በ ኢሞ (IMO) ብሎክ (Block) ያደረግናቸው ሰዎች ከጠፉብን እዴት ማግኝት እንችላለን ወይም እዴት መመለስ እንችላለን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 ноя 2024
  • stc ተጠቃሚ ለሆናቹ ዋው ሊኩ ተጭናቹ ግቡ • የstc ተጠቃሚ የሆናቹ ለ ኢትዮጵያ...

Комментарии • 96

  • @Sadaenderies
    @Sadaenderies 2 года назад

    as.wr.wr.በጣም፣ደሥ፣የሚል፣ነገረ፣ያሣየሽኝ፣አመሠግናለሂ፣ውደ፣ቻው

  • @kokobewerku9269
    @kokobewerku9269 3 года назад +7

    እናመሰግናለን የኔ ዉድ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሺ በማርያም እንዳታልፊኝ አንድ ቁጥር ብሎክ አድርጌዉ ብሎኩን ሳነሳዉ በዛ በኩል አልመጣ አለኝ እስኪ መፍትሄ ንገሪኝ በናትሺ

  • @ellainesabrosi6
    @ellainesabrosi6 Год назад +2

    ትክክል 100ይሰራልሸኩርን🌹

  • @EmebetTesfaye-n4s
    @EmebetTesfaye-n4s 19 дней назад

    የኔ ዉድ አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ❤

  • @emueimanyutub9726
    @emueimanyutub9726 4 года назад

    እናመሠግናለን ቤተሠብ ሁኛለሁ
    አቺሟጎራበይሁሉንም አሟልቸዴመረኩሺ

  • @fydt-so5kl
    @fydt-so5kl Год назад

    ሽኩረን በጣምነውየማመሰግነው በርችእህት❤❤🎉🎉🎉😊

  • @Halima-tu4ul
    @Halima-tu4ul 4 года назад

    ከልብአመሠግናለሁ ማር ጨቆኝ ነበር ሁሉንም አርጊያለሁ እህቴ በርች

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 Год назад

    ኢሞ የአንድ ሰዉ ኢሞ እኔ መደወል አልችልም እሱም መደወል አይችልም ሜሴጅ ብቻ ነዉ የሚፅፈዉ እና ኮኔክት ኮል ሲትንግ ይለኛል እዴት ነዉ መክፈት የሚቻለዉ ዉዴ

  • @emebetalemnewkasa9025
    @emebetalemnewkasa9025 2 года назад

    እ ህተዋ አንድ ነገር ላስችግርሽ በአግዚአብሔር በጣም ጨ ንቆኛል ቤተሰብ ላገኝ አልቻልኩም እኔ ያለሁት ጆርዳን ነው ኢሞ ላይ ስገባ ምንም ግሩብ ላገኝ አልቻልኩም ስም ስፅፍ ሌ ወጣልኝ አልቻለም ምንም ቤተሰብ ም ሆነ ጎደኛ ላገኝ አልቻልኩም አዴት ነው ኢሞ ተጠቃሚ ወችን የማገኘው ጆርዳን ላይ አልሰራም ተባበሪ ኝ መፍትሄ ካለው

  • @FathihaFathiha-mg8fy
    @FathihaFathiha-mg8fy 26 дней назад

    የኔ ውድ ሲትራዪ እደቺ አልመጣም ብብሎኛለሰ 😪😪😪🥺🥺😥

  • @hayatahmed1806
    @hayatahmed1806 2 года назад

    አይዞሽ ማማየ ሰብስክራብ አረኩሽ

  • @salamsa9966
    @salamsa9966 7 месяцев назад

    ብሎክ ያደረጉነን እዴት ማስፈታት ያቻላል😊

  • @ቲቲቾነኝየማሜሻልጅ
    @ቲቲቾነኝየማሜሻልጅ 2 года назад +2

    እህትየ የመስመርና የሚሴጀር ሢደወል ድም ድምፅም የለዉ ላዉንም አይወጣ አሳይኝ🥺

  • @faFi-jf4vv
    @faFi-jf4vv 2 года назад

    ጉበዝ ሰትራየ ማሻአሏህ

  • @hayoutupe3449
    @hayoutupe3449 4 года назад +2

    ማሻአሏ በርቺ ደመርኩሽ ሙሉ አዳምጭ ጎበዝ

  • @HaluyaHaluyamuhammed
    @HaluyaHaluyamuhammed 2 дня назад

    ፕራይቢሲ የሚል አልመጣልኝ አለ ሌላ መንገድ ካለ አሳይኝ ከይቅርታ ጋር ❤❤❤❤❤

  • @ተመስገን-ለ9ኸ
    @ተመስገን-ለ9ኸ Год назад

    እስኪለኔ ብሎክ ያደረግናቸዉን ሰዉ ጭራሹ ለማጥፋት እንዴትነወ

  • @hayatahmed1806
    @hayatahmed1806 2 года назад

    ስምኝማ በአላህ በኢያ ሰልኬ ኢሞ መክፈት ፈልጌ እምቢ አለኝ ኮድ ይጠይቃል ምን ይሻላል እየተጠቀምኩበት እያለ ስልኩ ውሀ ገባ እና ተበላሽቶ ቀር አሁን ላይ በሌላ ሴም ነው የምጠቀመው እንደት አርጌ ልክፈተው

  • @ኑራወሎየዋየመቂትልጂ

    አይዛሽ በርች

  • @Shmsa67tyti
    @Shmsa67tyti 4 месяца назад

    አሠሠግናለሁ እህቴ

  • @radisaed305
    @radisaed305 Год назад

    በጣም አመሠግናለሁ እህቴ

  • @ameenaa3269
    @ameenaa3269 Год назад

    ጀዛኪላኽይራን

  • @የሴቷፈኖ
    @የሴቷፈኖ Год назад

    በርች የኔቅመም🇪🇹

  • @EmanTegegne
    @EmanTegegne 9 месяцев назад

    ኢሞላይ ብሎክለማረግእደትነው

  • @ሪምነኝየሀይቋ
    @ሪምነኝየሀይቋ 2 месяца назад

    ,ሽኩረን

  • @AminahAminah-zq3nf
    @AminahAminah-zq3nf Год назад

    ሺኩረን

  • @reshadsh6282
    @reshadsh6282 4 года назад

    በርቺ ውዴ አሪፍ ነው

  • @አንዷለምዩቱብ
    @አንዷለምዩቱብ 3 года назад +1

    እህቴ እናመስግናለን ጓደኛየ ብሎክ አድርጋኝ ነበር እናም የሷን ብሎክ እንደት መክፈት ይቻላል አንድ ላይ አይደለንም

  • @abdun3296
    @abdun3296 Год назад

    ኧረስልኬ ኢሞ እያወራሁበት ሌላአፕስገባይዘጋል እምታቁ

  • @rukiya7145
    @rukiya7145 2 месяца назад

    ሹክራን ማሻአለህ ይጫምርልሽ እስት ዋታን እንዳጋባን እንዳያ ማድራግ አሳይ

  • @luluseid1840
    @luluseid1840 2 года назад

    እኔ ደሞ ብሎኩን ፈትቸ ስማቸው ይጠፋብኛል ንገሪኝ ባአላህ

  • @UmmeIkram-g4o
    @UmmeIkram-g4o 5 месяцев назад

    شكرا حياتي جزاك الله خيرا❤❤❤

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 Год назад

    አመስግናለው ግን ሞክርው እኮ የባስ ብሎክ አርገ

  • @ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ
    @ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ 4 года назад +4

    እሱ ውስጥ ግን የለለስ እንዴት መመለስ ይቻላል

    • @hfhbnihgd5476
      @hfhbnihgd5476 Год назад

      በጣም አመሠግናለሁ ውደ

  • @ZabebaMohamed
    @ZabebaMohamed 7 месяцев назад

    እኔም አላቀውም ቀይሪው በፈጠረሺ የኔና የአንች አድ አይደለም

  • @emueimanyutub9726
    @emueimanyutub9726 4 года назад

    እናመሠግናለን ቤተሠብ ሁኛለሁ

  • @dillo8602
    @dillo8602 Год назад +4

    እጭ ወሬ የምታበዙት ነገራቹ ተመልካች ያሰለቻል እኮ አሳጥሪው

  • @ሰአዳዩቱብ-ጰ2ነ
    @ሰአዳዩቱብ-ጰ2ነ 2 года назад

    ሸኩረንትክክልነሸማር

  • @rifyt7329
    @rifyt7329 Год назад

    በጣም እናመሰግናለን እህቴ

  • @ሰቅጥዑም
    @ሰቅጥዑም 3 месяца назад

    ገበዝ❤ ሰራልኘ

  • @Semira-y8s
    @Semira-y8s Год назад

    ሽኩረንማማየ❤❤❤❤❤

  • @gughc9365
    @gughc9365 5 месяцев назад

    ወደጉዳይሽ ቶሎ ብገቢ ጥሩ ነው🙄

  • @ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ

    እስኪ ካየሽ መልሽልኝ ካሰሪወቸ ዋይፍይለ ቁፕሩን አላውቀውም ነሱ ክፈቱልኝ ስላቸው ፈቃደኛ አይደሉም ናም ዴት ከስልኬ ኮታክት ላርገው

  • @amh4187
    @amh4187 4 года назад

    ምርጤ በርችልኝ

  • @ሀውየነኝወሎየዋ
    @ሀውየነኝወሎየዋ 3 года назад

    በረች ውድ

  • @ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ

    ጠክሬ ማማየ ደመርኩሽ

  • @ነኢማ-ጀ7ዠ
    @ነኢማ-ጀ7ዠ 2 года назад

    ሽኩራን

  • @hasinaal
    @hasinaal Год назад

    ይመችሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @aminatmuhemed5134
    @aminatmuhemed5134 2 года назад

    አመሠግናለሁ ዉዴ እኔ እንዳዉቅ እረዳሽኝ

  • @ahmedaljasmi9374
    @ahmedaljasmi9374 Год назад

    አመሰግናለው

  • @semutube2188
    @semutube2188 3 года назад

    እናመሠግናለን 👍👍👍

  • @soma3078
    @soma3078 4 года назад

    እናመሰግናለን

  • @kaa5753
    @kaa5753 4 года назад

    እናመሰግናለን በርቺ👌👌👌👍👍👍

  • @zainabmohammed1961
    @zainabmohammed1961 Год назад

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @محمدعب-س3ط
    @محمدعب-س3ط 2 месяца назад

    ብሎክ ያደረግን ሰው

  • @استغفرالله-م6ت3ز
    @استغفرالله-م6ت3ز 3 года назад

    የስናፕ ብሉክ እንዴት መመለስ ይቻላል

  • @AnNa-qz4tj
    @AnNa-qz4tj 4 года назад

    አመሰግናለሁ

  • @mimochahin1335
    @mimochahin1335 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @ውሬአለ
    @ውሬአለ 4 года назад

    እናመሰግናለን ውዴ👍👍

  • @asiakef3795
    @asiakef3795 2 года назад

    እሺእህት ለኔደግሞእትእደሚቢለክስሪልኝ

  • @AsAs-th3ee
    @AsAs-th3ee 2 года назад

    አመስግ ናለሁ

  • @ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ

    እናመስግንለን ውዴ

  • @fikrfikr6152
    @fikrfikr6152 3 года назад

    ብሎክ አድርጌ ድሌት የያርግናቸውን መመለስ ይቻላል ወይ

    • @mesi9711
      @mesi9711 2 года назад

      አዎ ይቻላል

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 4 месяца назад

      እር በእግዚአብሔር ንገርኝ 😢😢😢​@@mesi9711

  • @susuab652
    @susuab652 4 года назад

    እናመሰግናለን ውዴ😘😘😘

  • @brtemanayr4360
    @brtemanayr4360 Год назад

    የሌለሰው

  • @حسينعليحسينمسلمي
    @حسينعليحسينمسلمي 3 года назад

    ብሎክአርጌዉ፣፣መልሸዉታበቃ፣፣ይጠፋል

  • @haiimatube2871
    @haiimatube2871 Год назад

    በጠም ናው ያማማሰግናው በጠም ምፈልገው ናገር

  • @rozashaicho1207
    @rozashaicho1207 Год назад

    ኤጭ. ቶሎ ብለሽ. ወደ ገደለው. አገቢም

  • @ZD8679
    @ZD8679 Год назад

    እኔም አጥቸው ነው

  • @Kamila-sz7kt
    @Kamila-sz7kt 10 месяцев назад

    ኤጭ ወሺች

  • @hawa7712
    @hawa7712 3 года назад

    በተሰብ ሁኑኝ

  • @aliyenus-by4bj
    @aliyenus-by4bj 2 месяца назад

    እረ በአላህ እቢ አለኝ

  • @DiluMajid-jn7eh
    @DiluMajid-jn7eh Год назад

    አረ ወሬ አታብዥ ተመልካቾች ይሰለቻሉ

  • @ራቢወረባቦ-ፈ8ወ
    @ራቢወረባቦ-ፈ8ወ 2 года назад +1

    እረ ባሌን ቦልኬ እድትልፉታውእፍፍ

  • @omertube4671
    @omertube4671 4 года назад

    👍👍👌👌👌

  • @ethiopiaparis8671
    @ethiopiaparis8671 3 года назад +1

    ኖ engilsh

  • @سعدالرشدان-ف9ز
    @سعدالرشدان-ف9ز 3 года назад

    ተቦለኩኝ አልፈታም

  • @ayishamdm4573
    @ayishamdm4573 Год назад

    ዉደብሎክያደረኩት

  • @ቀመርልጀውስጤነውእናቴለዘ

    ወሬ አታብዥ ውደ

  • @Nemi____Abdu
    @Nemi____Abdu 2 года назад

    ስታስተምሪ ወሬ አሳጥሪ

  • @ማሂነኝየማየናፋቂ
    @ማሂነኝየማየናፋቂ 2 года назад

    ወሬ አታብዝ😏

    • @hdbd5849
      @hdbd5849 Год назад

      🤣🤣🤣በትግሥት እዳምጭ

  • @asnakechasnakech4187
    @asnakechasnakech4187 Год назад

    እናመሰግናለን

  • @FathimaFathima-te1en
    @FathimaFathima-te1en Месяц назад

    ❤❤❤❤