ፉፉ የአብርሽ እና የፍቅር ሚስጥር አወጣባቸው😱😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 4 тыс.

  • @መልነሽበከሮ
    @መልነሽበከሮ 9 дней назад +1064

    የእውነት ፍቅር ከእምነት ይጀምራል የምትሉ 👍👍👍

    • @EkeramMohammed-j1t
      @EkeramMohammed-j1t 9 дней назад +4

      ወላሂፈያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @hayatmohammed1169
      @hayatmohammed1169 9 дней назад +3

      እነሱ አስቸግሮኛል ብለው ጠየቀዋቸውን ይህን ያህል የምትጨናነቁት ከንቱ ሃይማኖታችን አስቸግርም ብለው አልመጡም የተጠራችሁበት ቦታ አትገኙ 😂😂😂 ናተኛ ናቸው ስለዚህ የምታወሩት

    • @ፋጡማ-sw5br
      @ፋጡማ-sw5br 9 дней назад +2

      ሣህደግአርችው

    • @megdelawit1214
      @megdelawit1214 9 дней назад +1

      Aw

    • @fousiadxb987
      @fousiadxb987 9 дней назад +3

      አትጆጆል

  • @እየሩስብሀሩውዱ
    @እየሩስብሀሩውዱ 9 дней назад +791

    የአተና የፍቅር መለያየት ደስ ይላል ምክንያቱም ሀይማኖታችሁ😢❤

    • @Btad24
      @Btad24 9 дней назад +9

      Haymanot haymanot atbelu fikir new

    • @Salem-p6i
      @Salem-p6i 9 дней назад +1

      ❤❤❤❤

    • @uminTube-1
      @uminTube-1 8 дней назад

      ምርጦቼ አብሪሽ እና ፍቅር የለቀኩት ቪዲዎ ገብታቹሁ እዩት እኔ ቻናል ላይ

    • @waaa4954
      @waaa4954 8 дней назад

      ♥️♥️እኔ

    • @fathimafathima1409
      @fathimafathima1409 8 дней назад

      ❤❤

  • @AsrarMohammd-i7y
    @AsrarMohammd-i7y 9 дней назад +230

    ፉፉ ወንድማችን አይዞክ እኛ ከጎንክ ነን አብሽር ለኸይር ነው አላህ የተሻለ ነገር ይስጥክ

    • @uminTube-1
      @uminTube-1 8 дней назад

      ምርጦቼ አብሪሽ እና ፍቅር የለቀኩት ቪዲዎ ገብታቹሁ እዩት እኔ ቻናል ላይ

    • @sadaSad-mh7dp
      @sadaSad-mh7dp 8 дней назад

      በጣም ሲጀመር ተክርስታንጋር እኳንምቀረች

    • @HffxccCxb
      @HffxccCxb 6 дней назад

      😢😢😢

  • @negestinina-dg6pi
    @negestinina-dg6pi 8 дней назад +32

    🙏🙏🙏🙏🙏ተመስገን መላያያቹው ደስ ይላል ምክንያቱም ሃይማኖታቹው ይላያያል❤❤❤❤❤

  • @fatumafatuma-g4c
    @fatumafatuma-g4c 9 дней назад +295

    የኔ ወደም አላህ ሷሊሁን በኢሰላም የታነፅቸውን አላህ የውፍቅህ ወደምአለሜ ፉፉዬ🌹🌹🌹🌹🌹🍃🍃🍀🍀

  • @MunthaMuhammad
    @MunthaMuhammad 9 дней назад +718

    አንተና ፍቅር በመለያየታችሁ በጣም ደስ ይላል አላህ የውነት የአርገው አንድ ቀን ቀን ያደርገዋል😢

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች 9 дней назад +417

    አንተ እና። ፍቅር። መለያየታችሁ። ደስ ይላል ጥሩነዉ
    ምክንያቱም። ሀይማኖታችሁ። አንድ አይደለም

    • @MenaaAlsmre
      @MenaaAlsmre 9 дней назад +5

      በትክክል

    • @StopGo-uv4of
      @StopGo-uv4of 9 дней назад +8

      በጣም፣ቢለያዩ፣ይሻላልአንተ፣ያለሀይማኖትህ፣አትጃጃል

    • @Yenenesh-f3l
      @Yenenesh-f3l 9 дней назад +3

      Yes

    • @AlmazTakilu-ob1vh
      @AlmazTakilu-ob1vh 9 дней назад +3

      ❤❤❤betikikil

    • @JamanishMohammad
      @JamanishMohammad 9 дней назад +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wgggaha290
    @wgggaha290 8 дней назад +29

    ፉፉ ወንድሜ ፈጣሪ ለበጎ ነው ሁሉን ነገር ሲያደርግ ፍቅርና አንተ ሀይማኖታችሁ ሰለሚለያይ መለያየታችሁ መልካም ነው በሀይማኖት የምትመሰልህን ታገባለህ በርታ እኔ ክርሰቲያን እህትህ ነኝ እወድሃለሁ ወንድሜ አንተ መልካም ልጅ ነህ

  • @hanichotube
    @hanichotube 9 дней назад +129

    ፍአድ ጎበዝ እንኳን ደህና መጣህ ጎበዝ በደንብ ስራ በአንተ አልተጀመረም 😊❤❤

  • @Sofia-y2i8h
    @Sofia-y2i8h 9 дней назад +224

    አብርሽ እና ፍቅር አንድ ላይ ይሁኑ ምክንያቱም ሀይማኖታችሁ አንድ አይደለም ፉፉ መለያየታችሁ ይሻላል❤❤

    • @uminTube-1
      @uminTube-1 8 дней назад +1

      ምርጦቼ አብሪሽ እና ፍቅር የለቀኩት ቪዲዎ ገብታቹሁ እዩት እኔ ቻናል ላይ

    • @JanaHabashi-e8n
      @JanaHabashi-e8n 8 дней назад +1

      👍👍👍👍

    • @fafemohamd
      @fafemohamd 8 дней назад +1

      አላህ በጣም ስለሚወድህ ነው ወንድሜ እ።ወደእምነትህ ካልመጣች ችግር ነው

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i 7 дней назад

      ክክክክክክክክክክ

    • @fafemohamd
      @fafemohamd 7 дней назад

      @@LailaLaila-k9i ደምሪኝ መሥቁን ትተሽ

  • @ሜሪጓልእመብርሃን
    @ሜሪጓልእመብርሃን 9 дней назад +166

    ተመስገን መለያያቹ ደስ ይላል ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ፍቅር ደማ ክርስቶስ ነው⛪ በየእምነታቹ ተፋቀሩ ተጋቡ

  • @kemilatademmhommed5038
    @kemilatademmhommed5038 9 дней назад +132

    አልሀምዱሊላህ ለኸይር ነው አብሽር በኢማንህ ጠክር ኢሥትግፋር አብዛ እረመዳን ደርሷል

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 7 дней назад +1

      ትክክል ቁጥሩን የምታዉቁ በዉሥጥ አብሽር በሉ ኢሥላም እደት እደሆነ አሥረዱት አሥተምሩት ቁጥሩ ካላችሁ ሥጡኝ ወይ የፉፉን ወድማችን ዱኒያ አኼራዉን አላህ ያሣምርለት

    • @Muna-u5z
      @Muna-u5z 6 дней назад

      ከኢስላም የሚወጡ ሰዎች ዋጋቸው በቅርብ ነው 🎉

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 9 дней назад +101

    በተለያያችሁ ወንድሜዋ የኔውድ በኢስላም ያለችን ሷሊህ ነው እምመኝልህ

  • @yeshukayoutube3295
    @yeshukayoutube3295 9 дней назад +100

    Atis Hirriyaa kee jalqabaattii deebi'ii bro koo Kirstaanaa fi kirstaanaa 👍Muslimaa fi Muslimaa 👍🤗🤗🤗🤗🤗

    • @TecnoSparkk-i9t
      @TecnoSparkk-i9t 9 дней назад +1

      Of course

    • @AshaSani-jl6ru
      @AshaSani-jl6ru 9 дней назад +2

      Dhuga keti wan hunda amati cala❤❤❤

    • @asagadisha7816
      @asagadisha7816 9 дней назад +2

      Ishee kirasanii in musilamaa mata kesaa kababajaa duraa jalala duraa matatuu calla malisaa kunuu samuu qulifii

    • @Ganat-x8r
      @Ganat-x8r 9 дней назад +1

      👍👍👍😂

    • @AbdiiYoutub
      @AbdiiYoutub 9 дней назад +2

      Ati wani biro kesa sena jirta waye amati asumati dhabiii muslima fi kiristani wali jalachu hin dadamu ka jedhe hin jiru🤫🤫

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች 9 дней назад +105

    አብርሽና ፍቅር። አንድላይ ይጡልንን። የልጅነት። ፍቅር እኮ ደስ ይላል
    ምንም። መጥፎ ነገር። እዳታረግ። ፍአድ። ተረጋጋ

    • @DaratoMantana
      @DaratoMantana 9 дней назад +1

      😷😷😤😤😤😤😤

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 9 дней назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @uminTube-1
      @uminTube-1 8 дней назад +1

      ምርጦቼ አብሪሽ እና ፍቅር የለቀኩት ቪዲዎ ገብታቹሁ እዩት እኔ ቻናል ላይ

    • @Hawii-y7p
      @Hawii-y7p 8 дней назад

      😊😊😊😊😊 3:31 3:34

    • @Hawii-y7p
      @Hawii-y7p 8 дней назад

      maal osoo waqnii fiqir fi abrich walliti hidhee

  • @ferdose
    @ferdose 7 дней назад +22

    አንድ አባት ልጁን እንዲህ ሲል መከረው፤
    “ልጄ ሆይ፥ በህይወትህ በሶስት ነገሮች ላይ አታመንታ። ጥሩ ምግብ፣ ምቹ አልጋ እና በሚያምር ቤት ውስጥ መኖር።”
    ልጁም፥ “አባዬ እኛ ግን ድሆች ነን። ይህን እንዴት ላሳካው እችላለሁ?”
    ጠቢቡ አባትም ሲመልስ፦
    “የምትበላው በእውነት ስትራብ ብቻ ከሆነ የምትበላው ከሁሉ የተሻለ ምግብ ይሆንልሃል”
    “ጠንክረህ ከሰራህ እና ጥሩ እንቅልፍ ከተኛህ መጠነኛ የሆነ አልጋ እንኳን ምርጥ እንደሆነ ይሰማሃል።”
    “እና ሌሎችን በደግነት የምትይዝ ከሆነ፣ በልባቸው ውስጥ ቦታ ታገኛለህ፣ እና በዚህም በጣም በተወደደ ቤት ውስጥ ትኖራለህ።” አለው ይባላል።

  • @UserUser-c9r8o
    @UserUser-c9r8o 9 дней назад +30

    ወይ ሰው ይገርማል ፈጣሪ ለሁሉም ማስተዋል ይስጠን👏👏👏😢😢😢

  • @JemilaYoutube-z1x
    @JemilaYoutube-z1x 9 дней назад +79

    ብሩ የሰው ልጅ መጀመሪያ ሳይሆን መጨረሻውን ነውና መጨረሻውን ያሳምርልክ አላህ ያሳምርልክ መጨረሻህን 🤲🤲🤲🤲

  • @ZeybamdZeybamd
    @ZeybamdZeybamd 9 дней назад +72

    ፉፉየ ለኸይርነው ወንድሜ አሏህ ኸይር ነገር ይዞልህነው የሚሆነው አብሽር😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @DydydySususus-eu7ue
      @DydydySususus-eu7ue 9 дней назад

      ብዙ አታውራ ፉፉ የተግባር ሰው ብዙ አያወራም እውነት ከሆነ ነገሩ በውስጥ ችግራቹ ፍቱና በሰላም ኑልን ከፍቅርዬ ጋር ለመረጋጋት ሞክር ስሜታዊ አትሁን
      ❤❤❤❤❤

  • @temimatemima3730
    @temimatemima3730 7 дней назад +7

    አልሃምዱሊላህ እኔ ደስ ብሎኛል ፉአድዬ ለሀይር ነዉ አንተና ፍቅር መለያየታችሁ ጥሩ ነዉ ሃይማኖታቹ አንድ አይደለም ስለዚህ ተዋት ፍዓድየ ፍቅር ከ አብርሽ ጋር ነዉ የምታምረዉ በሃይማኖት አንድ ናቸዉ ላንተ አላህ ጥሩ ሴት ይሰጥሃል 🥰🥰🥰🥰

  • @ፎዚነኚወሎየዋየደሴዋቀበጥ

    የአላህን ሰላምታ አታቀርብም እንደ አተ ሲቀጥል አተና ፍቅር መለያየታቺሁ ጥሩ ነዉ ምክንያቱም ፍቅር ከእምነት ይቀዳማል ወዲም አለም❤❤❤❤

    • @uminTube-1
      @uminTube-1 8 дней назад

      ምርጦቼ አብሪሽ እና ፍቅር የለቀኩት ቪዲዎ ገብታቹሁ እዩት እኔ ቻናል ላይ

  • @حناندسي
    @حناندسي 9 дней назад +123

    ያረብ ፍቅር & አብርሽ አጣምርልን ፉፉዬ ሷሊህ የሆነቺው አላህ ይወፍቅህ በዚ ምትስማሙ 👍 አሳዩኝ 😂😂😂

  • @እደፍቃደክ
    @እደፍቃደክ 9 дней назад +172

    ፍቅር ከእምነት ይጀምራል የምትሉ 👍👍

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 9 дней назад +8

    ፉፉዬ እኛ አንተን በጣም እንወድሀለን ማርያም❤👈
    ግን ፍቅርን ተዋት በእምነት አትመስልህም ለአንተም ልእርሷም መለያየቱ ነው የሚሻላችሁ አብርሽዬ ደግሞ ወደ ፍቅር በመመለስ ፍቅርንም ፍቅርህንም አድን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ 🙏❤

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን

    እውነት ይሁን
    እውነት ይሁን
    እዉነት ይሁን
    ያረብ የሰማይና ምድሩ አምላክ ሆይ ይሄንን ነገር እውነት አድርገው ❤❤❤

    • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
      @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 9 дней назад +2

      አሚንንንንንን ያረብ❤😂

    • @allall8995
      @allall8995 9 дней назад +4

      ለፉአድ አወን ለጊዜው ቢጎዳም ሙስሊም ያገባል ግን ሩታ ታሳዝናለች አይድሌ

    • @አላህነውወኪ
      @አላህነውወኪ 9 дней назад +1

      አሚንንንንን❤❤🎉🎉

    • @Hibetullah23
      @Hibetullah23 9 дней назад +2

      😂😂 ፍቅር ካብርሽ ጋ ትሂድ😂

    • @WEt-pj4jv
      @WEt-pj4jv 9 дней назад +2

      አሚን😂ግን እኮ አተለለቺው ወይኔ ፉፉ አይዞክ ደሞ መጀመረውንም አልጠመኝም ደሞ አትፎክር ወድልጅ አይፎክርም ለተ የለው አለነ አትበሠጭ አሏሐ እየየኦኮነው ጥሩ የሠረከው አይጥልክም

  • @FATUMA7775
    @FATUMA7775 9 дней назад +28

    ፍአድ ተረጋጋ ፍቅር እንደዚህ አታደርግም ፍቅር እማዬ ፍልቅልቋ እንደዚህ አታድርጊ ሁለታችሁንም ይጎዳል አገትን የሰራው አዛራ ለማየት ነው እባክሽ የአንች ጀግና ይጎዳብሺል ቀልድ ከሆነም ይብቃሺ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 9 дней назад

      የኔ ዉድ ቢለያዩ ይሻላል ግን ሩታ በጣም አሣዘነችኝ አሁን ላይ

  • @serke-p1y
    @serke-p1y 9 дней назад +162

    ፍፍየ አይዞህ ከጎንህ ነን😁😁ቻናሉን አሽከርክሩለት ቅመሞች😂😂😂

  • @natanBeltw
    @natanBeltw 8 дней назад +3

    ጥሩ ነው እናተ መወያየታችሁ እነሱን ተዋቸው የመጀመሪያ ፍቅር አይረሳም በቃ አብርሽና ፍቅር አንድጋ ይሁኑ❤

  • @Mekiyatube2063-o2d
    @Mekiyatube2063-o2d 9 дней назад +147

    ፉፉዬ አንተ መልካም ሰው ነክ አሏህ ከደዚክ አይነት ነገር ስላራቀህ አልሃምዱሊላህ በል የኔ ውድ ወንድሜ አሏህ ለኸይሩ ነው አሏህ የበለጥ ሊሰጥክ አስቦ ነው ወንድሜ 🎉🎉🎉

  • @Pullonpanda
    @Pullonpanda 9 дней назад +23

    የኔጀግና ወድንድም በርታየፍቅርዬ ቀብራራ. የትም አትሄድም ነገሮች. በመነጋገር. ይፈታል. አይዞዋች. ❤❤❤❤❤😢😢😢🎉

  • @መሀመድይማም
    @መሀመድይማም 9 дней назад +64

    እሰይ በተለያያችሁ አላህ በዲኖ ጠካራ የሆነችውን እስላም ሴት ይወፍቅህ እሷጋር ላሳለፍካቸው ቀናቶች ሱና ሶላቶች እየሰገድግ ተውበት አድርግ እሷጋ አትመጣጠኑም ቅድሚያ ለዲንህ ሀቢቢ🎉🎉🎉🎉

    • @uminTube-1
      @uminTube-1 8 дней назад +1

      ምርጦቼ አብሪሽ እና ፍቅር የለቀኩት ቪዲዎ ገብታቹሁ እዩት እኔ ቻናል ላይ

    • @መሀመድይማም
      @መሀመድይማም 8 дней назад +1

      @uminTube-1 ከቱ ክክክክክ እኔ ደሞ አዲስ መስሎኝ እሮጥኩ ስሄድ ተደፍቼ ነበር ሰራሽልኝ እደው😄😄😄😄😁😁😁

    • @GaniGani-f7w
      @GaniGani-f7w 8 дней назад +1

      Ayzoki

    • @KhadijaIbrahim-h1g
      @KhadijaIbrahim-h1g 6 дней назад

      😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

    • @LubabagoogleAhmied
      @LubabagoogleAhmied 3 дня назад

      በጣም

  • @MahletGirma-ze5nv
    @MahletGirma-ze5nv 8 дней назад +4

    ወይ ስው ይገርማል ፈጣሪ ለሁሉም ማስተዋል ይስጠን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kuw6095
    @kuw6095 9 дней назад +67

    ወይ ሰው😢😢😢😢 ይገርማል ፈጣር ለሁሉም ማስተዋል ይስጠን😢

  • @halarasa
    @halarasa 9 дней назад +73

    አብርሽና ፍቅርን ፈጣሪዬ ሆይ ባድ አድርጋቸዉ❤❤

    • @AgagagHHhaha
      @AgagagHHhaha 9 дней назад

      አሚን😂😂😂

    • @kabadakabada4176
      @kabadakabada4176 9 дней назад

      😅😅😅

    • @TebarkeMeshamo
      @TebarkeMeshamo 9 дней назад

      fusgi

    • @linaali8761
      @linaali8761 9 дней назад

      😂😂ያረቢ f/f አተ በምትወደው መገድ አድ አድርጋቸው😊😊❤❤❤❤

    • @DaratoMantana
      @DaratoMantana 9 дней назад

      😋😋😜😜😜😜😜😜😜

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 9 дней назад +24

    እፉ እንኳን ደህና መጣህ ተረጋጋ የኔ ወንድም ከጥላቻ ምንም አይገኝም ፍቅርግን ክፉ ቀን ያሻግራል ስለሆነም ወድማለሜ ተረጋጋ እውነት ለመናገር አንተንም ፍቅርዬንም በጣም ነው የምወዳችሁ ያማለት ግን በትዳር አብራችሁ እድትሆኑ ደስ አይለኝም ይህን አሳብ ረግጠኛነኝ ሙስሊም እኅቶቼም ይጋሩኛል ብዬ አስባለሁ ቅድሚ ለእምነት ይሁን ፉፉዬ በጣም ነው የምንወድህ የምና ከብርህ ብዙ ነገር ስላሳለፋችሀሀ አሁን እጣትክን ባትቀስር ባይ ነኝ ተዋቸው አንድ ይሁኑ አንተም ፈጣሪህን በረከክ በለህ ጠይቀ ለኔ ከኔ በላይ ታስባለህና ፍቃድህን የምትሞላ ጋር ስጠኝ በለው ወንድማለሜ በተረፈ እኔ በበኩሌ ሁሌም እወዳችሁ አለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZinetM-k4f
      @ZinetM-k4f 9 дней назад +1

      ትክክል

    • @NofTemu
      @NofTemu 9 дней назад +1

      በትክክል

    • @جميلهامان-خ1ل
      @جميلهامان-خ1ل 9 дней назад +1

      የምር ከባድ ቢሆንም ትክክል ነሽ አሳዘነኝ ፉፉ

  • @Hayatsheycho
    @Hayatsheycho 8 дней назад +2

    አብሽር የኔ ወድም አለሀ የለየቹ ለከይር ነዉ❤❤❤ አለሀ ከተዩሁን በደረከዉ ነገር አትፀፃት ሚክኘቱም አለሀ ጀዘክን ይማልስልህ❤❤❤

  • @burtemulato4269
    @burtemulato4269 9 дней назад +107

    አምላኬ ሆይ አብርሽንና ፍቅርን አንድ ላይ አድርግ

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 9 дней назад +1

      አች ተከሲስ😂😂 እነዚህኞቹ ታራቸዉን ያልቅሡ ነዉ❤😂

    • @GjgJf-k8b
      @GjgJf-k8b 9 дней назад

      አንፈልግም

    • @mdahmed5277
      @mdahmed5277 9 дней назад

      ምናገባችሁ ብትታረቅ በትረቅ ስራ ነው እነሱ እሚሰሩት ለፉፉ አስቡለት ትዝብት ነው

    • @hayatHayat-bz2cq
      @hayatHayat-bz2cq 9 дней назад

      አምላክሽ ሆይ😂😂😂

    • @ሳራድባቤ
      @ሳራድባቤ 9 дней назад

      አሜንንንንንንን❤

  • @zemzem-am
    @zemzem-am 9 дней назад +236

    አብሽር ፉአድ አላህ እንካን ገላገለህ ከሳጋር ላሳለፍከው ጊዜያት ተውበት አድርግና ወደአላህ ተመለስ በዲንዋ ጠንካራ የሆነችዋን ቤተሰባ ተንከባክቦ ያሳደጋትን ምርጥ አጋር ይስጥህ የኔ ምኞት ነው❤❤🎉🎉

    • @mekiymo
      @mekiymo 9 дней назад +2

      በትክክልአህት

    • @jemila51wollo
      @jemila51wollo 9 дней назад +4

      አሚን አላህ ይስጠዉ❤

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 9 дней назад +5

      ወላሂ አወ አልሃምዱሊላህ እኳን አላህ ገላገለዉ

    • @almasababa-x8o
      @almasababa-x8o 9 дней назад +2

      ክክክክክክክ እትኳትም ተላቀቀችው 😂😂😂😂😂😂😂

    • @Taybial2022
      @Taybial2022 9 дней назад +3

      @@zemzem-am አሚን ግን ይሄን ስንል ደግሞ ፍቅርን ጠልተናት አይደለም ግን ሀይማኖታቸው የተለያየ ስለሆነ ነውጅ ልእልቷን እንወዳታለን

  • @XaayadXaayad
    @XaayadXaayad 9 дней назад +55

    እናተኳን ተለያዩ አሪፍነው ምክንያቱም ፍቅር ከእምነት ይጀምራል❤

  • @Grer-n3c
    @Grer-n3c 3 дня назад

    እዉነት ነው ወድምየ አብሽር ሁሉም ያልፋል

  • @EyrussAragle
    @EyrussAragle 9 дней назад +128

    ፉፉየን ቻናል ማሳዴግ ይኖርብናል❤❤

  • @ALmasALmas-ub1nr
    @ALmasALmas-ub1nr 9 дней назад +37

    አብሽር ወድሜ❤❤❤

  • @DhUd-oh4xx
    @DhUd-oh4xx 9 дней назад +29

    በርታ ወንድም አለም በቻናልህም ቶሎ ቶሎ ና❤❤

  • @s_h_m132
    @s_h_m132 8 дней назад +1

    አብሽር ፋፋ ❤❤❤እምነት ይቃድማል አላህ ይማልሳህ የራብ❤❤❤

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 9 дней назад +27

    የኔ ወድም😢ወላሒ ሲከፍክ አልወድም😢አላሕ አተን የመሠለው ይስጥክ ፉፉዬ አይዞክ😢እነሡም ያርግላቸው በነሡም አልፍርድም😢የምትሉ በ 👍👍👍😢🎉🎉

    • @Btad24
      @Btad24 9 дней назад

      Abrsh fufun ende set new yekoterew

    • @Btad24
      @Btad24 9 дней назад

      Fikir Abrsh mekina slegeza new fufu endatlekew ende mog kotrok new

  • @ሂዊቾ
    @ሂዊቾ 9 дней назад +735

    አብርሽና ፍቅር ይጣመሩ የምትሉ እደኔ🎉ግን ፉፉና ሩታ ያሳዝኑኛል😢😊አይዞን

  • @aminme-p3h
    @aminme-p3h 9 дней назад +31

    ፉፉዬ አላህ ከአንተ ጋ ነዉ አብሽር❤❤❤🎉

  • @GabiGabi-vc7ee
    @GabiGabi-vc7ee 8 дней назад +1

    የንቴ እና የፍቅር መለየት ደስ ይለል እንዶም ጌታ የእውነት የግለቹ ምክንያትም ከፍቅር ሀይመኖት ይበልጠልህ❤❤❤

  • @መሲ-ቱዩብ
    @መሲ-ቱዩብ 9 дней назад +96

    ኣብርሽና ፍቅር ይጣመሩልን የልጅነት ፍቅርኮ ኣይረሳም😢😢❤

    • @RedwanShukre-y3c
      @RedwanShukre-y3c 9 дней назад +1

      ስትወድቅ የነሰት እየለ ምንኘ ነው ምተስቡት

    • @amenaaaa2857
      @amenaaaa2857 9 дней назад

      ጥሏትአደልደ የሄደው የፋፊስሄወት መጠቂሚዋነውደ

    • @جمالرحومه
      @جمالرحومه 9 дней назад

      ​@@amenaaaa2857ቢሆንም በእምነት አይመሳሰሉም

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 9 дней назад

      😂😂😂😂😂

    • @DhshshHsheheh
      @DhshshHsheheh 9 дней назад

      እረ ባክሽ ለምን ሰባብሯት ሄዴ ዛሬ ሌላ አንስቷት ካጠነከራት በሀላ ተጣመሩ

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 9 дней назад +33

    ፉፉዬ አብሽር ከጎንህ ነን ሁሌም በቻናልህ ስራ አንተ እና ሩታ ሲበዛ የዋህ ናችሁ ለበጎ ነው❤❤❤

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 9 дней назад +2

      😂😂አየ ኮመቶች ሚሥኪን ነፈዝ

    • @TMO-c6d
      @TMO-c6d 9 дней назад

      😂😂😂​@@FatumaFatuma-gs8qr9715

  • @عاااوالهنل
    @عاااوالهنل 9 дней назад +67

    ይጣመሩልን❤❤❤❤❤ አብርሽና ፍቅር😢❤❤❤የልጅነት ፍቅር ከባድ ነዉ😢😢😢😢

  • @Nardi471
    @Nardi471 8 дней назад +3

    የእናቴ መለያየት ተሩነው ምክናቱም ሃይማኖታችሁ የተለያየ ስለሆነ ደስ ይላል በጊዜ መለያየታችሁ

  • @FatumaMustefa-t4i
    @FatumaMustefa-t4i 9 дней назад +18

    አብሽር. ወንድሜ. ለኸይር. ነው. አትቸኩል🎉🎉

  • @seadaEshetu-c9t
    @seadaEshetu-c9t 9 дней назад +34

    ፉፉ ጎበዝ እንድህ በራሥህ ቻናል ስራ በፍቅርየም እያላችሁ ስሩ ድራማው ተመችቶናል💪💪💪😂😂😂😍😍😍

  • @ሰርካለምሰርካለም-አ3ሸ
    @ሰርካለምሰርካለም-አ3ሸ 9 дней назад +18

    አይዞህ ፉፉዬ ፍቅርዬ ካተ ዉጭ ወደዉጪ ተረጋጋ አንተን በማንም አቀይርህም ሁሉም ለበጎ ነዉ ህዝቡን ለማጫጫት ነዉ በርታልኝ ወንድሜ ተጎንህ ነን ላይክ ሼር ኮፒንክ አድጉለት ለዚህ ጀግና እንቁ ፍቅርዬ ፉፉዬ ያተናት መቸም እዳትለያዩ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔

  • @HaleemaBushra
    @HaleemaBushra 8 дней назад +1

    አይዞህወንድሜ ፈጣሪየተሻለነገር አዘጋጅቶልህየሆናል

  • @MunaMuna-n8g
    @MunaMuna-n8g 9 дней назад +78

    ገባ ገባ በሉ ድራማው እንደቀጠለ ነው ውዶቼ😂😂😂😂

    • @MerryMerr-li8rb
      @MerryMerr-li8rb 9 дней назад +1

      ገባንውዴ

    • @maqsmaqds2221
      @maqsmaqds2221 9 дней назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @MunaMuna-n8g
      @MunaMuna-n8g 9 дней назад +1

      😂😂😂😂​@@MerryMerr-li8rb

    • @SahEhto
      @SahEhto 9 дней назад +2

      አለን ውዴ❤️❤️

    • @QwQw-q1i
      @QwQw-q1i 9 дней назад +1

      እየገባን ነዉ 😂

  • @lulutube885
    @lulutube885 9 дней назад +30

    አብሽር ፉፉዬ ጠንካራ ለመሆን ሞክር
    ፍቅርዬ ትመለሳለች አይይ 😢😢

    • @የፈንድሻዬ
      @የፈንድሻዬ 9 дней назад

      ፍቅርዬ ተወሠደች ክክክክ

    • @Tamri-s7t
      @Tamri-s7t 9 дней назад

      ፍቅርዬ አበጋዝ ወሰዳት😂😂

    • @የፈንድሻዬ
      @የፈንድሻዬ 9 дней назад +2

      @@Tamri-s7t ይዉሰዳት ግን ንዳይጋደሉ ፈራሁ ነፍስ እንዳይጣፉ

    • @WadadSaliby-ur3bf
      @WadadSaliby-ur3bf 9 дней назад

      😂😂😂😂😂😂❤❤❤😢

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 9 дней назад +1

      አበጋዝ ፍቅርዬን የራሱ ለማድረግ እየሞከረ ነው ግን አይሳካለትም ንግስቷ የፉፉ ብቻ ነች❤❤❤💪💪💪💪

  • @kaltube-in2qi
    @kaltube-in2qi 9 дней назад +22

    አይዞህ ፉፉዬ በለው ነገር ከጎንህ ነን በርታ ጠክር ፍቅር ደሞ ጉፋን አይደለም ያሁሉ ባደዬ ዲስሚስ አይሆንም ፍቅርዬ ደሞ ልክስክስ አይደለችም የምትሉ❤❤

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 8 дней назад +5

    የምር ትወና አደኛ ናችሁ 😁😁😁😁😁እኔ ግን እምገርመኝ ኦዴስ የሚወደው ነገር እደዚህ አይነት ነገር ነው በፊት እኮ ብዙ እይታ የላቸውም ነበር አሁን ግን የሌለ ነው ሂዱበት በቃ 😁😁😁😁

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 9 дней назад +18

    ፉፉዬ አላህ ሁን ያለው ይሆናል ምናልባት አላህ አልፈቀደውም ይሆናል ምናልባትም አብራቹ መሆን የነበረባቹ እስከዚ ድረስ ነበር የአሄራ ወድማችን ፉፉዬ ተው ወደራስህ ተመለስ አተ ገና ብዙ ነገር ይጠብቅሀል በዲንህ በርትተህ እድመጣልን ነው የምንፈልገው ❤❤❤❤❤

  • @ቀድሮ
    @ቀድሮ 9 дней назад +21

    ፈፊዬ እንደሆም ተሁበት አድርግ
    ትህድ ሷሀል የሆነች አለሀ ይሰጠሀል ❤❤❤

    • @ZahraH-t8s
      @ZahraH-t8s 9 дней назад +2

      ኢንሻአላህ

  • @user-ug8nz
    @user-ug8nz 9 дней назад +80

    ፉፉ ይቅርብህ ፈጣሪህን ካልወደድክ ፍቅርንም ልትወዳት አትችልም😢 ፍቅር ከእምነት ይጀምራል

  • @SusuHussen-x3d
    @SusuHussen-x3d 8 дней назад +2

    አልሀምዱሊላህ ሁሉም ለኽይር ነው ወንድሜ ሙሰሊም እህትህ ለእምነቷም ለታማኝነቷም ትሻልሀለች አላህ የተሻለ ሰው ይተካልህ❤

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr 9 дней назад +12

    ፉፉዬ የኔ አባት የኔ ወንድም place place ተረጋጋ ውርደታችሁን የምፈልጉት ላይ ፍት አት ስጥ እሽ ሰጥያን መጥፎ ነዉ ሁሉም ነገር ቲቴህ ፍቅር ጋር ተመካኪረህ አንድ ሁን ያንቴ ጠላት አብርሃም ብቻ አይደለም ተመልካች ውስጥንም አንድ አንድ ውርደታችሁን ይፈልጋል ተረጋጋ የኔ አባት❤❤❤❤😮

  • @NaimaBelay-s7s
    @NaimaBelay-s7s 9 дней назад +53

    የድራማው ዕርእስ ውስብስብ ብየዋለሁ 😂😂😂😂😂

    • @drr8432
      @drr8432 9 дней назад

      ዉስብስብ ትክክል ስምነዉ😂😂😂😂

    • @zuzumchale
      @zuzumchale 9 дней назад

      ❤😂😂

    • @AlainAlain-e7p
      @AlainAlain-e7p 9 дней назад

      😂😂😂😂😂በነቴ ኮምት ዘነ ልበል

    • @Temir-ky7dk
      @Temir-ky7dk 9 дней назад +1

      የመጀመሪያየነው አታበላሽ የረው ድራማ ርዕስ😅😅😅😂😂

    • @zenitahmed2519
      @zenitahmed2519 9 дней назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @linaali8761
    @linaali8761 9 дней назад +20

    አብሽር ወድሜ😢😢😢😢

  • @Samira-i9o1k
    @Samira-i9o1k 8 дней назад +1

    እምነት እስልምናን ያክል አላህን ያክል ነብያችንን ኡመቶቼ እያሉ ያለቀሱልንን ያክል ክብር ክደህ የሄድከው

  • @Rutagrace234
    @Rutagrace234 9 дней назад +36

    የመጀመሪያ ፍቅር እኮ ቶሎ አይወጣም ፉፉዬ አይዞህ ላንተ ካላት የትም አትሄድብህም ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sofia-ly8ux
    @Sofia-ly8ux 9 дней назад +9

    አሏህ ኡነት በደረገዉ ሚክነቱም አለህ ማንንም ነገር የለ ምክነት አያደራግምነ

  • @SeadaAwel-s4f
    @SeadaAwel-s4f 9 дней назад +13

    ፎወድዬ. በራስክ. ቻነል. ስለ መጠሀ. በጠም. ደስ. ብሎኛል. ፎወድ ቃራሀበት. ኢጂ. አልቃራችብሀም ጥርግ. ተበል. ግልግል. ግን. ዉነት. ከሆነ. ፍቅር. በጠም. ስበዛ. በለጌ. ነሽ ያኩፉ. ቀን ደራሺሽ ነዉ

    • @MdMf-t3f
      @MdMf-t3f 9 дней назад

      ሳህወላ

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi 6 дней назад +1

    እኔን ብቻነው ድራማ የሚመስለኝ😊😊😊😊
    ግን ወንድም ፍቅር ከእምነት ይጀምራል እርምጃ በእራስህላይ ውሰድ ፀልይ ወደራስህ ተመለስ 😊

  • @Hawatub-j5h
    @Hawatub-j5h 9 дней назад +17

    ፉፉየ የኔ ወንድም አብሽር በዙሪያክ አንተን የሚያፈቅሩ ብዙዎቹ ናቸዉ አንተን የሚወዱህ አሉ የምትሉ በላይ አሳዩኝ

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 9 дней назад +30

    ፉፉዬ ፍቅር ያንተ ብቻ ናት ማንም አይወስዳትም ❤❤❤አብርሽዬም የእሩታ ብቻ ነው ተመልካቼችን ሊያሳብዱ ብለው ነው 🎉🎉🎉😂😂😂

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 9 дней назад

      ገና ሳለየዉ ሳቄ መጣ ኮሜት ለማበብ ነዉ የመጠዉት

    • @ፋፊነኝ-ገ3ገ
      @ፋፊነኝ-ገ3ገ 9 дней назад

      እን ሱተመካክረው ድራማ እየሰሩነው😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 9 дней назад

      አቤት ወሬ ስትወጂ 😂🙆​@@Hereya-zz7ji

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 9 дней назад

      ​@@Hereya-zz7jiአንቺ ወረኛ 🙆😂

    • @SemiraKedir-j6f
      @SemiraKedir-j6f 9 дней назад

      አው

  • @HailCity-hm6pn
    @HailCity-hm6pn 9 дней назад +17

    አምላኬ ሆይ እውነት አድርገው ፍቅርን እና አብርሽን አንድ አድርግልኝ🥰🥰🥰

    • @SomeYielima
      @SomeYielima 9 дней назад

      አይህንም

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 9 дней назад +1

      ኣይሆንም ባለ ትዳር እኮ ነው እንዴት ይሆናል ድራማ ነው እየተሰራ ያለው መጥፎ ክሜት ኣትከምቱ

    • @SaadaSamad-t2h
      @SaadaSamad-t2h 9 дней назад

      ተይአባክሺ😂😂

    • @linaali8761
      @linaali8761 9 дней назад

      አቦ ባልሽን አዷ መታ ትጠቅሽ. ህመሙ እድገባሽ😂😂😂

    • @HailCity-hm6pn
      @HailCity-hm6pn 9 дней назад

      @linaali8761 አረ በሱ ቀልድ የለም

  • @ሙኒራYouTube
    @ሙኒራYouTube 8 дней назад +9

    ኮማትሮች የደስ ደስ ልጋብዛችሁ ፊቅሪና ፋፋ በመለያየታቸው በጣም ሰተደሰታችው እኔም ደስ ብሎኛል እምነት ይቀድማል

  • @SofyeSofyeSofyesofye
    @SofyeSofyeSofyesofye 9 дней назад +15

    ወደቀልብህ ተመለስ ፍቅር ከጀሀነም አያስጥልህም ሠምተሀል እዳውም በመለያየታችሁ ደስተኛነን አትመናጀርA&F❤❤❤❤

  • @Kadija.hindris
    @Kadija.hindris 9 дней назад +15

    አሳይን መርጃዉን ❤❤ፉፉ አይዞህ አላህ ያቃል ❤❤❤❤ትዋት ብቃ አትምጥንህም ክብር ይላችዉም አብርሽ እና ፍቅር 😢😢😢😢

    • @አየሎ
      @አየሎ 9 дней назад

      ሰነሰረተ ፋቅር እንደዘ አተናገረተ💞💞💞💞ወደፈተ ፋቅርየ🎉🎉🎉🎉

  • @ሊያ1388
    @ሊያ1388 9 дней назад +17

    😢😢😢😢😢ምን እየተካሄደ ነው እኔ የእናንተ መለያየት መስማት አልፈልግም😢😢😢

    • @zinetadem9840
      @zinetadem9840 8 дней назад

      አፈልጊም ወደሽ ነዉ የምሰሚዉ😅

  • @NanaNana-b7p
    @NanaNana-b7p 8 дней назад +2

    ከአሁኑ መለያየታቹ በጣም ደሥ ይላል ምክንያቱም ሥጀምር በእምነትህ ጀምር ይላል ለተሻለ ነገር ይሆናል ጠከር በል😢

  • @ሎዛ21እናቴ
    @ሎዛ21እናቴ 9 дней назад +33

    Good werk 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @የሀይቋቀበጥነኝ
    @የሀይቋቀበጥነኝ 9 дней назад +13

    _አሁን እከታተለሀለሁ ወላሂ የመጀመራ ግዜ የፍቅር ጥያቄ ለምለም መታ ተፋቀሩ ስትል ያቀን አቆምኩ መከታተል ፍቅር ከእምነትጋ ነዉ የሚሂደዉ አሁን በርታ❤❤❤❤_

    • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ4መ
      @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ4መ 9 дней назад +2

      እኔም ከዛ ቀን ጀምሮ አስጠሉኝ ዋናዉ እምነት ነዉ ግን ኳሜት ስጽፍ የቅናት እያሉ ይሳደባሉ ከዛ ቡሗላ አቆምኩ ቢለያዩ ደስ ይላል ምክንያቱም እምነት ይበልጣል

    • @የሀይቋቀበጥነኝ
      @የሀይቋቀበጥነኝ 9 дней назад

      @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ4መ _በጣም አስጠላተዉኝ ነበር እደማይዘልቅም መቶ በመቶ እርግጠኛ ነበርኩ አንድምቀን ቤታቸዉ ገብቸ አላቅም ነበር ሰያቸዉ ልቤ ያዝናል ወላሂ አላህ ከይሩን ይምረጥልህ እል ነበር ቶክቶክ ቆርጠዉ ሲመጦቸዉ_

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl 8 дней назад

      ቢሆን ቢለያዩ ለሁለቱም አሪፍ ነበር ግን ዲራማ ነው የሚሰሩብን ሁሉም ተመካክርው ነው ንግግራቸውን አታይም በደብ አስበውበት ነው የሚተውኑት

    • @የሀይቋቀበጥነኝ
      @የሀይቋቀበጥነኝ 8 дней назад

      @KelemEshetu-ju3pl እርእስ የለለዉ ደራማ 😂😂

  • @amaamm-pc3sb
    @amaamm-pc3sb 9 дней назад +15

    በርታ ፉፉዩ አላህ ከአንተ ይሁን❤❤❤

  • @ፍርዶስዩቶብ
    @ፍርዶስዩቶብ 8 дней назад +1

    አብሽር አተምኮድሮም አለቦታህነህ ወድሚ ለከይርነው

  • @ወለተፆድቅየክርሰቶሥባሪያ

    ፍቅር ከእምነት ይጀምራል የምትሉ❤

  • @Ibrahim-q4x
    @Ibrahim-q4x 9 дней назад +10

    አብሩሽ ❤እና ፍቅር ይታረቁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @nardi8713
    @nardi8713 9 дней назад +82

    እንዴ ፉፉዬ😂😂 አይዞክ ከጎንክ ነን ፉፉዬ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤❤

    • @Taybial2022
      @Taybial2022 9 дней назад

      ናርድየ💪💪💪

  • @HhcBgf-l4r
    @HhcBgf-l4r 9 дней назад +4

    የኔ ዉድ ወንድም አላህ ቢወድህ ነዉ ይህን ያመጣልህ ወደሱ መርጦህ ነዉ እድትመለስ እና የበለጠ በሀይማኖትህ ይስጥህ አልሀምዱሊላህ ለኸይሪ ነዉ ብለህ አስብ እና አብሽር ወንድም

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 9 дней назад +16

    በቃ የፍቅርዬ ሻርኩ ቆርጧል አረጋጋው ወንድምዬው 💕 በቃ ጠንክረህ ስራ ፉፉዬ & ፍቅርዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኮሜቶች ደሞ አትጫጩ እንደበግ አትነዱ ለምትናገሩት ሁሉ ሚዛናዊ ሁኑ ሁለቱንም አትሳደቡ አለቀ ።

  • @FufuMuha
    @FufuMuha 9 дней назад +12

    ፉፉዬ የኔ wedem allaah yemfra muslim yehonch set yesteh🎉🎉😢😢😢

  • @noramohmed-m3q
    @noramohmed-m3q 9 дней назад +17

    ወድሜ በቃወደፊት አትከፋብኝ ማነዉግን በአላህ ፉፉየን ሲከፋዉ እደኔ የሚከፋ😢😢💔💔💔

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx 9 дней назад

      እኔ 😢😢😢😢

    • @MdMf-t3f
      @MdMf-t3f 9 дней назад

      እኔ❤

  • @NgstiNgsti-j7o
    @NgstiNgsti-j7o 8 дней назад +3

    ፍቅር ከእምነት ይጀምራል 🎉🎉ቅዱስ ሚካኤል ፆሎቴ ላሳምረው ነው መሰለኝ 😢 ፉፉዬ ላንተም እግዚአብሔር ያላት ይኖራሃል ኣይዞህ

  • @ሀይሚ-19
    @ሀይሚ-19 9 дней назад +26

    ፉፉየ እኛ ከጎንህ ነን ❤❤❤❤

    • @user-iamorthodox
      @user-iamorthodox 9 дней назад +4

      ኣየ ሃይሚ ለራስሽ ከጎንሽ በሆንሽ😂

    • @AlainAlain-e7p
      @AlainAlain-e7p 9 дней назад

      😂😂😂😂

    • @mekdes-d8o
      @mekdes-d8o 9 дней назад +1

      ሩታስ ክክክክ

    • @ሀይሚ-19
      @ሀይሚ-19 9 дней назад

      @@user-iamorthodox ዝም🤭😂

    • @MeriLove-wd9xs
      @MeriLove-wd9xs 9 дней назад

      😂😂😂​@@user-iamorthodox

  • @boggeeyetewahadoolij6841
    @boggeeyetewahadoolij6841 9 дней назад +4

    Egzahaber yelelabet hiwot bado new, fiqer ina Abrash yemachachewu❤❤❤

  • @mitekakilelu2198
    @mitekakilelu2198 9 дней назад +8

    ❤ ም እንደ እውነት እንደው እንደው አብርሽ የልጅዋ አምላክ

  • @FugY-h7m
    @FugY-h7m 6 дней назад

    ፍቅር ከእምነት ይጀምራል መጀመሪያ ለሀይማኖታችሁ ክብርና ፍቅር ይኑራችሁ

  • @dccdd-u5r
    @dccdd-u5r 9 дней назад +115

    ፍቅር እደዝህ አታረግም ፉፉ ተረጋጋ የምትሉ👍😢😢😢

    • @samiawela66
      @samiawela66 9 дней назад

      tik tok lay alayeshim malet new 😂🙌

    • @erozi217derege3
      @erozi217derege3 9 дней назад +1

      እና ድራማ ነዋ መውጣትማ አለበት በቲክታክም በይቲውብም😅😊

    • @Nunu-f8w
      @Nunu-f8w 9 дней назад

      ዛሬ በሷ ቲክቶክ ፎቷቸዉን ባንተ ነው ያየሁት የፍቅር እንጣዕም ብላ ፖስታልሻለች😂😂😂😂

    • @meritube136
      @meritube136 9 дней назад

      😂😂​@@Nunu-f8w

  • @BoonTuu-x3p
    @BoonTuu-x3p 9 дней назад +36

    Eenyu kan akka koo osoo fiqiriifi abrish walitti. Deebi'anii kan Gammadu ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ዘይነብየልጎማዋ
    @ዘይነብየልጎማዋ 9 дней назад +6

    ማሽአላህ 40ሽገባህ🎉🎉🎉🎉🎉 በቻናልህስራወንድሜ አላህየተሻለ ሙስሊምሴት ይሰጥሀል

  • @BkAsd
    @BkAsd 7 дней назад +1

    ፉፉየ የኔውድ የውነት በጣም ያዘንኩት ኣሳዝነሀኛል በውነቱ😢😢😢😢😢😢😢