5 ቤተሰቦቹን በሊስትሮ የሚያስተዳድረውን ጀግና ላስተዋውቃችሁ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 апр 2024
  • Ethiopian shoeshine man lifestyle and his families on maraki weg by journalist Gizachew Ashagrie Getnet

Комментарии • 319

  • @user-vw8wk9im2z
    @user-vw8wk9im2z 2 месяца назад +300

    በወጣ ይተካካ ደስ የሚልፕሮግራም የዛሬው ልዩ ነው የምን ሀብታም ብቻ ክብር ለደሀም ❤❤❤❤❤ ደሀን የሚወድ ላይክ 1000ሺ

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 2 месяца назад +4

      ይገባዋል ጀግና ነው

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 2 месяца назад +1

      በጣም ጀግና መስራት ያስከብራል መስረቅ ነው የሚያስነውረው

    • @tctconstruction5279
      @tctconstruction5279 2 месяца назад +1

      ደሀ ትርጉሙ ምንድ ነው ልክ እንዳንተ አይነት አስተሣሠብ ያለው ነው

    • @abdallahaltamimi928
      @abdallahaltamimi928 2 месяца назад

      ❤❤👍👍👍

    • @marykuki6319
      @marykuki6319 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤በትክክል

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 2 месяца назад +101

    ይሄ ጀግና አባት ለልጆች ዋጋ ይከፍላል ጉልበትክ ይባረክ ሉደገፋ ሉረድ ይገባቸዋል እሳም ባለቤቱ ህክምና ማግኘት አለባት ይረድ የምትሉ ላይክ አርጉላቸው❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sariy177
    @Sariy177 2 месяца назад +178

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @wubeteadugnaw9735
    @wubeteadugnaw9735 2 месяца назад +38

    መንጃ ፈቃድ ይውጣለት የምትሉ

  • @selam862
    @selam862 2 месяца назад +76

    ማራኪ ዛሬ የአቀረብከው ትክክለኛ የሁላችን ኑሮ ነው እንኳን ጫማ በውጩ አለም ሽንትቤት እያጸዳን አይደል የምንኖረው ስራ ክቡር ነው ጀግና ነህ

    • @susususu2840
      @susususu2840 2 месяца назад

      ትክክል

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 месяца назад +1

      😢😢 ብሩ ገቢው ይለያያል እጅ ስራ ክቡረ ነው አላህ ሀላል የሆነ ይረዝቅ ይረዝቅህ ወገናችን

  • @gutamesele5604
    @gutamesele5604 2 месяца назад +76

    ማራኪ ወግ እነዚህን ቤተሰቦች ስላቀረብህ እናመሰግናለን በትክክል ከዚህ ቤተሰብ ጋር የነበረህ ቆይታ የሚማርክ ወግ ነበር:: እባክህን ስማቸውንም ብትፅፈው ጥሩ ነው ስልካቸውን ብቻ ነው የፃፍከው እናመሰግናለን::

  • @semiramohaned
    @semiramohaned 2 месяца назад +22

    Plis ebs ወች የት ናቺሁ ይሄንን ጀግና ልጅና ሕፃናት ሂወት ጎብኙልን
    ወንድማቺን ፈጣሪ ይስጥህ በወጣ ይተካህ

    • @sarabarkot1646
      @sarabarkot1646 2 месяца назад

      Ebs እባካችሁ እባካችሁ ይህንን ጀግና እርድት

  • @user-jh8mg7vp5v
    @user-jh8mg7vp5v 2 месяца назад +16

    ወንድ ልጅ አስተዋይ ሲሆን ቤቱን ከነችግሩ እንዴት በደስታ እንደሚያሣልፍ በዚህ ፕሮግራም ተምሬሀለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 2 месяца назад +50

    ማራኪ ወግ ዛሬ ገና ማረከኝ ግዞ ወንድሜ አመሰግናለው በሀገሬ ላይ እንደዚህም ይኖራል እግዚአብሔር ከባረከው ኑሮአችን ጎዶሎአችን ይሞላል ትልቅ ትምህርት አግኝቸበታለው ኢትዮጵያዬ መጣሁልሽ❤❤❤

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 2 месяца назад +5

      አወ ሁልጊዜም የሞላለትን ነበር የምታቀርበው የዛሬው ግን የዘመኑ ጀግና ተፈጨርጫሪ ማቅረብህ ግሩም ነው።

  • @geteneshalemayehu4002
    @geteneshalemayehu4002 2 месяца назад +35

    ማራኪ ወግ ዛሬ በጣም ነው የተደሰትኩብህ በርታ፣ የስኬታማ ሰወችን ማየት ጥሩ ቢሆንም የሚጥሩትንም ማቆረቡ ጥሩ ነው ለምን ብትል ለብዙወች ተስፈ ስለሚሆኑ💚👍🏾❤️👍🏾🙏🏽

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 2 месяца назад +49

    ዝቅ ብሎ መስራት ከፍ ያደርጋል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነብተሰቦችህ ❤❤

  • @user-ko7ev4gn7v
    @user-ko7ev4gn7v 2 месяца назад +14

    የብዙ ኢትዮጵያዊ ኑሮ ነው ግን ማሪኪ እንደዚህም አይኖቶቹን ማቅርብህ ደስ ይላል ማበርታቻም ያስፈልጋል

  • @SintayehuFerede-my2jd
    @SintayehuFerede-my2jd 2 месяца назад +14

    አዳንዴ እዲኽ ለየት ያለ የሚሳዝን የሂወትን ዉጣዉረድ ያለፉ ጠካራ ወጣቶችን ባጋጣሚ ሰላቀረብክ ብዙ ሰዉ ከሱ እዲማር አርገሀል

  • @Davidm127
    @Davidm127 2 месяца назад +36

    እዚህ በተሰብ ውስጥ ያየሁት ብር የማይገዛው እና ጉልበተኞች የግላቸው ማድረግ የማይችሉት ደስታ አላቸው

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 2 месяца назад +11

    ወጣት አበባው እና ብርቅነሽ ጴጥሮስ እግዚአብሄር ህይወታችሁን ያስተካክል፤ ልጆቻችሁን ህጻን ትርሲትና ዳግማዊት ይደጉላችሁ ይባረኩላችሁ
    አግዚአብሄር በልጅ ባርኳችኋል፤ የምታሳድጉበትን ይስጣችሁ
    ወጣት ብርቅነሽ እግዚአብሄር ይማርሽ ጤናሽን ይስጥሽ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 2 месяца назад +6

    ደስስስስስ የሚል ታሪክ😍😍😍😍😍ቁንጅናዋ❤❤❤❤የቃቃ ፎንቃ😍ሴቶች ልጆች ፀጋ ናቸው🙏እግዚአብሔር ያሳድግላቹ።

  • @tsiongmedhn2165
    @tsiongmedhn2165 2 месяца назад +24

    ጎበዝ አመስጋኝ ነገ የተሻለ ይሆናል አትጠራጠር በልጆችህ በረከት ታገኛለህ።

  • @besaqneber
    @besaqneber 2 месяца назад +16

    ግዞ ሳድግ ከምር አንተን መሆን ነው የምፈልገው!!!! ተባረክ!

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 2 месяца назад +8

    ሁሌም አድናቄህ ነኝ የበለጠ ዛሪ አከበርኩህ በእውነት ቃል የለኝም❤❤❤❤በርታ

  • @saraleli5634
    @saraleli5634 2 месяца назад +7

    መበረታታት ያለበት ሚዳያ ነው አበረታቱት❤❤❤❤❤❤

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 2 месяца назад +16

    ዋውማራኪ:ተባረክ:ዝቅበለህ:እነዚህንሰዎች:ስለጠየካቸው:እናመሠግናለን

  • @fafi-zana
    @fafi-zana 2 месяца назад +7

    ማራኪ ወግ ዛሬ ገና እያለቀስኩ እየሳኩ የራሴንም ትዳር እያየው ፈጣሪን እያመሠገንኩ አየውት መጨረሻቹን ስላሴ ያሳምርላቹ

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 2 месяца назад +6

    ኡፍ ጀግና ብቻ አይገልፀውም ማራኪ በጣም እናመሰግናለን እስከዛሬ ካቀረብከው ፕሮግራም ይሄ ከሁሉም ይበልጣል ተባረክ ጀግናው ወንድማችን የአባቴ አባባል ልጠቀመውና ዛፍ ወደ ላይ የሚወጣው ከስር ነው አይዞህ በርታ

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 месяца назад +24

    እውነትም ጀግና አባት🙏በአነስተኛ ኑሮላይ ያለነውነን ፍቅርእናመተሳስብ ያለው የእውነት ደስ የሚሉ ጥንዶች❤❤❤ ወይኔ ሕፃኗ ሲያምር❤❤❤💋

  • @user-wr1hs1mu9c
    @user-wr1hs1mu9c 2 месяца назад +6

    ወንድሜ አንድ ቀን ጌታ ከረዳን እኔና ቤተሰቤ እንጎበኛችኃለን ናዝሬት ነው ያለነው. ሰንበትን ለእ/ር ቀድስ በታማኝነት አስራትክን ወደ ጎተራ አስገባ ጌታ ታማኚ ነው ከአመድ ላይ አንስቶ ነው ያከበረን ሁላችሁም ተባረኩ ግዞ 1 ነክ❤❤❤❤❤

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 2 месяца назад +6

    ማራኪዎች ስማችሁን በተግባር አዋላችሁ የምን ሁልግዜ ሀብታም ብቻ የኔጀግና ወንድም በርታልን ጎበዝ

  • @zuzuuser-sj4sh8wt1s
    @zuzuuser-sj4sh8wt1s 2 месяца назад +15

    የዛሬዉ ይለያል ዋዉ ቀጥልበት ጠንካራ አባት ነዉ ከዚህ ቪዲዮ የምታገኘዉን ገንዘብ ቢያንስ ግማሽ ብትሰጠዉ የምትሉ👍

  • @user-si9lf4pg6t
    @user-si9lf4pg6t 2 месяца назад +6

    መተሳሰብ ፍቅር ካለ ሁሉም ያልፋል ዋናው ደስተኛ መሆን ፈጣሪን ማመስገን ነው❤❤❤

  • @mmn8746
    @mmn8746 2 месяца назад +15

    ጀግና አባት በርታ በልጆችህ ያልፍልሀል❤😢

  • @Hayat-wz1bd
    @Hayat-wz1bd 2 месяца назад +7

    ተባረክ. ዝቅብሎ. ማየትም. ትልቅነትነዉ❤❤❤

  • @user-is6jb6ro4m
    @user-is6jb6ro4m 2 месяца назад +8

    ማራኪው ኪዳነ ምሕረት ትጠብቅልኝ ልብህን አይቀይርብን ❤

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 2 месяца назад +26

    ደስ ስሉ እንደዚ አቅርብ ሁሌ ሀብታም ሂወት ከምታሳየን የስራ ሰው ናቸው ቢታገዙ ደሞ መቆቆሚያ ቢያገኙ ማራኪኦች ስልካቸውን ማስቀሠጣቸው ጥሩ ነው

  • @girmademissie6743
    @girmademissie6743 2 месяца назад +8

    ተባረኩ ባልናሚስቶች ጀግና ባል ነሕ እግዛብሔርን ስለምታመሰግን ሑሉም ችግር ይወገዳል ።

  • @hsjdhdhd1778
    @hsjdhdhd1778 2 месяца назад +10

    አብሸሩ ኢንሻ አላህ ያልፋል

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 2 месяца назад +2

    ማራኪ ይሄንው የብዙዎቻችን ኑሮ አርቲስት ቤት እየሄድክ የቤታቸውን ውበት ለንሱ እንጂ ለብዙሃኑ መጠንኛ ኑሮ ያለን ስዎች አይመጥንንም እኛ እንደዚህ ለፍቶ ጥሮግሮ ቤተስብና ኑሮውን ለማሽንፍ የሚጥር ንው የሚያንሳሳን👍👍👍👍👌👏🏽

  • @user-gl3rx3jt5u
    @user-gl3rx3jt5u 2 месяца назад +6

    ግዝሺ እመቤታችን ትጠብቅህ ስደተኛ እህቶቸ ግሩፕ እንክፈትና አወጥተን እንዚህ ጀግና ጥንዶች በምንችለው እንርዳቸው በማራኪሾ ያደርስልናል ገንዘቡን የምትስማሙ እጅ አውጡ

    • @tege6254
      @tege6254 2 месяца назад

      እሺ ተስማምቻለው እንርዳቸው

  • @zenamengasha6617
    @zenamengasha6617 2 месяца назад +4

    በጣም ደስ ብሎኛል እንደዜህ ወረድ ብለህ የኔ ቤጤ ምጠየቅህ እግዜአብሔር ይስጥህ

  • @keralem
    @keralem 2 месяца назад +61

    ግዜ እባክህ መቋቋሚያ የሚሆነው ገንዘብ እንዲሰበሰብለት ብታደረግ ?

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 2 месяца назад +2

      አዎ ምስኪን ነቻው ግን ፍቅራቻው wow ነው ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @zenebseid7011
      @zenebseid7011 2 месяца назад +2

      ስልካቸዉ ተቀምጦል ዉደ

  • @alyayasenshewmolo3632
    @alyayasenshewmolo3632 2 месяца назад +12

    wow ፍቅራቻው ደስ ሲል ቢራዱ ትልቅ ቦታ ይዳርሰሉ ❤❤❤

  • @huseenalii8641
    @huseenalii8641 2 месяца назад +6

    አቦ መሆንም ያለበት እንዲህ ነዉ ሁሌ የሀብታም ቤት በድህነትም ጤናና ፍቅር ታለ መኖር ይቻላል አቦ ሃብት ማለት ጤና ፍቅር እና ትዳር ነዉ በላጩ ሃብት

  • @user-kj7oe2td1m
    @user-kj7oe2td1m 2 месяца назад +15

    ማራኪ ወግን የሚውድ በርታ ወንድማችን❤

  • @miruethio3059
    @miruethio3059 2 месяца назад +4

    ትክክለኛ አባት ፈጣሪ ቤተሰቦችህን ይጠብቅልህ ❤ አይዞን ህይወት ነገ ይቀየራል ፅናት ብቻ ነዉ የሚያስፈልገዉ ። ደግሞ ዉበታቸዉ ጥሩ የሚመስሉት።

  • @user-tq6qm5xe7c
    @user-tq6qm5xe7c 2 месяца назад +5

    ቅንሰዉነዉ እግዚአብሔር ታሪክ ይለወጣል ከዝህቀንበሆላ እንደሚለወጣ አልጠራጠርም ጠንከራሠዉ👍👍🙏

  • @user-bs9ux9jq7e
    @user-bs9ux9jq7e 2 месяца назад +6

    ማራኪ ወግ እንደዚህ ዝቅ ያሉትንም ጎብኞቸው

  • @keralem
    @keralem 2 месяца назад +17

    ውይይይይይ የአርባ ምንጭ ልጅ ፈጣሪ ከዚህ የተሻለ ህይወት እንደሚገጥማችሁ ተስፋ አለን በርታ ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏

  • @ambassel9434
    @ambassel9434 2 месяца назад +10

    ማራኪ ወግ መቸም እስከ ዛሬ ካቀርብካቸው ይህ እደሚያረካህ እገምታለሁ . ማስመስል የለለብት . እስክሪፕቶሮችን ያስናቀ

  • @Bateal427
    @Bateal427 2 месяца назад +7

    ከነድሀ መንደር ፍቅር ሞልቷል እግዛብሄር ይመስገን ከዚህ በላይ ምን አለ ደስታ❤❤❤

  • @monamohammed9843
    @monamohammed9843 2 месяца назад +18

    አብሽር ወንድሜ አላህ በራህመቱ ያኖርሀል ለልጆችህ አላህ ምክንያት አደረገህ እንጂ አላህ ነው የሚረዝቃቸው ክፉን ነገር አታስብ በርታ አላህ የተሻለን ነገር ይረዝሀል 👍

  • @MadinaMadina-up4hb
    @MadinaMadina-up4hb 2 месяца назад +4

    ማራኪ ወግ ዛሪ ነዉ የማረከኝ የኛ ጀግና በርታ

  • @user-sk1vp2wd6r
    @user-sk1vp2wd6r 2 месяца назад +8

    እህህህህህ የኔ ወንድም አላህ ሪዝቅህን ያሳድግልህ ያረብ 😢😢❤❤❤

  • @zheinambazheinamba1345
    @zheinambazheinamba1345 2 месяца назад +11

    ጀግና የኔ ወድም አይዞን ፈጣሪ ያቃል ስራ ክቡር ነዉ😢😢

  • @kamlkenshhailmariam5738
    @kamlkenshhailmariam5738 2 месяца назад +10

    አንደኛ ነህ ወንድሜ የዚን ቤተሰብ ስልክ ግን ፈልጋለው ከተቻለ 🙏🏽🙏🏽

  • @etalem3581
    @etalem3581 2 месяца назад +1

    ማራኪ ወግ ተባረክ ትልቅ ደረጃ ድረስ ትክክለኝ ሰው ነው ያቀረብከው

  • @zinasha-od7ul
    @zinasha-od7ul 2 месяца назад +13

    ህፃኗን ሳምልኝ ❤❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 2 месяца назад +3

    ማራኪ ❤ ወግ እናመስግናለን ከባለ ሀፍት ቤት እታች ያሉ ሚስኪን ቤት አሳየህን በርታል ስው እደስ መታየት አለበት ግዴታ ሀፍታም መሆን የለበትም እማግዝህ ጋገኘህ ለሚስኪኖቹ ብር ወይ ስጦታ ❤ ይስጣቸው በተረፍ ይቀጥልልል❤

  • @tigist9810
    @tigist9810 2 месяца назад +9

    ጎበዝ በርታ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አለዉ እርሱ ከዚህ የተሻለዉን ያዘጋጅላችሁ

  • @hanashewandgn6188
    @hanashewandgn6188 2 месяца назад +8

    ጀግናአባት❤ግዝሾእናመሰግናለን❤❤🙏

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 2 месяца назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ባለው የሚያመሰግን ይጨመርለታል በርታ ወንድማችን 🙏🙏🙏

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 2 месяца назад +9

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @samrawitdemas4775
    @samrawitdemas4775 2 месяца назад +4

    በጣም ረጋ ያለ ጠንካራ ወጣት እግዚአብሔር ያጠንክርህ በርታ
    ገዙ ሰላቀረብከው ምስጋና ይገባሃል መቋቋሚያ የሚሆን ገንዘብ እንዲሰባሰብለት ብታደርግ መልካም ነው

    • @tege6254
      @tege6254 2 месяца назад

      እውነት ቢሰበሰብለት ጥሩ ነበር

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 2 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ያሳድግላቹው ልጅ በረከት ነው

  • @addislij3053
    @addislij3053 2 месяца назад +6

    I’m so glad you want to visit this family. Strong and loving. I like how the man insisted you go visit his house doesn’t matter if he’s not as wealthy as the people you interview usually ❤

  • @emebetsefara5639
    @emebetsefara5639 2 месяца назад +3

    አግዛቡኢር ያክቡርህ በደሰታ መጥተህ የሰውማዳመጥ መርዳት በጣም መልካ ሰራ መሰራት በግዛቡሂ ር እቡዝቶ ይባርከህ

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 2 месяца назад +8

    😢😢😢😢😢 ጀግና
    ስራ ክቡር ነው ዋናው ነገር ጤና ነው

  • @hareggetachew167
    @hareggetachew167 2 месяца назад +2

    God be with you their is nothing impossible to Mighty God, you have good future.

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 2 месяца назад +1

    አል ረዛቅ እኮ ነዉ አላህ ❤❤❤❤❤❤ ጌታዬ በራህመትህ እኮ ነዉ ምታኖረን ሱብነክ ረቢአል አእላ❤❤❤❤❤

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 2 месяца назад +2

    ዛሬ ነው ማራኪ ወግ ወግ የሆነ የኔ ባጤዎችንም ጎብኝ

  • @azebmekonnen1718
    @azebmekonnen1718 2 месяца назад +5

    እውነት ጎበዝ ልጅ ነው ጤናቸውን ይስጥልኝ

  • @hanamimi6044
    @hanamimi6044 2 месяца назад +9

    በጣም ጎበዝ ነው ጀግና ዋው

  • @omaobi8282
    @omaobi8282 2 месяца назад +6

    ማራኪ ወግ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 2 месяца назад +4

    እናመስግናለን ግዙየ የሳምንት የአንድ ቀን ውሎ ቀላል አደለም❤

  • @user-vw8wk9im2z
    @user-vw8wk9im2z 2 месяца назад +7

    ሚስቱ ስታምር

  • @tigistteferi3260
    @tigistteferi3260 2 месяца назад +6

    እዉነትኛ ፍቅር ያለዉ እንዚ ያል ቤተስብ ዉስጥ ነዉ

  • @edgrff7506
    @edgrff7506 2 месяца назад +1

    የኔ ጀግና አባት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይሰጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @diye2138
    @diye2138 2 месяца назад +6

    Wowwww ዛሬ በልዩ ማራኪ ወግ አንተም ጀግና ልጁም ጀግና

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 2 месяца назад +9

    እግዚአብሔር ይባርክህ ማራኪ ጊዜህን ስውተህ ስላቀረብካቸው ከልብ እናመስግናለ

  • @yawunemihret5888
    @yawunemihret5888 2 месяца назад +1

    Well done well done Maraki for your help thanks 🙏 ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-qz2we9po8z
    @user-qz2we9po8z 2 месяца назад +3

    ጥሩ ልብ ነው ያለህ እግዚአብሔር ይርዳህ ያስብከው ሁሉ ይሳካልህ

  • @AbebeAlex-sv5wn
    @AbebeAlex-sv5wn 2 месяца назад +5

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይርዳቹ

  • @MeronAb7271
    @MeronAb7271 2 месяца назад +9

    ተባረክ ማራኪዬ❤

  • @muluemebetseyoum1404
    @muluemebetseyoum1404 2 месяца назад +2

    እግዚአብሄር በረከቱን የውርድላችሁ ግዝዬ ተባረክ መልካሙ ልጅ

  • @DiluJohn-sr8os
    @DiluJohn-sr8os 2 месяца назад +7

    እናመሠግናለን ማራኪው ❤❤

  • @user-qc9sh1iw2u
    @user-qc9sh1iw2u 2 месяца назад +13

    ፈጣሪን ስናመሰግን ሁሉም እንችላለን አመስጋኝ እንሁን ዝቅ ካላልን ከፍ አንልም ጀግና

  • @hanageberlebanose255
    @hanageberlebanose255 2 месяца назад +8

    ማራኪ ወግ ምርጥስራ

  • @jabez.m1048
    @jabez.m1048 2 месяца назад +7

    ነገ ሌላ ቀን ነዉ!!! በርታ በርታ በርታ!!!

  • @user-ts9bf7iy9e
    @user-ts9bf7iy9e 2 месяца назад +3

    ኢንሻአላህ የተሸለ ህይወት ትኖረለችሁ
    እኔም አንድ ቀን አስደስተችሓለው

  • @user-st7wj7or9v
    @user-st7wj7or9v 2 месяца назад +4

    ተባረክ ሁሌም እንደዚ ያል አቅረበለን😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @SerkeSerke-oe5tc
    @SerkeSerke-oe5tc 2 месяца назад +3

    አየ መታደል ፍጣሪ በሞገሥ ያሳድገላችሁ ትዳራችሁ ያብርሀም የሳራ ቅመሞች ማነን የወጣትእነት ዘመኖን በሥደት ጨርሦ የሠውን እያየ ቅዱሥመንፍሥ ቅናት የሚቀና መዳህኒ አለም ንገሥት አድርጉ የሚይዝ ባልይሥጠን ቅመሞች አሜን በሉ አሜን አሜን አሜን ይደርገልን ፍጣሪየሆይ አሥበን ወቱከመቅርት ያድነን ወገኖች

  • @hgfqhjaghs5075
    @hgfqhjaghs5075 2 месяца назад +2

    በጣም ጀግናነህ ወድሜ በርታ አድቀን ታሪክ ይቀየራል

  • @walaywa2238
    @walaywa2238 2 месяца назад +4

    ያረቢ እረዝቃቸው ሂድያህንምለግሣቸው

  • @habtomgebre1523
    @habtomgebre1523 2 месяца назад +3

    strong father he sacrisfied his life good gob bro

  • @samrimengsta449
    @samrimengsta449 2 месяца назад +5

    እግዚአብሔር ይስጥህ እውነት 😢❤❤❤❤ድ

  • @freweynitewodros9679
    @freweynitewodros9679 2 месяца назад +1

    Betam des yemilu beteseb new yakerebikew 🥰 thank you gize🙏🏼🙏🏼

  • @user-zh5lj4ex3k
    @user-zh5lj4ex3k 2 месяца назад +7

    እግዚአብሔር ከፍ ያርግህ ወንድሜ አይዞክ❤❤❤❤❤❤

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x 2 месяца назад +4

    አይ እድል ሰው ኑሮውን ይመስላል ፍቅር አድስን ነው የምትመስለው ስታምር🎉🎉🎉

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 2 месяца назад +1

    ማራኪ ወግ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @rahelbekel2346
    @rahelbekel2346 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ያክብርህ እነዚን ደሃዎች ማን ያያቸዎል እግዚአብሔር ይበሰርክህ

  • @eeshe6107
    @eeshe6107 2 месяца назад +2

    ፈጣሪ ያሳድግላችሁ

  • @user-wr6vb2mf8b
    @user-wr6vb2mf8b 2 месяца назад +4

    ከህዚ ታሪክ ብዙ እንማራለን ሰለ ቤተሰብ ይዬ ልጅ ትምርቱን ያቋረጠው እናቱን ሊረዳ አባቱ ደግሞ 5 ሚስት አግብቶ ልጆች ወልዶ ገና ለምን ብር አትልክልኝም ሌላ ትኩሳት በጣም ነው ያዘንኩት ብዙ ያገራችን አባቶች እራሳቸውን ይወዳሉ መተኛት ነው ሰራቸው እናት ከልጆቻ መከራ ትበላለች አባት አንተ ጀግና አባት ነክ እግዛብሔር ቤታችው ይግባ አይዞሽ አንቺ ነው ያለሽው ነገ ሌላ ቀን ነው🙏🙏🙏

  • @abdulhamidnuri9556
    @abdulhamidnuri9556 2 месяца назад

    ሰላምህ ብዝት ይበል ግዝዬ ቀሪው ጊዜህን ይባርክልህ የምታቀርበውን ዝግጅት ሁሌም እወደዋለሁ የዛሬው ግን ልዩ ነው መልካም ፋሲካ አባቴ