ሶማሊያ ታላቅ ስህተት ፈጸመች!‹‹የኢትዮጵያ ጦር እየጎዳኝ ነው›› August 23, 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • የኢትዮጵያና የሶማሊያ አለመግባባት እስካሁን ድረስ አልተሳካም፡፡ ቱርክ በሁለት ዙር ያደረገችው ሙከራም ሳይሳካ ቀርቷል፡፡ ሶማሊ ለሶስተኛ ዙር ከኢትዮጵያ ር አልደራደርም ብላለች፡፡ የሶማሊያ መንግስት የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር አህመድ ፈቂ የኢትዮጵያ ጦር ብዙ ሶማሊያውያንን አፈናቅሏል ማለታቸው መነጋገሪያ ሁኗል፡፡ ሶማሊያ ከቅኝ ግዛት በፊት ጀምራ እስካሁን ድረስ ከኢትጵያ ጋር ያላትን ግንኑነት በዚህ ዝግጅት እንቃኛለን፡፡ መረጃዎችን ከተለያዩ ድህረገጾች ከቢቢሲ፣ ከሮይተርስና ከሌሎች የታሪክ ድህረገጾችና መጽሃፍት ለይ አግኝተናል፡፡
    Greetings from the tilet ጥለት RUclips account. The RUclips channel Tilet ጥለት focuses on projects related to development in Ethiopia. There are also occasionally entertaining and instructive stories.

Комментарии • 17

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 20 дней назад +1

    የኢትዮጵያ ጦር ጀግኖች ናቸው። እንኮራባቸዋለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹👍🏽🇪🇹

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 20 дней назад +2

    ክብር ለመከላከያችን ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🙏🙏💗💗💗

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 20 дней назад +1

    Ethiopian military are heroes🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @AwolMohamedAwolWollommm
    @AwolMohamedAwolWollommm 20 дней назад

    إثيوبيا تستحق ميناء بحري ان شاء الله تعالى 💜💜💙🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-tc6qh6bj8b
    @user-tc6qh6bj8b 20 дней назад

    ኣሚን ...ኢትዮጵያን የነካ የለዉም በረካ ......

  • @DabaMerga-xn7ie
    @DabaMerga-xn7ie 15 дней назад

    ጀግናዬ ሰምተሃል ሆይ?
    ተዘገጅ።

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw 20 дней назад

    የሶማሊያን አከርካሪ ለመምታት ለሶማሊላንድ እውቅና መስጠት ብቸኛው አማራጭ ነው።ያኔ ከኢትዮጵያ ግዛት አለኝ የሚለው ቅዠቷ በዚያው እልም ብሎ ይጠፋል።

  • @Truthintruth-kh3vqdes
    @Truthintruth-kh3vqdes 20 дней назад +1

    🎉🎉🎉

  • @FaresAli-dc4og
    @FaresAli-dc4og 20 дней назад +2

    በጎርሲኩ እጄን ተነከሲኩ ሆነ ነገሩ የእትዮጵየ መከለከየ ስርዊት ህወቱን ይገብርለተል እሱወ በድፍርት እንድህ ተወርለች ግመተም በሉወቸው

  • @DabaMerga-xn7ie
    @DabaMerga-xn7ie 15 дней назад

    ደሞ ለሱመሌ
    የእቤቴእንጅ የከበደኝ
    ድንበር ጥሶለመጣማ
    ያአባው ልጅነኝ
    ለወረሪማ
    ሪራሄ ዬለኝ።

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 16 дней назад

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @lioule1
    @lioule1 20 дней назад

    የኛው ሕፃን ምን አስኬደው ሉአላዊ አገር

  • @user-mm7pt5hn7x
    @user-mm7pt5hn7x 20 дней назад

    እንድህ ከጨከነች በራሱዋ አንጃ ትበተነናለች

  • @TeddyAlazar
    @TeddyAlazar 15 дней назад

    😂እስላም እምነትም አንገትም የለውም ከሀጂ ነው😂