ጆሲ ኢን ዘ ሃውስ ሾው ከአቶ ልደቱ አያሌው ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 800

  • @henokt3206
    @henokt3206 7 лет назад +11

    ልደቱ ነጭ ቢሆን ኖሮ የእድሜ ልክ መሪያቸው ባረጉት ነበር! ልደቱ በስህተት ነው ኣፍሪካዊ ነሆነው… መጪው ትውልድ ለሱ የሚመጥን ክብረት እንዲሰጠው ምኞቴ ነው 😍😍😍

  • @mehariendalew5458
    @mehariendalew5458 7 лет назад +26

    ጆሲ ልደቱ እኮ ያለጊዜው ተወልዶ የኢትዮጵያን ፖለቲካ አዲስ መስመር የከፈተ ጀግና ነው።እውነት በጣም እናመሰግናለን።Long live Lidetu Ayalew!!!!!

  • @gashawasmamaw8653
    @gashawasmamaw8653 7 лет назад +4

    ጆሲ አቶ ልደቱን በመጋበዝህ በጣም ደስ ብሎኛል እኔ የአቶ ልደቱ አያሌው አድናቂ ነኝ አሁን ቀርቶ ያኔ ከፍተኛ የሆነ የፖለቲካ ውጥረት በነበረበት ወቅት ማለትም ህዝቡ እነልደቱን አይናችሁን ላፈር ባለበት ወቅት እኔ ከስም በስተቀር እና ሀሳቦችን በቴሌቪዥን ከመስማት በቀር ለማላውቀው ሰው ባለው አስተሳሰብ ብቻ እሱን ደግፌ እከራከር ነበረ አሁንም ድረስ ለሱ ያለኝ ክብርና አድናቆት ምንም አልተለወጠም እኔ አሁን የምፈልገው አቶ ልደቱ እውነትም ክህደቱ ከሆነ የኢትዮጵያ ህዝብ እውነቱን እንዲያውቀው እፈልጋለሁ ካልሆነ ግን በአሉባልታ እየተነዳን እንደዚህ ያለ የፖለቲካ ብቃት ያለው ለወደፊቱ ተስፋ ይሆነናል ብለን የምንጠብቀውን ሰው ማጣትና ተገቢ ያልሆነ ጥላቻ ማትረፍ የለበትም በቁጥር ሁለት ቆይታችሁ ብዙ እጠብቃለሁ ህዝቡም ግልጽ እንዲሆንለት የሚፈልገውን ነገር ሁሉ እንዲጠይቅ እድል ብትሰጥ ጥሩ ነው

  • @asmarech591
    @asmarech591 7 лет назад +12

    ምርጥ ፕለቲከኛ አቶ ልደቶ አያሌው በጣም ነው የማደቅህ

  • @alemayehuyirgu5660
    @alemayehuyirgu5660 7 лет назад +7

    ልጅ ልደቱ ዓያሌው በጣም የማከብረው እና የምወደው እውነተኛ በጣም ታማኝ ሰው አክባሪ ወንድሜ ነው።
    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እመኝለታለሁ ። አለማየሁ እንዳለ ነኝ በጣም ሰላም በልኝ ጆሲ ታንክስ ክዩኤስ ዲሲ።

    • @mullugetamoges681
      @mullugetamoges681 7 лет назад


      አቶ:ልደቱ:ሕዝብ:አትረብሽ:"አዋቂ:አዋቂ:ቢሏት:
      መጽሐፍ:አጠበች"እንዲሉ:አንተ:ደግሞ:መካር:
      አጠህ:አገር:ታዋርዳለህ::አቅምህን:እውቀትህን:
      ተረድተህ:አገርህንና:ወገንህን: አክብር::
      alemayehu Yirgu

  • @habeshatiktok4506
    @habeshatiktok4506 7 лет назад +4

    በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው ንግግሩ በጣም ተመችቶኛል 97 ላይ የነበረው አይነት የፓርቲወች አቅም አሁን አለ ብዬ አላምንም አሁን ላይ ብሄርን መሰረት ያደረገ የፖለቲካ ፓርቲወች ነው ያሉት

  • @solomonyohannes7602
    @solomonyohannes7602 7 лет назад

    I just want to repeat what Aklilu said as he has expressed what i am thinking of Lidetu. ጆሲ በጣም እናመሰግናለን ይህን ታላቅ ከዘመኑ ሰዎች የቀደመን ፖለቲከኛ ማቅረብህ በጣም ያስመሰግነሐል፤ ልደቱ ስሙን ያጠፉበት ለኢትዮጵያ ትልቅ ሐሳብ እና ስርዓት ሊያመጣ የሚችል ትንታግ ፖለቲከኛ ነው፤ እንዳለመታደል ሆኖ ነብይ በሐገሩ አይከበርም ህዝቡም በቀደዱለት ቦይ ሁሉ የሚፈስ እንጂ የሚጠይቅ አልሆነም፤ ይህን ባህል ለመስበር በመድፈርህ ትደነቃለህ።

  • @embetwubuset4443
    @embetwubuset4443 7 лет назад +3

    አቶ ልደቱ አያሌው እንዴት እንደምወድክ አንድቀን ላገሬ ድንቅ ነገር ትሰራለህ ተሰፋ አደርጋለው።

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 7 лет назад +5

    He is good politician the problem is democracy and politics in Ethiopia very new. Most people don’t believe unity with difference.

  • @oneethiopia3922
    @oneethiopia3922 7 лет назад +2

    ጆሲ እናመሰግናለን! አቶ ልደቱም ትግልህን ቀጥል! እውነት እና ጮራ እያደር ነው የሚጠራው። ዛሬ ያወራሀው በጣም ግልፅ አርገህ ነው። እድሜ ሰቶህ ኢትዮጵያን ትመራለህ ብየ ተሰፋ አደርጋለሁ።

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 7 лет назад +18

    ጆሲ የምታቀርባቸው ዝግጅቶች ቆንጆ ናቸው በተረፈ ትንሽ አርቲስቶች ብቻ ስታቀርብ ስልችት ብለውን ነበር የተለያዩ ባለሙያዎች አቅርብልን በዚህ ቀጥል በርታ !

  • @hailumengesha7845
    @hailumengesha7845 7 лет назад +38

    ጆሲ በመጀመርያ ሠላም ላንተ ይሁን!!!
    በተረፈ: - እምወደው ታላቅ የፖለቲካ ሠው በማቅረብህ ዋው እጅግ ደስ ብሎኛል ።
    የፖለቲካ ጭውውት ለሚያውቅ ... አቶ ልደቱ አያሌው በዓለም ዙርያ አሉ ከሚባሉ ፖለቲከኞች ጋር መወዳደር የሚችል ታላቅ ሠው ነው ። ይናገራል... ንግግሩ ከሚገባ በላይ መስህብ ያለው ግልጽ ተናጋሪ ... የፖለቲካ እንቆቅልሽን በታትኖ የማስረዳት ችሎታው ልዩ የሆነ ተፈጥሮ የለገሰዉ ሠው ነው ።
    ጆሲ እጅግ ተወዳጅ ፍቅር የሆንክ ሠው... አንድ ቀን ይታየኛል..................እንደምትሆን ይታየኛል: -እግዚአብሔር ይርዳህ ።
    ኢትዮጵያ ለዘልዓለም ትኖራለች!!!

  • @alemtamagideminatinayesteh7371
    @alemtamagideminatinayesteh7371 7 лет назад +25

    እር ጆሴ እግዜር ይስጥህ ብዙወች አርቴስቶችን ብቻ እያቀርቡ ስያደርቁን ያላርቴስት ሰው የለለይመስል አተ ደሞ ቶለቴከኞችን የማይደፈር ነው እናመሰግን አለምምብ

    • @goitomhagos2214
      @goitomhagos2214 7 лет назад

      how much did you receive from woyane to write this comment

  • @lulesagedbayu7021
    @lulesagedbayu7021 7 лет назад +20

    ጆሲ ጥሩ ምርጫ ነው ። ልደቱ እድለኛ ያልሆነ በሳል ፖከቲከኛ ነው ። በአሁኑ ሰዓት ህዋሃት ውስጥ ቢሆን ድርጅቱ ሰው አጥቶ መታመስ ላይ ባለበት ጊዜ ፤ የመለስን ቦታ መተካት የሚችል ሰው ነው ።
    ሌላው ጆሴ ብዙ መጠየቅ ስትችል አልጠየከውም ። ለማንኛውም አንተንም ልደቱን አመሰግናለሁ ።

  • @tadelegirmaye4379
    @tadelegirmaye4379 7 лет назад +17

    ልደቱ በሚያቀርበው አሳማኝ ፖለቲካዊ እውቀቱ ከልብ አደንቀዋለሁ።ብዙውን ጊዜ በብዙ ሰዎች የሚሰጠው አሉታዊ ወሬ ህውሃት ሰውየውን ለማዳካም እና በህዝብ ለጊዜውም ቢሆን ተቀባይነት እንዳያገኝ የጠነሰሰበትን ሴራ ተከትለው የሚያደምቁ እውነቱን ያልተረዱ ናችው።

  • @seblewongelmulugeta5963
    @seblewongelmulugeta5963 7 лет назад +7

    ልደቱ አያሌው ምርጥ የፖለቲካ ስው ነው!!
    እርሱን የሚሳደበውና የሚቃወመው
    በጊዜው የነበረውን የፖለቲካ ሁኔታና የማያውቅ ነው።

  • @chunitefera3929
    @chunitefera3929 7 лет назад +2

    ጆሲ ምርጥ ልጅ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በጣም ደስ የሚል ቃለምልልስ ነው እናመሰግናለን

  • @lenas.m5209
    @lenas.m5209 7 лет назад +2

    እንዲህ አይነት ጎበዝና ቆራጥ ሰው እያለ በማንም በማይረባሠው እንመራለን

  • @hanajackie1040
    @hanajackie1040 7 лет назад +9

    ጆስዩ ምርጥ ስው ስወድህ እኮ,.....እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ......መልሱ..ሀዲስ አለማየው።

  • @techawatch
    @techawatch 7 лет назад +6

    ይህ ሰው በጣም በሳል ነው ስሙን ዝም ብለው ነው ሚያጠፉት ያኔ ተቃዋሚወቹ አዲስ አበባን ተረክበው ቢሆን ኖሮ ለዚህ ሁሉ መከራ አገሪቱ አትደርስም ነበረ። ይሄው በ97 ስንት ሰወችን አጥተን ከ10አመት በኋላ ህዝቡ መገደል ሆነ ስራው ለውጥ የለም።

  • @teshomehelimariam1356
    @teshomehelimariam1356 7 лет назад +35

    እባካችሁ ስድብ ኮመንት አታርጉ ምከንያቱም ጆሲ ኢንተርቪ ከሚረጋቸው ሰዎች ብዙ የሕይወት ተሞክሮ ሌላም ሌላም እውቀት ለመጨበጥ ነው እባካችሁ

  • @muluseid5418
    @muluseid5418 6 лет назад +3

    ጀግናው ያገሬ ልጅ ልደቱ አያሌው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ሙኬሙኬ
    @ሙኬሙኬ 7 лет назад +5

    እኔ በጣም ነው ደስ ያለኛ የሰለቸኛ ነገር ቢኖር ሁልጊዜ ዘፋኛ አርቲስት መስማት ነው ልደቱ ብቻ ሳይሆን በሌላም ሞያ ዘርፍ ያሉ ሰዋች መቅረብ አለባቸው ብዬ አስባለው በተረፈ ልደቱ በጣም ተመችቶኛል ደሰ ነው ያለኛ ጆሲ ብራቮ

  • @danielgawaju29
    @danielgawaju29 7 лет назад +24

    አቶ ልደቱ አያሌው በፓለቲካው ዓለም ለኢ/ያ ህዝብ ወርቃማው ክስተት ነበር ግን በወሬ ባልቧልታ እድሉን ሳንጠቀምበት አልፎናል ።ግን ተስፋ አለኝ በምክንያታዊነት ፓለቲካ ስናምን ልደቱ እንደምንፈልገው አልጠራጠርም! !
    he will be rise again! !!

  • @bemeshimkenalwu6344
    @bemeshimkenalwu6344 7 лет назад +1

    በጣም አስከላጊ ውይይት ነው።
    እንደዚሁ ቀጥሉበት።
    የተለያየ ሀሳብ የሚስተናገድበት መድረክ ስላረከው እናመሰግናለን።

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ 4 года назад +2

    እር ተወ አቶ ልደቱ አያሌው ሚስት አግባና ልጅ ወለድ ብቻህን አትኑር ተወ ልጅ ማለት የእግዚአብሔር ስጦታ ልጅ ትልቅ ሀብት ነው

  • @henokasresahegn6482
    @henokasresahegn6482 7 лет назад +1

    I really surprised about his strength and start to shine again. I wish if the people of Ethiopia gave him another chance. He is an outstanding politician and thinker. Their may be faults and mistakes from him in explaining his idea. He fall down between two big powers(The opposition parties and the government). Both of them used him for their own benefit. Truth will shine.😏😏😏
    Thank you Jossy for taking this big step in helping him atleast to explain him self. 🤗🤗🤗
    #Thinking how many people we lost just because of thier compitent ideas. We, Ethiopians loss our strong minded people internally by making them dormant and the others to fly away.☹☹

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 7 лет назад +1

    አማራ ነኝ ማለት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ማለት ነው ወድጄዋለሁ👌 እናመሰግናለን ጥሩ ቆይታ ነበር። 97 ያ ሁሉ ህዝብ አምኖህ ታምነህ ቢሆንና ባትሸውደን ኖሮ ይሄኔ ዛሬ የምናየው መከፋፈልና ዘረኝነት ጎጠኝነት ለዚህ ደረጃ አይደርስም ነበር😏 ጆሲዬዋ ብዙዎች ጠይቀውሃል እኔም ልድገመው ቴዲ አፍሮን እንግዳህ አድርገህ ጋብዝልን

  • @SEP2922
    @SEP2922 4 года назад

    ጆሲ እናመሰግናለን ይሄን የህዝብ እንቁ ስለጋበዝክልን የዛሬ ሁለት እመት ይሄ ታሪካዊ interview ነው: ከ 20 ጊዜ በላይ እይቸዋለሁ: አብይ ዘንዶው ዛሬ ላይ አስሮታል ሌሎች ኢትዮጵያን የሚወዱ እና ያደናቅፍኛል የሚላቸውን ጅግኖችን በሁለት አመት ውስጥ እንደገደላቸው ይሄንም ሰው ሳይበላው አይቀርም: የኔ ትሁት ሰው እክባሪ ዘመንህ ይባረክ!!

  • @kibret.m7933
    @kibret.m7933 7 лет назад +1

    Jos, you did a wonderful job interviewing Ato Lidetu. He is been unfairly mistreated by many people. If we’re fair we could have said, you know what, he motivated millions of young people back in the day when politics was a dirty word to stand up for their rights and the rights of our nation.It doesn’t make any sense to me what he has been accused of, it’s clear at least for me his political opponents did a successful campaign to level him as “trader” and he waited very long to try clarifying his good name.
    You are such a kind person Jos, may be that kindness is the motivation factor for you to bring him to your program. I too am kind, I don’t want people to suffer badly for trying to do the right things. I am glad to know we still have people who have value and make deliberate choices based on facts.Thanks Jos, keep doing what you think is right, because at the end we should be able to live with our conscious. I supported EDP back in the day, I don’t involve myself in politics anymore, mainly because it becomes clear to me that Ethiopian politics is hateful vengeance. The left overs politics from the 60s and 70s are still hovering around poisoning our politics. Their ideology is based on the principle of communism. The people who are ruling our country are also communists in disguise, that is why they don’t want to give up power.Unless we discard the old yeast and start over with a new yeast, we will be back to the square one again and again. True democracy is the only HOPE for our country!Thanks my dear brother Jos.

  • @hzshjshshe6639
    @hzshjshshe6639 7 лет назад

    ጆሲ ምርጥ ሰው እካን ጋበስከው ምክንያቱም ብዙነገር ሰማን ቢጠቅም ባጠቅ ለማንኛውም ጆሲ አድናቂህ ነኝ

  • @alamalaam2894
    @alamalaam2894 7 лет назад +1

    ልደቱን የምትሳደቡ ተዘቅዘቁ ጆሲየ በጣም በጣም እወድህ አለው የኔ ውድ አድናቂህ ነኝ

  • @mule-ethiopia8497
    @mule-ethiopia8497 7 лет назад +3

    ደመነብሴ እንዲሁ ልደቱ ሀቅ ተናጋሪ በኢትዮጵያ የማይደራደር ይመስለኛል ።ደግሞ ጥሎብኝ ስወደው

  • @ሳሚአራዳ
    @ሳሚአራዳ 7 лет назад

    ጆሲ መጣም እናመሰግናለን በኢትዮጱያ ፖለቲካ ላይ በጣም ተናጋሪና ጥሩ አንደበት ያለው ሰው በመጋበዝህ እንደው ላስቸግርህ ከቻልክህ ደሞ ቴዲ አፍሮ ጋብዝልን?

  • @elarg1214
    @elarg1214 7 лет назад +41

    አንድ ቀን
    ልደቱ እና እውንቱን ሲገባቸው በሰከነ ልቦና እና አስተሳሰብ መንፈስ ማንነትህን ሲረዱ ብዙዎች እራሳቸውን ይወቅሳሉ ዛሬ ተመቸን ተብሎ ስድብ እና የክፋት ቃላት አዝናቢዋች

    • @mastewalmuluneh2690
      @mastewalmuluneh2690 7 лет назад

      El A p

    • @ayoubneymar8511
      @ayoubneymar8511 7 лет назад

      ትክክል

    • @selam12ful
      @selam12ful 7 лет назад

      መቼም፡ ንግግሩ፡ በጣም፡ መልካም፡ ነው፡፡

    • @aidahailu2419
      @aidahailu2419 7 лет назад

      You are joking, right. You probably like him but as for Lidetu, you always be the Kehadi and will be outcasted and hiding in your corners for the rest of your life.

  • @ethiopiaethiopia1157
    @ethiopiaethiopia1157 7 лет назад +6

    እስኪ ሀይለማርምን ጋብዝልን የኖሮ ውድነትን እዳስተካክሉልን ጠይቅልን

  • @infotonic-3170
    @infotonic-3170 7 лет назад +4

    he is the smartest politician.

  • @tesfamariyamgetenet3078
    @tesfamariyamgetenet3078 7 лет назад +2

    ልደቱ ምርጥ ሰው ለሀገር የሚጠቅም ምርጥ ሀሳብ ያለህ ወርኛ ያውራ አንተ ሰራ ሀገሪቱ ወረኛና ምቀኛ ይበዛታል

  • @taddeleghiwot4442
    @taddeleghiwot4442 4 года назад

    ድንቅ ዉይይት ተሳተፍኩ አመስግናለሁ::
    ታደለ ገሕይወት
    የማነው ኢትዮጵያዊው ደራሲ

  • @maheralem7321
    @maheralem7321 7 лет назад +2

    This man is the best humble politician in Ethiopian history, thank you Josie you did a good job for us for Ethiopian people this is real, I admire this guy I do have a big a huge respect for him most of us didn't understand , because our mind is a really narrow, his mind his really huge very smart guy, I hope one day will get a leader like Lidetu Ayalew.

  • @eshetu4953
    @eshetu4953 7 лет назад +18

    ልደቱ በርታ በጣም ትልቅ ሰው ነህ።

  • @እናቴናፍቆሽንአልቻልኩም

    ልዱቱየ ያገሬ ልጅ ኑርልን ሞት ለጠላቶችህ

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria9214 5 лет назад

    አዲስ አለማየሁ በስሙ አሜሪካ አ ቤት ነው።የቲያትር ጣልያን ይመስለልኝ ነበር ለካ ጃፓን ነው ያሽከሮች ቤት ይታረም።የህጻናት ጭንቅላት ባርነት የሚገባበት።

  • @abrhaberihu7149
    @abrhaberihu7149 7 лет назад +1

    ልደቱ ውስጤ ነው! የሚከተለው ስርዓት የፈለገው ይሁን!!

  • @የንጉስልጅነኝያውምያ-አ3ኘ

    ጆሲ እናመሰግናለን እባክህ ላስቸግርህ ቴዲን ጋብዝልን በተረፈ እና መሰግ ናለን

  • @zizitino6301
    @zizitino6301 7 лет назад +28

    he love Ethiopia, he didn't do noting bad for Ethiopia. I don't know why people think wrong about him

    • @Rasdashen1
      @Rasdashen1 7 лет назад +2

      zizi tino .our society is group thinker. He got hated by those group rhinkers. Most of them are unreasonable and illitrate. Free minded ppl never hate Lidetu who is dynamic and well seasoned politician.

    • @molan5397
      @molan5397 7 лет назад

      zizi tino because he have better idea than them!!

    • @MN-xf8xu
      @MN-xf8xu 7 лет назад +1

      Zizi guys be 97 mircha lay sikefafelu enesun yanaded yemesel qenejeten sidegefu yeneberu habetamochen aseleqemschew weyane siwedeq gudun tesemalek ke victimich.

  • @hanatakele5996
    @hanatakele5996 7 лет назад

    ያልተለሙዱ ውይይት ይልመድብህ ደስይልነበር የጥያቄው መልስ 3ተኛው ደራሲ ክቡር ዶክተር ሀዲስ አለማየሁ ነው ሃና ከባህሪን

  • @jolijoli1516
    @jolijoli1516 7 лет назад +2

    ልደቱ !!!!!!!!!!!!!! ምርጥ ሰው ነው ያቀረብከው !!!!!

  • @abbelnichola3792
    @abbelnichola3792 6 лет назад

    This gentleman is very articulate, politically well informed, un-baised loyalist Ethiopian.

  • @kenedymulugeta9195
    @kenedymulugeta9195 7 лет назад

    Jossy, Thanks for hosting this new form of your talk show that invites other than artists. BTW, Lidetu for me is kinda artist (who can play a guided script). Seriously, I am not joking! I have a suggestion for you Jossy. You may not be "ideal host" to play investigative journalism. With due respect you may not have all what it takes to put such people on the "hot seat". Therefore, I suggest you to consider having a debate program that invites people from opposite side of the dialogue and you to play the moderation role ONLY. What do you think? You may wish to call your program the "The Jossy hard talk". Hope you will consider my suggestion. Best wishes....

  • @በፅሎትደጉ
    @በፅሎትደጉ 7 лет назад +110

    ጆሲይ እንደው ስወድህ እንዳልሞትብክ
    እሰኪ ደስ ይበለን ቴዲን ቃለመጠይቅ አርገው
    መቼስ ከአቶ ልደቱ አያንስም እና ተባበረን

    • @hanajackie1040
      @hanajackie1040 7 лет назад +2

      በፅሎት ደጉ አይቀርም ማርርርርርር...ያው..ያለው ነገር ታቂም አይደል....ቴድያችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን።

    • @hanajackie1040
      @hanajackie1040 7 лет назад +7

      ኢንጅነር አይሉ ገራባ ጋሉ...ዝም አትልም ዥልጥ...የቴዲን ጦስ ይዘህ ወዝ ግባ..ዥልጥ

    • @kalgirma636
      @kalgirma636 7 лет назад +2

      እውነት ነው ቴዲን ጋብዝልን

    • @workubeyene7664
      @workubeyene7664 7 лет назад

      በፅሎት ደጉ እየተስተዋለ ልታስገዱው ነው

    • @muzebelete3017
      @muzebelete3017 7 лет назад

      በፅሎት ደጉ ቴዲ የአገር አጥፊ አይጥ ነው

  • @sitiseman3878
    @sitiseman3878 7 лет назад +43

    አቶ ልደቱ ጎበዝ የማደንቀው ፖለቲከኛ በርታ ጎበዝ የሚሠድቡህ ያላወቁ ናቸው

    • @biniyamafework9057
      @biniyamafework9057 7 лет назад +1

      Siti Seman
      You and your father have no education.

    • @sitiseman3878
      @sitiseman3878 7 лет назад

      Biniyam Afework. Whay asked to me this quation?

    • @biniyamafework9057
      @biniyamafework9057 7 лет назад

      Siti Seman because you think like idiots.
      Read books boy

    • @hiwetz8444
      @hiwetz8444 7 лет назад

      Siti Seman ib

    • @Sarbet888
      @Sarbet888 7 лет назад

      hahahahah ledetu gobez hahahhah I don't think you know the meaning of that word.

  • @jaguarrotschild364
    @jaguarrotschild364 6 лет назад +1

    Ato Lidetu the best poletikegna realy .we all ethiopian respect him . Bright Futur alew

  • @yigeremdemise7176
    @yigeremdemise7176 7 лет назад +3

    እውነት ነው የምላችሁ ኢትዮጵያን የሚወክለው ፖለቲከኛ ልደቱ ብቻ ነው ለኔ።ሌላው ተምሬያለው የሚለው ዶክተር እና ፕሮፌሰር ማንነቱን በማረጉ ውስጥ ሸፍኖ ሀገርን ያበጣብጣል።

  • @misirben3240
    @misirben3240 7 лет назад +3

    ጆሲያችን ወዳጃችን እባክህ ቴዲ አፍሮን ባንተ ፕሮግራም ላይ እንኳ አይኑን እንየው ብዬ ስጠይቅ በታላቅ አክብሮት ነው ይሄን ከሀዲ ወዲያ በለው ።

  • @ሀሁሂለሉሉ
    @ሀሁሂለሉሉ 7 лет назад +1

    Jossi enamesegnalen.

  • @tomyoutube816
    @tomyoutube816 7 лет назад +7

    ጆሲ አሪፋ ዝግጀት ነዉ አንዳንዴ እንዲህ ወታ ያሉ ሲሆን ደስ ይላል? ከቻልክ ሳያት ደምሴ ብታቀርባት አሪፍ ነው።

  • @tewodrosmulie1675
    @tewodrosmulie1675 7 лет назад

    good job jossy! መልካም ሰው በላ ህዝብ!አቶ ልደቱ ፈጣሪ ይጠብቅ። we never give up, we never hesitate!

  • @ayalqie4587
    @ayalqie4587 7 лет назад +1

    "20 አመት ወደ ሃላ" .'''' ህእ!!!! እውነት ነው ወርቃማ እድል'''መቼም የማይገኝ .ይህው ዘንድሮ ከድጡ ወደ ማጡ ።

  • @kalgirma636
    @kalgirma636 7 лет назад +104

    ስወድህ ጆሲዬ ቴዲ አፍሮን ጋብዝልንና ትንሽ እውቀታችንን እናስፋ ለማለት የፈለኩት ያው ቴዲ እራሱን የቻለ መፅሀፍ ነው

  • @yoniyoyo6393
    @yoniyoyo6393 7 лет назад +3

    ጆሲዬ እባክህ ታላቁንና እውቁን አንጋፋውን የህወሃት/ወያናይ መስራቾች አንዱ የሆኑትን ክቡር ኣቦይ ስብሃት ነጋን ጋብዝልን እባክህ እባክህ!!!!!!!

  • @tigistabebe8831
    @tigistabebe8831 7 лет назад

    ጆሲ አንተን የምታገባ የታደለች ነች በስማም ተባረክ ብርክክክክክ በል

  • @lulsegedteka828
    @lulsegedteka828 7 лет назад

    Josi good job. He is the generation and dedicated for the good of we Ethiopians. Let's rise him up.

  • @ገነትበላይ
    @ገነትበላይ 7 лет назад

    ባለቅኔው ወጋየሁ ንጋቱ ከይኔነው አዲስ አለማየሁ ነፍስ ዘራበት!!!!ፍቅር እስከመቃብር ሰብለ ወንጌል እና ባዛብህ እና ጉዱ ካሳ ምርጥ ብቃት ያስተላለፊበት መፀሃፍ!!ነው!

  • @kibruargaw7217
    @kibruargaw7217 7 лет назад

    ሰው ባላወቀው ነገር ከሚሳደበው ያለውን ችግር ሳያውቅ ከራሱ ይሰማል እናመሰግናለን

  • @ለእናቴየደስታዋምንጭአርገ

    እኔ አሁን ነው ያዳመጥኩት ክብር ዶክተር አዲስ አለማየሁ ነው መልሱ በሉ እስኪ አስደስቱኝ ስደት ባያሳልፍልኝም እናተ አስደስቱኝ አሳልፉልኝ

  • @haronman3373
    @haronman3373 7 лет назад +67

    ጆሲ መንጌን አቅርብልን ።

  • @Gudifecha-y7b
    @Gudifecha-y7b 9 дней назад

    ልደቱን የመሰለ ብልህና ትሁት ሰው በማጣታችን ኢትዮጵያ እድለቢስ ናት :: አሁንም ቢሆን ልደቱ ጀግና ነው ::

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ኘ6ነ

    ጆሲየ ስላም ነህ?ለአቶ ልደቱ በማቅረብህ ጥሩ ነው።ጥያቄ ጠይቅልኝ? የኢትዮጵያ በቤሂር ቤሂረስብ መደራጀት የለም ይላል?በሊላ ኣባባል ቤሂር ቤሂረስብ ኣያስፈልግም ይላል ምንድነው ችግሩ?ሊላው የኢትዮጵያ ክልሎች በኣንድ ኣይነት ኣመላካከት የለውም።ለምሳሌ ከሁሉም ክልሎች የትግራይ ክልል ጥሩ ኣመላካከት የለውም ፣ለምን?ብ1997 ዓ/ም እና ብ2009። ምያወራው ያውቃል ይሆን።

  • @ewnetuyiferdal7273
    @ewnetuyiferdal7273 7 лет назад +1

    Wey aweksh awekish siluat yihen ahun min bileh new enterview yeteykew?

  • @galaxyj5155
    @galaxyj5155 7 лет назад +15

    ሣያት ደምሴን አቅረብልን ጆሢ

  • @asmelashgebreselassie9632
    @asmelashgebreselassie9632 7 лет назад +1

    I want this guy to be our next prime minister.

  • @lemmatamire1593
    @lemmatamire1593 7 лет назад

    ክቡር ዶ/ር ሀዲስ ዓለማየሁ ናቸዉ የፍቅር እስከ መቀብር የፀፈዉ ከሀዋሳ

  • @hiwotyee
    @hiwotyee 7 лет назад

    Lidetu: a gravely misunderstood man. I admire your tenacity in achieving what you set out as goals despite being punished for it for so long. Your persistence, perseverance and at times stubborn determination teaches me a lot about staying true to your convictions, no matter how unpopular they might be. You seem a little full of yourself in your books and in this interview, but that is ok. You have the goods to back it up!

  • @tewhjjhheheje6007
    @tewhjjhheheje6007 6 лет назад

    ጆሲ በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ የጋበዝከዉ እንግዳም ጥሩ ሰዉ እዉነተኛ ሰዉ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሑ

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 7 лет назад

    Ledetu Ayalew Charismatic leader
    You are able to lead Ethiopia.

  • @-sematube8347
    @-sematube8347 7 лет назад

    Aye Jose, betam ewedehe nebere ... yehen kehadie sewe bilehe interviewe tadergwalehe. Betam yasazinale.

  • @DanDan-dw8hl
    @DanDan-dw8hl 7 лет назад +1

    Jossy i think you are TPLF . . . Why don't you invite prof mesfin first. . .?

  • @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ

    ጆሢ በፈጠረ አምላክ ቴዲ አፍሮን ጋብዝልን

    • @begashu1
      @begashu1 7 лет назад

      ጆሲ አዋቂ ሰው ነው ፣ ያመዛዝናል። የአዲሲቷ ኢትዮዽያ ፍሬ እና ተጠቃሚ መሆኑ ይገባዋል።
      ቴዲ አፍሮ ግን ፣ ዘፋኝ እና ሌላ የኪነጥበብ ሞያ ርካሽ ተደርጎ የሚታይበትን የቀደመው ስርዓት ይናፍቃል።
      በሌላ አነጋገር ፣ የቴዲ ሙያ ጥቅም እና ክብር ማስገኘት የጀመረው በአዲሲቷ ኢትዮዽያ ሲሆን ፣ እሱ ግን እንደ ጠላት የሚያየው ይህንን ቀን ያወጣለትን ስርዓት ነው። አሁንም በሌላ አነጋገር ፣ ቴዲ የበላበትን ወጪት ሰባሪ ሲሆን ፣ ጆሲ ደግሞ የበላበትን ወጪት አክባሪ ነው። ሁለት የተለያዩ ወፎች።

    • @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
      @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ 7 лет назад

      Shaw Mekonnen ንኪው ባክሽ መሥሚያ የለኝም ሥለ ቴዲ ክፉ ሚያወራ ሠው አይመቸኝም ማን ኮመንት ሥጪ አለሽ አልጠራሁሽም እኔ ገባሽ

    • @begashu1
      @begashu1 7 лет назад

      እውነቱ አንድ አንዴ አይመችም ፤ ትክክል ነሽ።

  • @amanamare8886
    @amanamare8886 7 лет назад +1

    ledtu a real hero.

  • @bezzayemane2098
    @bezzayemane2098 7 лет назад

    ጥያቄአችሁ በጣም ቀላል ነው ሀዲስ አለማየሁ ልጄንም ብትተይቋት ትነግራችሁአለች

  • @nati2747
    @nati2747 7 лет назад

    Enameseginalen jose "" melsu - yekiber Doktret hades alemayew nachew ::

  • @alamalaam2894
    @alamalaam2894 7 лет назад +1

    አበሳ ልደትየ አበሳ ነህ በርታ

  • @yrgakiros1131
    @yrgakiros1131 7 лет назад +74

    እንደ ልደቱ ያሉ ፖለቲከኞች ነበር ኢትዮጵያን በትክክል መምራት የነበረባቸዉ ልደቱ እሚገርም ጭንቅላት ያለው ሰው ነው።

    • @markchaoul7112
      @markchaoul7112 7 лет назад

      LS KIR
      ክክክክክክክክክክክ

    • @markchaoul7112
      @markchaoul7112 7 лет назад

      ጆሲየ በጣምነው የምወድህ የሚያከብርህ
      እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
      በዛሬው ፕሮግራም ግን አልተደሰትኩቱም ምክንያቱም ስንት ጥሩ ሰው

    • @habendenbel4329
      @habendenbel4329 7 лет назад

      Fuck hem

    • @ኢትዮጲያናትከብሪእርስበር
      @ኢትዮጲያናትከብሪእርስበር 7 лет назад

      LS KIR ነበር ግን አሁን አይደለም ።

    • @tesfahunalebel5337
      @tesfahunalebel5337 7 лет назад

      Lidetu ye Tigre eger atabe naw

  • @Sa-bp5hz
    @Sa-bp5hz 7 лет назад

    ወይ ጉድ የአገር ልጂ ለዛውም የሰፈር ሰው ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @mikiasbeyene9356
    @mikiasbeyene9356 7 лет назад

    Thank you so much josye dr hadis alemayehu

  • @Mamusha2732
    @Mamusha2732 7 лет назад +1

    ልደቱ አያሌው ቀድሞ የተፈጠረ ጀግና

  • @Abe3430
    @Abe3430 6 лет назад

    Big respect for Lidetu Ayalew!! thank you josy

  • @wediyohanes8466
    @wediyohanes8466 7 лет назад +1

    ጆሲ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህ ትልቅ ጅምር ፖለትከኛም ከሕዝቡ የሚለዩት ልክ እንደ አንድ ተዋንያን ነው ልይነታቸው ሰው ነው እያገለገለ ልክ እንደ አውሬ እማረጋቸው ሰለዚህ ይህ ጅምርህ ለውጥ ያመጣል ብየ አምናለሁ

    • @aseelomer2996
      @aseelomer2996 7 лет назад

      አር በስማም አንተ ጆስ የምትባል ሰውዬ አሁንስ ቀለለክ ኢሄ እጁን በደም የተጨማለቀ ሰውዬ አቅርበህ ቃለ ምልልስ ታደርግ አለህ አንተም ብሎ ጠያቂ አንኳንሰ እንደዚህ እጁን በደምና በሌብነት የተጨማለቀ ሰው ቀርቶ ንፁህ አርቲስቶች የመጠየቅ ብቃት የለህም ለማንኛውም አዛ በጎ አድራጎት ላይ ብትሰራ ይሸልሀል ሲበዛ ግን ለፈለፈ ነህ ቁምነገር ይሌለው ልደቱ ክደቱ

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria9214 5 лет назад

    እያዩን ከፖለቲካ ያውጡልን ሌላው ሙዚቀኛ አርት ሙዚቃ የያሬድ ነው በሙዚቃ ጥሩ ተሰጥዎ ሲኖርህ ተሽቀዳድመው አንተን ወደ ምርኮአቸው ለማስገባት ቤት በማሳጣት ገንዘብ በማሳጣት ጤና ማሳጣት እግዚያብሄርን መካድ እና ስጦታህን ለመረከብ ከየት ተካኑት ትኩረት ከሚሰጠው ቦታ። ኮት ማውለቂያ። ስጦታ የማን ነው የእግዚያብሄር።!!!

  • @muzebelete3017
    @muzebelete3017 7 лет назад +1

    ልደቱ ድንቅ ሰው

  • @mohammedomar6063
    @mohammedomar6063 7 лет назад +1

    Comment ስትሰጡ ብስለት የተሞላነት ቢሆን ጥሩ ነው።
    ልደቱን የመሰለ ጥሩ ፖለቲከኛ በኢትዮጲያ ታሪክ አላየሁም።
    ጥሩ ፖለቲከኛ ለመሆን ትምህረት ብቻውን ፈይዳ የለውም መታደል ያስፈልጋል።
    ልደቱ መጥላቻ የማይደፈጥጥ በውዴታም የማያሞግስ መጥልቀት ለአገር የሚበጀውን የሚያመላክት በለ ራዕይ ፖለቲከኛ ነው።

  • @yemisrachgebeyehu4591
    @yemisrachgebeyehu4591 7 лет назад

    Betam gobez Josi difretihn Appreciate adergalehu keep it up`

  • @yonasbirhanu485
    @yonasbirhanu485 7 лет назад +9

    በፈጣሪ ሰም እጠይቃለሁ ቴዲን ጋብዝልን

  • @afrahafrah6509
    @afrahafrah6509 7 лет назад

    አቶ ልደቱ አያሌው በወሎ መቅደላ ወይም ማሻ የህፃናቶቺ ሟላህፃናት የለም ለምን ግን ህፃናቶቺ ከአራት አመት ብኋላ መማር አለባቸው ዛሬ በጣም ውስጤን ስለተሰማኝ ነው አንድ ቦታ ነበር ብዙም ወይም በስነስራአት ባይማሩም ውለው የሚመጡበት ነበር ግን እሱም ታሸገ ባጋጣሚ ጣት ላይ ደውየ ልጀ ማማ ትምህርት ቤታቺን ተዘጋ ስትለኝ በጣም ነው የተሰማኝ እባካቺሁ ት/ቤት አሰሩላቸው ህፃናት ከልጂነታቸው ጀምረው ነው መማር ያለባቸው ቢያስ አቶ ልደቱ የዛን አካባቢ ችግር በደብ ይገባሀል ።

  • @swifttab5297
    @swifttab5297 7 лет назад

    መልሱ ዶክተር አዲስ አለማየው ይሄን የማያውቅ ሰው ያለ አይመስለኝም

  • @girmayadhanom1302
    @girmayadhanom1302 7 лет назад

    Dr Lidetu, eloquent and orator .

  • @stfrcnhghlndr
    @stfrcnhghlndr 7 лет назад

    እዚህ ኮሜንት ምትሰጡ ዳያስፖራ ናችሁ ወይስ ሀገር ቤት ናችሁ?

  • @akemanu48
    @akemanu48 6 лет назад +1

    ይህንን ብርቅዬ ሰው ሳይ ኢትያጵያ ሀብታም ግን ንብረቷን መጠቀም የማትችል ከንቱ ሆና ትታየኛለሽ።ልደቱ High level minded የፖለቲካ ሰው ነው በአዎንታዊ ገፅታ።

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 7 лет назад

    Jossy you are a blessed man with great soul mind and personality. If God wills some day people of this country will understand and benefit from the generously gifted genuine politician Lidetu Ayalew, but dangerously assassinated politically while he is physically alive. I believe the Holy savior,Jesus Christ has the power to call the dead from their tomb like Alazar.