EOTC TV | ዝክረ ሊቃውንት | የአብነት መምህራን ምክክር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 июл 2024
  • +++++++++++++++++++++++++++++++++++++
    • EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
    🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹
    📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥
    📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻
    ለመረጃ 📞 +251985585858
    ➽ የዩቲዮብ ገጻችን
    / eotctv
    ➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
    / eotctvchannel
    ➽የቴሌግራም ገጻችን
    t.me/eotctvchannel
    ➽ የቲክ ቶክ ገጻችን
    vm.tiktok.com/ZMFSxXdUf/
    ➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2
    • EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
    ➽የትዊተር ገጻችን
    / eotct
    ➽የኢንስታግራም ገጻችን
    pCknRF0MtB...

Комментарии • 14

  • @biyadgieaschale5219
    @biyadgieaschale5219 15 дней назад +1

    ይህንን ያሳየን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mesobtube7281
    @mesobtube7281 22 дня назад +6

    እንደዛሬው ደስ ብሎኝ አያውቅም:: ግን አብዛኞች መምህሮቻችን ሲናገሩ እንደሰማሁት የመጻሕፍት መምህራን ናቸው:: የድጏ : የቅኔ: የዝማሬ: የአቋቋም : የቅዳሴ መምህራንም ከከተማ ብቻ ሳይሆን በየገጠሩ ያሉ ከ40 ዓመት በላይ ያስተማሩ መምህራንን ተጠርተው እናመሰግናለን ልንላቸው ይገባል::

  • @user-dv4ce9pw5x
    @user-dv4ce9pw5x 17 дней назад +1

    አባቶቼን ሊቃውንት በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ሊቃውንቱን ይጠብቅልን በዚህ አጋጣሚ ሙስናና ዘረኝነትን ያስወግድልን ለሆዳቸው ያደሩ አባቶችን ልቡና ይስጥልን ወደቀልባቸዉ ይመልስልን

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 18 дней назад +1

    በጣም የሚያስደስት ቁም ነገር ነው የተሰራው።
    የአብነት ትምህርት ቤት ምንጭ ነው። ምንጩን መንከባከብ ብልህነት ነው። እግዚአብሔር በምሕረቱ ሊያየን ፈቃዱ እንደሆነ ያሳያል።

  • @desalegnfentabil1351
    @desalegnfentabil1351 18 дней назад +1

    በረከታችሁ ይደርብኝ

  • @biyadgieaschale5219
    @biyadgieaschale5219 15 дней назад

    እግዚአብሔር ሊቃውንቱን ይጠብቅልን

  • @Zena_Semaetat_Tube
    @Zena_Semaetat_Tube 18 дней назад +1

    ኑርል እናንተ እንቀቑ መምህራን ❤

  • @yaredmengistu3536
    @yaredmengistu3536 23 дня назад +2

    First I want to say thanks God !!! Really it’s just excellent way to keep my and our life, everything…keep it up . These one of the way to show strength and dignity of Ethiopian orthodox TEWAHIDO church to other world so again keep it up and the same time listen and invite all "likawint z tewahido" from other countries like USA Europe Asia arib Australia etc … thanks 🙏 again and again for all of you 🙏❤️❤️❤️🙏

  • @zemenuabeje5728
    @zemenuabeje5728 23 дня назад +4

    መምህራን ፣ሊቃውንት የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ደቀ መዝሙራትን የሚያፈሩ በመሆኑ እነሱን ማሰባሰብ እና ማበረታታት ከቤተ ክርስቲያኒቱ የሚጠበቅ ነው።

  • @biyadgieaschale5219
    @biyadgieaschale5219 15 дней назад

    የእናንተ አንድነት የእናንተ መሰረት የቤተክርስቲያን ጥበቃ ናችሁ። በረከታችሁ ይድረሰን።

  • @GodHelpme-dp7bq
    @GodHelpme-dp7bq 23 дня назад +1

    ለካ ቤተክርስቲያን ሰው አላት
    የሁሉም መገኛ
    የእውቀት መፍለቂያ
    የጥበብ መገኛ
    የቤተክርስቲያን ምሰሶ ዘመኑን የዋጁ አዲሶቹ ሐዋርያት ናቸው

  • @user-is1zd5wr6g
    @user-is1zd5wr6g 20 дней назад +1

    እነዚህ ሊቃውንት ነው ናቸው የቤተክርስቲያናችንን ችግር መፍትሄ የሚያመጡት ፡አሁን ጥሩ አካሄድ ነው

  • @Zena_Semaetat_Tube
    @Zena_Semaetat_Tube 18 дней назад +1

    እነዚህን የመሰሉ እንቀቑ መምህራን ቤተ ክርስቲያንን ይዘዋት ከዚህ እለት ያደረሷትን
    በከተማ ለከተማ የሚዞር መነኩሴ ጳጳስና አስተዳዳሪ እየሆነ ቤተ ክርስቲያንን አስነቀፉብን መሳለቂያ መሳቂያ አስደረጉን ንስጥሮስን አርዮስን መቅዶንዮስን ጳውሎስ ሳምሳጢን የሚመስሉ አባቶች ተፈጥረዋል
    ለማንኛውም ለእውነተኛ አባቶች መምህራንና ካህናት በረከት ያድለን ስለ እውነተኞቹ አባቶቻችን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @berhanuwedneh9236
    @berhanuwedneh9236 15 дней назад

    ሊቃውንቱ ሲናገሩ በደንብ እንዳይሰማ ክራሩን፣ ዋሽንቱን ፣ ሌላ ሌላውንም ቅራቅንቦ መሣሪያ ታስገቡበታላችሁ ። ተንኮላችሁ የቱን ያህል ስፋት እንዳለው መናገር አይቻልም። በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ላይ ምን ያህል የሆነ ክፉ ዘመቻ እንደምታደርጉ በዚህ ክፉ ሥራችሁ እናውቃለን። የናንተን መወገድ ያሰማን።