Even if he changes the way he teaches and presents it ,that is revelation and he teaches the truth but nothing but the truth. 47:14 we are hearing the same word of God in different revelations and it's always new so be still thankful he has this amazing grace !
በላይህ ላይ ያረፈው መንፈስ ቅዱስ ይባረክ
ስብከቶችህን እወዳቸዋለሁ እንደምሰማው መኖር የምችልበት ፀጋን እለምናለሁ
ነብይ መስፍን በጣም እወድሃለሁ ተባረክልኝ አሁንም ይብዛልህ ፀጋው
እውነትነው ምንም አላውቅም የምመካበትም የለኝም ጌታ ሆይ አንተው በልቤፍሰስ‼️‼️‼️🙏🏽
ዘመን ይባረክ እረ ምንም አናቅም ይፈውሰን
የእግዚሀብሄር አገልጋይ እግዚሀብሄር ይፈውሰንንንን እውነት ነው
የሚገርም መልክት ነው
ወንድሜ ተባረክልኝ እባክህን ክፍል አንድን ና ክፍል ሁለትን
ይህንን ስብከት እባክህን ላስቸግርህ ላክልኝ ሙሉ ስብከቱን ለመስማት ዩቱብ ላይ ብፈልገው ላገኘው አልቻልኩኝም
በተለይ በተለይ እዚህ ወጣ ብለን የምንኖር ስዎች ከየት እንዳነሳን እረስተን በፍፁም እናውቀውም
ድንቅ መልክት መስፍንዬ ተባረክልኝ
የጌታ ባርያ ነብይ መስፍኔ ተባረክ
Keep the good works!
What an amazing teaching prophet ❤ in all your teachings you are always glorified Jesus in his word of life I am so thankful for you 🙏 GBU!!!!
GOD bless you pastor amazing message !!
Amennnnn!!!! FATHER GOD…MINIM SELEMALAWEK YEMIMERAW MENFESEH WEDENE YIMTA!!!!IN JESUS NAME AMEN!!!!
Tebarek.
አሜን ግሩም ምክር ተባረክ መስፍን
❤❤❤❤❤❤❤❤
ያዕቆብ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹³ አሁንም፦ ዛሬ ወይም ነገ ወደዚህ ከተማ እንሄዳለን በዚያም ዓመት እንኖራለን እንነግድማለን እናተርፍማለን የምትሉ እናንተ፥ ተመልከቱ፥ ነገ የሚሆነውን አታውቁምና።
¹⁴ ሕይወታችሁ ምንድር ነው? ጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፍዋለት ናችሁና። እግዚአብሔር. አምላክ አብዝቶ ይባርክ
ለምንድነው ግን ሌላ ቤተክርስቲያን የቸሰበከውን ስብከት አርእስቱን እየቀየርክ ታቀርበዋለህ?
አሁን ይሄ የተቀባ ቤተክርስቲያን የተሰበከ ስብከት ነው። ብዙዎቹን እዛ የተሰበኩትን ስብከቶች አርዕስታቸውን እየቀየርክ ወዲያውኑ ታቀርባለህ። ለምን ስላልገባኝ ነው
Mene chger alew ?
Even if he changes the way he teaches and presents it ,that is revelation and he teaches the truth but nothing but the truth. 47:14 we are hearing the same word of God in different revelations and it's always new so be still thankful he has this amazing grace !
Men ayneet sew neh.....yegzeabiher kal aydelemen....endesuuu yembehal neger yelem .....yegzeabiher kal new menfesu yegzeabiher new.....sebikew neber aybalem....please shame .and egzeabeher ferahhh
ቃሉ ተሻረ? የማያስጨንቅ ለምን ያስያጨንቅናል
ዋናው ነገር ዋናውን ነገር ዋና ማድረግ ነው
እኔ እራሴ ስለምሰራው።