I have a testimony To God 10 years ago my son was sick . The doctor told me my son to ha ve surgery . I cry pray to God not to have surgery . So god listen to my prior no surgery after 1 month in hospital we went home . Please praise lord .emebeth Mariam eredachen Egizabheren amesgunelen .
What a strong spirit this lady has! She went through it all with a big smile. This was a great inspiration for me as a single mom. May God bless her and her child forever!!!
እሰቲ የእግዚሐብሔር ሰም ጠርቶ ያላፈረ ሰው ብቻ አሜን ይበል
🎉❤❤❤ ሠለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን
አሜን
አሜን
አሜን
@@ethiolifestyle8615 ደምሪኝ ውዴ
እናቶች ሁሌም ቢሆን ለልጆቻቸው ጀግና ናቸው መደሀኒአለም እድሜና ጤና ይስጣቸሁ እህቴ ጀግና ነሽ
እግዚሐብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው❤
Amen❤
Ewnate new Amen Amen Amen ❤❤❤
በስማም ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርሽን ጀግና ሴት ነው ❤
በነገራችን ላይ መቅደስ ፀጋየን ትመስያለሽ የሆነ ነገርሽ ስታወሪ እና ከሩቅ ሲአዩሽ ።በርች ጀግና ነሽ ❤
እህቴ እራሴን አስታወስሽኝ እኔም ሴትልጅ አለችኝ በሶስት አመቷ ከአባቷ ጋር ስንለያይ ልብስ አጠባ ገብቼ በአንድቀን እጄ ደም በደም ሆኖ የሚያሳጥበኝ ሰው አልቅሶ ከዚህ በኋላ የትም ቦታ እንደዚህአይነት ስራ እንዳትሰሪ እኔ ባለኝ አቅም ረዳሻለሁ ብሎ አስተወኝ ነብሱን ይማረውና ያሬድ ይባላል ፓይለት ነበረ ያኔ በደብረዘይት በተከሰተው የአውሮፕላን አደጋ ዋናው አብራሪ ነበረ ደግ አይበረክትም ሆኖ ከነደግነቱ አለፈ እጄ ተላላጠ ስትዪ የዛን ጊዜውን ታሪኬን አስታወስሽኝ እናትነት ዋጋው በምን ይተመን ይሆን?😭
መልካም ስራ ከመቃብር በላይ ነው ማለት ይህ ነው እንግዲህ
እዚህ የምትከታተሉ ልመርቃችሁ አሜን በሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰 በያላችሁበት ሀገር በሰላም ጤና ይስጣችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
አሜን 🤲
አሚን
አሜንን አሜን አሜንን በእውነት ❤ ደምሩኝ በቅንነት
@@fatmasaeed6043ደምሪኝ የኔውድ
Amen 🙏🏾
እግዚአብሔርን ጠራሁት በመከራ ጊዜ ስሙ ጠርቶ ማን ያፍራል❤❤ እግዚአብሔር ሆይ ስላደረክልኝ ነገር ሁሉ አመሰግናለሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ማንም ሃሌ ሉያ 🤲❤
በማርያም ❤በአላህ❤በእናታቹህ❤ በምትወዱት ሁሉ ይሁንባቹህ 🙏10ሺ እድገባ እርዱኚ ለጡሩ ነገር ፈልጌው ነው የምለቃቸውንም እዩልኚ ወገኖቸ እሲ ደስ ይበለኚ 🎉ክፊት ብሎኛል😢
ነይንደማመር ግን ውዷ የእግዚአብሔርን ሰም በከቱ አትጥሪ ያችያለው አይቀርም😮
ደምሬአችሀለሁ ደምሩኝ@@yeshyemarr8303
ማሬ ደምሪኝ ስወድሽ
@@የጉራጌአዶትyoutube ደምሬሻለሁ መልሽ
@@beza390
እሺ
እናት መሆን ከባድነው ያረብ በልጅ እዳትፈትነን ያረብ
Amen(3)
አህቴ በጣም ሕምምሽ ያማል አምላክ ክጎንሽ መሆኑ ነው ዋናው 🙏 አጠግብሽ ያጣሻችው ስዎች አንኩዋንም አልኖሩ,! ቅን ልቦና ስላልንብራችው ጽሎትሽም ዋጋ ያጣ ነበር አንክዋን በፈተና ጽናሽ የልጅሽ ስምም በቦታው ነው አውነትም ጽናት 👍
ቤቲዬ. እኛ ላንቺ ምንም አላድረግንልሽም የረዳሽ ሁሉን አሳልፎ ዛሬን ያደረሰሽ ጌታ ስሙ ብሩክ ይሁን አሁን በርቺ አንቺ ጎበዝ ሴት ነሽ ፅኑንም ያሳደገልሽ እግዛብሄር ይመስገን ❤🎉
ማሚዬ እዚ ለመድረሴ የእናንተ አስተዋፆ ትልቅነው አመሰግናለው
አሜን
በምን ልግለፅሽ እህቴ ያለፍሽበት መገድ ጀግና ያስብሻል በጣም ጠካራ ሴት ነሽ እዚህ ጋር ልብ ብለን ልገነዘብ የሚገባው አንዱ ለአንዱ ሰበብ አድርጎ አላህ ይልካል እህቴ እያለቀሰች ስትለምነው ዝም አላላትም ላከላት ያቺን መልካም ሴት ከፈጣሪ በታች ሆና ልታድን እሱ በሰጣት ብር እህቴን ስለረዳች ደግሞ ባልዋ እዲፈታት አደረገ ተምረኛው ፈጣሪ ከፍቺው ቡሀላ የአራት ልጅ እናት አደረጋት እዩ ብቻ አንዱ የአንዱ ደስታ ነው አሁንም እህቴ ከጎንዋ ሁኝ ተዋደዱ እሱ ሰላማችሁን ያብዛው እኔ መፈተንሽን አልጠላሁትም ጥሩ ነው ተምረሽበት ስላለፍሽበት በርቺ ለልጅሽ ብዙ ሆነሻል ነገ ለመልካም ደረጃ ደርሳልሽ የምትጦርሽ ያድርጋት እናት ምን አማረሽ ምን ጎደለሽ እድትል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት አንቺንም ያቆይላት ❤❤ ከመቴን ማበብ ከቻልሽ ለህቴ ትልቅ ምስጋና አቅርቢልኝ እዳስደሰትሽ አላህ አንቺንም ያስደስትሽ ልጆችሽንም ያሳድግልሽ በይልኝ ሌላው የእኛ አገር ሰራተኞች በጣም ከፍተዋል ምን ይሉታል አሁን ፊጢጣውን መዝጋት ሸንት መሽኛውን ማፈን አረ ተው ምነው እናተ አትሸኑም አታሩም ሲደብሩ ጨካኞች
ይገርማል ስታወራ መቅደስ አርቲስትዋን ቁጭ ከነ መልኳ እግዛብሄር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ
አላህን ፍሩ አደራችሁንባግባቡ ጠብቁ😢 ገንዘባቹሁ ብቻ አታስቡ ወላጆችባያያቹሁ የፈጠራቹሁ አምላክ ያያል አላህን ፍሩ አደራ አትብሉ😢ልጆች አደራናቸው😢
ደምሪኝ.ደምሬሻለሁ
እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ሚካኤል ወራዊ በአል አደረሳችሁ
Amen
አሜን፫ኤኳን አብሮ አደረሠን❤ ደምሪኝ ውዴ
አሜንእንኳንአብሮአደረሰን❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን,ደምሩይ,ቅመሞችየ,🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንዳንወድቅ አስቀድሞ አስተምሮን ይፈትነናል። እግዚአብሔር መልካም ነው ።❤❤❤❤❤
You are strong women❤ Betehelm❤
ሊቀመላክ,ቅዱስሚካኤል,አገራችን,ሰላም,ያርግልን,🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቤቲዬ አንቼ ጀግና ሴት ነሽ በእግዛብሄር መልካምነት ዛሬን ደርሰሻል ትናትናሽን ያሳለፈሽ ጌታ ስሙ ብሩክ ይሁን🎉
በጣም ጀግና ነሽ፡ አነጋገርሽ እርጋታ የተሞላው ነው። በርቺ
እንኳን ለቅዱስሚካኤል ወርሀዊበአል አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
ኡፍፍ የኔ እናት በህፃናትም በእርሱ ንፁህ ፍጡራን አይጨክንምና አተረፋት እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እመብርሃን ትርዳችሁ እሷ ታሳድግልሽ የኔ እናት አይዞሽ🙏🙏🙏
እኔ የምለዉ እማብርሃን ማን ነት?
በስመአብ ምን አይነት ጨካኝ ናት?😭😭😭 እግዚያብሔር ግን መልካም ዓባት ነው ተረፈች❤
እስቴ ድምሩኝ እስቲ እህቶቼ አሳድጉኝና ሀግሪ ልግባ የሰውቤት ውግቤን ስብሮታል
ደምሪኝ ደመርኩሽ በታማኝነት
እሰይ እግዚአብሔር ባርኮ በሞገስ በጥበብ ያሳድግልሽ ፍፃሜዋን ያሳምርልሽ
መሲ ከቻልሽ ለንስር አይን ወድማችን እንዲገኝ ድምፅ ሁኚን😢😢😢
ምን ሁኖ ነው?😢
አልሀምዱሊላህ እንኮንም አላህ አተረፈልሺ አላህ በልጆቻችን በጤናችን አይፈትነን
ደምሪኝ
I have a testimony To God 10 years ago my son was sick . The doctor told me my son to ha ve surgery . I cry pray to God not to have surgery . So god listen to my prior no surgery after 1 month in hospital we went home . Please praise lord .emebeth Mariam eredachen Egizabheren amesgunelen .
እልልልልልል praise to God
ክብር ምስጋና ለሉሁል እግዚአብሔር በጣም ደስ ይላል 🙏🙏🙏
መቅደስ ፀጋዬን ትመስላለች
ድምጿ ጭምር
ትክክል
ምን አይነት የክፋት ጥግ ብትሆን ነው ለአራስ ልጅ አረቄ የምትሰጥ እኔኮ የሀበሻ ክፋት በአለም ላይ የለም
😢😢😢😢betam
Ychinma mrez mgate nber
አይታሸል???
ሲጀመር ምን ለመሆን እቤት አርቂ አስቀመጡ ከነሱ ያየችው ነገር ቢኖርነው ለህፆኗ ያጠጣቻት ወይም ሰራተኛዋም ህፆን ትሆናለች ይኅዳታል ብላ ስላላሰበችም ይሆናል
የኢትዮጵያ ሰራተኞች ክፉ ናቸው ልጄን የአንድ አመት ልጅ ግፍትር ስትል ደርግ እጅ ከፍንጅ ያዝኮት ከዛ ወዲህ ሰራተኛ እሚባልሽጠላሁሽ😢😢😢
በስማም እንደህፃናት ሁኑ ያለው ፈጣሪንፁ ስለሆኑ ነው ሰው እንዴት ህፃናትን ይጎዳል ለዛውም ማን እጅ ላይእንዳሉ የማያውቁትን በዚ ዓለም ግን እንደ ልጅ ጥሩ ነገር የለም ህፃናትን እትጉዷቸውዥ
ውይ መቅዲን ትመስላለች❤❤❤❤❤❤❤
አይገርምም
አርቲስታን?
እንኳን ፈጣሪ ረዳሽ ግን በምታውቂው ቋንቋ አውሪ ልጄ resistance የላትም ለማለት distance ትያለሽ እየደጋገምሽ
😂😂😂
😂
ጎበዝ ሴት ነሽ የእውነት የተሻለ ያጋጥምሽ
ጀግና ሴት ነሽ 🙏🏼🙏🏼እንኳን ለዚህ ደረስሽ❤እንኳን ልጅሽን ማረልሽ!!እግዚአብሔር ታላቅ ነው🙏🏼አቤት ወንድ ግን በጣም ጨካኞች እኮ ናቸው። ጀግና አባቶች እንዳሉ ሆኖ። ሁል ጊዜ ሴት ዋጋ እንደከፈለች ለብቻዋ ባላመጣችው ልጅ ሁል ጊዚ ስታለቅስ ፣ስትጨነቅ፣ስትራብ በጣም ያሳዝናል። ግን ደግሞ እግዚአብሔር ለልጆቻችን በሰጠን የሚገርም ፍቅር ሁሉንም እንድናልፍ ይረዳናል 🙏🏼 በተለያየ መከራ እና ፈተና ውስጥ ያላችሁ እናቶች እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ የሚያልፍ ቀን ያድርግላችሁ። መስዬ አንቺንም እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏🏼 የምታቀርቢያቸው ባለ ታሪኮች ሁሉ የሚገርም ታሪክ አላቸው የሚገርም ጥንካሬ የተሰጣቸው ናቸው። ለሁሉም ሰው የሚያስተምር ጥንካሬ ያላቸው 😊እኔ ሁሉንም ባለታሪኮች በተመስጦ ነው የማዳምጣቸው።
ሁሌም የፈጣሪን ሥራ ድንቅነቱ በጣም እደነቃለሁ የዛሬው ግን ተለዬብኝ ስቀጥል ያች የተባረከች ሴት ስለእሷ መልካምነት በጣም ከአምሮዬ በለይ ሆነብኝ ፈጣሪ ዘመኗን ይባረክ ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስጌን ስለ መያልቀው ቸርነቱ
አቤት ስው ለስው እደት ይከፍል ፈጣሪ ልጆቻችንን ይጠብቅልን
ደምሪኝ ውዴ
@yeshyemarr8303 ስብ አደረኩ እህቴ
እግዚአብሔር ን ጠርቶ ያፈረ የለም እንካን ረዳሽ ስለ ስሙ ስል ረድቶሻል ክብር ምስጋና ውዳሴ ሁሉ ለሱ ይሁን አሜን አሜን የአንቺም ፅናት የተለየ ነው ሁሉም ሰሆች ከአንቺ ትምህርት ብወስዱ ጥሩ ነው ጌታ አንድ ልጅሽን ሺ ያድርግልሽ ❤
አልሃምዱሊላህ እኳንም ተረፈችልሽ
ስታወሪ መቅደስ ፀጋዬ ቁጭ ጎበዝ ጠንካራ እናት ❤
Distance ባልሽ ቁጥር ሰዉነቴ ተሳቀቀ እኮ ቢቀርስ 😮
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ እጅግ በጣም ጀግና ሴት ነሽ ሆቴል መክፈትሽ ደሞ አይቀርም ። 🏨
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እህታችን እምነት ያድናል እና እምነትሽ ልጅሽ አድኖልሻል ክብር ለመድሃኒአለም ይሁን 🤲❤
Oh my God she looks mekdes the way she talks and everything ❤your history really amazing! Thank God!!!🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ በጣም
@ 🥰🥰keep it up 🥰
ሰላም የሸገር ኢንፎ ተከታታዮች ለጥንቃቄ ይጠቅማል ለሴቶች ጥንካሬ ይወናል ብዬ አስባለሁ ለምትሰጡኝ አስተያየት አመሰግናለሁ መስዬ አክብርሽ ስላቀረብኝ እመቤቴ ታክብርልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን❤ጥሩ ትምህርት ነው❤ጠንካራ ሴት ❤ነሺ ❤እግዚአብሔር❤በጥበብ ይሳድግልሺ❤
አሜን አመሰግናለሁ@@tube5986
የፅኑ እናት አንቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ ከቻል በውስጥ ላወራሽ እፈልጋለሁ
ቤቴዬ አንቼ ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ እንደእግዛብሄር ያለ ማንም የለም❤
ምስጋናሽ ለአምላክሽ እርጋታሽ እህቴ እንክዋን እግዝያብሔር ይርዳሽ
ውይ ስታምር እህት❤❤❤
በብዙ ውጣውረድ ውስጥ አልፈን እንደታሪክ ስናወራው እግዚያብሄር ምን ያህል ከኛጋር እንደነበረ ምን ያህል እነደጠበቀን በደንብ የሚገባን ያኔ ነው ክብር ሁሉ ለመድሀኒያለም ይሁን ጎበዝ እህቴ ፈጣሪ ቤተሰብሽን ስራሽን ሁሉ ይባርክልሽ።
ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል።
ዋጋዋ ከቀይ ዕንቊ እጅግ ይበልጣል ። ቤቲዬ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን።🙏
በጣም ይገርማል ባብዛኛው ሚዲያ ላይ ታሪካቸውን ለመናገር የማቀርቡ ዎንዶችም ሴቶችም ልጅ ነኝ ልጅ ነበርኩ እያሉ ነው የሚናገሩት ፈጣሪ የሰጠን እድሜ ለማሳነስ ዩማይቆፈር ጉድጓድ የለም
አሁን ልጅ ነኝ አላለችም ታሪኩ በተከሰተበት ጊዜ ልጅ ነበርኩ ነው ያለችው
it doesn't matter they always like that, including you
ዲስታንስ የላትም ከሚለው ቃል በስተቀር ሁሉ ሸጋ
እንቅስቃሴ(movement ) ለማለት ፈልጋ ነው ።
😂😂😂😂
እንግሊዝኛው ይቅርብን እስቲ😂😂😂
😂😂😂
ይገርማል፡ለዚህነው፡እኔልጄን፡ይዞ፡በስላም፡በችጝር፡የምኖረው፡ልጂይዘሺ፡ስራእንካን፡መስራት፡እይቻልም፡ለልብስ፡ማጠብልጂ፡ካለእይ፡ይላሉግን፡እየተራብኩአዝዬ፡ጣፍእየሸጥኩ፡እንደምንም፡ሁለትአመት፡ሞላት፡ከባድነው፡ውዶቼ
እኔም
You're so strong and brave 💗. Well done, my beautiful sister.
አመሰግናለሁ ውዴ
What a strong spirit this lady has! She went through it all with a big smile. This was a great inspiration for me as a single mom. May God bless her and her child forever!!!
አመሰግናለሁ ቤቲ ነኝ
@@tsinumediaI am going to follow you on every social media that you are in. Thank you for sharing your story of overcoming as a mother with us🌹
የማይሰማ የለም 😭😭😭በጣም ያሳዝናል
betam
አቤቱ ጌታ ሆይ ምን አይነት የክፉት ጥግ ነው
ደምሪኝ ውድ
በእውነት በጣም ጠካራ ነሽ ሳይሰለቸኝ ሙሊን ያዳመጥኩት እተርቢ
ስለ አንቺ እግአብሄር ይመስገን
ኑ ንስሀ እንግባ ወደራሳችን እንመለስ ጊዜዉ አሁን ነዉ❤
ኑ ንሰሀ እንግባ የመዳን ቀን ዛሬ ነች
ልጆ አረቄ የጠ ቤ ስራ ተኛ የቤተ ዛር ሙንፈስ ያለባይ ልጅ እንኳ ሄደች ያቺ እረቄ ጠ ህፃና አንቃ ብትጉል ኖሮ( ስንቱ ጉድ አለ ቤትስራት አብዛ ገጠር ሚመጡ ባእግአምልኮ ቤት ተወልደያደጉ ናቸውህፃና ሚገሉ አሉ
በደህና ቀን ወልደን አሳደግን የአሁኑ ዘመን ሰራተኞች ጨካኝ ናቸው እግዚአብሔር የእጃየውን አይነሳቸውም
እኔም እላለሁ ደሞ ልጇቼ ሲወልዱስ እንዴት ይሆናሉ እላለሁ
ጨካኝ እሚለው ቃል አይገልፃቸውም እኔ ወልጄ ፀሀይ ላሞቅ በረንዳ ላይ ሆኜ ትልቁ ልጄ 1ከአራት ወሩ ነው ስትወረውረው ስትገፋው እጅ ከፍንጅ ያዝኮት ከዛ ወዲህ ሰራተኛ አምጥቼ አላቅም ስድስት ወሬ ሁለት ልጅ ሁለት አመት አልሞላውም ትንሾም ስድስት ወር በጣም ከባድ ነው ግን ሰራተኛ አላመጣም
ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔርም አብሮሽ ነበር ክባድ ነው እናትነት😢
አንች ስትስቂ እኔ እያለቀስኩ ነው ያየሁት ጀግና ብየሻለሁ ቁምነገር ያድርስልሽ የኔ ቆንጆ
ትለያለሺ፡ጎበዝነሺ፡የተሻለቦታ፡ለመገኘት፡ብዙለፍቻለሁ፡ማቆያእራሱ፡አስገብቻት፡ወደቀችብኚ፡ብዙለፍቻለሁ፡ግንአሁንም፡ሲቃይውስጥነኚ፡የምበለው፡እስከማጣ፡በጣም፡ተገፍቻለሁ፡ቡናልስራ፡ብዬምንምየለኚም፡መነሻ፡ከባድነው፡ብርታትሺን፡አደንቓለሁ
የጥካሬምሳሌ ነሸ በጉጉት ነዉ ይዳመጥኩሸ ሰሜቲሸ ይጋቦል በቡዙ ተፀናናሁበሸ አቅም አለሸ በጦም የሚገርም አመሰግናለሁ መሲ ተባረኪ
እዉነተኛ ዶክተሮች እኮአሁን የሉም ማለቴ በቂ እዉቀት ያላቸዉና ሃላፊነታቸዉን በብቃት የሚወጡት ቢኖሩ እንኳ በነጻነት እንዳይሰሩ ይደረጋሉ በፎርጂት ድግሪና ዲፕሎማ በመንደር በቤተሰብ ሆስሲታሉም ሌላዉ የስራ ቦታም በእንደዚህ አይነቶች የተሞላ ነዉ
እድገትም
ድህነትም
ከሃገራችን እየጠፋ የሄደዉ!!
ብርቱ ሴት በእውነት ጠንካራ ያለሽን ነገር አሁንም እ /ር አይቀይርብሽ
Yene konjooo Enkwan E/r eredash! Konjeyeee setamri❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤you are a very strong woman 👩
ያአላህ በዚህ ልክ ጭካኔ ምን ይሉታል አላህ አቅም ሰጥቶን ልጆቻችንን ምናሳድግ ያርገን ያንቺ ፈተና ብዙ ነበር አይዞሽ ልጅ አለመፈለግ ይከብዳል
Human resistance? You keep saying distance. I'm sorry I have to correct it❤❤❤❤❤
Thank you for your correction !
@destakeremela5137 of course 🙏 thank you
ጐረቤቴ የ3 አመት ልጅ ሰራተኛ ጥላው ጭቅላቱ ውስጥ ደም ፈሶ ኦፕሬሽን ቢሰራም ሊድን አልቻለም 13 አመት አይናገር አያይ በጣም አጀት የሚበላ በዊልቸር የሚኖረው
እጅግ በጣም ያሳዝናል
😢🥲egzihaber cherso yimarew🙏🙏
ልጅ ለሰው አይሰጥም እና መንታ ልጆች በያቸው በጥርሴ ነው ይዤ እምዞረው
😢😢😢😢😢😢😢😢
ምን አይነት ጭካኔ ነዉ የማንሠማው ነገር እኮ የለም ወይ ስደት ሥንቱን አስተማረኝ ብቻ ፈጣሪ ደጉን ዘመን አምጣልን
አሁን መረዳት ያለብን እዚህ ሀገር ክርስትያን ሙስሊም ሳይባል አብረን ተረዳድተን መኖር እንዳለብን ነው
እኛማ እየኖርን ነው
አረብ ሀገር እሚሰሩ እርህራሄ ሀካፊነት እኒሰማቸው ናቸው ኢትዮጵያ ያሉት ግን የተረገሙ ናቸው
እንኳን እግዚአብሔር ማረልሽ ጀግና ሴት ነሽ
እግዚአብሔር ያሳድግለሽ በጣም ደስ ይላል
መቅደስ ጸጋዬ ተምስያለሽ አይዞሽ በርቺ
ደስ የምትል እናት አራት አመት ከስድሰት ወር ይገርማል
የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ
Uffff bertateshe abet yesew hiwet gen😴embete terdashe❤
እህቴ ያየሻት መላእክት ሳትሆን ድንግል ማርያምን ነው የማታምኛት ከሆነ እመኛት ምልክትሽ ናት
አባቱዋን ልታሰታምም የመጣች ሙስሊም ናት አሁን የአራት ልጆች እናት ናት አለች እኮ
ጀግና እናት ነሽ
She is a real hero.
ጎበዝ ነሽ ለሴቶች ብርታት ነሽ ❤
እኔ ብቻ ይመሥለኝ ነበር እንደዚ መጥፎ አማት ያለኝ😢
😂
አይዞሽ
እግዚአብሔር ይመስገን እናት የሆነች አማት ቤተሰቦቼ ናቸው የባሌ ቤተሰቦች
አይዞሽ እማ
Strong mum well done!keep it up ❤❤❤
ኧረ ወገን ወዴት ነዉ እያመራን ያለነዉ ምን አይነት ጭካኔነዉ
አምላኬ ሆይ ምን አይነት ጭካኔ ነው
ጠንካራ ሴት ነሽ ስታወራም መልካ ራሱ መቅደስ ፀጋየ የምትመስለውስ
😢😢ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይሠስገን
እንኳን ፈጣሪ አተረፈልሽ 😢😢😢
እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው❤❤❤
የአላህ ወይኔ የአምስት ወረ ህፃን ጉድጉድ እንደት ሳበችላት ትንሳይላትስ😢
የኢትዮጵያን ሰራተኞች ክፉ አውሬ ናቸው
ወተቱ ጋር እየጨመረች በጡጦ😢😢😢😢😢
ወየዉ ጌታሆይ🙆🏽🙆🏽🙆🏽🙆🏽🙆🏽
ምግዝት ቁፍ ያለች ዶሮ ህፃንዋ አሰታቅፉ ዙረት የሄደች አውቃለሁ
😂😂😂
እኔም የባሌ እህት ባአ ራስነቴ ልጄ ከተኛበ ት አንቃ ልትገለው ስትል ስትል ሮጨ ገባሁ ትዳሬ እንዳይፈርስ በሚል ዝም ብዬ እንደተቃጠ ልኩ አሳልፊያለሁ!!! እረ ስንቱ በስማም 😭😭😭😭😭
Besmam mn sewu nat bemaryam
@M_52-l1y 😭😭😭አይጣል ነው
ትዳር የጋራ ነው ገደል ይግባ ከልጅሽ አይበልጥም ከልጁ ከእህቱ ይምረጥ ሳታይ በሌላ ቀን ብትገልብሽስ
@@hubiFeker ተውኩት ቁስሉ ከባድ ነው ተመስገን ልጄ አደገ ሁኔታው ግን ከህልናዬ አልጠፋም!!
እግዚአብሔር እንኮን አተረፈልሽ
WOW ጎበዝ ሴት ጀግና ❤
ጎበዝ ሴት ነሽ
ጀግና እናትትትትትት❤❤❤❤❤❤
ጀግና ነሽ የኔ ውድ 👏👏👏
ምንማለት ነው የሉም
ሰላም ሁላችሁንም ለሰጣችሁኝ ኮመንት አመሰግናለሁ አምላክ ያክብርልኝ እወዳችዋለሁ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
መቸ ነዉ ግንየሚገባን ስንት ቤት ስንት ህጻን በቤት ሰራተኛ ጉድ ሆነ መቸም ሁሉም ሰዉ ከሰዉ ዘር የወጣ ነዉ ወይ ከቤተሰብ ጋር ተቻችላችሁ ተረዳድታችሁ ኑሩ ወይም ባል ወይም ምስት አንዳችሁ ስራ አቁምና እንደ ነገሩ አየኖራችሁ ልጃችሁን አሳድጉ የምን ሁሌ መጃጃል ነዉ የሁሉም ቤት መንኳኳት አለበት!!!