በዚህ መልኩ ችግር ሲበረታ ይከብዳል ያአላህ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 ноя 2024

Комментарии • 1 тыс.

  • @SeyaTube1
    @SeyaTube1  3 года назад +357

    የሶሪያ ወንድሞቻችን ናቸው
    አባትም እናትም ህመምላይ ናቸው
    4 ህፃናት ልጆች አሏቸው
    እባካችሁ በቻልነው እንርዳቸው
    የንግድ ባንክ አካውንት
    Seid jemal
    1000165378807

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu 3 года назад +12

      የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ አላህ ያሽረው

    • @sayedahmada2615
      @sayedahmada2615 3 года назад +7

      አላህይድረስለትያረብ

    • @ሰለዋነኝ
      @ሰለዋነኝ 3 года назад +6

      ኢንሻ አላህ ወንድሜ 🥺

    • @ፋጡማካሳው
      @ፋጡማካሳው 3 года назад +5

      አሏህአፊያያድርገው

    • @Rak-lu7cx
      @Rak-lu7cx 3 года назад +2

      1000165378807

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት

    *ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ*
    *ጀዛከአላህ ኸይር ኡስታዝ ኢሻአላህ ሰዉ ለመረዳት ሰው መሆን በቂ ነው*
    ሱበሀን አላህ አላህ ካናንተጋ ይሁን 😥😥😥😥.

    • @mamilatube3842
      @mamilatube3842 3 года назад

      የሙስጤ እህት በውስጥ አናግሪኝ

    • @asmrheyat7029
      @asmrheyat7029 3 года назад

      ☝☝☝☝☝❤❤

  • @sarahabshawettube2829
    @sarahabshawettube2829 3 года назад +37

    አብሽር ወንድም እኛ ሙስሊም እህቶችህ ከ አላህ ጋር እንረዳሀለን

    • @DhfDhfggx
      @DhfDhfggx 3 месяца назад

      ከምን ደረሰ እነዚህ ወድሞቼ😢😢😢😢

  • @zakirajemalyealahbaryananh5815
    @zakirajemalyealahbaryananh5815 3 года назад +1

    ወአላይኩም ሰላም ወረህማቱላሂ ወበረካቱ
    ኡስታዝ ሰኢድ ጀማል ጀዛክን አላህ ይክፈላዉ ያረቢ እንዴት ያሰዝነሉ እንሻ አላህ እንረደወላን ነጋ ከነግ ወዳ አንልም አላህ ይድረስለቻዉ ያረቢ ሰያ ፈጥኖ ደረሽ ነክ እሺ ጎበዝ አላህ ይጠብቅህ 👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ዜድ-ዠ8ሸ
    @ዜድ-ዠ8ሸ 3 года назад

    የአላህእርዳታይበልጣልእና አላህይርዳቹአላህከጎናቹይሁን ከአደጋቹበትሀገር ከሞቀዉትዳራቹ እንደዚ ያንከራተቷቹሰዎች አላህየሚገባቸዉንይስጣቸዉ።ሀገራቹሰላምወርዶበሰላምለሀገራቹያብቃቹ።እስከዛምአዛኞችንያብዛላቹ

  • @susubintbaba4816
    @susubintbaba4816 3 года назад +37

    ያኢላሂ ወአለይኩምሰላም አላህዋ አፊያ የነሳሀቸውን። አፊያቸውን መልስላቸው። እኛንም አፊያ አድርገን ..ሙስሊሞች አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @ሪሀናአድሉ
    @ሪሀናአድሉ 3 года назад

    ኡስታዝ አላህ በእዝነቱ ያስታውስክ እንዳንተ አይነቶቹን ያብዛልን

  • @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
    @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 3 года назад +17

    ኡፍ😭💔አላህ አፊቸውን ይመልስላቸው በሰው ሀገር ጤነኛ ሆኖም ይከብዳል አይደለም ታመው😥😥እኛም ዘረኝነት እና እስበሱ መገዳደል ካላቆምን የእነሱ እጣ ፈንታ መድረሱ አይቀርም አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @ሀሊማነኝስደተኛዋ
    @ሀሊማነኝስደተኛዋ 3 года назад

    የአላህ እንደት ልብ ይሠብራል ውድ የኢሥላም ልጆች ባለን እንርዳው በጣም ያሣዝናል

  • @egjjhdjmhg3902
    @egjjhdjmhg3902 3 года назад +7

    ኡፍፍፍፍ ወሏሂ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም አሏህ ይድረስላቸው አይይ የሶሪያዎች ስቃይ ኢንሻአሏህ በቻልነው እንተባበራቸው

  • @fdsa2585
    @fdsa2585 3 года назад

    ዋሊኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ጀዛካላህ ኸይር ኡሰታዝ አላህ አፊያዉን ይመልሰለት ያርብ እናም የመዳኒቱንሰም አሰቀምጥልን ገዝተን እንልክአለን ቢኢዝንአላህ

  • @HaHa-xt7yo
    @HaHa-xt7yo 3 года назад +3

    ሱባሀንአላህ አላህ ያሺርህ ይረዝቅህ ወንዱሜ የሶሪያዎቺ ፈተና በአላም ሁሉ እንደነሱ የተፈተነ የለም በጣም የሚያሳዝኑ

  • @edunitessleman8120
    @edunitessleman8120 3 года назад

    ያአላህ በጣም ያሳዝናሉ 😥😥አላህ ይድረስላቸው የጦርነት ውጤቱ ይሄ ነው ሁላችንም ያቅማችንን እናግዝ ሰያ ጀዛኩምአላህ ኸይር🙏🙏

  • @ዳሩልአኼራ
    @ዳሩልአኼራ 3 года назад +62

    አህለን ሠያው እንደኔ ለአላህ ብሎ ሠያውንየሚወድ👍👍 ሠብሥክራይብ አድርጉኝ በቅንነት

  • @ፌሩዝዩቶብ
    @ፌሩዝዩቶብ 3 года назад

    ያአሏህ ያረብ ያረህማን ያጀሊሉ ያወሊዩ ያቁዱሱ ያሰላሙ የታመመን ሁሉ ፈርጀው ያከሪም

  • @afiifam8890
    @afiifam8890 3 года назад +10

    ያረብ አላህ ይርዳችሁ ከችግርህም ይገላግልህህ እህህ አንጀቴን በላው

  • @rmuna4190
    @rmuna4190 3 года назад

    አላህ አፈያ ያርግህ ወድማችን ሚስኪን ሲያሳዝኑ ሰያ ጀዛከላ

  • @أمعبداللهإنشاءالله
    @أمعبداللهإنشاءالله 3 года назад +3

    እሯ ንቁ ያኡመተ ሙሀመድ በኸይር እንተዋወስ

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 3 года назад

    _የአላህ አላህ አፊያውን ይመልስለት ያረብ አይ እዱኒያ ፈተናዋ ብዛቱ..._

  • @seadatube3234
    @seadatube3234 3 года назад +42

    ያአላህ ወላሂ ውስጤ አልቻለም 😢 ኢንሻ አላህ የቻልነውን እንረዳለን አላህ አፊያ አርጎን አላህ ለኝ ሲርዝቀን ቲሠጠን እኛም የምንሠጥ ያርገን ዱኒያ እትጠገብም

  • @አላሁመእንሱርና
    @አላሁመእንሱርና 3 года назад +6

    አላህ ይርዳቸው የሚረዳቸውንም ያብዛላቸው አላህ ይፈርጃቸው ካሊበት ስቃይና ሰቀቀን አውጥቶ የተሻለን ህይወት ይለግሳቸው አላሁመ ያረበ ናስ አንተ እሽፊው

  • @zenabzyba4361
    @zenabzyba4361 2 года назад

    ያአላሕ የቻነዉን እንረዳለን ሰያ አካዉት ስጠን

  • @hanetube9931
    @hanetube9931 3 года назад +8

    የአላህ እፍ 😥💔እኔስ ማየትም አልቻልኩም መድሃኒቱ ዱባይ ከተገኘ እናያለን አላህ አፊያውን ይስጠው የአላህ 😭💔😥

    • @የነፍሴስቅ
      @የነፍሴስቅ 3 года назад +1

      ትክክል ማማየ እኔም እልባየን መቆጣጠር አልቻልሁም ከኛ በላይ አላህ ይዘንለት

    • @hanetube9931
      @hanetube9931 3 года назад

      @@የነፍሴስቅ አሚን ያረብ

    • @hanetube9931
      @hanetube9931 3 года назад

      @Ekru ደሴ ኢንሻአላህ

  • @abdelahumer9574
    @abdelahumer9574 3 года назад

    አ ያአሏህ አሏህ አፊያችሁን ይመልስላችሁ እህቶቸ እነዚህ የአኸይራ እህት ወንድሞቻችን ናቸው ልንረዳቸው ይገባን በአሏህ ተወክሎ ነው እየጠየቀን ያለው

  • @senyareshad1336
    @senyareshad1336 3 года назад +4

    ዋለይኩም ወሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩላሁ ህይረን ወንድም ሰኢድ አላህ ካለባቸው ሙሲባ ነጃ ይበላቸው

  • @ዪሥራየንናፋቂ
    @ዪሥራየንናፋቂ 3 года назад

    ያረቢ አሏህ አፊያውን ይመልስለት ያአሏህ

  • @مكيةمنإثيوبيا
    @مكيةمنإثيوبيا 3 года назад

    ያአላህ አልቻልኩም አላሆይ ችግርየደረሰባቸውን ችግር አንሳላቸው ያረብብብብ😭😭😭😭

  • @ኢክራምአህመድ-መ2ቨ
    @ኢክራምአህመድ-መ2ቨ 3 года назад +15

    ፍፍፍፍፍፍ አላህ አፍያህን የመልሰልህ አላህ ይድረሰላችሁ አይ ችገረ

    • @hayattube1229
      @hayattube1229 3 года назад

      ደምሪኝ ኢክሩ ተደምሬአለሁ

  • @aumfarih4802
    @aumfarih4802 3 года назад

    ያአላህ አላህ አንተ እገዛቸዉ ቃላት አጠረኝ

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 3 года назад +47

    ያአላህ አረ ጉርፕ ይከፈትላቸዉ በአላህ

  • @የኢዙብቻነኝ
    @የኢዙብቻነኝ 3 года назад

    ኡስታዛችን አላህ ጀዛክን ይክፈልህ ወላሂ ብዙ ሚሰቃዩ ሶሪያዎች አሉ አላህ ይድረስላቸው

  • @user-mr3js8hz3x
    @user-mr3js8hz3x 3 года назад +17

    ወአሌኩሙ አሰለም ወረህማቱለህ ወበረከቱ
    ሰያ ማዳን ቱን ፎቱ አሲህቶ ለኩልን ወይም ሲሙኑ ንገሩኝ ሀሙስ ጁማአ አገረ ምትኪበ አለቺ

  • @zeinabshemse8860
    @zeinabshemse8860 3 года назад

    አላህ ጨርሶ አፍያ ያድርገው ኢሻ አላህ እንረዳለን በአላህ ፍቃድ

  • @لاإلهإلّااللهمحمدرسولألل-ع2ت1ت

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ያረቢ አፊያቸውን መልስላቸው ሰያ ጀዛከሏህ ኽይር ልክ ነው አንድ ሙስሊም ሙስሊም ውንድሙን በመርዳት ላይ እስካለ ድረስ አሏህም በእርዳታው ላይ ነው ኢንሻአሏህ ሁላችንም የቻልነውን ያክል እንርዳቸው

  • @ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ

    ያአላህ. አላህ ይርዳችሁ. ኢንሻአላህ አብ ሽር ከአላህ ጋር እንረዳለን

  • @hawahawa3240
    @hawahawa3240 3 года назад

    ያአሏህ አንጅቴን በላኝ ያረቢ ወንድሜ አሏህ አፊያ ያድርጋችሁ ያረቢ

  • @susususutube6787
    @susususutube6787 3 года назад +4

    ሚስኪን ወንድሜ እህቴ አሏህ የሻውን ሰሪ ነው አያችሁ ዱኒያ እንድህ ነች ሶሪያ ኬፍካን አወል ኬፍ ካን አልሄን አብሽሩ አሏህ ይድረስላችሁ እኛም ሰቦቦች እንሁን በሚያልቅ ሳንቲም የማያልቅ ኸይር እንስራ ሀቂቃ የህመምን ልክ የታመመ የራሃብን ልክ የተራበ የመለየትን ህመም የደረሰበት ብች ያውቀዋል

  • @zente8496
    @zente8496 3 года назад

    የአላህ አተፋይቸውን የነሣሀቸውን መልሥላቸው ምንብየ እደምኮምት አላቅም

  • @tube8327
    @tube8327 3 года назад +13

    የአላህ በጣም ያሳዝናል አያችሁ ወገኖቸ የጦርነት ትርፉ አገራችን እደሶሪያ እንዳይሆን በዱአ እንበርታ አረቦች እንዲያዬት ሸር አዳርጉት አላህ ይገዛችሁ።😌😌😓

  • @rahmabintnuru1351
    @rahmabintnuru1351 3 года назад

    አህለን ወንድማችን ውይኔ አላህ ይርዳቸው ሚስኪን አላህ አፊያ ያድርጋቸው በጣም አሳዘኑኝ እህህህ ያረብብ አላህ በራህመቱ አይኑ ይያችሁ እህህህ

  • @lamaaldossry5640
    @lamaaldossry5640 3 года назад +4

    እፉፉፉፉፉፉ የኔወደም አብሽሩ በሙስሌሙፈተና የደረሰል የቻልነዉ። እነረዳቸዉ የነዚ ሠቃያ የኝምስቃያነዉ እያ የኝየሙስሊሙ ፈታና ብዙነዉ በዱንያ

  • @አልሀምዱሊላሂእረቢል-ሐ1ቈ

    ላሀወላቅፕወተኢላህህ ቢላህ ያረበል አለሚንእ አላህ የተቸገረትንሁሉ አላህ ይፈርጃቸው

  • @Etekiallah
    @Etekiallah 3 года назад +7

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    የአላህ አላህ አፍያክን ይመልስልህ ያረብ

  • @ኑሮኮድጠየቀኝ-ከ5ዘ
    @ኑሮኮድጠየቀኝ-ከ5ዘ 3 года назад

    ያኢላሂ አንተ የእዝነትህን በሮች ክፈትላቸው ያረብ

  • @Alhamdulilah-dt1gf
    @Alhamdulilah-dt1gf 3 года назад +5

    አላህ አፍያውን ይመልስለት

  • @አገሬቦረናየጀግኖችአገረ

    ዋአለኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ
    አላህ አፊያህንይመልሰልህ የባለቤትህንያረቢ
    አልሀምዱሊላ አለኩሊሀል
    ወላሂ እደሶሪያ ሀብታምህዝብየለምነበረ
    እኔ የሶሪያ ሰወችነበሩ የምሰራባቸው ነገረገረን እዱኒያ የውሙንበሳል የውሙንአሰል እደሚሉትአረቦች
    ሶሪያእደዚህሆነች እናያጀመአ በምንችለው ለወገኖቻችን እንዘረጋላቸው ዱኒያ ተገለባባጭናት ምናልባይ እነዚህሰወች ቀንይወጣላቸውይሆናል ኢሻአላህ

  • @madinaalphabettama6632
    @madinaalphabettama6632 3 года назад +10

    ኢሻላ ኢሽልላህ አላህ አፍያ ያርግህ አብሽር

  • @ኑሩየሸዋሮቢቱየዲንተማሪከ

    ሱበሀን ዓሏህ ያማል ወሏሂ አሏህ ይድረስለት ያረቢ ጀዛከሏህ ሰያዉ

  • @MariyamMariyam-rc6yr
    @MariyamMariyam-rc6yr 3 года назад +7

    አህለንሰያው ወአሊኩምሰላም ሡባሀን አላህ ወላሂ በጣም ነውያዘኩት በጣምያማል እሽ ያካውት ቁጥር አስቀምጡልን እሻአላህ በኢዝንላህ

  • @سعادةسعادة-ل6ي
    @سعادةسعادة-ل6ي 3 года назад

    አላህ ሙሉ አፍያውን ይመልስለት ቤተሰቡን አላህ ኸይር ይግጠማቸው

  • @ቅድሚያለተውሂድለሱና-ቐ5የ

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱሏሂወበረካትሁ ።ያረቢ
    አሏህይድረሥላቸውያረቢ ኢንሻአላህ ባለንነገር እናግዛችኋለን

  • @አልሀምዱሊላህአለኒእ-ዠ4ሰ

    አላህ አፊያህን ይመልስልህ ልጆችህንም ያሳድግልህ ያረብ ሰኢድ ጀዛከላ ኸይር

  • @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ያአላህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Hነኝሀላሌንአፍቃሪዉደሳይ

    ላኢላ ሀኢለላህ ያረብ እደኛ ወጀል ሳይሆን እዳተ እራህመት ወጀላችንን ማረን ያረብ

  • @ራህመትነኝየኡሚናፋቂ
    @ራህመትነኝየኡሚናፋቂ 3 года назад +4

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @Bቢንትነስሮማሚንነፈቅ

    ወአለይኩም ሠለም ወረመቱላሂ ወበራካቱሁ የአላህ የረብ አላህ ይስጥህ ወላሂ በጣም ይከብዳል ሱበሀንአላህ ☝️☝️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @እሙእረያንወሎየዋ
    @እሙእረያንወሎየዋ 3 года назад +3

    ሱባሀን አላህአላህያሽርልህ

  • @aminaabdulla6787
    @aminaabdulla6787 3 года назад

    ማሻአላህ ወንድማችን አላህ አፊያ ያድርጋቸው እንሻአላህ የቻልነው እንረዳለን ወላሂ ኑሮኝ የተቸገሩ ሰውችን መርዳት ያስደስተኛል እንሻአላህ

  • @rihanetube7553
    @rihanetube7553 3 года назад +4

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን

  • @comparativereligion2991
    @comparativereligion2991 3 года назад +2

    ወአለይኩም ሰላም
    ያአላህ ወንድሜ አላህ ይርዳህ 😥😥😭😭😭😭😭😭አይዱንያ ሱባሀን አላህ ወገኖቼ ሰደቃ ብርን አያጎድልም እንርዳው 😢😢😢😢😭 ያኢላሂ ሰውን መርዳት ሰው መሆን በቂነው 50 ሪያል ወይም አስር ሪያል እያንዳንዳችን ብናስገባ ለሱ ትልቅ ነገር ናት ለኛ ትንሽ ብትመስለንም

  • @sab9241
    @sab9241 3 года назад +4

    አሠላሙ አለይኩም ሠያዉ፡ እባክህ ያተን ስልክ ላክልኝ እኔ አረበኛ አልችልም፡ ባአተ አካዉት እልካለሁ ግን ያተስልክ ያስፈልገኛል በአላህ

  • @nselemtewa8941
    @nselemtewa8941 3 года назад

    አስለቀሰኝ ወላሂ
    ያረዛቁ ያረብ ያከሪም ረዝቃቸው

  • @bhrehahmed3384
    @bhrehahmed3384 3 года назад +3

    አሰለሙ፣አለይኩም፣ዋራህማቱለሂ፣ዋበራከቱሁ ፣ግሩፕ ከለቹ፣አስጋቡኝ፣ባለን፣አቅም፣ከጎናቻው፣እንቁሙለቻው፣ምስኪን

  • @ሀዩአርጎቧዋ
    @ሀዩአርጎቧዋ 3 года назад

    ወአለይኩም ሰላም ወረህምቱላሂ ወበረካቱ አሏህ ሙሉ አፊያውን ይመልስለት ያረብብብብ ኢንሻአላህ

  • @mamtube8000
    @mamtube8000 3 года назад +3

    አላሕ አንተንም ሙሉጤናሕን ሚሥትሕንም ይስጣችሑ :ወንድማች ልጆችሕንም አላሕ ያሣድግልሕ ':ከአለሕበት ችግር እሡ ያውጣሕ:

  • @ayshayoutube2205
    @ayshayoutube2205 3 года назад

    አላህ ይርዳህ ወድሜ ፈረጃውን ቅርብ ያርግልህ

  • @binthassen4764
    @binthassen4764 3 года назад +3

    አህለን በ5 ደቂቃ 27ሰው ቀድሞኛል

  • @حبكربيالحمداللهعلكلنعمالله

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አሏህ ይፈርጃቸው ያረብ

  • @መድናሙሀመድ-ጠ1አ
    @መድናሙሀመድ-ጠ1አ 3 года назад +6

    ዋአለይኩም ሰላም

  • @Mohammed-nl6dq
    @Mohammed-nl6dq 3 года назад +2

    ያአሏህ እንዴት ልብ ያደማል በስደት ላይ እንደገና ህመም ኢላሂ አንተ በራህመትህ ጤናቸውን መልሥላቸው ያረብ ችግርን ሁሉ አርቅላቸው የተረጋጋም ህይወትን ሥጣቸው

  • @ሱብሀነክዩቱብ
    @ሱብሀነክዩቱብ 3 года назад +5

    ሳያ ግሩብ ክፈትለት

  • @ነኝተማር
    @ነኝተማር 3 года назад

    አላሁመ እሺፊ አልሙእሚኒን ወል ሙእሚናት ያረህማን 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭☝️☝️

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 3 года назад

    አህህህህህ ያ በለደል ኢስላም አላህ ይሳዕዶም አላህ የሽፊሁም አላህ አፍያችሁን ይስጣቸው አገራቸውን ሰላም አድርጎ በሰላም ለሀገር ምድራቸው ያብቃቸው

  • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
    @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 3 года назад +2

    ያረቢ አንጀቴ በሉኝ ወላሂ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ሰያው ጀዛከላሁ ኸይረን ወንድሞቼ አላህ ልጆቻችሁንም እናተንም ጥላ ከለላ ይሁናችሁ ያረብ ኢሻ አላህ በቻልኩት እረዳለሁ

  • @የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ኡስታዝ እሻአላህ

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    ኡስታዝ አላህ ኽይር ጀዛህን ይክፈልክ
    ኡፍፍፍ በጣም ያሳዝናሉ😥

  • @jemilaabdutube1286
    @jemilaabdutube1286 3 года назад

    ያአላህ አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግላቹ ያረብ አላህ አፍያውን ይመልስለት

  • @rahmitube4976
    @rahmitube4976 3 года назад

    ያአላህ አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርገው ያረብ

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ

    ኢንሻ አላህ አብሺር ላኢላሀኢለላህ ያገናኘን የሀቢቢ ኡማ ነህ ከጎንህ ነን

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq 5 месяцев назад

    ያራቢ አላህ አፍየቸዉን ይመልስላቸዉ

  • @رهيمةبنتبابا
    @رهيمةبنتبابا 3 года назад

    ሚስኪን አላህ ያሽራችሁ መድሀኒቱን መግዛት ከተቻለ አረብ ሀገር ያለን አዋጥተን እንግዛለት

  • @benteslam7215
    @benteslam7215 3 года назад

    የአላህ ባለፈው አመትም አይቻቸው ነበር እስካሁን ቸግራቸው ሳይቀረፈ በመቅረቱ ውስጤ ነው የተሰበረው ኢንሻ አላህ በምንቸለው ሁሉ ከጎነህ እቆማለን ወንድሜ

  • @hikmakasim9328
    @hikmakasim9328 3 года назад

    አላህ አፊያ ያርጎው ጀዛከላህ ኸይር ኢንሻ አላህ

  • @md3284
    @md3284 3 года назад

    ዋአለኩመሰላም ወርህመቱላህ ወበርካቱ አላህ ሙሉ አፊያ ያድርግህ ያራብ

  • @Abintbaba
    @Abintbaba 3 года назад

    ሀሥቡን አላህ ወነኢመል ወኪል አላህ አፊያህን ይመልሥልህ ያረቢ

  • @Vip-kk2jx
    @Vip-kk2jx 3 года назад

    ዋለይኩመሰላም ወራህመቱላሀሂ ወበረካቱ ፊፊፊፊፊፊፊ አላህ አፍያ ያርገው ወንድማችን ያረብብብ

  • @sabontuwalloo7375
    @sabontuwalloo7375 3 года назад

    ኢንሻአላ አላህ ያግዝህ ለልጆችህ ያትርፍህ ኢንሻአላህ በኛም ላይ መጪ ነዉእና እናግዛለን

  • @oumfridosl5477
    @oumfridosl5477 3 года назад

    አላህ አፊያ ያርግህ
    ወንድሜ አይዞህ
    ባስንቱ እንሳቃይ
    ያአላህ የራብ

  • @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
    @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 3 года назад +1

    ያአላህ አላህ ይሽፊክ ያረብ መድሀኒቱ ሳኡዲ ካለ እኔ ገዝቸ እልክለታለሁ

  • @ላታህዘንኢነላሀማአና-ረ5ሰ

    ወላይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወባረካትሁ የአላህ ጌታችን ሆይ የሁሉም ደረሽ

  • @shukrighazali377
    @shukrighazali377 3 года назад

    አላህ ይደርስለቸው ☝ በጣም ከባድ ነው ዋላሂ እንሻአሏህ ከቻልን እናግዝሃለን 😢😭

  • @አላህወኪልአላህነጃየብልን

    ዋሊኩም አስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱሁ አሚን ያርቢ የአላህ ኢንሻ አላህ

  • @TtTt-iw4tt
    @TtTt-iw4tt 3 года назад +2

    እረሂሙ ጊታ ሙሉ ጤናህን. ይመልሥልህ ያረብ
    ሰያው ጀዛላሁመ ህይረን
    አላሁመ ሶለሊ ወሰለም አላ ነብይና. ሙሀመድ

  • @ኢማነኚየወሎልጃ.ነብየንሀ

    ኡሥታዝ ጀዛካላህ. ኸይር. እናምንሀለን. ሀቂቃ. አላህ ይሺፍኩም. ያረብ

  • @ኢክራምነኝቢንትኑርሀሰን

    ያረብ አላህ ኢድረስለት ወድማችን ከባድ ነዉ 4 ልጆችጋር ጉሩፕ ቢከፈትለት ጥሩነዉ

  • @ቢንትሙሀመዲ
    @ቢንትሙሀመዲ 3 года назад

    አላህ ያሺራቸዉ ሪዛቁንም አላህ ካልታሰበዉ ይስጣቸዉ

  • @munthakedra2927
    @munthakedra2927 3 года назад

    *ያረቢ ያሣዝናል ያርቢ አንተው ድርሥላቸው ለካስ ሶሪያ ላይ ሃበሾች ሄደው ይሠሩ ነበር ይህ የሠማሁኝ ቀን በጣም ነበር የደነገጥኩት አሏህ ድርሥላቸው*

  • @user-rx4lu2gb5e
    @user-rx4lu2gb5e 3 года назад

    አላህይሺ ፍኮምያርብ. ጀዛአክአላህከይርን. ወንድም ሠያው. በርታ

  • @seekabeeka1592
    @seekabeeka1592 3 года назад

    አሏህ አፊያህን ይመልስልህ አሳዘኑኝ ኢንሻ አሏህ ያቅማችንን እንሞክራለን

  • @ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ
    @ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ 3 года назад

    የኔ ከርታትች እኔ እናተን ባየሁ ቁጥር ልቤ ይሰበራል ዉዶች አላህ ያግዛችሁ አላህ ይርዳችሁ ወንድሜ አላህ አፊያህን ይመልስልክ ሀቢቢ አይይይ ዱኒያ ስንት ስቃይ አለብሽ ስንቱን ታሳይኛለሽ እኔ ገና ፎቶዉን ሳይ ወይኔ ሶሪያዎች እንዳይሆኑ እያልኩኝ ነበር ምክኒያቱም የነሱን ስቃይ ስሰማ ልቤ ይታመማል እረበሻለሁ ያሳዝኑኛል ያረህማን ያረሂሙ ቢራህመትክ አግዛቸዉ ያረብ