Ethiopia - አማራ ክልል አስቸኳይ ጉባኤ | በግድያው የሳዑዲ መንግስት ምላሽ | ያሉበት አያታወቅም የተባለው የአማራ ክልሉ ባለስልጣን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 ноя 2024

Комментарии • 218

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Год назад +2

    እናቴ ኪዳነ ምህረት ይህ የተገፋ የአማራ ሕዝብ ጠብቂልኝ አምላክ ሆይ ሕዝብ ጉን ሁን ❤️❤️🙏

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j Год назад +3

    ድል አማራ ፍትህ መግስት ሲኖር ነው ፍትሀ በአንድነት

  • @الحمدللهعلىكلحال-م3د

    ያአላህ ያረቢ ወገኖቸ በአሁኑ ሰአት የኢትዮጵያን ህዝብ ሁላችን በሙሉ በደአና መየ እምነቱ መፀለይ አለብን

  • @GmslMohmmad
    @GmslMohmmad Год назад +20

    ድል ለአማራ ድል ለፋኖ ሰላምና ጤና ለአማራ ህዝብ

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 Год назад +3

    የሳውዲን ዜጎች ሙሉ በሙሉ ከኢትዮዽያ ማስወጣትና አፀፋውን መመለስ አለብን

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j Год назад +3

    ድልለአማራ ፍትህለሚታረዱ አማራ ለህፃናትናሴቶች ፍትህ ፍትህ ለኔቶክ ፍትህ ለቤተሰቦቻችን

  • @jamaledasala8153
    @jamaledasala8153 Год назад +9

    የመቸ ነው የአማራ ክልል ሹም ሽር የሚደረገው ከፈረሰ እኮ ከረመ 😜አይ ፈታዲሊ አስተካክለህ ዘግብ።አማራ ክልል ያለው አሁን በፋኖኖ ነው።ድል ለፋኖኖኖ💚💚💛💛❤❤💪💪ከዚህ በኋላ አማራክልል ላይ ያለ ኦሄድድ ፈራርሷል ።ይልቁንም በአልታወቁ አካላት ይጎበኛሉ።ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ ይሁን ድል ለፋኖኖኖ💚💚💛💛❤❤💪💪

  • @habiba4424
    @habiba4424 Год назад +1

    ወይስቃይ፣የኛነገር፣፣፣ፍትህ😢😢ለህዝቤ፣፣፣በቃስቃይ፣፣የአላህ

  • @መካሁሴን-ሸ6ጰ
    @መካሁሴን-ሸ6ጰ Год назад +4

    ድል ለአማራ ፍኖ ለተገፋዉ ህዝብ💚💛❤

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 Год назад

    አሪፍ ፕሮግራም። እናመሰግናለን።

  • @abiyYemariamlij
    @abiyYemariamlij Год назад +11

    ድል ላማራ ሕዝብ❤

  • @rukiyadawood6999
    @rukiyadawood6999 Год назад +10

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ 💪💪💚💛❤

  • @taibah5903
    @taibah5903 Год назад +1

    እኛኢትዮጵያዊ ባገርዉሰጥምባገርዉጭም ግፍነዉግንእስከመቼ አላህዬ ግፈኞችን አተከምድርአጥፋልን

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 Год назад +1

    ኢትዮዽያን አስቸኳይ አፀፋ መደረግ አለበት።

  • @זאתלםבלילינג
    @זאתלםבלילינג Год назад +1

    ፀጋ ፋንታሁን ይታረም ፀጋ መላኩ አደለም የአባቷ ስም ይታረም

  • @jemalmehammed4613
    @jemalmehammed4613 Год назад

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @emiyeee1490
    @emiyeee1490 Год назад +39

    ድል ለአማራ ህዝብና ፋኖ ሰላም ለናፈቀው ኢትዮጵያውያን ይሁን እውነትና ህዝብ አሸናፊ ነው ።💚💛❤️💪💪🦁🦁🦁
    የብልፅግና ሆዳም ስብስብ ጀሌዎች ያንሳልን ያረብ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Год назад +6

    የኛ ስቃይ ብዛቱ በስመአብ በሀገር ስላም የለ በስደት በበርሀ አለቅን😢😢😢😢

  • @MMm-ty1wv
    @MMm-ty1wv Год назад +1

    እረ. ሰላም. ናፈቀን. ያረቢ. ሰላም. አውርድ

  • @FathimaFathima-vk9cc
    @FathimaFathima-vk9cc Год назад +1

    ድል ለፋኖ ❤❤

  • @የራያልጅነኝ-ደ9ከ
    @የራያልጅነኝ-ደ9ከ Год назад +29

    እንኳን በሰዉ ሀገር በራሳችን ሀገርም ፍትህ አላገኘን😢😢😢😢

    • @ronsmc3355
      @ronsmc3355 Год назад +6

      ወላሂ ምነዉ በሀገራችን መብታችን በተከበረልን አደለም በሰዉ ሀገር

    • @amant630
      @amant630 Год назад

      ​@@ronsmc3355😮

  • @Ethiopialove-m1r
    @Ethiopialove-m1r Год назад +2

    ከማዘን ውጭ ምን ማድረግ እንችላለን
    በቃ እንዲለን ወደ ፈጣሪ መፀለይ ብቻ ነው የሚያዋጣን

  • @ፍቅርከራያልጂ
    @ፍቅርከራያልጂ Год назад +3

    ድል ለአማራ ህዝብ

  • @mazamaza8747
    @mazamaza8747 Год назад

    ፍታ ያተ ድምፁ ይመቸኛል ትችልም አለህ

  • @akirasamara844
    @akirasamara844 Год назад

    ድል ለፋኖ

  • @mariammaryam1642
    @mariammaryam1642 Год назад +5

    በገዛ መንግስታችን በድሮን የምንጨፈጨፈውንስ ማን ይናገርልን በሽኔስ እንደ በግ የምንታረደው

  • @ferdosjuhar
    @ferdosjuhar Год назад +12

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ

  • @markonbini9187
    @markonbini9187 Год назад +5

    ድል ለፋኖ💚💛❤️💪💪💪
    ሞት ለአብይ ወንበር ጠባቂ

  • @addisalemabbe3613
    @addisalemabbe3613 Год назад +6

    ሠላም ለሀገራችን ለህዝቡ ለወገን😢😢😢💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 Год назад +5

    ሰሚ ያጣ ስደተኝኛ መንግስት የለነም በሀገረም በውጭም 😢😢😢❤

  • @missmissmissmiss
    @missmissmissmiss Год назад

    ድሉ የፋኖነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሠአዳከወሎየነፍጠኞችዘርነ

    ሹም ሺሩን ቀስ ብለን እናየዉ አለን ማንንን እንደሚያስተዳድሩ ። ያልታወቁ ሀይሎች እያሉ ከግድህ ብአደን ተመልሶ አማራን አይገዛም ድል ለፋኖ

  • @ኡምረካን
    @ኡምረካን Год назад

    ድል ለአማራ ህዝብ ለተገፋው ለተገደለው ድል ለፋኖ

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 Год назад +3

    የአማራ መሪዎች ካልተፈቱ ድርድር የሚባል የለም።

  • @landolenodido948
    @landolenodido948 Год назад

    ድልለአማራ ህዝብ ፋኖ

  • @teshomegetachew2001
    @teshomegetachew2001 Год назад +32

    የኢትዮጵያ መንግስት ሀገር ውስጥ የሚገኘውን ህዝብ በድሮን እየጨፈጨፈ ውጪ ስለሚገኘው ምን አስጨንቆት መግለጫ ያወጣል ? ምክንያቱም በኢትዮጵያ መንግስት ግፊት የሚሰደዱ ዜጎች ናቸው በየሀገሩ የሚገደሉት

  • @gdhgfgdgjf4267
    @gdhgfgdgjf4267 Год назад +7

    ዘረኝነታቸወ ተበታትኖ በቅርቡ ጉዳቸውን ያሳየን

  • @banchijejaw4302
    @banchijejaw4302 Год назад +1

    ኑረንም አልተመቸንም ሀገራችን ሰላም የለም ሰው ሀገርም ሂደን መከራ ነው ኧር ፈጣሬ ወደት ነህ እፍፍፍ ያማል እውነት መቸ ነው የኝ ሰቃቀ እና ስቃይ የምየቆመው

  • @YasinAhmd
    @YasinAhmd Год назад +8

    ሰላም ለኢትዮጵያ ህዝብ ❤❤

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 Год назад +8

    በሳኡድ ለሚመጡት ስውች አላዝንም እናቱ እህቱ እየተደፍርይ እዛው አይዋጋም👊

  • @מגוסטקה
    @מגוסטקה Год назад

    ኣረ ኣገሬ ዬት እዬሄደሽ ነዉ ጥሩዉን ዘመን ዬጨለማ ዘመን ይሉታል ጥቁሩን ዘመን ብልፅግና ይሉታል ሰዉ ከቤቱ ሁኖ ሞት እና ጦርነት እራብ እና ጥማት ከሁሉም ኣገር በላይ ታሪክ ያላት ኣገር ሃፍታም ኣገር እደኢትዮጵያ ያለ ኣገር ዬለም ግን ሁሉም በስልጣን ጥሜት ያቸዉ ሰወች ናቸዉ ኣገሪቱን ዬሚመራት ለህዝም ምን ደንታ ዬለላቸዉ ህዝብ ምን እደሆነ ዬማዪረዳቸዉ ሰወች ስለሚመራት ኣገሪቱ ያን ሁሉ ዬተፈጥሮ ሃፍት ይዛ ድሃ ናት ስደተኛው በዛ ከቤት ቁጭ ብሎ ከመሞት ስደት ወቶ መሞትን መርጦ ሰዉ ዪሰደዳል ዉዪ ኣገሬ

  • @zaynbe3159
    @zaynbe3159 Год назад

    አላህወይሰላሙን
    አምጣልንዲልለፍኖ❤❤❤❤❤

  • @መልካምወሎየዋ
    @መልካምወሎየዋ Год назад +2

    አማራ ክልል ያልታወቁ ሀይሎች ተመችተውናል መግሰት አንፈልግም ድል ለፋኖ 💚💛❤️

  • @toybamekonen2114
    @toybamekonen2114 Год назад +1

    ኢንሻአሏህ የሳኡድም መንግስትን አሏህ. ሀያልነቱን ያሳየናን ሀስቡን አሏህ😢😢. ጊዜ አንድ ቀን ላንዱ አንድ ቀን ላንዱ ነች😢

  • @MussaraFenta
    @MussaraFenta Год назад +2

    ያረብደልለፉኖ❤❤❤❤😢😢😢

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle2023 Год назад +1

    የብልትግና ሹም ሽር ለእኛ ምናችን ነዉ

  • @Medina-eg2rt
    @Medina-eg2rt Год назад

    victory For Amhara Fano❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤fano King of king

  • @dubaiyou3512
    @dubaiyou3512 Год назад +2

    እኛ አልገባን ብሎ እንጂ መንግስት የህዝብ ቁጥር በቀጣይ አመታት እንድቀነስ ከሚፈልጉ አካላት ጋር እየሠራ ነዉ በጦርነት በርሃብ በስደት ሞት እንድበዛ ይፈለጋል

  • @طيبةمحمد-غ1ض
    @طيبةمحمد-غ1ض Год назад +1

    እንኳ በስው ሀገር በሀገርችን ፍትህ የለም እኛ ውደ ሀገርዉ እየሂድ ነወ ሀገርች ላይ መብት አልተክብር በስው ሀገር ለመስክበር ካባድ ነወ የሀገርች ስላም ሳይኖን ለሳወዳ ኦኦኦ አላህ ለተብዳይ ፈርጅ ቅርብ እይደርግው

  • @ፍቅር-ዐ3ጘ
    @ፍቅር-ዐ3ጘ Год назад +1

    ኢትዮጵያዊነት እንደዚህ የረከሰው እና የአለም መሳቂያ የሆነው ቦቲያም ሰገጤ ሀገር መምራት ስላቃተው ነው።
    የምድረ ጨሌያም ሀደስንቄ መፈንጫ ሆነን አንቀርም።
    እንፀዳዳለን።

  • @QwAd-hk8jw
    @QwAd-hk8jw Год назад +1

    ፈታየ በርታ

  • @GechYifru-ub8uq
    @GechYifru-ub8uq Год назад

    እውነት ነው ህዝቡን ጨረሱት

  • @ShambelYesuf-rd6ic
    @ShambelYesuf-rd6ic Год назад

    ለአብይ የሚላላክ ነዉ ምርጫዉ የአማራን ህዝብ የሚሰራ አደለም

  • @aminat.9563
    @aminat.9563 Год назад

    ፍትህ ላማራ ህዝብ

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 Год назад

    በስደት ያላችሁ ወቶከመቅረት ይሰውራችሁ ትናት እቤታችን ከሀረባ ፈድቶ ልናልቅ ነበር በቸረነቱ ተረፍን የወእነት የሆነ ነገር ብሆን እማቀኝ አበሻእኳ የለም ጠለብ ሰለሆንኩ ተመሰገን ላተረፍን ጌታ

    • @ZyeAbate
      @ZyeAbate Год назад

      ያረቢ ለዛች ለሚሥኪኗ እናትሽ ሢል እንኳን አላህ አተረፈሽ😢😢😢😢

    • @fofatube9865
      @fofatube9865 Год назад

      እኳን አላህ አተረፈሺ እራስሺን ጠብቂ

    • @sameiraf2450
      @sameiraf2450 Год назад

      @@ZyeAbate በጣም እህቴዋ

    • @sameiraf2450
      @sameiraf2450 Год назад

      @@fofatube9865 እሱይጠበቅን እህት መቀቱ ሲበዛ ፈድቶነው አሉ ሁላችንንም ይጠበቀን

  • @AsAt-h1d
    @AsAt-h1d Год назад +1

    😢ኡፍፍፍፍ የኛነገር

  • @yaredyared3305
    @yaredyared3305 Год назад +2

    የኬኛው ብልፅግና ይውደም

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 Год назад +1

    ሣውዲ የግፈኞች አገር😭😭😭

  • @እናቴየኔንግሰትኑሬልኝ

    ሰኡድ አረቢያ ህደንባቸውነው ለዛውም በህገወጥ አገራችላይ በራሳችን መግሰት የምን ገለውን ማን ይናገርልን ይጠቅመናል ብለን የመረጥነው መግሰት ዛሬላይ በጅምላ እየገደለነው ያሰረነው ያፈነነው

  • @Rozashife
    @Rozashife Год назад +1

    የአማራ ክልል ሹም ሽር የምትሉት ማንን ሊገዙ ነው አማራ ክልል ማንንም አይፈልግም በቃ ብልፅግናን አይፈልግም የአማራ ክልል ሢጠሉት የማያውቅ ውሻ ነው ብልፅግና ውሻ ነው በግድ ውደዱኝ ከምድር ገፅ ያጥፋው የብልፅግና ካነሠርን አገዛዝ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለአማራ ህዝብ

  • @zeheraMuhemed
    @zeheraMuhemed Год назад +1

    መንግስት ህዝብን ሊገለግል ነው እንጅ ቤተ መንግስት ውስጥ ተቀምጦ ሚስኪኖችን ሊያድ አይደለም

  • @etetudejong8756
    @etetudejong8756 Год назад +1

    Del letegfaw ye Am1 hara Hezeb
    Bemulu Del le Fano ye Fano Del
    Lemelaw Ethiopia Del Newe 💚💛❤

  • @bezaezra
    @bezaezra Год назад

    bravo feta bertaln

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 Год назад +3

    ያስናቀንአብይነው

  • @ዜድየደሴልጅ
    @ዜድየደሴልጅ Год назад +4

    ምን ይገርማል ሳኡዲኮ ሂደንባት ነው ብገልም ብታስርም አለ አደል በሃገራችን እንደመጤ እምንገደል ሆ ደደብ የሆነ መንግስት

  • @samiahmed7353
    @samiahmed7353 Год назад +1

    አማራ ክልል መንግስት የለም ህዝብ ይወስናል

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 Год назад +1

    አቢይ እንደሆነ የተጠጋውን ሁሉ ለመናከስ ወደኋላ አይልም።

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 Год назад

    ሳውዲ የደሀ ኢትዮዽያን ከፍተኛ ጥላቻ ያላትና ጨካኝ አገር ናት። የኢትዮዽያን ኤር ፎርስ አስቸኳይ አፀፋ መልስ መስጠት አለበት። ያውም በፍጥነት።

  • @samira399hatta7
    @samira399hatta7 Год назад +1

    አላህእዘንልን

  • @hayatassen2820
    @hayatassen2820 Год назад

    ፈታሠላም

  • @RahimaRahima-x2y
    @RahimaRahima-x2y Год назад +1

    አይመከራችን 😢

  • @Tumsabalgero45
    @Tumsabalgero45 Год назад +2

    አሁንም የትህነግ ሴሎች በአማራ ክልል በስፋትና በብዛት ስለሚንቀሳቀሱ በስፋት ክትትል ያስፈልጋል

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Год назад

    ጦርነት የማንም እይጠቅም ይልቅ መንግስት ስባል ስው ያለማው በያጠፍ መልካም ነው

  • @بيسي-ك4م
    @بيسي-ك4م Год назад +6

    የኢትዮ ትግራይ ህዝቦች እባካችሁ ከኤርትራ ወንድሞቻችን ጋር አታጣሉን ከዚህ ቀደም ያጣላችሁን ይበቃናል

    • @እራዉዳወሎዬዋ
      @እራዉዳወሎዬዋ Год назад +1

      አታስቀኝ ትግሬ ዎች ለዘር ሳይተርፉ መጥፋት ፈልገው ነው ጦርነት ካማራቸው ብቻቸውን ይግጠሙ ማን ለነሱ ብሎ ይዋጋል ቅማላሞች😂

  • @Tumsabalgero45
    @Tumsabalgero45 Год назад +2

    ባገሩም በባንዶች እየተጨፈጨፈ ነው ወጥቶም አይቀርለትም ስለዚህ ባገር ሆኖ እነዚህን ስልጣን ላይ ያሉትን አውሬዎች ቀጥቅጦ ማባረር አለበት

  • @etetudejong8756
    @etetudejong8756 Год назад +1

    Ye Ethiopia mengestm eko Eyechefchefe Newe Men seĺe Saudi-Arabië yegermachihual😢😢😢😢

  • @goalgeba-dz2io
    @goalgeba-dz2io Год назад

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @sumeyaa9913
    @sumeyaa9913 Год назад

    አላህየ ለሀገራችሰላም አውርድልን እኛም በስዴት ላለነው አተ ድረስልን በየ እስር ቤቱ ለወደቁት ፈጣሪ ይድረስልን ስለሳውድው ደግሞ የተባለው ሁሉ ዉነት ነው ከዚህም በላይ ያልተነገር ጉድ አለ ከዚያን መሀል አንዷ ዉጭ ያለት ነብስ ሁና የተረፈችው የኔ እት ናት። የሳውድ ህዝቦች ከ100%80በርሰቱ ጨዋ ናቸው እዲበር ላይ ያሉ ወታደሮች ግን አላህ ባሉበት የሳት ዝናብ ያውርድባቸው ስራቸው ከፈጣሪ ውጭ ያዩት ሲያወሩ ምድር ይከዳችሆል በዛላይ የኦሮሞና የትግራይ ተዋላጆች እየተባበሯቸው እሚያግቱት ለጓደኛየ ባል 7እርያል ከፍላ ያስለቀቀችው ባጠቃላይ15እርያል የፈጀባት የሀቅ ጌታ ይፍረድ።

  • @zelalemtamiru349
    @zelalemtamiru349 Год назад

    ሳውዲአረቢያ የዴቭል አገልጋይ ናት
    ተራዋን ትጠብቅ

  • @ዜድ-ጨ9ለ
    @ዜድ-ጨ9ለ Год назад

    ሳውድ የሚመጡት ደግ አረጉቸው እኩዋን የሳውድ መንግስት እኛም ለመቀበል እዳ ገባን ሳውድ ስራ የለ አትንጡ ሲባሉአይሰሙ

  • @alemgebrekidan8104
    @alemgebrekidan8104 Год назад

    🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 Год назад

    የእስራኤል ፖሊሶች እንደገና መመርመር አለበት ዘረኝነት ይውደም። እስራኤል ኢትዮዽያንን በዘረኝነት እያሸማቀቀች ነውን ዜጎቻችን ህጉን ተጠቀሙ።

  • @ؤلللابتت
    @ؤلللابتت Год назад +2

    💪💪💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @MussieSolomon-yu1qc
    @MussieSolomon-yu1qc Год назад +2

    Wishetam neh

  • @belget2594
    @belget2594 Год назад +3

    Amhara PP is gone! Amhara Fano should replace the public administration throughout the region. Amhara Shall Prevail 💚💛❤

  • @alhaMduJella
    @alhaMduJella Год назад

    የራሧ እያርረ የሠው ታማሥላለይ አሉ
    እደ ሣኡድ ጡሩ ሐገር የለም በጡሩነቷ የቀኑ ጡሩነቷን አያወሩም
    በተወለድንበት ባገራችን እደሥሣ እየታርድን አደል
    ከኢቶጰያ ኑሮ ይልቅ የሣኡድ አረቢያ እሥርቤት ሑለትጅ ይሻላል
    የገደለን ለሥደት የዳረገን ለሥር የዳረገን
    የአገራችን መግሥትጅ ሌላ ማንምአደለም
    እኔ በሒወት ዘመኔ ኢቶጰያውይነት የርከሥንበት
    ጊዜ ያያሑት 20021 ጀምሮ

    • @fofatube9865
      @fofatube9865 Год назад +1

      ትክክል ይቀደዳል ሳኡዲ ምርጥ ሀገርናት

  • @SihinKidane
    @SihinKidane Год назад

    Sibsebaw leamarahizb selam endiymetalet
    Emegnalehu gin
    KiRos

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ Год назад +1

    ማወቅ ያለባችሁ ነገር ብልፅግና አማራን አይመራም በጭራሽ ህዝቡ የመረጠዉን ይሾማል ሌላ ነገር የለም። ሳኡድስ ሀገሯነዉ ዘረኛዉ አብይስ በገዛ ሀገራችን በግፍ እየጨፈጨፈ አደለ ትግሬወች አዞባቹሀል ትንሽ አረፋችሁ መሰል ጠገባችሁ ማነም አይጣላ በናተ ምክኒያትቸቸ

  • @wondwossenworku430
    @wondwossenworku430 Год назад +2

    ምንም አይነት የበአዴን በድን አንፈልጋችሁም አትሰብሰቡ ገደል ግቡ በልልኝማ

  • @ፍቅርከራያልጂ
    @ፍቅርከራያልጂ Год назад +1

    ከነዚያ ስደተኞች አንደኛዋ እኔ ነኝ ብቻ በደንበር የሚሞተው ወጣት ስፍር ቁጥር የለውም በጣም ከባድ ነው በድሽቃ ነው እሚረሽኑት እኔ እራሱ አብረውኝ የነበሩት ጓደኞቸን አጥቻለሁ ስደት አይኑ ይጥፋ

    • @ዜድየደሴልጅ
      @ዜድየደሴልጅ Год назад +1

      እሚሰደዱትማ ምን ያርጉ ሀገርም ያሉት እየተገደሉ አደል በራሳቼው አካል

  • @anthenehbeze.
    @anthenehbeze. Год назад +3

    የቫግነሩ መሪ እና አብይ አህመድ አሊ የሚያመሣስላቸዉ በርካታ ነገር አለ።ከሁሉም የሁለቱ መመሳሰሎች ጎልቶ የሚወጣዉ ግን አሁለቱም አእምሮ ቀዠባራና ትኩስ እብድ መሆናቸዉ ነዉ።

  • @ezraawoke4014
    @ezraawoke4014 Год назад +1

    አቢይ አህመድ የኢትዮጵያን ህዝብ በውጭ በጎደኞቹ በውጥ ደግሞ እራሱ ወገኖቻችን እያስጨረሰ ነው::

  • @saeyidababu2350
    @saeyidababu2350 Год назад

    ምን ይገርማል ሳውድስ በህገወጥ እየገባንባት ነው አብይ አለ አይዴል በገዛ ሀገራቺ የሚገለን

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j Год назад +1

    እባካችሁ አገርንና ህዝቁን አንድ የሚያረግ መግስት እንፍጠር ይሄን የገማ በሽተኛ አገቱን በአንድላይሁነን እንተባበር ገርፈረሰ ህዝብ ታረደ የበከተ ውሻ አላህእድሜውን ባጭር እጅ ሰውነው ለሰው የሚጮሀው ይሰይጣን ከሱ ምንይጠበቃል

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 Год назад

    ግድአላቸውስለኢትዪጲያ

  • @ismaelmohammed5148
    @ismaelmohammed5148 Год назад

    እኔኮ የሚገርመኝ አገራችን ኦሮሚያ ላይ የወሎ ህዝብ እያለቀ የሰባዊ መብት ተሟጋች የት ነበር እንደገና መታወቅ አለበት የሳዉዲ ፖሊሲ ሆነ ብሎ ሰዉ አይገልም እስርቤት እሰርኛ አለ አወ እሱም ያሳፍሩናል ተመልሰን እንመጣለን የኢትዮ መንግሥት ቢሆን በደርቅ ሊላት ድንበር ሲጣሰ ዝም ይላል? ይልቅ አበሻ ደላላ የሚሰሩትን ግፍ ባያችሁ አሁን የኢትዮጵያ መንግሥት ከፍሎ እንዲያሳፍርን እንለምናለን

  • @toybaendris2607
    @toybaendris2607 Год назад

    ፍትህ ለኒቶርክ

  • @ኡሙሙአዝሰደተኛዋ

    ሳኡድ ይሻላል ከገራችንን ባገራችን እየሙትን አይደለምደህ

  • @teshomegetachew2001
    @teshomegetachew2001 Год назад

    የምናብ ሹመት

  • @yisehakawurares
    @yisehakawurares Год назад +1

    መንግስት ግን ለምን እኔን አማካሪ አያረገኝም ማሰብ ካቃታቸው...🤔? እንዴት ነው እንደዚ እየነደደ ያለውን እሳት በፖለቲካዊ ቁማር እናቆማለን ብለው የሚያስቡት...? ወይኔ ብልፅግና እንዲህ ይጃጃል😔???