Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

ጀግናዋ የኢትዮጲያ ልጅ ፍቅርተ ካሣሁን ከምሬ ወዳጆጋ የነበረኝን ቆይታ ይጋበዙልኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 май 2022

Комментарии • 318

  • @user-gd1gu5gk8h
    @user-gd1gu5gk8h Год назад +13

    አቤት መታደል አማራ መሆን እኮ ብቻ ደስታ ነው ድል ለፋኖ

  • @user-um3hk6pz7u
    @user-um3hk6pz7u 2 года назад +33

    የዘመኑ ጣይቱ ፍቅርተ ናት አማራየ ሰላምሽ በቅርቡ እደሚመለስ ተስፋ አለኝ ፋኖ. ደም መላሹ ሰላማችሁ ይብዜ

    • @bahrainriffa5703
      @bahrainriffa5703 Год назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @user-mv6ef6fh4k
      @user-mv6ef6fh4k Месяц назад

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እኮንም ከአማራ የተፈጥረኩ ድል ለአማራ ፋኖኖ❤❤❤

  • @liligabriel
    @liligabriel 2 года назад +23

    እንኳን ከእናንተ ተፈጠርኩ ደሞቸ ሰላማችሁ ይብዛ 💚💛❤️✊

  • @bekeleworku8606
    @bekeleworku8606 2 года назад +33

    ይቺ ልጅ በፍቅር አሳበደችን እኮ አይ ጀግንነት አይ ወኔ ያሳምነው ልጅ በርችልን።

  • @zerfieyalew9638
    @zerfieyalew9638 2 года назад +12

    ወይኔ ይች ልጅ ስወዳት የኔ ጀግና
    አይዞን ይህ ቀን ያልፋና መልካም ግዜ ይመጣልናል ለእኛ ባይሆንም ልጅ ልጆቻችን ይሆናል

  • @user-oc1zt7xu5i
    @user-oc1zt7xu5i 2 года назад +10

    የኔ አንበሳ ትንሿ ጣይቱ እህትየ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ላንቺ ቃላት የለኝም ፋኖ መከታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን💚💛❤

  • @seidsiraj1212
    @seidsiraj1212 2 года назад +8

    እውነት ለመናገር አማራ ማለት ጀግና ነዉ ለዚያም ነዉ ፈሪዎች የሚያሳድዱት ስለም0ፈሩት ይመስለኛል

    • @user-ul2jp2xs1o
      @user-ul2jp2xs1o 2 года назад

      በትክክል እኮንም አማራ ሆን

  • @wolowoldia1898
    @wolowoldia1898 2 года назад +10

    የኔ ጀግና እራስሽን እየጠበቅሽ ግን አማራ ደግና አይወጣበትም

    • @user-nu2ch3yu8x
      @user-nu2ch3yu8x 2 года назад

      እውነት ነው ራሥሽን ጠብቂ የኔውድ😢

  • @user-vt6sj2yr6c
    @user-vt6sj2yr6c Год назад +9

    የኛ ጀግና እናት ወልዳለች አብሽሪይ የኛ ልዩ ድል ለአማራ ህዝብ

  • @samsonakele5453
    @samsonakele5453 2 года назад +5

    ፍቅር ቆጆ ድምፅ ነው ያለሽ በርቺ
    ግን "ጀግና ይሙት ፈሪ ይኑር ቢሻው "
    " አተላ መሸከም ይችላል ትክሻው" ይስተካከል
    የሚሞት ጀግና ብቻ ነው ሲዋጋ

  • @kameleak4174
    @kameleak4174 2 года назад +5

    ጠፍጠፍ ደጋ ምር አይበስውም
    ያባቱን ጥላት ልጂ አይርስውም
    በይልኝ
    አች ጀግና. በተርፍ ያለ ጨቤ እዳከጅ አላህ ካች ይሁን

  • @user-yv5sw4th5p
    @user-yv5sw4th5p 2 года назад +7

    የኔ አንበሳ ጀግናዬ ምሬ ወዳጆ አላህ ይጠብቅህ የኛ ኩራት

  • @welotube463
    @welotube463 2 года назад +6

    የኔ ጀግና ስወድሽኮ🥰🥰🥰 ሀገሬ ስገባ ባገኝሽ ደስ ባለኝ አማራየየየ🥰🥰🥰😥

  • @walelignmuludagnaw
    @walelignmuludagnaw 11 месяцев назад +1

    ጀግናው ዋርካው ምሬ ወዳዱ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ጀግና አዎጠሀል አማራን የሚያስከብር ጀግና አለህ እውነትም ሚሊወን ነህ አንድ ቀን አማራነትህ ታስከብራለህ ፈጠሪ ይጠብቅህ

  • @user-hb9qt9xl2f
    @user-hb9qt9xl2f 2 года назад +13

    ስስቶቸ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዳግማዊት ጣይቱ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-uc9sn1cy7e
    @user-uc9sn1cy7e 2 года назад +8

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ድል ለአማራ ፋኖ

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 Месяц назад

    ተባሬክ እጅጉን ደስ ይላል መንፌስን የምያድስና ጀግኖችን የምያነቃቃ ነው የዜፌንሽው ድል ለአማራ ፋኖ እግዝአቤሔር ይርዳችሁ

  • @TadesseLiyew-n5f
    @TadesseLiyew-n5f 17 дней назад

    የዚች ልጅ ጀግንነት ሁሌ ይገርመኛል!!! ሌሎች በየመጠጥ ቤቱ ሲጨፍሩ አንች ከጀግኖች ጋር ከተፈጠሩ አይቀር እንዳንች ነው የነ አሳምነው የነምሬ የአማራወች የወሎወች ልጅ!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 5 месяцев назад +3

    ኡፍፍፍ የኔ ጀግና የኔ ፋኖ በርችልኝ የኔ ጀግኖች ❤❤❤❤❤ 4:06

  • @user-yv5sw4th5p
    @user-yv5sw4th5p 2 года назад +5

    የኔ ጀግና ስወድሽ እኮ የኔ አንበሳ ዋው ድምፅሽ ሲያምር የኔ ምርጥ

  • @salahdxb2964
    @salahdxb2964 9 месяцев назад +1

    አማራ መሆን መታደል ነው እኮ ደሞቼ ፈጣረ ይጠብቃቹህ

  • @Abdullah-og4kh
    @Abdullah-og4kh 7 месяцев назад +1

    የኔ አማራ አንደኛወች ሁሉንም ትችላላችሁ ሠላም ዲል ለአማሀራ ህዝብ

  • @marshetalemenewu-pu4qk
    @marshetalemenewu-pu4qk 9 месяцев назад +1

    እናተ ጋር ብቀላቀል ደግመኛ እንደተወለድኩ ነዉየኔ ጀግና በርቺልን እንወድሻለን

  • @AlmuAlemu
    @AlmuAlemu Месяц назад

    ፋኖ ለዘላለም ይኑር ድል ለፋኖ ይሁን ክፋታችሁን አያሠማኝ እግዛአብሔር አምላክ ያበርታችሁ ሥታምሩ ❤❤❤

  • @user-ri5mk1fr2s
    @user-ri5mk1fr2s 7 месяцев назад +1

    የኔውዶች ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን የአማራ ኩራት ናችሁ ያማራ መመካ ፋኖ

  • @medikonjo2673
    @medikonjo2673 2 года назад +2

    ይቺልይ እኮ እኔጋ 9/10አብረን ተምረናል ወላሂይ እረፍት ሰአት ስደርስ እንሰበሰብና እናዘፍናት ነበር ይህን ካመት ካየቺው ታስታውስ ይሆናል ያምሳል ምትኬ ዘፈን ትዘፍንልን ነበር ፍቅርየ የውነት በዚህ ልክ ስላየሁሺ ደስ ብሎኝል እልቅ ቦታ ትደርሻለሺ የኔ. ዲምፀ መረዋ ውዲዲ በማያልቀው ብቻ ከቻልክ ባለቱበሩ ስልክ ስጠኝ በናትህ

  • @user-nv4sx3vd2l
    @user-nv4sx3vd2l Месяц назад

    አማራዩ ድል ለፍኖ አማራ ልጅቱግን ብፍቅር ልትገለኝነዉ የኔጀግና አላህ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @quickistgirl922
    @quickistgirl922 7 месяцев назад +1

    አቤት ምንኛ መታደልነው ከአማራ መፈጠር❤❤❤❤❤❤

  • @wolowoldia1898
    @wolowoldia1898 2 года назад +14

    ፍኖነት ይለምልም 💚💛❤💪💪💪

  • @gdjdjjbsjdkkd6573
    @gdjdjjbsjdkkd6573 10 месяцев назад +2

    አይ ወኔ አሳበድሽነኝ በፍቅር አላህ የጠብቅሽ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 11 месяцев назад +1

    ዋርካዉ ጎርዳዳዬ ሲያምርብህ የምር አላህ ይጠብቅህ ጥቅሹ ጀግናቺን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌

  • @my_raya1109
    @my_raya1109 2 года назад +2

    በኡነት ጀግና ነሽ የኔወድ የራያዋ ቆንጆ እኔም አድሎኝ እደናተ ከጀግኖቹጋ አብሬ ብቆም ብየ አስብኩኝ አየ ስደት እፍፍፍ 💚💛❤💪💪💪💪💪😭😭😭😭👈

    • @fikertegorawtube9607
      @fikertegorawtube9607  2 года назад +1

      አይህ አብሽሩ

    • @amiramouhamad6226
      @amiramouhamad6226 2 года назад

      @@fikertegorawtube9607 አይዞሽ፣እህቴ፣የኔጀግና፣የአማራ፣ህዝብ፣ነቄ፣መሆን፣አለብን።ይሄ፣ፀረ፣አማራ፣ኦነግ፣ሸኔ፣መንግስትነኝ፣የሚል፣የአማራን፣ህዝብ፣እየቀነሰ፣መሆኑን፣አትርሱ፣ወገኖቼ፣የአማራ፣ህዝብ፣ስንት፣ጀግና፣ልጁን፣ገበረ፣ስንት፣ወገኖቹን፣ገበረ፣ኧነ፣ንቃ፣አማራ፣ፈኖ፣ልጅህን፣ጠብቅ፣

    • @amiramouhamad6226
      @amiramouhamad6226 2 года назад

      @@fikertegorawtube9607 ፈኖ፣ነቄሁን፣ራሳችሁን፣ጠብቁ።ተናበቡ፣የውስጥ፣ባንዳን፣አፅዱ፣ኧረ፣እንቃ፣ወገን፣የገባ፣ይግባችሁ።ወገኖቼ፣ስንቱን፣ጀግና፣አጣን፣በዚ፣በንፁሀን፣ደም፣መጣጭ፣መንግውትነኝ፣በሚል፣

  • @mehamedhassen8521
    @mehamedhassen8521 Год назад +4

    የኛ ጀግናችን ኑሪ ሸ አመት ወላሂ

  • @user-nj4ss2cg1f
    @user-nj4ss2cg1f 3 месяца назад +1

    ፍቅርተ የአማራቱ ልጅ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @user-je4zk1uk9d
    @user-je4zk1uk9d 11 месяцев назад +1

    አይዟችሁ ወገኖቼ የቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @user-td5vl2sv2w
    @user-td5vl2sv2w 2 года назад +2

    በኛ ዘበን የተ ገኘችው ጣይቱ ፍቅርህ ናት ዋው ወኔሽ አበሳ ነሽ በርች እህት

  • @hiweethiopia7962
    @hiweethiopia7962 2 года назад +5

    የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይጠብቅሺ

  • @Khadijah-oe9of
    @Khadijah-oe9of Месяц назад

    ምርጥ የአማራ ፉኖ ልጂ አማራ ለዘላለም ይኑር ዘራችን ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mula351
    @mula351 2 года назад +6

    ጠንክሪ ፈጣሪ ከጎናችሁይሁን

  • @honnylovecruz748
    @honnylovecruz748 2 года назад +5

    የኔ ጅግና ሴት

  • @MariamAhmad-uz3je
    @MariamAhmad-uz3je Месяц назад

    እህታቺን በርቺልን አማራመሆን ኩራትነዉ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤ እግዚቢሔር ይጠብቃቹህ❤❤❤

  • @zeyenbaendris1387
    @zeyenbaendris1387 Год назад

    አላህ ይጠብቅሽ እያለቀስኩ ነው የማዳምጠው ወይ ሀገር ስገባ ባገኝሽ ደስ ይለኛል ድል ለአማራ ፉኖ

  • @vegastube6773
    @vegastube6773 2 года назад +4

    wow yamral berch yene lyu

  • @selam5099
    @selam5099 11 месяцев назад

    ወኔ ውበት ጀግንነት. ስወድሽ አንቺን መሆን ሁሌ እመኛለሁ ፍቅርተ ነፍ ዓመት ኑሪልኝ የኔ ጀግና 💚💚💪💪💪💪

  • @samariwt5597
    @samariwt5597 2 года назад +3

    ዋዉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ ጀግንት 💕

  • @endrisadem-ie8zh
    @endrisadem-ie8zh 2 месяца назад

    ምርጧ:ልእልቷ:እሕታችን:ከክፉነገርይጠብቅሽ።

  • @asterstotaw8608
    @asterstotaw8608 2 года назад +3

    ድንግል ከነልጅዋ ትጠብቃችሁ

  • @WanishetAdam
    @WanishetAdam 3 месяца назад

    የእኔ እናት እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ድል ለፍኖ እናሸንፍለን

  • @selamassefa6569
    @selamassefa6569 2 года назад +4

    ጀግየና ነሽ የኔ ማር።❤️🥰

  • @SmilingHarp-bp8hl
    @SmilingHarp-bp8hl Месяц назад

    ማርያምን.አማራ.መሆን.መታደል.ነዉ.ድል.ለአማራ.ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jamila5537
    @jamila5537 Год назад +1

    ፋኖ ጀግናው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @user-io9np6qq8m
    @user-io9np6qq8m Год назад +3

    አሜን አብሮ ይብዛን

  • @MussieGetachew-lx7ud
    @MussieGetachew-lx7ud 6 месяцев назад +1

    የኛ ጀግና ኑሪልን እንወድሻለን

  • @bililegnasfaw9156
    @bililegnasfaw9156 Год назад

    Anchi Lej gena demtseshin sesema sewunten yinezregnal ,ke Lebe new yemwedsh👌👌👌🌹

  • @user-hi9fq4fj6j
    @user-hi9fq4fj6j Год назад +3

    በርችልን ወኔሽን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @user-ul2jp2xs1o
    @user-ul2jp2xs1o 2 года назад +4

    ግደለም ይህም ቀን ያልፋል አማራየ ኩራቴየየየየ

    • @Merdiy
      @Merdiy Год назад

      እንሻአላህ

  • @user-yl8cf9xr8c
    @user-yl8cf9xr8c 2 года назад +4

    የኔውድ አላህይጠብቅሽ አንጀቴንበላችው 👍💋💋አላህሰላሙንያውርድልን

    • @fikertegorawtube9607
      @fikertegorawtube9607  2 года назад +2

      አሚን ዱአ አርጉልኝ ፋኖ ያሸንፋል የኢትዮጲያ ህልዉና ይመለሣል ዱአ ያሥፈልገናል

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 2 года назад

      @@fikertegorawtube9607 fikre yezognal kanchi gar ..betam new yemiwedesh 💞🙏

  • @user-hw3ue5xn1n
    @user-hw3ue5xn1n Год назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ ሀይል ክንድ ይሁናቹሁ ጀግኖቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Marim-ds7np
    @Marim-ds7np 5 месяцев назад

    አማራመሆመታደልእኮነውየኔጀግናወችአላህይጠብቃችሁ

  • @biraraendalew
    @biraraendalew 10 месяцев назад +1

    ጀግኒት እድሜ እና ጤና ተመኘውልሽ

  • @rosarosa3071
    @rosarosa3071 2 года назад +2

    yenewa

  • @user-sd7oc8kg1h
    @user-sd7oc8kg1h Месяц назад

    በጣም የምወድሽ ጀግና ነሽ ግን ዛሬስ የት ጠፍተሽ ነው ምናለ እኛን ብትቀላቀይ

  • @zm5638
    @zm5638 2 года назад +2

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @BelayeBelahwe-wf6bb
    @BelayeBelahwe-wf6bb 10 месяцев назад +1

    በርቺጀግናዋ ወንድማችን❤

  • @abaynesh4400
    @abaynesh4400 Год назад +1

    ፍቅርተየኔቆንጆልየአማራዉድልጅበጣነዉየምንወድሽ/ግጥምየቀረርቶእንላክልሽፍቃደኛከሆንሽምልክትስጭንየዘመነእህትየምሬእህትየደመቀእህትከኔቀንሶእድሜከነወንድሞችሽይስጥሽአንቺንከሰማሁምሬንዘመነንደመቀንካየሁአይርበኝምከህመሜምእፈወሳለሁአምላክዘመነንነፃያዉጣልንፍትህለዘመነለአማራፋኖአሜን

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza6249 2 года назад +3

    የኔጀግና አቦይመችሺ ፍኖዬአላህይጠብቃችሁ

  • @kameleak4174
    @kameleak4174 2 года назад +1

    ወላሂ ሀግሬ ልግባም እኔ ፍኖ ካልሆኩ አባቴ አልወለደኝም በይፔብማ. እያየሁ ውጥውጦኝ አይቀትም። ሌት. ተቀን እኔዝም ሁኝ ገዘቤን አልሳሳ ፍኖ ደጋፍ ሳልሆን ፍኖ ነኝ ፍርጥ ያማራ ልጂ የውሎዋ

  • @ameenahuzefa8412
    @ameenahuzefa8412 10 месяцев назад

    አልሐምዲይላ እክዋን ከናተ ተፈጠርኩ የናተ ዘር ሖኩ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @agkumngrgnwtube9937
    @agkumngrgnwtube9937 2 года назад +1

    ፈጣሪ ይጠብቃችው

  • @fhhafdhgdhdhd8549
    @fhhafdhgdhdhd8549 2 года назад +4

    ሠላም እኳን በሠላም መጣሽ ፍቅርተ

  • @tigesttigest7399
    @tigesttigest7399 Год назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ የኔ ጀግናዉች🥰🥰😘😘😘

  • @user-zh5vi6vl5w
    @user-zh5vi6vl5w 8 месяцев назад

    ማርያምን እኳን አማራተወለዱኩ እደውእዴትላርጋቹህ ብቻ እግዚአብሔር
    እናተንሰላምያድርግልን❤❤❤

  • @meronwerkineh5858
    @meronwerkineh5858 8 месяцев назад +1

    ድምፅ ብሎ ዝም ነው የኛ ጀግኖች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ul2jp2xs1o
    @user-ul2jp2xs1o Год назад +1

    ሥወድሺ የኔ ጀግና እህት አማራየ አንድ ሁን

  • @vbg7145
    @vbg7145 2 года назад +2

    እምየ ኢትዮጵያ ዘላምሽ ይብዛ ፋኖ አብሽሩ

  • @lubabamuhammed9545
    @lubabamuhammed9545 2 года назад +4

    ፍቅርተየ በርቺልኝ አኔቆጆ ባወቁሺ 5አመቴ በየሚዲያው ሳይሽ በጣም ነው የተደሰትኩት ጀግና ነሺ በርቺ

  • @mekiyamekiya265
    @mekiyamekiya265 2 года назад +1

    እዲሜ ለፋኖጂ የቀር አይተናችኋል ሥሮጡ ወፍ የለም

  • @shimeles.fetene.MENLIK317
    @shimeles.fetene.MENLIK317 8 месяцев назад

    💠📍ታላቅ ክብር ለፋኖ🌿⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🌿 ና ለህዝባዊ ጀግኖቻችን 🌿⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🌿 ለህዝባዊ ትግላችን አበረታች ኪነጥበብ 🌿⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🌿 ባለሙያዎች
    ፍቅርተ ካሳሁን ና ያልጠቀስኳችሁ ውዶች በሙሉ ይድረስ!

  • @user-hw3ue5xn1n
    @user-hw3ue5xn1n Год назад

    የኔ ጀግና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሺ❤❤❤❤❤

  • @user-nv4ho2ij7p
    @user-nv4ho2ij7p Год назад

    Wogenoche fetari yitebikachhu❤❤

  • @muhmmedmuhammed7409
    @muhmmedmuhammed7409 Год назад

    የኔጀግና. እህት የአማራይቱልጂ. የፋኖዋቀበጥ❤❤❤❤

  • @user-jf2eh4hg7u
    @user-jf2eh4hg7u 2 года назад +1

    የኔ ጀግና ሠላምሽ ይብዛልኚ 💚💛💖👈

  • @Sofea-fr5fi
    @Sofea-fr5fi 25 дней назад

    የኔውድ እህት አላህይጠብቅሽ ጀግናነሽ ❤❤❤❤❤

  • @jhonmatisy1320
    @jhonmatisy1320 Год назад

    ትታጉ ነበልባል እንቁዋ የአማራ አናብስት ጅግናችነሽ ክበሪልኝ አናብስቷ እንቁበርች ጄግነትነሽ።

  • @user-wv9ru5lm7u
    @user-wv9ru5lm7u 9 месяцев назад

    አላህይጠብቅሽየኔጀግና

  • @Senaytgonderwa
    @Senaytgonderwa 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሄርይጠብቃቹህ❤❤❤❤❤

  • @emuminalu158
    @emuminalu158 Год назад

    ፍቅርዬ የኔ ውድድ ጀግና የጀግና ዘር❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etugirma8847
    @etugirma8847 11 месяцев назад

    Yene marrr Jenga nesh yene wud

  • @زهرهمحمد-ض9خ
    @زهرهمحمد-ض9خ Месяц назад

    እቴወይየ የኔቆጆ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @user-gs8jq2ot5c
    @user-gs8jq2ot5c 7 месяцев назад

    የኔውድ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ኑሪልን

  • @minilktube322
    @minilktube322 2 года назад +2

    እውነትም ፍቅር

  • @meketebekalu1099
    @meketebekalu1099 Год назад +1

    አቦ ጀግና ነሽ

  • @user-bm4yu7yx4k
    @user-bm4yu7yx4k Год назад +1

    ፋኖነትይለምልም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fx9ng3tz5z
    @user-fx9ng3tz5z Год назад +1

    የኔጀግና

  • @user-wy9sw4ec5o
    @user-wy9sw4ec5o 10 месяцев назад

    mirt yenatowa liji barchi

  • @ashenafibesufekad9137
    @ashenafibesufekad9137 Год назад

    የአገር ምሰሶዎች አገራችን በጀግናው ፋኖ እንደቆመች ምንም ምስክር ሳያስፈልግ የበላጎን እና የነ ጎብዬ ጋራና ሸንተረር ጠይቋቸው አፍ አውጥተው ይነግሯችኋል።

  • @MelekaweHayelu
    @MelekaweHayelu 8 дней назад

    የኔ ጀግና ፍኖነት ይለምልምልም

  • @GetachewWondimu
    @GetachewWondimu Месяц назад

    Jegina ayimotim yewolgaw fanooo

  • @ZeubraSied
    @ZeubraSied 3 месяца назад

    ሥወድሺ የኔቆንጆ ጀግናነሺኮ በርች

  • @asmamawbinalf182
    @asmamawbinalf182 3 месяца назад

    እግዜቢሄር ይርዳቹህ ፋኖ ያሸንፋል