"ከሞቱት በላይ፣ ከቆሙት በታች ነን በኢትዮጵያ" (አቡነ ሉቃስ) || በአማራ ላይ የሚደረገውን ጦርነት ምክንያቶች ዘረዘሩ ||
HTML-код
- Опубликовано: 15 дек 2023
- ብፁዕ አቡነ ሉቃስ በአማራ ላይ የሚደረገውን ጦርነት ምክንያቶች ዘረዘሩ
Want to create live streams like this?
Check out StreamYard: streamyard.com/pal/d/66715911... Развлечения
አባታችን ሠው በጠፋበት, ዘመን የተገኙ የእውነተኛ የነፍሥ አባት ነዎት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንመኛለን
አባታችን የዘመናችን ሔልያስ የዘመናችን መጥምቁ ዮሐንስ እድሜና ጤና ይስጦት እንዴት እንደምወዶት በረከቶ ይደርብን
ይህንን እውነት የሚገልጥ መንፈስ ቅዱስ ብቻ ነው አባታችን ዕድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥልን።
አሜን ፡
@@beletetom107 @beletetom107 ከእንስሳ እና ከአውሬ ያነሰ አእምሮ እንዳላችሁ የታወቀ ስለሆነ ማናችንም አይገርመንም።
@@beletetom107koshasha 666 Amilaki
እድሜውን ያሳጥረው ይሄንን የሴጣን መልዕክተኛ።
@@peacelove5040ክፉዎች ይወገዱ ዘንድ ግድ ነው። በእግዚአብሔር ሕዝብ ላይ ሞትን ስደትንና መፈናቀልን ያመጣ መሪ ይወገድ ዘንድ ያስፈልጋል።
እመቤቴ ማርያም ሆይ የአስራት ሀገረሽን ሠላም ይመጣ ዘንድ ለልጅሽ አሳስቢልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
😢አሜን
@@beletetom107 @beletetom107 ከእንስሳ እና ከአውሬ ያነሰ አእምሮ እንዳላችሁ የታወቀ ስለሆነ ማናችንም አይገርመንም።
@@beletetom107 አጋንንት አዳምጥ ጥሩ ነው ማዳመጥ መቻልህ መቼም ልክሰክሰ ሰለሆንክ ።ሰትልከሰከስ ሰለሆነ ፀጋህ ተገፎ የተባረርክው
በዕውነት ብፁዕ አባታችን የኢትዮጵያ ህዝብ ያልገባውን ሀቅ ነው ቁጭ ያደረጉት። በተለይ ስለ ሚስጥር ማህበራት ተናግሮ የሚያውቅ ጳጳስ የለም።በእድሜ በጤና ያቆይልን! የሚሰማ ትውልድ እንድሆን እግዚአብሔር ይርዳን!!! እግዚአብሔር ይታረቀን!
@@beletetom107 @beletetom107 ከእንስሳ እና ከአውሬ ያነሰ አእምሮ እንዳላችሁ የታወቀ ስለሆነ ምንም ብትሉና ብታደርጉ ማናችንም አይገርመንም።
@@beletetom107
የጋላ ምንጣፍ ጎታች ነህ ዛፍ ቅቤ ከመቀባት የዘለለ ታሪክም ቅር ስም የለህም!!!
@@beletetom107ባለጌ ስድ አደግ ከዚህ አፍ ማንም ጥሩ ነገር አይጠብቅም ከዝንብም ማር አይገኝም ልብ ይስጥህ ባንተ ቤት አባቶችን ያዋረድክ መስሎህ ከሆነ ተሳስተሀል እራስክን ነው ያቀለልከው
ዘመን የነበራቸው አባታችን እድሜና አና ይስጥልኝ ልዑል እግዚአብሔር በረከቶ ይድረሰን ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን
ጌታ፣ ዘመነዎን፣ ይባርክ፣፣ እዉነትን፣ በመናገር፣ ለእዉነትም፣ የቆሙ፣ በዚህ፣ ዘመን፣ ላሉ፣የሀይማኖት፣ መሪዎች፣ ትልቅ፣ ምሳሌ፣ ነዎት፣፣❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጭንቅላትህ ባዶ መሆኑን የሚታወቀው ካንደበትህ የሚወጣው ክፉ ንግግርህና ስድብህ ነው ልቦና ይስጥህ መፅሐፉ የሚለው የስድብ አፍ ይሰጠዋል አይደል የሚለው !!!
@@beletetom107 @beletetom107 @beletetom107 ከእንስሳ እና ከአውሬ ያነሰ አእምሮ እንዳላችሁ የታወቀ ስለሆነ ምንም ብትሉና ብታደርጉ ማናችንም አይገርመንም።
@@beletetom107 @beletetom107 @beletetom107 ከእንስሳ እና ከአውሬ ያነሰ አእምሮ እንዳላችሁ የታወቀ ስለሆነ ምንም ብትሉና ብታደርጉ ማናችንም አይገርመንም።
ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ ። የአባታችን በረከት ይደርብን ።
እንደኝህ ያለ አባቶችን ዕድሜ ያርዝምልን ታሪካችን ጨርሶ እንዳይጠፋ
እንደ እርስኦ ያለ ጀግና አባት ስላሉን ፈጣሪ ይመስገን እድሜና ጤና ይስጥኦ ብፅዑ አባታችን ሁሉም አባቶች እንደ እርስኦ እዉነቱን እያወቁ የሚደብቁትን ደግሞ ፈጣሪ አንደበታቸዉን ክፈተዉና እዉነቱን ይናገሩ
በየጊዜው እውነትን የሚናገሩ አባታችን ነዎትና ቡራኬዎ ይድረሰን። አሜን!
@@beletetom107 ከእንስሳ እና ከአውሬ ያነሰ አእምሮ እንዳላችሁ የታወቀ ስለሆነ ማናችንም አይገርመንም።
@@peacelove5040
ክፉዎች ይወገዱ ዘንድ ግድ ነው።
አዎ እውነት ነው አባታችን ከሰላም ወዳድ አባቶች የሚተላለፍ መልእክት ነው የነገሩን የኦርቶዶክስ ምእመናን ልብ በሉ ለሰላምና ለእምነቱ የሚሰዋ ሁሉ ጽድቅ ነው ፣እናም እምነታችንን ለማዳን እንጸልይ እንታገል እግዚአብሔርም ይረዳናል
ቸሩ መድኃኒሐለም ላባታችን ጤናና የረጅም ዕድሜ ይስጥልን
አሜንአሜንአሜኔ
" እግዚአብሔር ለዘር ያተረፍቹ" እውነት ነው አባታችን ከሞቱት በላይ ከሚኖሩት በታች በገዛ ሀገራችን 😢😢
@@beletetom107ante yeseyitan kurachi enkun mesadeb kerto simachewn metirat atichilm kiftaf hodam ante yemitamelikew hodihn esachew degmo lenefsachew yaderu nachew silezih abatachin layi yegema afihn endatikefit
አውነት ነው አበታችን ጌታ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት እኔ ጴንጤ ነኝ ግን እንድህ አሰብ አስተዋይ ጴንጤ የለም ❤
አባታችን ፡መቼም፡አባት፡ጠፋ፡ብለን፡ስናለቅስ፡ለካ፡አሉልን፡እንግዲህ፡ጆሮ፡ያለው፡ይስማ፡እረሲኖዶስ፡አባቶች፡የት፡ናችሁ?እንደአባታችን፡በቃ፡በሉ፡እኛም፡ከጎናችሁ፡ነን።እረ፡እባካችሁሁሁሁሁ
አባታችን እርስዎ የሚሉት ሁሉ ከእዉነትም በላይ ነዉ ግን ማነዉ የሚሰማዎት እኛ እኮ በዓለማዊዉ ሥራ ተጠምደናል
You are number one for Ethiopian
ይፍቱኝ..የኔ አባት..!? እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድልዎት!
አባታችን ቃለ ሕይወት ይስጥልን
እግዚአብሔር ብርታቱን ያድልዎ
አባታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን!!!!
ዕድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥልን
አባታችን ቡራኪዎ ይደሰሰን እግዚአብሔር ፀጋውን ያበዛሎት ይጠብቆት እድሜውን ያበድርልን ።
አባታችን እረጂምእድሜይስጥልን ሺአመትያኑርልት
አባታችንንሩልንአሜን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
ይሔ የተናገሩት እውነትና እውነት ነው የኛ አባቶቻችን ከፖለቲካ ( ከመንግስት) ተጋብተው እውነትን እንዳይገልፁ ሆነዋል እንደውም ከመንግስት ይበልጥ ሐገራችንንም ሐይማኖታችንን የሚያጠፉ እነሱ ናቸው ።አሁን ያውየፍርዱ ቀን መጥቶዋልና ሁሉም የስራውን ይቀበላል።
የኢትዮጵያ ህዝብ በፍፁም አይሠማም የሆነ ድንዛዜ ውስጥ የገባን ይመስለኛውል እውነት የሚናገሩ አባቶች ሲናገሩ ማን ይስማ ??
የእውነት አባት ❤❤❤🙏🙏🙏
It is good to see a father ,from archbishops, who understand the problem radically and from end to end.
አባታችን ከተበደለው ህዝብ ጎን ከመቆም በላይ እግዚአብሔርን የሚያስዸስተው አደረጉ እድሜ ይስጥልን በረከትዎ ይደርብን
አባታችን ኑሩልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል
አባታችን ዕድሜ ጥናት ያብዛልን
I hope other religious leaders follow our father😢
አባታቺን. አድመኛ. ጤና. ይስጥልኝ. 👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
God bless and protect you. YOU ARE 100% Correct.
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዎት
ቡፁሁ አባታችን ዕድሜዎን ያርዝምል
የቁርጥ ቀን አባት ኖት መከራዉ ስቃዩ በዝቶ ፈሷል ድምፅ በመሆን ወገኖቻችንግፉ በዝቶ ንፁሃኖቹን ከመንገድ እየወሰደ የሚገድሉየእናቶችን እንባ አብሰዋል እርሷ እዉነትን ይዘዉ እዉነቱን ነግሮዋችዋል አምላካችን ፈጣሪያችን ፀጋዉና ክብርን ያብዛልን
🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አባቴ ይፍቱኝ
ያባታችን በረከት ይደርብን
አባታችን በረከታቸው ይደርብን እውነት ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤ አባታችን ትክክል ኖት
Amen Amen
አቡነ ፡ ሉቃሳችን ፤ "🤲💐💐💐🤲" ። "🙏ረጂም ፡ እድሜ ፡ ከጤንነት ፡ ጋር 🙏" ።
እውነት እግዚአብሔር እድሜይስጥልን እውነተኛ አባት ማግኘታችን ደስይላል የወድሞቻችን ሞትሞታችንነው አባትተብለው ግን የኛሞት ግን ደስየሚላቸው አሉ ግን እደሰወ በጎቻቸውን ቢጠብቁ ይሻላል እኛ ከለለን እነሱም የሉም እግዚአብሔር ፊቱን ይመልስልን
አባታችን በረከተዎት ይደርብን እግዚአብሔር ይጠብቅዎት ❤❤🙏🙏
❤🙏🙏 thank you father. Yebarkugn
Live longest our father
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ብፁዕ አቡኑ ሉቃስ
Abatahn kalehewt Yaseman ❤️❤️❤️
Aba thank you .We Orthodox stand 🧍♂️ together for our religion and culture.
በትክክል እግዚአብሄር ይድረስልን
በረከተዎ ይደርብን
እውነት የጳጳሱ መልእክት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው ይህ አንድ ቤተክርስቲያን በነቢያት በክርስቶስና በሐዋሪያት ፣ የተመሠረተችው የቤተክርስቲያን መንፈስ የሌለባት ቤተክርስቲያን ናት ።
Wow የሚደነቁ፣ ናቸዉ፣፣ እናመሰግናለን፣
አባታችን! ይህ በሲኖዶሱ ተወስኖ በእያንዳንዱ አጥቢያ ቤተክርስቲያን ሊሰጥ የሚገባው የዘወትር ትምህርት መሆን ያለበት ወቅታዊ ትምህርት ነው ብዬ አምናለሁ።
Abatachn berketw ydreben egziabehir bedema betena yitbekilen amen❤❤❤❤
Abatachin bereketachewu yideribin ❤🎉❤🎉❤
AMEN 🙏 AMEN 🙏 YEHUNELEN HULUME BE GETA HAILACIN AMEN 🙏
Abatoh Egzabeher Amelk yetebekahu...❤️❤️❤️❤️🙏
Ye abatachin bereket yederbn❤
❤❤❤
እግዚአብሔር ይግረስልን
ብጹእ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን
ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልስልን ወደ ቀደመ ክብሯ መድሀኒአለም ።
Menfes Kedus Semu yebarek..
YeEwnte Menfes Kedus Semu yebarek 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
👂👂👂👈
ተክክል ነዉ አባቴ
ድል ለአማራ ፍኖኖኖኖ
መዝሙር
ምንም እከሌ እከሌ ማለት ጥቅም የለውም የኢትዮጵያ ህዝብ እግዚአብሄርን ይቅርታ እንጠይቅ ንሰሀ እንግባ ከላይ የመጣ ቁጣ ነው አገራችን በጣኦት አምልኮ ተጥለቅልቃለች እግዚአብሄር ተክዷል እንደሚገባው ክብር አልተሰጠውም ክብሩን ለጣኦት አከፋፍለዋል በእንጬት እናመልካለን በዛፍ እናመልካለን በሰእል እናመልካለን እግዚአብሄር የት ቦታ ነው እኔንም አምልኩ አማልክትንም ጭምር ያለው? አምልኮውን ወደሚገባው ወደ ባለቤቱ እንመልሰ ሰላም ከፈለግን እግአብሄር ይመክራል ይገሰፃል ይታገሳል ከዛ ካለፈ ቁጣውን የሚመልሰ ማንም ቄሰና ጳጳሰ ወይም መንግሰት የለም ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን በልጁ በኢየሱስ ክርሰቶሰ ሰም አሜን 🙏
This man continues the same way and may the good Lord give him what he deserves
😢😢😢
ጦርነት ድሮም አለ ምድነው ፀሎት ማረግ ተወ ሰው በአለም ነው የመጣው ጦርነት በኛ ብቻ አይደለም መጨረሻው ዘመን ነው ንሰሀ ግቡ ወደፈጣሪ ቅረቡ
Woyanes
Battered nations
Splintered foundation's
Polarized people
Fractured institutions.
Then came the arrogant and ignorant PP Oromuma and fueling gas what satanic Woyane began, because they are sons of Satanic Woyane.
ጆሮ ያለው ይስማ ።ነገሩህ።አልሰማህም።
ልብህ ተደፍኗል።
ዘጽአትን
ሳሙኤልን
ራይን
ስለ አካን ነገሩህ።ሌብነትና ሽንፈትን ። ፍትህን ርትህ injustice and lawlessness and Thier consequences
ስለ መንፈሳዊ ውጊያ ነገሩህ።ስል ጸሎት።
በጣም።ትገርማለህ።አታዳምጥም።አሁን አለማችን ላለችበት እንዳተ አይነት ሰው ስለበዙ ነው ።
እውነትን ነግረውናል።
ክመሪ ብርሀን ነኝ።
God bless you and protect you abundantly, Reverend Lukas!
Truth ultimately prevails!
Let all true lovers be equipped with spiritual warfare and pray and fast.
What is impossible for us is possible for the Almighty Sovereign God.
ክርስቶስ ይፍረድበት ....
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ይህ ሰው የሐይማኖት ጦርነት እየቀሰቀሰ ነው
እየሱስ ክርስቶስ በዘመን መጨረሻ በስሜ ይመጣሉ እንዳለው ይኸው በስሙ መጡ አሁን ደግሞ በቅድስት ቤተክርስቲያኑም መጡ ሐሰተኞቹ ተኩላዎች በተጨማሪም የሰይጣንን ልሳን ወርሰው እንደ እብድ በመለፍለፍ ላይ ካሉ አሳሳች ጴንጤዎች እንጠበቅ አደራ።
ልብ ያለው ልብ ይበል በተለይ በአሁን ሰዓት ኢትዮጵያ ውስጥ በጴንጤነት ተመራርጠው በኦሮሞ ብሔር ተሸፍነው በሌላቸው ብቃት ባለስልጣን ፓስተር ቅብርጥሴ ተባብለው እንዳለ ከጠቅላይ ሚንስትሩ ጀምሮ ይኸው ዛሬ የኢትዮጵያን ሕዝብ በማንገላታት እያረዱ እና እያፈናቀሉ ኢትዮጵያን ላይዋን ያስዋቡ በማስመሰል ዉስጧን በማፈራረስ ውስጥ ለውስጥ ኢትዮጵያን ጠል እና አፍራሽ ከሆኑ ኢሉሚናቲን ከሚደግፉ የውጪ ሐገሮች ጋር በስውር የጥፋት ስራ በሕዝቦችዋ እና በሐገሪቷ ላይ እየሰሩ ስለሆነ የገባችሁ እና ጤነኛ የሆናችሁ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ሁሉ ከፈጠራችሁ ፈጣሪ ጋር በመሆን ለዘላለም ኑሩ አሜን።
ስለፈጠሪ፡ብለችሁ፡ስለተፈጠራ ችግር፡ሰላም፡እንድመጣ፡ፀሎት፡ከመድረግ፡የወሬ ወሬ ተሞርክዛቹ ፀሎቱን ትረሰለቹ።
እርሶ በትግራይ ጦርነት ጊዜ ይህነን ብለው ቢሆን ኖሮ ልክ ኖት ብለን እናምን ነበር።እርሶ መርጦ አልቃሽ ሆኑ።መጀመሪያ በትግራይ ላይ የተደረገውን እልቂት ሲደግፉ ለነበሩት ንስሃ ይግቡ።
ይኸ እኮ የቆመ ይምሰል እንጂ ራሱም የሞተ ነው ! በዙሪያው ያሉትና የሚያጅቡትም ሙታን ናቸው ! የተሳባሰቡት ለለቅሶ ነው ! ለቅሶ አይለያቸው !
ቡራኬዎት አይለየን
እኝ ሰው የቤተክርስታን አባት ናቸው ወይስ የፖለቲከኛ ናቸው? አሁንስ ግራ ገብቷቸው ግራ አጋቡን።
What is wrong with the speech of our father?they told us the truth.millions has been died ..etc...
አሜሪካ ላይ ሆነው እንዲህ መናገር ቀላል ነው።ለምን ወደ ኢትዮጵያ መጥተው መስዋዕትነት አይከፍሉም ?ጀግና ከሆኑ?ይምጡ ከሚሞቱት ጋር ይቁሙ።አለበለዚያ ከንቱ ንግግር ነው።
መጽሀፍ ቅዱስ ስለ ገዳማት ምን ይላል?
Wushetam papas . Ewnet astemr . Bezih edmeh hizib tabalaleh
this is general truth, but our political view affects Ethiopian people especially Amhara region still hit by drone on different area, whether you believe or not. God bless our truth spiritual father. Before opposing our father, please, internalized each situation in our country which is happened still now.
ፖለትከኛ ታቦቱን ለተሸከሙ ያስቡ ወንገል የለውም ቄሱ ተረት የምያራው 😅😅😅
ወላሂ ሙስሊም ነኝ ግን 1ሰው ብቻ ትክክለኛ እውነተኛ የሀይማኖት አባት
ብፁዕ አቡነ ሉቃስ በእውነት ተሳስቷሉ ግን ፈጣር ይቅርይባለቸው ፣ ኃይማኖትን
ከፖላቲከ ጋር በመገጫት ህዝቡን ለጦርነት አነሳስቷሉ፣ ይህ አባት አገር ከሚያፈርሱ ብያስታርቁ፣ደምን ከሚያፉስሱ እንደ ጥንቱ ኦርቶዶክስ አባት ብያስታምሩ ፣ ለሰላም ብጻልዩ መልካም ነበር ፣መምራት ከልቻሉ ለሚችለው መስጠት ነው
ዘኦርቶዶክስ ን ያስነቀፉ ያላወቁ አባት
Woyanes
Battered nations
Splintered foundation's
Polarized people
Fractured institutions.
Then came the arrogant and ignorant PP Oromuma and fueling gas what satanic Woyane began, because they are sons of Satanic Woyane.
ጆሮ ያለው ይስማ ።ነገሩህ።አልሰማህም።
ልብህ ተደፍኗል።
ዘጽአትን
ሳሙኤልን
ራይን
ስለ አካን ነገሩህ።ሌብነትና ሽንፈትን ። ፍትህን ርትህ injustice and lawlessness and Thier consequences
ስለ መንፈሳዊ ውጊያ ነገሩህ።ስል ጸሎት።
በጣም።ትገርማለህ።አታዳምጥም።አሁን አለማችን ላለችበት እንዳተ አይነት ሰው ስለበዙ ነው ።
እውነትን ነግረውናል።
ክመሪ ብርሀን ነኝ።
God bless you and protect you abundantly, Reverend Lukas!
Truth ultimately prevails!
Let all true lovers be equipped with spiritual warfare and pray and fast.
What is impossible for us is possible for the Almighty Sovereign God.
እውነት ስልተናገሩ ነው ኦርቶዶክስ የተነቀፈችው?
ታሳዝናልሕ።
አኔ የፕሮስቴት ተኩታይ ነኝ።የተናገሪት በሙደግፋለሁ።እውነት ነው ።
እባኽህ እትስማ ግን አድምጥ
ይህንን ገለሰብ መንፈሳዊ ነው ተብለው ምእመናኑ ቆሞ ማዳመጣቸውና ኣሱ ለሚናገረው ክፉ ቃል ተቀብለው አሜን ማለታቸው የታወረ መማእመናን መፈጠሩ የገርማል።እውነት ነው ከእባብ እንቁላል እርግብ አይፈለፈልም።ይህ ግለሰብ ከዚያች ቀን በኋላ ነውረኛ በመሆናችው ቆባቸውን አውልቀው መደብቅ ነበራችው።ምክንያቱም መፀሃፉ እንደሚለን ከሆነ እንኳን መራገምና መሳደብ የሚራገሙትን መርቋቸው ይላልና።አሳፋሪ ጳጳስ መሰል ዲያብሎስ በቤ/ቲያን ውስጥ የተደብቀ ተኩላ ናችው።
enihn abat sagegn testnanew
እኚህን አባት መቃወም አይቻልም
I think the Orthodox Church is in trouble. The Ethiopian politics is based on ethnicity, if the Orthodox Church gets involved in Ethiopia politics the church is going to be ethnically divide. The Tigray orthodox is a prime example. The church can only grow of it is a Uniting force , it is its history and must be its future. Otherwise, the church is going to be fragmented
Woyanes
Battered nations
Splintered foundation's
Polarized people
Fractured institutions.
Then came the arrogant and ignorant PP Oromuma and fueling gas what satanic Woyane began, because they are sons of Satanic Woyane.
ጆሮ ያለው ይስማ ።ነገሩህ።አልሰማህም።
ልብህ ተደፍኗል።
ዘጽአትን
ሳሙኤልን
ራይን
ስለ አካን ነገሩህ።ሌብነትና ሽንፈትን ። ፍትህን ርትህ injustice and lawlessness and Thier consequences
ስለ መንፈሳዊ ውጊያ ነገሩህ።ስል ጸሎት።
በጣም።ትገርማለህ።አታዳምጥም።አሁን አለማችን ላለችበት እንዳተ አይነት ሰው ስለበዙ ነው ።
እውነትን ነግረውናል።
ክመሪ ብርሀን ነኝ።
አንተ በምትለውና በፃፍከው መንገድና ሁኔታ አይደለም ቤተክርስቲያኗን እየከፋፈሏት ያለው:: ለብዙ አመት ስትራክቸራሊ ሲሰራበት የነበረ እና በሰይጣኑ አብይ አህመድ የተፋፋመ የታቀደ ሃይማኖቷን ከዛ ደሞ ሀገሯን የማፈራረስ ሂደት እንጂ:: ልብ ብትልና ቅን ልቦና ቢኖርህ እውነቱ ይህ ነው::
ዘረኝነትና የሃይማኖት መሪነት አይነፋም፡፡ ለሃይማኖት አባት ነፍስ ሁሉ እኩል መሆን አለበት፡፡ ታቦት በሌለበት መክተፊያ አለ መ/ር ምህረተአብ....ከዚህ ምን ልማር
1)ለኢትዮጵያ መፍረስ የሚሰራ ሀይል መኖሩን
2)ኢት/ያ የርስ በርስ ጦርነት ምትፈራርስ...
3)አማራ በኦርቶዶክስ ውስጥ መሸሸና ሀገርን...ምነው ኦርቶዶክስ የእግዚአብሄርን ቃል ሰብካ ህዝብን ክእግዚአብሄሩ ብታስታርቅ ምነው ወንድማማችነት ፍቅር ቢሰበክ፡፡
ክርስትና ከተጀመረ ጀምሮ ሰውን በድንጋይ ወግራችሁ ግደሉ ሲባል የመጀመርያ ነው ።
wanegna telatuwa enantew nachihu
@derenews
በባረካችሁት ሰይጣን ብትለበለቡ ምን ያስቀጣል? "አብይ ፍልቅልቁ መሪያች ይባርክልን ዕድሜ ይስጥልን" ስትሉ ያጎለበታችሁት ይሀው::
ማንም ሰዉ ፍቅር አንድነትን አብሮነትን መወደድን ከተናገረ ማንም ሰዉ ደስ ይለዋል ሰይጣንን የሚያቀዉ እራሱ ሰይጣን የሆነ ነዉ እኛ ልብ አንመረምርም ሰዉ ፊትን እደማይ እኔ አላይምና ኤልያብን አትቀባ ባይኔፊ
በአይኔ ፊት ቀሎልእና ገናታናሽ አለ በጎች ይጠብቃል አለ መለሰና ስሙ ዳዊት ይባላል ጌታ ነዉ ልብን ዉስጥን የሚመረምረዉ ብናቅ እንልዋለን😢ለምን ትደነቁራላቹ
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ1-2 እንግዲህ እግዚአብሔርን በመምሰልና በጭምትነት ሁሉ ጸጥና ዝግ ብለን እንድንኖር፥ ልመናና ጸሎት ምልጃም ምስጋናም ስለ ሰዎች ሁሉ ስለ ነገሥታትና ስለ መኳንንትም ሁሉ እንዲደረጉ ከሁሉ በፊት እመክራለሁ።
The Bible verse you are referring to is likely Matthew 7:1, which states: "Do not judge, or you too will be judged." Additionally, there are verses emphasizing the importance of praying for leaders, such as 1 Timothy 2:1-2: "I urge, then, first of all, that petitions, prayers, intercession and thanksgiving be made for all people-for kings and all those in authority, that we may live peaceful and quiet lives in all godliness and holiness."
Colossians 3:13 (NIV): "Bear with each other and forgive one another if any of you has a grievance against someone. Forgive as the Lord forgave you."
መሪዎች ከእግዚአብሔር እንደሚሾሙ አለማወቅ ምንኑን እውቀት ይባላል ?
መጽሐፍ ፈርዖንን፦ ኃይሌን በአንተ አሳይ ዘንድ ስሜም በምድር ሁሉ ይነገር ዘንድ ለዚህ አስነሣሁህ፡ ይላልና።
ሮሜ 9፤ 17
ናቡከደነፆርንንም እግዚአብሔር እንደሾመው አለማወቅ ምኑን ዕውቀት ይባላል?! 🤩
Qinxirama hadha kesani esti weda walega amxuna xawula teshekami mahonachiwun inasayachewalen
እርሶ የምገርም መንፈሳዊ አባትኖት እግዛሐቤር ይቅር ይበሎት ፣እባኮት ፣አዉዴ ምህረትን የፖለትካ መወያያ መድረክ አታደርጉ፣ የእግዛሐቤር ቀል ለማስተላለፍ ተጠቀሙቤት።
መክረህ ሞተሀል! እድሜ (ሽበት) ያልመከረውን...ልፋ ያለህ!
Hiiiii Meregeta Afework slaywhe dese blognal
Yanede behere aqeneqagne qese esekawene yete neberu yemeseqele qumaretegna ....