Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሶስት እውነቶች፦ 1ኛ) ለአገሪቱ ችግሮች ትክክለኛው መፍትሄ የብልጽግና ፓርቲ የተገለለና በወንጀል የሚፈለግ ተደርጎ አገር አቀፍ የሽግግር መንግስት ምስረታ ብቻ ነው፡፡ 2ኛ) በካንሰር የተያዘ ሰው ካንሰሩ ካልተነቀለ አይድንም፡፤ የኢትዮጵያ ካንሰር የሆነባት አብይ አህመድ ካልተነቀለላት የታመመችው ኢትዮጵያም አትድንም፡፡ 3ኛ) ከግብጽም ከሶማሌም ከሌላም የውጭ ሀይል በፊት ለህዝቡ የቅድሚያ ቅድሚያ አ.ረ.መ.ኔ.ውን አብይ አህመድን ማስወገድ ነው፡፤ ከዚያ በኋላ ህዝቡ አገሩን በአስተማማኝ ይከላከላል፡፡
ክላሢካሉ በዛምነው
ሶስት እውነቶች፦
1ኛ) ለአገሪቱ ችግሮች ትክክለኛው መፍትሄ የብልጽግና ፓርቲ የተገለለና በወንጀል የሚፈለግ ተደርጎ አገር አቀፍ የሽግግር መንግስት ምስረታ ብቻ ነው፡፡
2ኛ) በካንሰር የተያዘ ሰው ካንሰሩ ካልተነቀለ አይድንም፡፤ የኢትዮጵያ ካንሰር የሆነባት አብይ አህመድ ካልተነቀለላት የታመመችው ኢትዮጵያም አትድንም፡፡
3ኛ) ከግብጽም ከሶማሌም ከሌላም የውጭ ሀይል በፊት ለህዝቡ የቅድሚያ ቅድሚያ አ.ረ.መ.ኔ.ውን አብይ አህመድን ማስወገድ ነው፡፤ ከዚያ በኋላ ህዝቡ አገሩን በአስተማማኝ ይከላከላል፡፡
ክላሢካሉ በዛምነው