በቃ ምን አደርጋለሁ! ከኔ በላይ አምላኩ ይወደዋል!ዘሪቱ በልጇ ሽኝት ላይ የተናገረችው አፅናኝ ቃል Ethiopia|Meseret Bezu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Комментарии • 146

  • @ጩናጌታቸው
    @ጩናጌታቸው 3 месяца назад +65

    ከጌታ ጋር መሆን ውጤቱ ዘርቱን ማየት ነው በልጇ አስክሬን ፍት ቆማ በብርቱ ቃል የፈጣርዋን ታላቅነት ስትመሰክር ማየት ብቻ በቂ ነው እኔ እስካያት ፈርቼ ነበረ ግን መንፈስ ቅዱስ ጎብኝቷታል አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን

    • @tsigeredaendale6434
      @tsigeredaendale6434 3 месяца назад +1

      Enem.....!
      Egziabher yimesgen abatwa aberetat!
      Kibir le Egziabher yihun!

    • @bibiabraham3507
      @bibiabraham3507 3 месяца назад

      Amen 🙏🙏🧡

    • @elsibekele5701
      @elsibekele5701 3 месяца назад

      Agree. To hard to accept it. God is her strength! 😢😢

    • @sawsanabdulkadir1641
      @sawsanabdulkadir1641 3 месяца назад

      Anybody with strong faith will behave that way. May he rest in eternal peace!

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 3 месяца назад +37

    ከምንም በላይ ታዳጊ ልጅ ሲሞት ያንገበግባል አይዞሽ እግዚአብሄር ያፅናሽ

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 3 месяца назад +2

      የሱ ስራ ነው እስከፆፈልን ደረጃ ድረስ ነው እምንኖረው

    • @helentadesse5825
      @helentadesse5825 3 месяца назад

      በጣም እንጂ መዓረይ ያሳዝናል 😢ያማል 😢

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 3 месяца назад +13

    እግዚአብሔር የማይቻለውን ያስችላል 😭:: በእውነት ማጣት በማትችለው እግዚአብሔር ቆርጧል እና በዚህ መልክ ደሞ እሷ ተፅናንታ ማየት ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን :: የሀዘን ዳርቻ ያድርግላት ፅንት ያድርጋት ያሉትን ደሞ ይባርክላት ::

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 3 месяца назад +13

    ያፋን ቃል በልቧ ያሳድሮላት እግዚአብሔር ያፅናቸው ነፍስ ይማር

  • @Selamsaly
    @Selamsaly 3 месяца назад +15

    ሀዘኑ ብዞ ነው ቻል ዋጥ አርጋው ነው
    የእኔ እናት በማትችለው ነገር ነው የመጣባት እግዚአብሔር ያፅናት

  • @destakeremela5137
    @destakeremela5137 3 месяца назад +13

    ክብር ሁሉ በሰማይና በምድር ለእግዚአብሔር ይሁን እርሱ በሥራው አይሳሳትም እህታችን ዘሪቱ ክርስትናሽ በእሳት ተፈትኖ አለፈ

  • @Sara-w1n7t
    @Sara-w1n7t 3 месяца назад +8

    እግዝኣብሄር ፅናቱ ይስጥሽ ለእናት ከባድ ሃዘን የልጅን ማጣት

  • @Amnen-ly3rh
    @Amnen-ly3rh 3 месяца назад +6

    ዉይ የኔ እናት ከእንደዚህ አይነት መከራ ድንጋጤ ይሰዉረን

  • @ጄሪየጌታልጅነኝ
    @ጄሪየጌታልጅነኝ 3 месяца назад +3

    አምላክ ያበርታሽ የኔ እናት 😭😭❤️❤️♥️♥️እግዚአብሔር በሥራው ትክክል ነው!!!!የወደደው ሆኑዋል አይዞሽ የምል ቃል አያፅናናሽም ነገር ግን መፅናናትን የምያውቅ እግዚአብሔር ያፅናናሽ 😭😭♥️♥️🖤🖤🖤

  • @susuyoutube-p7m
    @susuyoutube-p7m 3 месяца назад +4

    ብዙኅ ሰው ሲሞት አዝያለሁ እደዚህ ልጅ ልጅ ግን ውስጤን የጎዳኝ የለም በለጋነቱ ተቀጠፈ

  • @almazabebe-xp2sl
    @almazabebe-xp2sl 3 месяца назад +3

    ፈጣሪ አሁንም ወደአባቱ ነው የሄደው አንች አንጀትሽ ነውና ውስጥሽ ይገባኛል ግን አሁንም ፈጣሪ አምላክ ያበርታሽ ያፅናሽ።

  • @dinaayalew7119
    @dinaayalew7119 3 месяца назад +7

    የልጅ ሀዘን ከባድ ነው ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ 🙏

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 3 месяца назад +4

    ነፍስ ይማር በጣም ያሣዝናል ፈጣሪ መፅናናትን ይስጣችሑ ለመላው ቤተሰብ🙏

  • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
    @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 3 месяца назад +3

    እባክሽ፣መሲ፣የነስር፣አይን፣ወንድማችንን፣ችግር፣ግጥሞት፣ጭቅላይነን፣ሂደሽ፣እርጅልን።

  • @mimibh7495
    @mimibh7495 3 месяца назад +3

    እግዚቤሔር ያፅናሽ ፈጣሪ ከደጋጉቹ አጠገብ ነብሱ ተረፍ😭😭😭

  • @seblegizachew7752
    @seblegizachew7752 3 месяца назад +2

    የልጅ ሞት ከባድ ነው እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣችሁ። እንደው የለቅሶ ባህላችን???????

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 3 месяца назад +1

    I am so sorry for your loss may God gives you strength. Rest in peace🙏🙏🙏😭😭😭💔💔💔💔

  • @yared7699
    @yared7699 3 месяца назад +5

    የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ።

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ያፆናሽ ግንታድላችሁ የከተማ ሰወች እኔበተወለድሁበት በአደግሁበት እንኳን ልጆሙቶ ዘመድ ሙቶ አደዚህ ቁሞ መናገር😢

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 3 месяца назад +2

    እውነት ነው እግዚያብሄር የወደደውን አደረገ በሱ ሰራ ማን ጣልቃ ይገባል ነፍስ ይማር ለወዳጅ ዘመድ ሁሉ መጽናናትን ይስጥ።

  • @Tamene588
    @Tamene588 3 месяца назад +3

    እግዚአብሔር መፅናናት ይሰጥሸ እናቴ እሱ ያመጣሁ ክፉም ደጉም ይሁን ብቻ አሜን ብሎ መቀበል ነዉ ግን ለቤትሰብ መፅናናት ይሰጥ እግ/ሔር ወዴ አባቱ ጋ የሄደች ነብሰ በገነት ያኑራት 😭😭😭

    • @yenubayu1696
      @yenubayu1696 3 месяца назад

      መንፈስ ቅዱሰ ያፅናናሸ ያበርታሸ

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 3 месяца назад +4

    በጣም ያሳዝናል መፅናናትን እመኛለሁ ለሙሉ ቤተሰብ

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር አዋቂ ነው ምን ይባላል አምላክ ያፅናችሁ ኡፍፍፍፍ😢😢😢

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 3 месяца назад +2

    ነብሰ ይማር እግዛብሔር የፃፈለት ቀን ነው ለቤተስቦቹ ለወዳጅ ዘመዶቹ ለጎደኞቹ እግዛብሔር ያፅናችሁ

  • @Dega-sh5vi
    @Dega-sh5vi 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር አዋቂ ነው እግዚአብሔር መልካም ነው እህቴ መንፈስ ቅዱስ ያጽናናሽ

  • @helentadesse5825
    @helentadesse5825 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ያፀናሽ መዓረይ አዎ ከበድ ነው ያማል እኛ እንደምንወደው እግዚአብሔር ደግሞ ይበልጥ ይወደዋል እና አይዞሽ 😢😢

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 3 месяца назад

    12 አመት ሰው ሀገር ተንከራተሽ ደና ሳትበይ ደና ሳትለብሽ ሰው እሆናለው ብለሽ የሰው ፊት ገርፎሽ ከልብሽ ሳትሸቂ ተናንሰሽ ህፃናት ሰድበውሽ አንቋሸውም ኖረሽ ብሬን ሰትይ ቤተሰቦችሽ ምንም ገንዘብ እኮ አላሰቀመጥንልሽም በቃ ትንሽ ግዜ ሰሪና ለራሰሽ ያዢ ሲሉሽ ተሰፋ ካልቆረጥሽ ደና ነሽ ማለት ነው እኔ ቆሜ እየሄድኩኝ ነው መኖሬ ነው አይደል ??

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 3 месяца назад

    ❤እንኮን የጌታ ሆንኩኛ እየሱስ ባንች ኮራ ዘፈን ትተሺ መዝሙር የምትሳሺለት የበኮር ልጂሺ ከአንች ተወሰደ ለእግዚአብሔር ክብርን አላጎልሺም ያከበርሺው ጌታ ያከብርሻል እህቴ ተባረኪ ዘመንሺ ይለምልም የብዙወች መፅናኛ ሁኛ ❤

  • @SentayewSentayew-g1c
    @SentayewSentayew-g1c 3 месяца назад +2

    ምን ልበል ፈጣሪ ሊፈትንን ነዉ ፅናቱን ይስጥሽ የቀሩትን ልጆችሽን ይባርክልሽ እህቴ

  • @Genettesfaya
    @Genettesfaya 3 месяца назад +2

    ነፍስ ይማር ፈጣሪ አምላክ ለመላው ቤተሰብ ፈጣሪ አምላክ ያፅናችው

  • @SelamSamuel-sq5wx
    @SelamSamuel-sq5wx 3 месяца назад

    እውነት ነው ከአምላኩ በላይ ማንም አይወደውም ወደ አባቱ ሄዷል ወላጅ ዘመዶች መንፈስ ቅዱስ ያበርታችሁ ዘሪቱዬ ጌታ ኢየሱስ ያበርታሽ

  • @tisi3500
    @tisi3500 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ያበርታሽ ከባድ ነው የልጅ ሞት፣ ሁሉም መንገደኛ ነው😢

  • @muluabeba4416
    @muluabeba4416 3 месяца назад

    እግዚአብሄር አምላክ ለመላው ቤተስብ ፅናቱን ይስጣቸው 🙏🙏🙏

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር መፅናናት ያድላችሁ❤❤❤ነብስ ይማራ😢😢😢እስኪ ልጆች ሳይጉድ ህክምና ውሰዱዋችሁ ችላ አትበሉ😢😢😢ህይወት በቃላሉ ይቀፀፋሉ😢😢😢

  • @tyabauae5539
    @tyabauae5539 3 месяца назад

    ቆይ እኛ ስንት ሰዉ አተናል በጦርነት ለአንድ ሰዉ እንደዚህ መሆን የገጠር እናት ትትሰፈሰፍ ማንም አላያት

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 3 месяца назад +3

    አይዞሽ እህቴ ዘሪቱ

  • @asterworku9645
    @asterworku9645 3 месяца назад +2

    ፈጣሪ ነፍሱን በአፀደ ገነት ሁሌም ያኑረው💔💔💔💔🖤🖤🖤

  • @sarataye1137
    @sarataye1137 3 месяца назад +1

    አምላከ እስራኤል ነብሱን ይቀበለው🙏
    ለመላ ቤተሰቡ መፅናናትን ይስጥ🙏❤

  • @ethiocpa9028
    @ethiocpa9028 3 месяца назад +1

    ተባረኪ እግዚአብሐር አዋቂ ነው

  • @osmanmohammed9845
    @osmanmohammed9845 3 месяца назад

    የዘሪቱ ከበደ እና የላቃቸው መንግስቱ ልጅ በሚል ይስተካከል

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 3 месяца назад +2

    Rip😢

  • @heremelawesene
    @heremelawesene 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥ😢😢😢

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 3 месяца назад +2

    ፈጣሪ ያፅናሽ እህታችን እፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢ያማል 😢😢😢

  • @tedlanegash9624
    @tedlanegash9624 3 месяца назад +1

    ለቤተሰቦቹ ፈጣሪ መፅናናትን ይስጥልን ላለፈውም ነፍስ ይማር .

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 3 месяца назад

    እጅግ ያሳዝናል ነብስ ይማር 🙏 እግዚአብሔር ያፅናችሁ።

  • @mekdeslakew5811
    @mekdeslakew5811 3 месяца назад +2

    እግዚሀብሄር ያፀናሽ በጣም ያሳዝናል

  • @abebahiluf459
    @abebahiluf459 3 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ያጽናት አጽናኝ መላክ ይላክላት

  • @imalemi9650
    @imalemi9650 3 месяца назад +1

    nefs yemar 🙏🏾🙏🏾 egziyabher mesitnanatun yabezalachu 🙏🏾🙏🏾

  • @frinamitiku8563
    @frinamitiku8563 3 месяца назад

    RIP so so sad my dear sister May God give you strength may God bless you ❤❤❤❤❤

  • @senaitsetegn605
    @senaitsetegn605 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ

  • @MimiShaTube
    @MimiShaTube 3 месяца назад +2

    ነብስ ይማር ፁናቱን ጨምሮ ይስጥሽ እናትዬ

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ያፅናሽ ያሳዝናል

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 3 месяца назад +3

    የኔናት ፈጣሪ ያፅናናት ነፍስ ይማር😢

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 3 месяца назад +1

    የእኔ ውድ እህት ያበረታሽ ያጽናናሽ ጌታ ክብር ይሁንለት

  • @Selam-uc1gr
    @Selam-uc1gr 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ጽናቱ ይስጥሽ 🙏

  • @RahmaRahma-rq2uq
    @RahmaRahma-rq2uq 3 месяца назад +2

    ከባድ ነው በጣም በእውነት😢😢😢😢😢

  • @janatmoh3677
    @janatmoh3677 3 месяца назад

    ነፍስ ይማር ጲጥሮስ ወጳውሎ ቤተክርስትያን ስትይ

  • @misrakdemeke3406
    @misrakdemeke3406 3 месяца назад

    ያለ እግዚአብሄር ፍቃድ አንዷ የፀጉራችን ዘለላ አቶድቅም። እንግዲህ ጌታ የወደደው አደረገ።ለቤተሰቡና ላዘኑ ሁሉ መፅናናት ይሁን አሜን።🙏🙏🙏

  • @የአብስራ-ጘ1ጀ
    @የአብስራ-ጘ1ጀ 3 месяца назад +2

    ነፍስ ይማር እጅግ በጣም ያማል😭😭😭

  • @seranatube1366
    @seranatube1366 3 месяца назад +2

    😭😭allah belij atfetinen

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 3 месяца назад +1

    አልቃሾች አረጋጉት እናቱን አይታችሁ ተማሩ በቃ!!

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 3 месяца назад +2

    ነብሱን ይማረው, በልጅነት ተቀጨ 😭

  • @SaiH-r9j
    @SaiH-r9j 3 месяца назад +2

    ነፍስ ይማር እናቱም አለህ ያሰብራትሁሉኑም አለህ ያቃል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አይዞሽ

  • @kidistwondemu4335
    @kidistwondemu4335 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ

  • @Aaa1-k8o
    @Aaa1-k8o 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ፅናቱ ይስጥሽ😢😢

  • @rahelnigisty8215
    @rahelnigisty8215 3 месяца назад +1

    Weraaas seraaaaa agenacccuuuuu

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ያትስናጭሆ 🙏😭😭ነብስ ይማር

  • @ሰብለ-ዐ9ጠ
    @ሰብለ-ዐ9ጠ 3 месяца назад +2

    ወንጌል የገባው እንዲ ነው !!!! ደረት ኣደቃም, ሙሾ አያወጣም::
    ወዴት እንደምሄድ እናውቃለን🙏🙏

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 3 месяца назад +1

    ነፍስ ይማር ፣ ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን ።

  • @animallife8337
    @animallife8337 3 месяца назад

    አንዴ ተጠርቶ ብዙ የሚለውጥ ስም
    ኢየሱስ!
    (ዘሪቱ ከበደ)

  • @hanytarzan2526
    @hanytarzan2526 3 месяца назад

    Amelaka Eesrahel Egithehaber yasinesh

  • @Haime-b2d
    @Haime-b2d 3 месяца назад

    Yene wed ehet yameneshew geta lebeshen yetebekew kebad new gen esu awaki new geta yabertash menfes kidus yatsenanash .

  • @betesidahaile5986
    @betesidahaile5986 3 месяца назад

    Egezeabehre yasenanshe ahuneme nefse yemare yamal betamee 😭😭😭

  • @linaenuofficial9919
    @linaenuofficial9919 3 месяца назад

    መንፈስ ቅዱስ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EthioEnata
    @EthioEnata 3 месяца назад +1

    እኔማ አሳዘነኝ በልጅነት ሀቢቢ 😢😢😢😢

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi 3 месяца назад +1

    አላህ ብርታቱን ይስጥሽ እህቴ ዘሪቱ

  • @TsehayTsehayDegefa
    @TsehayTsehayDegefa 3 месяца назад

    ዘሪቱ የሚያፅናና መንፈስ ቅዱስ ልብሽን ይጠብቀው 😭😭😭😭😭

  • @jesus-x1k1d
    @jesus-x1k1d 3 месяца назад +1

    Uuuuuuuffffff yehan yamasela lagaa lijii faxarin nabes yemar 😢😢😢😢

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 3 месяца назад +3

    መሲ በቤተክርስቲያን ወንጌል ተሰብኮዋል ትያለሽ ደሞ መናፍቅ አዳራሽ ልጅ ነብስ ይማር ከመናፍቅ ወንጌል መማር አንፈልግም

    • @mahlettewolde9788
      @mahlettewolde9788 3 месяца назад +1

      Aybalem hulum beye emnetu beselam menor tiru new. Ehe degmo ye kebir senesrat new. Emnet yegil new, honom hulum tekebabro senor ena sehed tiru new.

    • @samruth536
      @samruth536 3 месяца назад

      Wengel malet eko sile eyesus mawrat new . Yihenin yemisrach alemesmat mebtsh new .

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 3 месяца назад

    ነፍስ ያይማር ለመላው ቤተሰብ መጽናናቱን ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @LamroLamro-lb1xk
    @LamroLamro-lb1xk 3 месяца назад +1

    Fetari nebsun be atsed genet yanurew 😭😭😭😭😭😭😭

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 3 месяца назад

    so sorry so sad too young🥀🥀🥀🥀🥀

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 3 месяца назад

    እግዛብሄር ያፅናሽ

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd 3 месяца назад +1

    Rest in peace his soul.😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @rozatajunuru6642
    @rozatajunuru6642 3 месяца назад +1

    Lijn Matat Kebad New Allah Yabertash.

  • @alemtsehayyegezaw1681
    @alemtsehayyegezaw1681 3 месяца назад

    ነብሰ ይማር😢😢😢

  • @saronkidane9614
    @saronkidane9614 3 месяца назад

    Egziabher yaxnash zeritu geta begenetu yeqebelew🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @abedaberhan
    @abedaberhan 3 месяца назад

    እግዚአብሔር መፅናናቱ ይሰጥሸ😢😢😢😢 መንግሰተ ሰማያት ያዋርሶ😢😢😢😢😢😢

  • @marblegold7011
    @marblegold7011 3 месяца назад

    ነፍስ ይማር

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f 3 месяца назад

    ነፍስ ይማር

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd 3 месяца назад

    ነፍስ ይማር

  • @JosefMeiler
    @JosefMeiler 3 месяца назад

    Nefes yemar 😭😭😭

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ያጽናችሁ ቤተሰቦቹ

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 3 месяца назад +1

    ነፍስ ይማር

  • @sofiyagebre5552
    @sofiyagebre5552 3 месяца назад +1

    😢😢😢

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb1405 3 месяца назад +1

    ነብስ.ይማር😭😭😭😭😭

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga 3 месяца назад

    wow sad news

  • @senaitghebremicael3279
    @senaitghebremicael3279 3 месяца назад

    Nefse yemarr

  • @AhmedAhmeeed-v8z
    @AhmedAhmeeed-v8z 3 месяца назад +1

    😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Aster-ly5xe
    @Aster-ly5xe 3 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ ያጽናናሽ🙏😭😭😭