Ethiopian Awaze ታሪካዊው ሟች!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 ноя 2023

Комментарии • 72

  • @abduababulgu4643
    @abduababulgu4643 8 месяцев назад +4

    ትንሽ የድምፅ ጥራት ይጎላል፣ በተረፈ አሪፍ ነው!!

  • @tenad7309
    @tenad7309 8 месяцев назад +3

    ዋዉ የዛሬው ፕሮግራማችሁ በጣም አዝናኝ ነው😃እባካችሁ በዚሁ ቀጥሉ:: በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ አስተማሪ ወግ ነው:: እናመሰግናለን🙏🏾

  • @Bisunson-2020
    @Bisunson-2020 8 месяцев назад +5

    ሮናልድ ኦፐስ ይባላል…አቤት ድምፅ ዓለሜ ረዥም ዕድሜ ይስጥህ አቦ🙏

  • @ermiasassfa9516
    @ermiasassfa9516 8 месяцев назад +2

    ወዶ አይስቁ አለ ያገሬ ሰው

  • @user-cq7hr7vd5x
    @user-cq7hr7vd5x 3 месяца назад +1

    የድምጽ መነፋነፍ አለ የአለምነህ። በደምብ ተስተካክሎ እንደገና ቢሰማ አሪፍ ነው።

  • @desalegnworku4377
    @desalegnworku4377 8 месяцев назад +5

    ዓለምነሕ የምናውቀው የትኛውም ማንነትህ ጋዜጠኝነትክን ሳያዛባው፣ሳያላጋው እየኖርከውነውና በርታ ።እስፖርትን በመስራት እንጅ አሪፍ ተመልካች በመሆን ጡንቻኛ አይሆኑትም

  • @yosephtekalign6521
    @yosephtekalign6521 8 месяцев назад +4

    እንደዛሬ አዋዜ አዝናንቶኝ አያቅም😂😂😂😂😂😂

  • @ermiasassfa9516
    @ermiasassfa9516 8 месяцев назад +1

    አሌክስ ሁሌም በጉጉት ነው ምንጠብቅህ አላም አቀፍ እውቀት እንድንገበይ ስለምታደርገን ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር አብዝቶ ያድልህ::

  • @tamratyirdaw8993
    @tamratyirdaw8993 8 месяцев назад +1

    ❤ I LOVE AWAZE

  • @tenad7309
    @tenad7309 8 месяцев назад +1

    ወይ አለምነህ ዋሴ???😂😂😂በአማርኛ የተረከው ታሪክ በጣም ደስ ይላል:: አሜሪካን የሚኖር ሜስስኮዋዊ ይመስሉኛል ስሙ?? በስፓኒሽም ይሁን? በእንግሊሽ? ትርጉሙን በአማርኛችን አገኘነው😄መልካም የቅዳሜ ቀኔን አሳመራችሁልኝ አመሰግናለሁ:: አንዳንዴ ከፖለቲካ ወጣ ብለን ዘና የሚያደርገንን ታሪክ አካፍሉን:: ከአሪዞና ፊኒክስ🇺🇸ነኝ🙏🏾♥️

  • @user-ul6mj9pj1m
    @user-ul6mj9pj1m 8 месяцев назад +2

    ክክክክክክክክ ዛሬ በጣም ነው የሳቅሁት በርቱ

  • @adugna2835
    @adugna2835 8 месяцев назад +2

    አዋዜ ትምህርት ቤት ሆኖናል ❤❤❤

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 8 месяцев назад

    ገዳይ ሲያረፋፍድ ሟች ይገሰግሳል

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 8 месяцев назад +3

    Alemeneh Wasse the best ❤❤❤

  • @TeddyTubeTeddy
    @TeddyTubeTeddy 8 месяцев назад +1

    አላስወራ አለኮ አለም በመሃል እየገባ

  • @ermiasshifaw3366
    @ermiasshifaw3366 8 месяцев назад

    ዓለምነህ ጥሩ ዝግጅት ነው ትረካውን ግን የስራ ባልደረባህ በሚረባውም በማይረባውም በየመህሃሉ እየገባ የትሪኩን ፍሰት አበላሸው ትንሽ ትእግስት ቢኖረው ቀደም ቀደምን ቢቀንስ መልካም ነው::

  • @sasi849
    @sasi849 8 месяцев назад +1

    Ayeee....😂😂😂Alemeneh demekete

  • @moonsun3417
    @moonsun3417 8 месяцев назад +3

    This is funny 😂

  • @eyobasefa5314
    @eyobasefa5314 8 месяцев назад

    ኦው እጅግ የሚገርም አጋጣሚ እስክሪብነው የሚመስል አስደናቂ ነው የመርማሪዎችን አቅም ብቃት ያሳያል እዚ አገር ቢሆን ገዳዩ ተገኘ ብሎ ፋይል ይዘጋል

  • @user-up1px4tv5m
    @user-up1px4tv5m 8 месяцев назад +1

    በጣም አስገራሚ ታሪክ ነው

  • @Bisunson-2020
    @Bisunson-2020 8 месяцев назад +1

    የሙሽርነት ቀኔ ነው😂

  • @sisayteshome8926
    @sisayteshome8926 8 месяцев назад

    Betam new mitmechegne ekooooooo

  • @solomonabraham7691
    @solomonabraham7691 8 месяцев назад

    ውድ የተከበርክ ጋዜጠኛ ኣለምነህ ኣንተህ ማለት ልብ ቀናህ ሚዛናዊ ጋዜጠኛ ነህ ሁሌም ኣድማጭህ ነኝ🤴🤴🤴🤴🤴🤴🤴🤴🤴
    መቼም ረስተህው ይሆነል ጊዮርጊስ ያለው መስሪያ ቤታችሁ ኣጠገብ የነበረው ቡና ቤት ከ30 ኣመት በፊት ጁስ የጋበዝከኝ ምንጊዜም አረሳውም ያኔ ቺስታ ነበርኩ ( ኣንተ ደግ እና ጥሩ ሰው ነህ ) ኣንድ ቀን ውለታህን እመልሳለው
    ከኖረዌ ኣብራሃም ሶሎሞን ነኝ

  • @DanielAbreham-ro6zr
    @DanielAbreham-ro6zr 8 месяцев назад

    አዋዜ

  • @derejebekele9701
    @derejebekele9701 8 месяцев назад

    ታሪካዊ ባቀባበለዉ ጥይት በሰዉ እጅ የሞተ የሚገርም አጋጣሚ ነዉ

  • @user-lg4lr8by3v
    @user-lg4lr8by3v 8 месяцев назад +1

    😂😂😂besaqe gedlikenie😂😂😂😂beritue 😂😂😂

  • @tenad7309
    @tenad7309 8 месяцев назад

    ወይ አለምነህ??? ሴትየዋ ሞላጫ ናቸው አልክ???😂😂😂ትክክል ነህ::

  • @mesfindamte1971
    @mesfindamte1971 8 месяцев назад +1

    እለም አሪፍ ፊልም ይወጣዋል

  • @tenad7309
    @tenad7309 8 месяцев назад

    ወይ አጋጣሚ? ከፎቅ የወደቀው ሰው በጥይት መመታቱ የሞቱን አቅጣጫ ቢቀይረውም መሞቱ አልቀረለትም::

  • @honey24247
    @honey24247 8 месяцев назад

    Medenkor naw hey

  • @baslotefasika4800
    @baslotefasika4800 8 месяцев назад

    😂😂😂😂 አይ አልሜ ሁሉ ባንተ ቢቀርብ ምንኛ ደስተኛ እንደምሆን

  • @mesfindamte1971
    @mesfindamte1971 8 месяцев назад +1

    የአህያው ሲገርመኝ የዛሬውን ጨመርክልን

  • @getahung.silassie4924
    @getahung.silassie4924 8 месяцев назад

    ማይኩ የሚረብሽ ድምፅ አለው በደንብ አይሰማም።

  • @user-gq4le4wm2v
    @user-gq4le4wm2v 8 месяцев назад

    Dhugaadha jabaa keenya yaadachuu qabna. Baacoo,Taphoota,Ta'iinsa Ajaa'ibsiisoo fi kkkk daawwachuuf Like Share hin dagatinaa

  • @AzemariTube
    @AzemariTube 8 месяцев назад

    አስተካክሉ የአለምነህን ማይክ ይነፋነፋል ለሳምንቱ

  • @lulahailu1659
    @lulahailu1659 8 месяцев назад +1

    ሰላም ለናንተ ይሁን

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 8 месяцев назад +1

    እውነትም ታሪካዊ ሞት ነው ።ከንቱ ሰው በከንቱ አለፈ እውነትም በዚህ ዓለም ያልኖረ ሰው ።ለማንኛውም በጣም አስገራሚ ታሪክ ነው እናመሰግናለን

  • @ethioameri
    @ethioameri 8 месяцев назад

    ቀረፃው ለምን ይኮናኮናል??? በዚህ ዘመን ለምን በስልክህ አትቀርፅም???

  • @SamSis-we2bn
    @SamSis-we2bn 8 месяцев назад +1

    እረ በጣም ድምጽ ጥራት ችግር አለ እባካቹ አስተካክሉ

  • @tsegayetirfe7348
    @tsegayetirfe7348 8 месяцев назад

    Interesting

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 8 месяцев назад

    የ ኢትዮዽያ አምላክ ፈረደባት ይህቺ ቅጫማም ኡጋንዳዊ። የሚያስጠቁን እኮ የራሳችን ለጆች ናቸው አፈር ይብሉ ።

  • @danialdanial901
    @danialdanial901 8 месяцев назад

    Betam yegrmali

  • @user-zw2xg1bk2s
    @user-zw2xg1bk2s 8 месяцев назад

    የሀገር ውስጥ ሁኔታዎች መዝገብ ፍላጐት አታሳዩም : :
    እንደኔ - ሀገራዊ መሬት ላይ ያሉ ሁኔታዎች ብትዘግቡ በመረጃ እጦት ለሚታመሰው ህዝብ ያልተዛባ መረጃ ብታደርሱን ጥሩ ይመስለኛል። ሁልግዜ ስለ ዉጭ ሀገራት ብትዝግቡ የተመላካቹን ፍላጎት ያማከለ አይመስለኝም ።

  • @TrtiuGTtrryiu
    @TrtiuGTtrryiu 8 месяцев назад

    Ethio-palestinoch teregagu yihe yemender were miwerabet Bota ayidelem alem akef were ena chawata nw ezeh yalew sewuyew degimo alemneh wase nw.ye areb shkeroch atirebishu.

  • @tenad7309
    @tenad7309 8 месяцев назад

    ኡጋዳይትዋ ሴት የሚገርሙ አጭበርባሪ ሴት ናቸው:: ህገወጥ ስራ የሚሰሩ ናቸው::

  • @sophijarso9929
    @sophijarso9929 8 месяцев назад

    ጠሪ ይጥራውና🤣🤣🤣 ወላጆቹ ግን ኢትዮጲያዊ መሆን አለባቸው

  • @user-sh2bu2ko4s
    @user-sh2bu2ko4s 8 месяцев назад

    እስቲ ያውራበት!

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 8 месяцев назад

    ማይካችሁ ድምፁ ጥራት ይጎድለዋል በተለይ የአለም ዋሴ አስተካክሉት።

  • @mengsteababrha150
    @mengsteababrha150 8 месяцев назад

    Fano ye agern yaseletnal.

  • @user-ff9jk2ob4f
    @user-ff9jk2ob4f 8 месяцев назад

    ሰላም

  • @melakubirhanu
    @melakubirhanu 8 месяцев назад

    poor sound quality + that interrupting guy = Annoying, I liked the story

  • @user-pv8ny8uu1z
    @user-pv8ny8uu1z 8 месяцев назад

    😂😂😂😂

  • @mesfindamte1971
    @mesfindamte1971 8 месяцев назад

    ወንድማችን ከላይ ቶንጦልጥሎ
    በረኛ ሆነ ሆነ በል እንጂ

  • @user-iv2go3nu6y
    @user-iv2go3nu6y 8 месяцев назад

    እሲ እንስማህ ሽማግሌው የእስራኤል ውዳጅ

  • @user-iv2go3nu6y
    @user-iv2go3nu6y 8 месяцев назад +2

    አይሁድ ደጋፊወች😅😅

    • @OMO.24
      @OMO.24 8 месяцев назад

      ፎርጅድ አይሁዳውያን

    • @Birtkaun
      @Birtkaun 8 месяцев назад +2

      ፂወናዊነት ይለምለም 🇮🇱🇮🇱🇮🇱💙💙

    • @user-ul6mj9pj1m
      @user-ul6mj9pj1m 8 месяцев назад +4

      @@OMO.24 አይ ኤስ ሙስሊም አልሸባብ ሙስሊም አልቃኢዳ ሙስሊም ቦከሀራም ሙስሊም እስልምና የሚለው ስም ለምን ሽብሩ የማትሉት

    • @mohammadsultan5464
      @mohammadsultan5464 8 месяцев назад

      ​@@user-ul6mj9pj1mስጀመር ማነው ፈራጁ ????

    • @mesfintesma6289
      @mesfintesma6289 8 месяцев назад

      ​@@user-ul6mj9pj1mአንተ ሰው አከበርኩህ ሙስሊም በማያገባቸው ጥልቅ ማለት ይወዳሉ

  • @nuradinsiraj7685
    @nuradinsiraj7685 8 месяцев назад +1

    Alemneh!!
    Now to me become a clear that you are a support of politics of Israel government,. This means you are not a free professional jurnalist.may be you are A paid jurnalist?
    Bye!

  • @selam5766
    @selam5766 8 месяцев назад

    አንተስ የፍልስጤም አሽቃባጭ የአይሁድ አሽቃበበጭ ላልካው ነው

  • @OMO.24
    @OMO.24 8 месяцев назад +1

    ከማስታወቂያ አዘጋጅነት ወደ አይሁዳዊ ትንተናዎች እና አስቃባጭነት የተሸጋገረው አለምነህ ውሸት

    • @emuti6262
      @emuti6262 8 месяцев назад +1

      ምን አገባህ

    • @SemereMoges-hu3tc
      @SemereMoges-hu3tc 8 месяцев назад

      Gazetegnnet algebahim malet new! Yanet tebab betam Tinish astesaseb wust sew kalgeba endante doro ras yimeslhal. Alemnehn yemesele sew bante befitsum aygemetim

    • @yamal754
      @yamal754 8 месяцев назад

      አለም ነህ ቤተ እስራኤል ነው

    • @SemereMoges-hu3tc
      @SemereMoges-hu3tc 8 месяцев назад

      @@yamal754 zer sayhon astesaseb new ezih yemiweraw

  • @aburuffa4207
    @aburuffa4207 8 месяцев назад +1

    ፈለሻ😡🇮🇱🖕

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 8 месяцев назад

      ጫታም ቅዘናም😂😂😂😂