እኛ ለላ እቃ ዋጋዉን አሳየኝ
በጣም እናመስግናለን በርታልን
አቀስታ ትሊኪያለሽ ወይ
ዋው ኢትዩ ይሁን እንጂ የትም እንልካለን
Masha Allah Tabarakallah deselal betam
መሻ አላህ ያምራል
ወድም እናመሠግናለን
የትራሱ ውስጥ ያለው እስፖንጁአንዱ ስንት ነው ጨርቁን ብቻነው የነገርከነ
ዋውውውውው በጤም ልዩ
Lemen keflhager wd Nazrat akababy aykftem
እናመሠግናለን ወንድማችን
ይመችህ በርታ ወንድማችን
እናመሰግናለን በርታልን
በጣአም እናመሠግናለን ወድም ልጂቱም በደንብ ገልፀዋለች የፊራሹን ልብሥ ብቻ አንድ ብቻ አሣየችን እጂ
በርታ ወንድማችን ከቻልክ በጎደር ከተማ አሳየን እያንዳንዱ እቃወች ብዙ ሰወች ይፈልጋሉ
ወድሜ በርታ ከቻልክ ወዴ ዴሴ ሄዴህ አሳየን ውድማችን
እነመሰግነለን በርታ
በጣም እናመሰግናለን ግንወድም ደሴህደህ የመጅልስ እና የጥርስ ማሳሰራያ ስንት እደሁብትነግርኝ በጣም መልካምነበር??
ስንትበብር እደሁየጥርስማሳስር ምንያህልእደሚፈጅ በትነገርን
የኔን ጥያቄ ነው የጠየቅምው
አዱስ አበበ የአልጋ ዋገ ጠይቅልኝ አረፍ አልገ
ዋው ያምራል በርታ
Maashaa Allah gobazii barchii
ጫላ የት ሄዴ
ደሤ ሥንት ነው መጋረጃ
_ማሻ አላህ ውንድሜ ብርታ ያምራል_
ቪዲዮ ስትለቁ የቀኑን እና አመቱን ብትነግሩን ሀሪፍነው ለሚገዙት ስለዋጋው እንዳይወዛገቡ ከይቅርታጋ
እናመሰግናለን ወንድም
ማሻአላህ ተበርከአላህ
እኔ ኬሜሴ ነኝ እፍልጋለሁ መጋርጃው ውድ ነው። እናድስ
እናመሰግናለን
አሰ ወራ ወበ እንዴት ናችሁ ኡሙ ረያን መጋረጃ ቤት ነኝ ኮመንት ላይ መልስ መስጠት ስላልተመቸኝ ነው እስከዛሬ የቆየሁት ይቅርታ እጠይቃለሁ
በጣም ያምራል ግን በጣም ዉዲ ነው
በርተልን ወንድሜሜ
ከልብ እናመሰግናለን !
Thankyou
ዴሴ ውይም ኮፓልቻ ሂዲና አሳየን ኬሚሴ። ውድ ነው
Ist wolata sodeye gebey huntawun nigern amesginalawu
ሰላም ወንድማችን
Ere wagaw aykemsem
እድራሻችሁ የየት ናችሁ እፍልጋለሁ ብዙ ነገር አድራሻችሁ እፍልጋለሁ
ከሚሴ
በርቱ አንችም በርቲ እህት
ወይኔ ሢያምር
ፕድየውን ብታስረዝመው
ቆይ ለምንድ ነዉ ፌቼ የማትሄድ
ወደ ደቡብ ክልል በመሄድ በተጋዝን ወንድማችን እንዴት ደስ ይላል
Wawwww yamerale
እረ በጣም ውድ ነው
Ahun eza bnmeta etf newu yemtlut
እረ ውድ ነው
ኧረ ዛሬ ወጉ ደረሰኝ አንደኛ ሆኩ
Ene melew Dubai 12 100 dam new ethopia gene 1 230 betam wede new
የትራስ ልብሶች ስያምሩ
Enamsgnalyenye.wodemachyenye.berta.ayezhe
ዋው
ቻይና የማይሰራዉ የለም በሽታቸዉም አገር አዳረሰ
ሳህሌ
12 PC 100 dam new ethopia demo 1 PC 230 bir wede new edene karego bareg yemeretale ekanetu yewech hager yebeletale
እኔእፈልጋለሁ
ሰላም ወንዲም ሰላምህ ይብዛ አዲ ጥያቂ ነበረኝ ቅረ ካላለህ እምጠይቅህም ምን አልባች ከቻልህ ከነዛ የስፌት ጌጥ ፈልጌ ነበረ ግን ደሴ አካቢ ነኝ ልታመጣልኝ ትችላለህ
አረ ወድ ጎንደር ጎራ በል ሦፋ መጋረጃ ኮፈርት አሣያን እባክህ
አዎን በጎዴር ዙሩያ ሃድ ለምሳሌ ባህርዳር
አረ እዚ ቤት እቃ በጣም ውድ ነው ሆሆሆ ሸቃልነት ውሎ ይግባ የማዳሜን ሰብስቤ ገባለው
ክክክክ
ዉነትሸ ነዉ ወሎ እረካሽ ነዉ ገን እኔ አዲሳባ ነይ ማያድርሰልይ
ክክክክ እኔም ብዙ መጋረጃ የመዳሜን ሠብሥቤ ልኬ ሣምራቸው ጌዜ እህቴ ሠቅላዋለች ሣምር እላታለሁ ፎቶ አይቸ ያችኮነው አለችኝ ሀሀሀ
@@ሥለሁሉምነገርእግዚአ-ኀ7ከ ኪኪኪኪኪኪኪኪ እነሱ ምናሻቸው በይ
4 መቶ ሚነጠፍ አሶላ 2 ሁለት መቶትራስ ልብስ
እስቲ ያገበያ ቤተሰቦች ያወፊጮ እቃም ጠይቅልን እበክህ አገሬ ገብቼ ምንልስራ ስንት ይብቀኛል ብር ለመወቅ ተቻገርኩ
ከዚህ በፊት ቪዶዉ ሠረቷል ሠረች አድረጊዉ ታገኚዋለሽ
ወደምንፈልገዉ ቦታ ይልካሉ
አዎ እንልካለን
ቻይና እቃበቃ ብቻ አይደለም ላድረገችን ወድማችንን ኮረናንሰ የሰጠችን እሶው አይደለች ሜድኢን ቻይና ኮሮና
ግን ሁለትመቶሀምሳእሪያል ገዝቻለው እዝህ ካርጎውእራሱ እዳ ነው ስንል ፍትህ እናመሰግናለን
ሰአዲሰላምነሽ
እናመሰግናለን ወድማችን ሁሉ አማረሺ ሆኩኝ ግን አዱም የለኝ እባክህ አምላኬ አበረታኝ
አብሺሪ
አህለን
ብሬን ይዠ ሀገሬ ላይ መግዛት ካርጉ በላኝ ሌባ ዘርፍኝ የለ እናመሰግናለን ሰሜ
Trasochu Betam yamralu
መጋረጃ ስለት አለብኝ ለቤተክርስቲያንእንዳቅሜ ገዝቸ አስገባለሁለቤቴስ አልጨነቅም
❤️❤️❤️❤️❤️🌹
ይሄንን ቪዲዮ ሳታዩ የልብስ ማጠቢያ ከውጭ እንዳትገዙ || አስገራሚ የሆነ የፍሪጅ እና ልብስ ማጠብያ ማሽን ዋጋ
ruclips.net/video/2LQW4JkaSBw/видео.html
ወልደያና ደሴ አሳየን
አይተነዋል ወደነዋል በርቱ እኛንም አበረታቱን ቤተሰብ ሆነናል ❤❤❤❤
ወልደያና ደሴ አሳየን
በእናትህ ናዝሬት አዳማ አሳየን
ወድሜ የትነው ግን በጣም ያምራል የትከተማነው
ሳላደንቅ የማላልፈው ነገር በጣም ጎበዝ ነህ እውነት በርታ ሚደያን እንደዝህ ለቁም ነገር ተጠቀሙበት ለኝም ፀልዩልን በሰላም ወደሀገር እንድንገባ
በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ እግዚአብሔር አምላክ ሰላማችሁን እደምድር አሸዋ እደሰማይ ክዋክብት ብዝዝዝዝዝት ያድርግልን ያድርግላችሁ አሜን በሉ ዋ
Amennnnnnnnnnnn
አሜን ፫
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሚን
በጣም ያምራሉ አገራችን እንደውም ከዚህ ይሻላል እንደ ልባችን የምናማረጠው በየአይነት አለ እናመሰግናለን በርታ
ከዉጭም ማምጣት ሀሪፍ ነዉ ያደክማል እጂ ቻይና ላፍሪካና ለነጮች የምልከዉ ምርት የተለያየ ነዉ ደግሞ ዉድ ነዉ
Emu riyan inkwan lezi abekash gobez ytube lay sifet sitastemri akishalew❤❤❤
የቻይና ምርት ቆጆነው አይባልም ኮረና ብቻ የሷ ኦርጅናሏ አለዛ ሁሉም ፎርጅጅ
Kkkkkkkkk
😃😃😃😃
ከቻይና የመጣ ሁሉ ፎርጂድ አይደለም ደረጃ አለው ብትኑ ጨርቅ ነው እንጂ ከዛ የምናመጣው ትራስ ልብሱን እዚሁ ራሳችን ነን የምንሰራው
ጎበዝ ነህ ወንዲም በጣም እናመሠግናለን
ማሻ አላህ በጣም ርካሽ ነው
እሽ ወንድሜ ማሻአላህ ወላህ በጣም ደስ ይለሉ ግን እኔ ከሚሴ አይደለሁ እያነፋቀን እንደልቀረ እባክህን እኔ የደቡብ ክልል ሀላባ ነኝ ትደርሳለህ እስከ ቤታችን ድረስም አይደለም ሀላባ ቁሊቶ መዲናችን ናት እስከ ከተማዋ ድረስ ነው በአላህ መልስ እጠብቃለሁ
እናመሰግናለን ወንዲም ግን የምታሳየን ሁሉ ስልክ አይመልሱም ማወቁ ጥሩ ነው ደሴ አሳየን አርብያ መጂሊስ ሀይቅም ሂድ
አረ ይመልሳሉ
በርታ ትግስትህ ዴስ ሲል
መሸሀለህ ስሀምር እነመሰግነሌን
እናመሰግናለን መጋረጃዉ ትራሱ ያምራል ግን ዉድነዉ
በጣም ያምራሉ እናመሠግናለን
Waw betam nw
Yemiyamrut
ማሻአላህ በጣም ደሥ ይላል ግን
ከቻልክ ባሀርዳር መሄድ ትችላለሕ
ከቻልክ መጋረጃ ና የትራስ የፍራሺ
ልብሶች ለማሳየት ሞክር👍👍👍👍👍
ባህርዳር ጎንደር ዬቱበሮች ለምን እንደማይሄዱ ግራ ይገባኛል
@@rahmahamid7333 ወላሂ ውነትሽን ነው እህቴ
እኔ ወረታ ነኝ ጎንደሬ ነኚ ግን ባሀርዳር
ይቀርበኛል ብየ ነው የፃፍኩለት በየትኛውም
ክፍል ሀገር ዩቱበሮች አሉ ከኛጋ ግን ለምን
እድሁ ግራ ይገባኛል
እናመሰግናለወድም። አገሬኬሜሴ። ሰላምህይብዛ የኔወድም። በርታለንወድም
ዩቲዩብን እንድህ በጠቃሚ መረጃ ተጠቀሙበት ትሪኪ ሚርጊ ከመጃጃል ጎበዝ ለስደተኛ እህቶችህ በተለይ በጣም ተጠቃሚ እንሆናለን በርታ የቤት እቃዎችንም አየት አየት አድርጋቸዉ ወንድሜ
የትራስ ልብሱ በጣም ያምራል
በጣም እና መሰግንአሌን በሪቱ
Lemsali adisabanegn endit engezalen
በጣም አሪፍ ነው ወንድም በርታ እናመስግናለን
ወይኔ ቤት ቢኖረኝኝኝኝ አይይይይይ ተውኝኝኝ ያየኃቸው ሁሉ ወድጄያቸው ልሞትትት እህህህህ መቼ ነው አላህዬ መጠለያ ስጠኝኝ ስጠንንን
የኔ ቆጆ አላህ ይሰጥሻል ጠክረሽ ስሪና ቦታ ገዝተሽ ስሪ የኔ እህት አብሽሪልኝ
አላሂይወፍቅሸ
በደሴ ከተማ መጂልስ አረብያ ጠይቅልን
አወ መጂልስ መጋሩጃ ምናምን ጠይቅልን
አወ ጥሩ ሀሳብ ነው
@@መሲፍቅርከወሎ ሁሉም ወላ መጅልስ ብቻ
አሚሮቱይብአለለሺደሴከፍለግሺማማ
እናመሠግናለን ጎበዝ በርታ
ወንድሜ ሻሸመኔ መጋረጀ ዋጋ ብትነግረን
ግርዶሽ ያምራል ኢንሻአላህ እንገዛለን
የኔወንድም የምትሰራውስራ አሪፍነው በርታ በመቀጠል እሲኪ ወደጎንደርያለው የገቢያ ግቢይት ብታሰየን ደስይለናል የተስማማላይክ አርጉ
ያወትሰፖ ቁጡሩ ዬለቹሙ
ወይ ቻይና ያገሬን🇪🇹 ሱቅ የሞላው የቻይና ነው
በጣም ምያምር እቃ ነው አመሰግናለዉ ወንድሜ እስት ከ ዎላይታ ሶዶ ሶፋ እኛ ለላ እቃ ዋጋዉን አሳየኝ
በጣም እናመስግናለን በርታልን
አቀስታ ትሊኪያለሽ ወይ
ዋው ኢትዩ ይሁን እንጂ የትም እንልካለን
Masha Allah Tabarakallah deselal betam
መሻ አላህ ያምራል
ወድም እናመሠግናለን
የትራሱ ውስጥ ያለው እስፖንጁ
አንዱ ስንት ነው ጨርቁን ብቻ
ነው የነገርከነ
ዋውውውውው በጤም ልዩ
Lemen keflhager wd Nazrat akababy aykftem
እናመሠግናለን ወንድማችን
ይመችህ በርታ ወንድማችን
እናመሰግናለን በርታልን
በጣአም እናመሠግናለን ወድም ልጂቱም በደንብ ገልፀዋለች የፊራሹን ልብሥ ብቻ አንድ ብቻ አሣየችን እጂ
በርታ ወንድማችን ከቻልክ በጎደር ከተማ አሳየን እያንዳንዱ እቃወች ብዙ ሰወች ይፈልጋሉ
ወድሜ በርታ ከቻልክ ወዴ ዴሴ ሄዴህ አሳየን ውድማችን
እነመሰግነለን በርታ
በጣም እናመሰግናለን ግንወድም ደሴህደህ የመጅልስ እና የጥርስ ማሳሰራያ ስንት እደሁብትነግርኝ በጣም መልካምነበር??
ስንትበብር እደሁየጥርስማሳስር ምንያህልእደሚፈጅ በትነገርን
የኔን ጥያቄ ነው የጠየቅምው
አዱስ አበበ የአልጋ ዋገ ጠይቅልኝ አረፍ አልገ
ዋው ያምራል በርታ
Maashaa Allah gobazii barchii
ጫላ የት ሄዴ
ደሤ ሥንት ነው መጋረጃ
_ማሻ አላህ ውንድሜ ብርታ ያምራል_
ቪዲዮ ስትለቁ የቀኑን እና አመቱን ብትነግሩን ሀሪፍነው ለሚገዙት ስለዋጋው እንዳይወዛገቡ ከይቅርታጋ
እናመሰግናለን ወንድም
ማሻአላህ ተበርከአላህ
እኔ ኬሜሴ ነኝ እፍልጋለሁ መጋርጃው ውድ ነው። እናድስ
እናመሰግናለን
አሰ ወራ ወበ እንዴት ናችሁ ኡሙ ረያን መጋረጃ ቤት ነኝ ኮመንት ላይ መልስ መስጠት ስላልተመቸኝ ነው እስከዛሬ የቆየሁት ይቅርታ እጠይቃለሁ
በጣም ያምራል ግን በጣም ዉዲ ነው
በርተልን ወንድሜሜ
ከልብ እናመሰግናለን !
Thankyou
ዴሴ ውይም ኮፓልቻ ሂዲና አሳየን ኬሚሴ። ውድ ነው
Ist wolata sodeye gebey huntawun nigern amesginalawu
ሰላም ወንድማችን
Ere wagaw aykemsem
እድራሻችሁ የየት ናችሁ እፍልጋለሁ ብዙ ነገር አድራሻችሁ እፍልጋለሁ
ከሚሴ
በርቱ አንችም በርቲ እህት
ወይኔ ሢያምር
ፕድየውን ብታስረዝመው
ቆይ ለምንድ ነዉ ፌቼ የማትሄድ
ወደ ደቡብ ክልል በመሄድ በተጋዝን ወንድማችን እንዴት ደስ ይላል
Wawwww yamerale
እረ በጣም ውድ ነው
Ahun eza bnmeta etf newu yemtlut
እረ ውድ ነው
ኧረ ዛሬ ወጉ ደረሰኝ አንደኛ ሆኩ
Ene melew Dubai 12 100 dam new ethopia gene 1 230 betam wede new
የትራስ ልብሶች ስያምሩ
Enamsgnalyenye.wodemachyenye.berta.ayezhe
ዋው
ቻይና የማይሰራዉ የለም በሽታቸዉም አገር አዳረሰ
ሳህሌ
12 PC 100 dam new ethopia demo 1 PC 230 bir wede new edene karego bareg yemeretale ekanetu yewech hager yebeletale
እኔእፈልጋለሁ
ሰላም ወንዲም ሰላምህ ይብዛ አዲ ጥያቂ ነበረኝ ቅረ ካላለህ እምጠይቅህም ምን አልባች ከቻልህ ከነዛ የስፌት ጌጥ ፈልጌ ነበረ ግን ደሴ አካቢ ነኝ ልታመጣልኝ ትችላለህ
አረ ወድ ጎንደር ጎራ በል ሦፋ መጋረጃ ኮፈርት አሣያን እባክህ
አዎን በጎዴር ዙሩያ ሃድ ለምሳሌ ባህርዳር
አረ እዚ ቤት እቃ በጣም ውድ ነው ሆሆሆ ሸቃልነት ውሎ ይግባ የማዳሜን ሰብስቤ ገባለው
ክክክክ
ዉነትሸ ነዉ ወሎ እረካሽ ነዉ ገን እኔ አዲሳባ ነይ ማያድርሰልይ
ክክክክ እኔም ብዙ መጋረጃ የመዳሜን ሠብሥቤ ልኬ ሣምራቸው ጌዜ እህቴ ሠቅላዋለች ሣምር እላታለሁ ፎቶ አይቸ ያችኮነው አለችኝ ሀሀሀ
@@ሥለሁሉምነገርእግዚአ-ኀ7ከ ኪኪኪኪኪኪኪኪ እነሱ ምናሻቸው በይ
4 መቶ ሚነጠፍ አሶላ 2 ሁለት መቶ
ትራስ ልብስ
እስቲ ያገበያ ቤተሰቦች ያወፊጮ እቃም ጠይቅልን እበክህ አገሬ ገብቼ ምንልስራ ስንት ይብቀኛል ብር ለመወቅ ተቻገርኩ
ከዚህ በፊት ቪዶዉ ሠረቷል ሠረች አድረጊዉ ታገኚዋለሽ
ወደምንፈልገዉ ቦታ ይልካሉ
አዎ እንልካለን
ቻይና እቃበቃ ብቻ አይደለም ላድረገችን ወድማችንን ኮረናንሰ የሰጠችን እሶው አይደለች ሜድኢን ቻይና ኮሮና
ግን ሁለትመቶሀምሳእሪያል ገዝቻለው እዝህ ካርጎውእራሱ እዳ ነው ስንል ፍትህ እናመሰግናለን
ሰአዲሰላምነሽ
እናመሰግናለን ወድማችን ሁሉ አማረሺ ሆኩኝ ግን አዱም የለኝ እባክህ አምላኬ አበረታኝ
አብሺሪ
አህለን
ብሬን ይዠ ሀገሬ ላይ መግዛት ካርጉ በላኝ ሌባ ዘርፍኝ የለ
እናመሰግናለን ሰሜ
Trasochu Betam yamralu
መጋረጃ ስለት አለብኝ ለቤተክርስቲያን
እንዳቅሜ ገዝቸ አስገባለሁ
ለቤቴስ አልጨነቅም
❤️❤️❤️❤️❤️🌹