💥👉የኔታ በሳቅ ገደሉን የኔ ማር የኔ ቸኮሌት እያላችሁ የውሸት ፍቅር ለምትገልፁ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 74

  • @GEBR1919
    @GEBR1919 5 месяцев назад +5

    እውይ መታደል ዛሬ ስሉስ ቅዱስ ሆይ
    ♥️ ተመስገኑልኝ ♥️
    ♥️ ተመስገኑልኝ 🙏
    ♥️ተመስገኑልኝ🙏
    የእኛ🥰 አባት 😍እግዚአብሔር እድሜና🤲 ፀጋውን 🤲ጨምር ጨማምሮ ያጎናፅፍልን🙏

  • @jdcell63
    @jdcell63 5 месяцев назад +4

    አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቅዱስ ቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ያብረሃሙ ቅድስት ስላሴ በቸርነቱ ይጎብኘን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🤲😥

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 5 месяцев назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @TsigardaYednglmaryam
    @TsigardaYednglmaryam 5 месяцев назад +42

    በሳቅ ገደሉን ምናም እያላቹ እርእስ አታጋኑ ይህ ወንጌል ነው በእለቱ የሚሰጠውን የትምህርት ዕርስ መፃፍ በቂ ነው

    • @MaryamEnate-wi8tq
      @MaryamEnate-wi8tq 5 месяцев назад +5

      ሁላችንም ለቃሉ ሳይሆን በቪው ብዛት ለምናገኘው ጥቅም ሆኖ የምንጨነቀው እኛም ርዕሱ ካልተጋነነ ከፍተን አናይ ዩቱበሮቹም ቪው የሚያበዛላቸው ቃል እንጂ ወንጌሉ ትዝ አይላቸው😢

    • @አበባወለተመድኅን
      @አበባወለተመድኅን 5 месяцев назад +5

      😢እውነት ትምህርቱ ሳይሆን ርዕሱ ብቻ የሚስበን ክርስቲያን መሆናችነን አውቀዋን እኮ 😢 ወይ ተአምር ወይ ሳቅ ወይ ስጦታ ካልተባልነ የማንነቃ ክርስቲያን መሆናችን አወቁ😢

    • @ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ
      @ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ 5 месяцев назад +1

      ምን ነካቹ ኣዎ ያስቃል ያምራል❤❤❤

  • @AqweAqwe-u1p
    @AqweAqwe-u1p 5 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አባታችን 🎉❤እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤🙏✝️✝️✝️🙏🙏⛪⛪⛪🕯️🕯️🕯️ ✝️

  • @ሣራነኝሥደተኘዋ
    @ሣራነኝሥደተኘዋ 5 месяцев назад +4

    በእውነቱ ለአባታችን ቃለሂወት ቃለበረከት ያሰማለን ፀጋውን ያብዛሎት👏👏👏

  • @Beti474
    @Beti474 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን🤲 በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን❤

  • @hhi5110
    @hhi5110 5 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህሬ በዕድሜ በፀጋ ያኑሩልን አሜን፫ በእውነት

  • @ኤደንነኝስደተኘዋ
    @ኤደንነኝስደተኘዋ 5 месяцев назад +2

    አሜን ፫ በእዉነቱ የሕይወትን ቃል ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🥰🥰🥰

  • @CelenaAklog
    @CelenaAklog 5 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ
    @ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ 5 месяцев назад +1

    አሜን 💖❤️💓አሜን 💖❤️💓አሜን 💖❤️💓💗💗🙏🙏🙏❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 5 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🥀👏የሰማነው በእዝነ ልቦናችንን ያሳድርብን

  • @IfufVkcif
    @IfufVkcif 5 месяцев назад

    እዉይ የኔ አባት ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እዉነት ድንቅ ትምርት ነዉ😢😢😢

  • @AbrihamLiyew-gm8wl
    @AbrihamLiyew-gm8wl 5 месяцев назад +1

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን እግዚያቤር ለዘላለም ይጠብቅልን::አሜን

  • @ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ
    @ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ 5 месяцев назад +1

    ቃለ❤ህይወት❤ያሰማልን❤ኣባታችን❤

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 5 месяцев назад +1

    ቃል ሕይወት ያሰማንልን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 5 месяцев назад

    አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን እነትነው😢😢😢😢🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eyayayemelkielig2990
    @eyayayemelkielig2990 5 месяцев назад

    ክብር ተመስገን የማይገባኝን ስለሳዬህኝ

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce 5 месяцев назад

    ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን 👏

  • @UuKk-w1f
    @UuKk-w1f 5 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይውት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @mekdesnegatu5304
    @mekdesnegatu5304 5 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አባታችን
    እኛም የሰማነውን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እድናፈራ የልዑል እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ጀ5ቘ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ጀ5ቘ 5 месяцев назад

    በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን
    የሚደነቅ ስብከት

  • @nsabho-rg6jq5jt4p
    @nsabho-rg6jq5jt4p 5 месяцев назад

    ቃለህይዎት ያሰማልን አባታችን በርሜ በጤና ያቆይልን እኛም ቃሉን ስምተን እዴቃሉ እድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምህራችን ❤😢

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd6573 5 месяцев назад +1

    ቃለህይወት ያሠማልን በእዉነት እንማር የሚጣፍጥ ቅዱስቃል ❤

  • @ፀገነትንጉስ
    @ፀገነትንጉስ 5 месяцев назад +4

    እዉነት ነዉ ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 5 месяцев назад

    Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Memherachin ❤❤❤

  • @ፍቅርፍቅር-ጐ5ቐ
    @ፍቅርፍቅር-ጐ5ቐ 5 месяцев назад

    ቃል ህይወት ያስማልን በእዉነት እግዚኣብሄር በልቦናችን ያስደረልን😢

  • @anisanagara3088
    @anisanagara3088 5 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299
    @tsegemarreyammerreyaminate1299 5 месяцев назад

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin ❤❤❤❤❤

  • @HfgtGgf-cq9bk
    @HfgtGgf-cq9bk 5 месяцев назад +2

    ቃለ ህይዎት ያሠማልን❤❤❤

  • @SalimUddin-g5i
    @SalimUddin-g5i 5 месяцев назад

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @EfZy-eb5pg
    @EfZy-eb5pg 5 месяцев назад

    በእውነት ትክክናቸው ቃለሕይወትያሰማልን❤❤

  • @EthiopiaHagere-nk2mx
    @EthiopiaHagere-nk2mx 5 месяцев назад

    ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን 🙏😍😍😊

  • @HabtamMolla-su7kc
    @HabtamMolla-su7kc 5 месяцев назад

    በእዉነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤

  • @ጓልተዋህዶእየ
    @ጓልተዋህዶእየ Месяц назад

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤❤

  • @AbelG.A
    @AbelG.A 5 месяцев назад

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤ይቱበሩ ልቦና ይስጥህ ምንም የሚያስቅ ነገር የለውም ትክክለኛ የትምህርቱን ርዕስ ፅፈህ አስተላልፍ

  • @ShoshoAl-f9d
    @ShoshoAl-f9d 5 месяцев назад

    አሜን

  • @KhaledKhaled-p4c
    @KhaledKhaled-p4c 5 месяцев назад

    qale.hiwet.yasmalen.amen.amemen.amen.egzabehr.yemsegen❤❤❤❤

  • @KalkideneBeyene
    @KalkideneBeyene 5 месяцев назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በጣም ብዙ ትርጉሙ ያለው ትምህርት ነው

  • @GEBR1919
    @GEBR1919 5 месяцев назад

    አቤቱ ስሉስ ቅዱስ ሆይ ያንን ምጥቅ የሆነ የባቢሎን ግብ በቅዱስ ቃላችሁ እዳፈረሳችሁ
    ዛሬም ለኢትዮጵያ ሰላምን ለማጦፋት የሚማከሩትን ሀሳብቸውን አፍርሱልን🙏 የሰማነውን በልቦናችን ሳሉብን🙏
    አረ ወይኔ በሳቅ 🥰🥰 ገደሎኝ😍😍😍 በእግዚአብሔር ደስታዬን መለሱልኝ♥️ የእኛውድ🥰 አባት💝 ይሄን 💗ጣፋጭ ቅደዱስቃል ስለመገቡን ♥️እናመሰግናለን 🙏
    ♥️እናመሰግናለን 🙏
    ♥️እናመሰግናለን 🙏
    🥰አባቶቻችን 🥰
    💞ቃለ ♥️ሂይወት 💘ያሰማልን🙏
    💞ቃለ♥️ ሂይወት💘 ያሰማልን🙏
    💞ቃለ ♥️ሂይወት 💘ያሰማልን🙏

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 5 месяцев назад

    Amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn enikan egizihabher abro aderesen aderesachu kale eywetn yasemaln abatachin edeme tena ysitln bereketot yderbin sle aulu neger egizihabher yesemanewn belbonachin yasadriln ❤❤♥️❤❤♥️❤❤♥️❤❤♥️❤❤♥️♥️♥️🙏🏻🙏🏻

  • @GetachewKirkos-f9s
    @GetachewKirkos-f9s 5 месяцев назад

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን!!!❤❤❤

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 5 месяцев назад

    ቃለሂይወት ያሠማልን አበታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaftamDemile
    @HaftamDemile 5 месяцев назад

    ቃለህወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 5 месяцев назад +1

    በሳቅ ገደሉን ከማለት ትክክለኛ ርእስ ጻፍ የትምህርት እንደ ኮሜድ አለማዊ እዲህ ብሎ መጻፍ አስተካክሉ ለገንዘብ እይታ ለመሳብ ሰውን ከቱ ውዳሴ አንሁን ካጠፋሁ ይቅርታ አስተያየት ነው የሰጠሁ

  • @MelonaAtnasia-oq8do
    @MelonaAtnasia-oq8do 5 месяцев назад

    Amen kalehiwetn yasemaln abatachin

  • @ጤንነት
    @ጤንነት 5 месяцев назад

    ቃለሒውትን ያሰማልን❤

  • @kirostasfu
    @kirostasfu 5 месяцев назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @SaraSarita-wv9sh
    @SaraSarita-wv9sh 5 месяцев назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የእስራኤል ጦር እያሳቀቀን ነው ሰላሙን ያምጣልን

  • @NisrinMagboul
    @NisrinMagboul 5 месяцев назад

    Kale hiywet yasemalen🙏🙏

  • @ethiopia100
    @ethiopia100 5 месяцев назад

    የትምህርቱን ርዕሱን ብትጽፍ ጥሩ ነበር።

  • @EfZy-eb5pg
    @EfZy-eb5pg 5 месяцев назад

    አሜን፫🙏🙏

  • @nuale23
    @nuale23 5 месяцев назад

    ምን ማለት ነው በሳቅ ገደሉን እያላችሁ ምትፅፉት ትኩረት ለመሳብ ከሆነ ትክክል አይደለም

  • @Mesi-iy2jj
    @Mesi-iy2jj 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @alemalem6607
    @alemalem6607 5 месяцев назад

    🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 5 месяцев назад

    ♥️♥️♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @saa4252
    @saa4252 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gelatch24
    @gelatch24 5 месяцев назад

    ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝና እኔን ገብተህ አንድ አንተ ይህን ምታነብ ሳብስክራይብ ብታደርገኝስ (ብታደርጊኝስ)❤

  • @EthiopiaHagere-nk2mx
    @EthiopiaHagere-nk2mx 5 месяцев назад

    ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን 🙏😍😍😊

  • @ShoshoAl-f9d
    @ShoshoAl-f9d 5 месяцев назад

    አሜን

  • @GeteHailu-ew4du
    @GeteHailu-ew4du 5 месяцев назад

    ቃለሒወትን ያሰማልን❤❤

  • @TGSTTGS
    @TGSTTGS 5 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @AbawaAsnake
    @AbawaAsnake 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @እንትሙሰሶበትፀልዩከመዝበ

    ❤❤❤❤

  • @anisanagara3088
    @anisanagara3088 5 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @MdMd-e8j8r
    @MdMd-e8j8r 3 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @senasena7618
    @senasena7618 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤