እንተዋወቃለን ወይ (ልዩ የረመዳን ከሪም ፕሮግራም)/Sunday with EBS: Entewawekalen Wey

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 ноя 2024

Комментарии • 2 тыс.

  • @proudoftobeethiopiahabesha3896
    @proudoftobeethiopiahabesha3896 6 лет назад +297

    ለመላው ሙስሊሞች ኢትዮጵያ ዉስጥ ያላችሁ በስደትም ያላችሁ ረመዳን ከሪምone love ethiopia 🇪🇹 ሀኒቾ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ፍልቅልቅ 😍😘😘😘😘😘

  • @tiruneshendalawe3581
    @tiruneshendalawe3581 6 лет назад +110

    ዋዉ ሁሉም ሙስሊሞች ናቸዉ ደስ ይላል ፍቅር ያሸንፍል ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር ♥♥

  • @ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ

    የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለሊቀ መላእኩቅድስ ሚካኤል ወርሀዊይ በአል አደረሳችሁ መልካም ስንበት።

  • @እዬሩስየጎንደርልጅ
    @እዬሩስየጎንደርልጅ 6 лет назад +1

    በፍቅር ነው የምዎደው ይህን ፕሮግራም ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዩች በሙሉ መልካም ፆም ይሁንላቹህ

  • @ሳዱላወሎየዩቱብ
    @ሳዱላወሎየዩቱብ 6 лет назад +1

    ያ አህለወሳህለን የዛሬው ደግሙ ልዩ ነው መልካም ረመዳን ውዶቼ ሙስሊም ወገኖች እንዲሁም ክርሲያን ወገኖች በያለንበት አላህ ይጠብቀን ....ሀኒ እድሜና ጤና ይስጥሽ ♥

  • @እማላንቺለኑርእስካለችሂወ

    ከሪሙ አላህ ብቻ ነዉ ሰጪም ነሽም እሱዉ ነዉ አንድ ፈጣሪ ማለት ነዉ ከሪም ለሱ ብቻ ነዉ የሚገባዉ ረመዳን ሙባረክ በሉ
    እንኳን አብሮ አደረሰን ወገኖቻችን

  • @ፍቅርህነውየጎዳኝ-ቘ5ሠ
    @ፍቅርህነውየጎዳኝ-ቘ5ሠ 6 лет назад +128

    ሙስሊም መሆን መታደል ነው እርጋታቸው ደስ ሲል ማሻ አላህ ስታምሩ

  • @እናቴሂወቴአባቴኩራቴ-ፐ1ሸ

    ውድ የእስልምና እምነት ተከታዮች እረመዳም ከረም እኔ ግን ኦርቶዶክስ ነኝ

    • @minaiaminaplace2086
      @minaiaminaplace2086 6 лет назад

      thanks alot

    • @sityislamnewhiwetemashaall6276
      @sityislamnewhiwetemashaall6276 6 лет назад

      የናቴ ናፋቂ ወንድሜ ስስቴ ስወድህ Enamesegn Alen

    • @kaka-oe7cf
      @kaka-oe7cf 6 лет назад

      የናቴ ናፋቂ ወንድሜ ስስቴ ስወድህ እነመሥገነልን መር

    • @keruahmed7829
      @keruahmed7829 6 лет назад

      የናቴ ናፋቂ ወንድሜ ስስቴ ስወድህ enamesegenalen leyu

    • @تتتت-ث3م
      @تتتت-ث3م 6 лет назад +2

      የናቴ ናፋቂ ወንድሜ ስስቴ ስወድህ እኮን አብሮ አደረሰን የኔ ማር

  • @Maka-do4bb
    @Maka-do4bb 4 года назад

    ያአላህ ይሄን በሺታ አላህ ያጥፋልን ሮመዷንን በሰላም በጤና በኢባዳ ያዲርግልን

  • @ledyasayfo7733
    @ledyasayfo7733 6 лет назад +1

    ዋውውው ሀኒ ስወድሽ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዩች በሙሉ ረመዳን ከሬም ብዬለው መልካም ፆም ሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭ ላላቹት በሙሉ

  • @ፍቅርተየጎንደርልጅ
    @ፍቅርተየጎንደርልጅ 6 лет назад +81

    ስውድሽሽ ሀኒ እኔ ኦሮቶክስ ነኝ ግንለመላው የእስልምና እምነት ትከታዩች በሙሉ ርመዳም ከሪም

  • @hewetsolomon5431
    @hewetsolomon5431 6 лет назад +31

    እኔ አርቶዶክስ ኔኝ ግን ለሙስሊም እህቶቼ መልካም ፆም ይሁኑላቹ ብተለይ ብዓለም ኢሚሬት ምትገኙ ብስራለይ። አይዛቹ

    • @hayuhayu3607
      @hayuhayu3607 Год назад

      እናመሰግናለን ማማየ

  • @የዑራኤልልጅ-ፀ3ሰ
    @የዑራኤልልጅ-ፀ3ሰ 6 лет назад +257

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመላዕክ አለቃ ለቅዱስ ሚካኤል ወረሀዊ በአለ አደረሳችሁ ባላችሁበት የመላዕኩ ጥበቃ አይለያቹ

  • @fayizafayiza2318
    @fayizafayiza2318 6 лет назад

    አላሁ አክረም ሀኒ ለመላው እስልምና ተከታዮች እረመዳን። ሙባረክ

  • @ያንተልሁንናበስምህል-ፈ3ኸ

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እረመዳን ከሪም አልሀምዱሊላ በሰላም ፁመን እምንፈታው አላህ ያድርገን ፆማቸውን ሶላታቸውን ዱአቸውን ከሚቀበለው ውስጥ ያድርገን

  • @ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ

    እፍፍፍፍፍፍ ወንዶች ዴስ ስትሉ የዛሬዎቹ ድግሞ ለሚስቶቻችው ያላችው ፍቅር እግዚአብሔር ያጽናችሁ ለእኛም ትዳር ይስጠን

  • @hiwetbahayiluyeromanreigns3303
    @hiwetbahayiluyeromanreigns3303 6 лет назад +116

    #ማሮቸእረመዳንከሬም ብያለሁ ዉድ የሙስሊም እምነት ተከታዮች በሙሉ ፆሙ የሰላም የፍቅር ይሁንላችሁ

  • @የሸገሯኮረዳ
    @የሸገሯኮረዳ 6 лет назад +59

    ለእስልምና እምነት ተከታይ እህትና ወንድሞች ረመዳን ሙባረክ ኩሉ አም ወአንቱም ቢኽይር

  • @rukiyabintseid4100
    @rukiyabintseid4100 6 лет назад +1

    1200 ኛ ነኝስራ ጨርሼ እየተዝናናሁ ነበር ውበት ሂጃብ ነው ለካ ክርስቲያን ወገኖቻችን ሰላማችሁ ይብዛ መልካምን ተመኘሁላችሁ
    ሲትራ አባት እያለ ሌላ ሰው ወኪል መሆን አይችልም መጀመሪያ ድናችንን ጠንቅቀን እንወቅ

  • @zuzuseid4011
    @zuzuseid4011 6 лет назад

    ማሻ አላህ እንኳን አብሮ አደረሰን ለሙላው ሙስሊም ወገኖቸ እረመዳን ሙባረክ አለይኩም ሀኒየ እድሜና ጤና አብዝቱ ይስጥሽ ልዩ

  • @imoushmola8289
    @imoushmola8289 6 лет назад +15

    ኽረመዳን ከሪም ብያለው ውሉ ሙስሌም እህት ወንድሞቹ ሀኒዬ እንኳንም ደህና መጣሽልን ስውድሽ እኮ እናም መልካም ቀን ይሁንልን♥♥♥

  • @maryamalmhari5860
    @maryamalmhari5860 6 лет назад +6

    እንኮን አብሮ አደረሰን
    ውድ የኢስላም ልጆች እንኮን ለረመዳን ከሪም በሰላም አደረሰን ጦማችን አላሁ ሱብሀን ተአላ የሚቀበለን ያድርገው

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ጸ5ቸ

    የተዋህዶ ልጆች ዛሬ እኮ ቅዱስ ሚካኤል ነው
    ቅዱስ ሚካኤል ከክፍ ሁሉ ይጠብቃችሁ

    • @ታሜመቼምአረሳህሁሌምበልቤ
      @ታሜመቼምአረሳህሁሌምበልቤ 6 лет назад +3

      ክርስቶስ ፈራጅ ነው ድንግል አማላጅ ናት። አሜን አሜን አሜን

    • @friotseyoum4196
      @friotseyoum4196 6 лет назад

      ክርስቶስ ፈራጅ ነው ድንግል አማላጅ ናት። አሜን አሜን አሜን

    • @maaziyerayalji272
      @maaziyerayalji272 6 лет назад +1

      ክርስቶስ ፈራጅ ነው ድንግል አማላጅ ናት። Amen Amen Amen

    • @birhanedawit1600
      @birhanedawit1600 6 лет назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @samoosamoo4644
      @samoosamoo4644 6 лет назад

      ክርስቶስ ፈራጅ ነው ድንግል አማላጅ ናት። amen amen amen😍😍

  • @ያአላህምስጋናናጥራትይገባ

    ማሻ አላህ ተባረክ አራህማን እንዴት እንደ መታምሩ ረመዳን ሙባረክ አላህ ዱዋችን ፆማችን ይቀበለን የዝነት የራህመት ወር ለይለተር ቀድር ይወፍቀን

  • @እሙአብዱሮሆማን
    @እሙአብዱሮሆማን 6 лет назад +1

    ለመላዉ ሙስሊሞች በሙሉ እንኳን 1439 አመት ሂጅሪያ በሰላም አደረሰን ረመዳን ሙባርክ
    ሀኒ ተይ ገዘብ ጥየቃ አታብዥ እንዳታዘሬፊቸዉ ያሉበትን ቦታ ከጠየቅሻቸዉ በእዉነት አበቃላቸዉ ማሻ አላህ

  • @አሚታዬየሀፍትሽ
    @አሚታዬየሀፍትሽ 6 лет назад +12

    አረ fb ያጣምዳል እንጀናጀነዋል እንደጉድ ለመላው እስልምና ተከታዩች በሙሉ እረመዳን ከሪም ♥

  • @8498-s4r
    @8498-s4r 6 лет назад +16

    ማሻ አላህ ዛሬ የሞሰሊሞች መደረከ ነዉ ደሰ ይላል

  • @fafitube7519
    @fafitube7519 5 лет назад +4

    ማሻ አላህ ስታምሩ ወንድ ልጂ እንዴዚክ እረጋ ሲል ነው አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላዴረከኝ ጌታ

  • @khalij5882
    @khalij5882 6 лет назад

    ሀኒዮ በጣም እናመሰግናል ለመላው የእስልምና ተከታዮች እንካን ለረመዳን ሙባረክ አደረሳችሁ ኩል አም ወአንቱም ብልከይር

  • @rosemohammed3870
    @rosemohammed3870 6 лет назад +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ደስ ይላል ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሲሳተፍ ሀይማኖት ብሄር ሰይለይ ቀጥሉበት ይልመድባችሁ

  • @mohammedrehan3791
    @mohammedrehan3791 6 лет назад +19

    እኳን ለሮመዳን አብሮ ያደረሰን ሙስሊሞቸዋ ለአላህ ብየ እወዳችኋለሁ፡😘😘😘😘

  • @vhj5155
    @vhj5155 6 лет назад +32

    ረመዳን ከሪም ለመላው ሙስሊም 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    5እኘ ክክክክክክክክ# ይህን #ፓሮግራም የምትውዶት ስዎች ላይክ ተጫኙኝ እንያችሁ #እህ ውግቤ ተቀጥቅጥ እኮ♥♥♥♥♥♥♥♥ዊል ካም

  • @የዶርአብይወዳጅወሎየዋ

    መሸአላ የመላው የእስልምና እምነት ተከታዪች እንኮን ለተከበረው የሮመዳን ወር አደረሳችሁ ሀንየ እናመሰግናለን

  • @የማሚናፋቂነኝ
    @የማሚናፋቂነኝ 6 лет назад +4

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ስላደረከኝ አለህ ይጭምርላቹ ሙስሊሞች ስታምሩ

  • @بلادبلالابنرابحاثيوبية

    ያሡብሀን አላህ አባት ወኪል አይሆንም አሉ ወይ ሙሀይምነት ከአባት ውጭ ማንም ሊሆን አይችልም አባት ከሌለ አያት አያት ከሌለ አጎት አጎት ከሌለ ያጎት ልጅ እድህ እያለ ይቀጥላል ይህ ሁሉ በአባት በኩል ያሉት ነው ድናችሁን ተማሩ ሹሀዘ

    • @tube-hy3jw
      @tube-hy3jw 5 лет назад

      ትክክል ማማየ ስሰማት አፈራኩ ከሁሉም እውቀት ይበልጣል ትውሂዳችንን እንማር ያእህዋት ፊላህ

    • @Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s
      @Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s 5 лет назад

      እኔ እራሡ ገረመኚ አባት ዋሥአይሆንም ሥትል ይች አታቅምሢጀመርተያት አባት ከሌለሺ አጎት ሊሆን ይችላል እጂ አባት እያለ ሌላሠዉ መሆን አይችልም በፍፁም

    • @መሃልኣምባይቱብ
      @መሃልኣምባይቱብ 4 года назад

      እንደት እዳናደዱኝ

    • @lubabadubai5580
      @lubabadubai5580 2 года назад

      ትክክል

  • @tig4420
    @tig4420 6 лет назад +63

    ደስ ሲሉ በጌታ 😘😘

  • @fethiabotaro6279
    @fethiabotaro6279 6 лет назад

    የእስልምና ተከታዮች እንኳን 1439 ዐ.ህጅራ ረመደን በሰላም አደራሰችሁ መልካም የፆም ግዜ አይሁንላቸው
    በአላህ ዘንድ ታቀበይነት ያለው ይሁንልን።
    በመቀጠል ወኪል መሆን የሚችል በህይወት ከላው
    አባት ብቻ ነው በህይወት ከሌለ አጎት የውክልና
    መውሰድ ይችለል። ድነችን ማወቅ በግዴታ አላብን

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 6 лет назад +1

    ፈታ ዘና የሚያደርግ ደስ የሚል ፕሮግራም ሃኒቾ እናመሰግናለን💖💖💖

  • @እሙየየነቴነፍቂ
    @እሙየየነቴነፍቂ 5 лет назад +13

    ወይኔ ስታምሩ አላህ ሆይ የተባርከ ትዳር ወፍቀን እስኪ ተስብስቡ የጄመአ

  • @dad8454
    @dad8454 6 лет назад +9

    ማሻ አላህ እኔም የማዉቃቸዉ በfb ተገናኝተዉ ተጋብተዉ የወለዱ አሉ ይጨምርላችሁ

  • @bintdelle5280
    @bintdelle5280 6 лет назад +22

    ባሎች ትክክል ናቸው በቅድሚያ አባት ነው ወኪል የሚሆነው።

  • @akdizafojia9113
    @akdizafojia9113 6 лет назад +1

    ሀኒ ውድ እንኳን ደህና መጣችሁ መላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለረመዳን ፆም አደረሳችሁ

  • @rahme8539
    @rahme8539 6 лет назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አንድነታችን ይሄ ነው ሀኒ እንዲሁም ባልደረቦችሽ ከልብ እናመሰግናለን ይሄን እድል ስለሰጠሻቸው

  • @ኢስላምነውሂወቴሂጃብ-ኘ5ጠ

    እረመዳን ከሪም ደስስስ ስትሉው አላህ አይለያየችሁ መሀባውን ይጨምርላችሁ ማሻአላህ

  • @بلادبلالابنرابحاثيوبية

    ወይ ጉድ አባት እያለ ሌላ ይጠራል ወይ አለማወቅ ሥደት እድሜህ ይርዘም ማን ከማን ወኪል እደሚሆን አስተማርከን

    • @sarrahana2605
      @sarrahana2605 5 лет назад

      ስደት ምንም ሊያስተምር አይችልም ቢያስተምራችሁ አኽላቅ ነበር ሚያስተምራችሁ፡፡አብዛኝሀቹ ግን ዲኑን እንተገብራለን ባዮች ሆናችሁ የዲኑን መሰረት ማትከተሉ ናችሁ "وَلَوْ كُنْتَ فَظًّا غَلِيظَ الْقَلْبِ لانْفَضُّوا مِنْ حَوْلِكَ"
      ባገኛችሁት ቦታ ቦታና ግዜ ሳታገናዝቡ፤ምን መባል እንዴት መባል አለበት ሚባለውን ሳታውቁ ዝም ብላችሁ ኮመንት አትስጡ
      ይቅርታ አድርጉልኝ ለንግግሬ ግን እራሳችሁን ፈተሽ አድርጉ ፤ኮመንቶቻችሁን እዩ፤ልክ እንኳ ቢሆን አነጋገር ስልት ተጠቀሙ
      ዳእዋም ምክርም ሆነ ግሳፄ ስትሰጡ የረሱልን ሰ.ዐ.ወ ሥነምግባር ተከተሉ

    • @بلادبلالابنرابحاثيوبية
      @بلادبلالابنرابحاثيوبية 5 лет назад +1

      ምንም አልመልስልሽ ምክንያቱም ስደትን የተጠቀመበት ስለሚጠቀምበት

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 6 лет назад +20

    ወይ እንዴት ደስ ይላል ዘሬ እንደሆነ የማዳም ስራ ተጥሎ መመልከት ነዉ የመጣች እንደሆነ ጉድ ነዉ አኒ እኮን ቀሠላም መጣሽ እስከማያቹ በጣም ቸኩይ ነበር እኮን አብሮ አደረሰን እናመሠግናለን 😘😘

    • @lehowlumegizaalew1703
      @lehowlumegizaalew1703 6 лет назад

      የናሀቴ ናፋቂ ነኝ ጂ ይ ስደተኛዋ ከርታታዋ
      ለማንኛውም አፈጠርሽ

    • @mamaorbabalovemeto6262
      @mamaorbabalovemeto6262 6 лет назад

      lehowlume giza alew 😂😂እኔዴ ቆየዉ እኮ ማር

    • @ሱሱቢንትሁሴንሱሱyouTube
      @ሱሱቢንትሁሴንሱሱyouTube 6 лет назад

      ሙስሊም መሆን መታደል ነው እርጋታቸው ደሥ ሲል ማሻ አላህ ስታምሩ

  • @nasrshnor3259
    @nasrshnor3259 6 лет назад

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ። ሰንሰለቶች በጣም አመሠግናለሁ ። በርቱልኝ ። ወይ ቀለሟ ምችት ይበልሽ የኔ እናት አንቺ ባትኖሪ በምን እንስቅ ነበር ።

  • @zmtawstenewwolloyefqrhager3175
    @zmtawstenewwolloyefqrhager3175 6 лет назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሀኒቾ አላህ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር እና እዝነቱን ያዝንብባት thanks yezi program adnaqi Susu negn

  • @ድግልማርያምደጎእናቴሁሌም

    የኔ ተወዳጅ ሀኒዬ ስወድሽ እንኳን በሰላም መጣሽልን መጣችሁልን

  • @Hewi_q8
    @Hewi_q8 6 лет назад +14

    ሃያት ታድለሽ የባልሽ እርጋታ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጠብቃቹ ስላሸነፋቹም ደስ ብሎኛል የአዳማ ምርጦች♥

    • @hasan6126
      @hasan6126 6 лет назад +1

      ሲያምሩ ማሻላህ

    • @tomishonay7773
      @tomishonay7773 4 года назад

      የኔጀግና ጀግናነሽ ሀኔ

  • @እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ
    @እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ 6 лет назад +166

    ሀኒ ስወድሽ እኔ ሙስሊሞች የሚያስደስቱኝ ነገር በቃ እንደ ሴት የሚያጓጓ ነገራቸውን መሸፎናቸው የኛ ደሞ እዩልኝ ማለታችን ያናድድኛል ግን ክርስቲያን ነኝ

    • @umuesmailtube7780
      @umuesmailtube7780 6 лет назад

      እናቴ ውስጤ ነች ❤️

    • @خضره-ح6ي
      @خضره-ح6ي 6 лет назад +10

      እናቴ ውስጤ ነች የኔ እህት መቸም የናተም ሀየረማኖት ተገላልጣችሁ ሂዱ አይልም አደል? እስልምናም በጥብቅ ተገላልጦ መኸድን ይከለክላል ለምን ወዶች ስለሚፈተኑ ወጀል ሀጥያት ላይ እዳይወድቁ ነው ለባሏ ብቻነው ተገላልጣ መታየት የምችለው ላባቶ ለወድሟ ሲቀር መሸፈን ግድ ነው

    • @እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ
      @እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ 6 лет назад +4

      خضره ወላሂ አላህ በቂየ ነዉ። የኛም አይፈቅድም ልክ ነው ግን የሚተገብረው የለም

    • @መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን
      @መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን 6 лет назад +16

      የኛም ሀይማኖት፡ሴት ልጅ፡ትሸፋፈን፡ራሷን፡ዝቅ፡ታድርግ፡የሚል፡ህግ፡አለ፡እኛ፡አለመተግባራችን፡ነው፡እንጅ፡ሙስሊሞችም፡ሁሉም፡ይሸፈናሉ፡ማለት፡አይቻልም፡ስንቶች፡አሉ፡ህጉን፡ጥሰው፡እሚበለቃቀጡ፡ስለዚህ፡የኛ፡ሀይማኖት፡ማለትሽን፡ትተሽ፡እኔ፡ብለሽ፡ብጀምሪ፡መልካም፡ነው፡ክርስቲያን፡ሁሉ፡ይገላለጣል፡ማለት፡ከባድ፡ነው፡ጴንጤ፡ከሆንሽ፡ok

    • @እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ
      @እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ 6 лет назад +9

      መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። ጴንጤስ አደልሁም እኔ አኮ እውነቱን ነው የተናገርሁት የኛም ተሸፈኑ ቢልም የሚተገብረው ከመቶ 10 አይገኝም ብዬ ነው ከተሳሳትሁ ይቅርታ እሽ

  • @zdwelloyewafiker5137
    @zdwelloyewafiker5137 6 лет назад

    ሀኒ ምርጧ እንኳን አብሮ አደረሰን ሙስሊሞች ረመዳን ሙባረክ መልካም የኢባዳ ወር

  • @muazmuazmybaby206
    @muazmuazmybaby206 6 лет назад +1

    ውድና የተከበራችሁ በስደት ያላችሁ ወገኖቸ እንኳን ለረመዳን ፆም አደረሳችሁ እረመዳን ከሪም

  • @maretaaschalew3121
    @maretaaschalew3121 6 лет назад +3

    እኔም ባሌን ያገኘሁት በፌስቡክ ነው ማርያምን ...በአካል የማውቃቸው ለፍቅር ብለው የቀረቡኝ ሰዎች በሰአቱ አጭበርባሪዎች ናቸው እሱንም በነሱ አይን አየው ነበር ብዙም ጎድቼዋለሁ እውነት ለመናገር እምነት ስለሌለኝ ያ ሁሉ ግን አልፎ ሁለታችንም ከስደት ተመልሰን አንድ ሆነናል እግዚአብሔር ይመስገን በጣምም እወደዋለሁ a የኔ ውድ

    • @wollotubefafi7783
      @wollotubefafi7783 6 лет назад +2

      የኔ ማር የኔ ቢጤ ነሽ ከምር እኔ ግን አሁን ድረስ አላምንም በቅርብ ግዜ ወደ ሀገር ስሄድ አየዋለሁ

    • @የጎጃሟአማራነኝደብረማርቆ
      @የጎጃሟአማራነኝደብረማርቆ 5 лет назад

      ታድለሽ አድናቂሽም ነኝ ማመንሽ ለራሱ ጎበዝ ነሽ

  • @samiramousa3598
    @samiramousa3598 6 лет назад +58

    *ሰላም የሀገሬ ልጆች በእስልምና ኒካ/ቀለበት ቀን ወኪል የሚሆነው አባት ነው ግድም ነው ግን አባት በሂወት ከሌለ ወንድም ነው ሌላ ሀገር ከሆነ ለሚያውቀው ሰው ወኪል መስጠት ይችላል*

    • @z.7361
      @z.7361 5 лет назад +2

      Tikkl

    • @Maitha.Alqemzi
      @Maitha.Alqemzi 5 лет назад +1

      tikkl

    • @khasaiakhasaia6535
      @khasaiakhasaia6535 5 лет назад +1

      አይደለም አባት ልጀን ሠጥቻሀለሁ ነዉ እጅ የሚል ወኪል አይሆንም ሌላ ሠዉ ነዉ ሚወከል እሽ እወቁ

    • @ሱሱነኝስደተኛዋ-ጰ2የ
      @ሱሱነኝስደተኛዋ-ጰ2የ 5 лет назад +2

      ትክክል ብለሻል እህት ጀዛኪ አላህ

    • @sadakedr7320
      @sadakedr7320 5 лет назад

      መልሳቸውም ይገርማል

  • @jsj4341
    @jsj4341 6 лет назад +9

    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች ስላማችሁ ይብዛልኝ አሜን፫

    • @HabA-qn1nv
      @HabA-qn1nv 6 лет назад +1

      ወለተ ማርያም የድንግል ልጅ Jsj amen yene ehit

    • @samoosamoo4644
      @samoosamoo4644 6 лет назад

      ወለተ ማርያም የድንግል ልጅ Jsj Amen amen amen

  • @የዋህምንይሆናል-ጨ5ጠ
    @የዋህምንይሆናል-ጨ5ጠ 6 лет назад +1

    መልካም የኢባዳ ወር ይሁንልን

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 6 лет назад

    ሰታምሩሁ.ለመላው.የእሰልምና.ተከታዮች.በሙሉ.መልካም.ፆም.ኢሁንላችው.

  • @ሀያትቢንትሁሴን
    @ሀያትቢንትሁሴን 6 лет назад +45

    ዋው ድስ ሲሉ ሙስሊሙች
    ግን

  • @fedilashemsdin3753
    @fedilashemsdin3753 6 лет назад +28

    ወይኔ ሴቶች እርጋታቸው ሲያምር
    ትዳራቹ ይመር ፍቅር ይስፈንበት። ውዶች መልካም የረመዳን ወር ♥

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ

    ዛሬ ከማዳም ስር ጋር ወዲ ወድያ ስል 479 ስው ቀደመኝ ምንም ማለት አደለም ሀኒ ፍቅር። ሀሁንም ስራ አልጨረስኩም ማታ ከመተኛቴ በፊት አየዋለው። ዛሬ ሁሉም ሙስሊሞች ናቸው ደስስ ይላላ እረመዳን ከሪም ያገሬ ልጆች ኢትዮጵያ ብሆን። እዚ የማዳምን ሾርባ እየስራው እየጠጣው የሀሊማ ሾርባ ናፍቀኝ የገሬ ሾርባ ያልፍ ብቻ

    • @buzuneshkibure1685
      @buzuneshkibure1685 6 лет назад

      ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም ተሰ

    • @gaksxy7280
      @gaksxy7280 6 лет назад

      ።ማሻላህ

  • @hawah.n.b.752
    @hawah.n.b.752 6 лет назад +1

    አላህ ከሪም ለመላው ሙስለ ም ህህት ወድሞቸ እኮን ለታላቁና ለተከበረው ረመዳን ፆም በሰላም አደረሰን ረመዳን ሙባረክ

  • @madinahalsaedi3399
    @madinahalsaedi3399 6 лет назад

    ዋው መሻአላህ ረመዳን ሙባረከ ብያለሆኝ ለመላው የኡመቴል ኢሰላም። ሀኒ አላህ ያከብርልን

  • @sarahsarah577
    @sarahsarah577 6 лет назад +125

    እህት ሲትራ እንዴት ነው አባት ወኪል የማይሆነው አባት እያለ ሌላ ሰው ወኪል አይሆንም ስለ ዲናችሁ በደንብ እወቁ

    • @sophia-kn4rz
      @sophia-kn4rz 6 лет назад +7

      Sarah Sarah እኳ እስኪ ንገሪልኝ እኔም እኮ ገርሞኝ ነበር ወይ አለማውቅ መማረን የመለ ነገር የለም አላህ ያግራልን አሚን

    • @hananzewdu4226
      @hananzewdu4226 6 лет назад +1

      Sarah Sarah በጣም እኔም ገርሞኛል ደግሞ ይሄ ማንኛውም ሰው ያቃል

    • @ዛወያነኝእናቷንናፍቂ
      @ዛወያነኝእናቷንናፍቂ 6 лет назад +3

      እገሪልኝ እማ ሆ አባት ወኪል አይሆንም ብላ እርፍ

    • @hawaand4684
      @hawaand4684 6 лет назад +1

      Sarah Sarah እረ ልክነሽ እኔም ግራ ገብቶኛል

    • @PlayGame-tq8he
      @PlayGame-tq8he 6 лет назад

      Sarah Sarah enmgrmpalwlahe

  • @فضيله-ك8ق
    @فضيله-ك8ق 6 лет назад +25

    ረመዳን ከሪም አይበልም ረመዳን ሙበረክ ነው የሚበላው

    • @semiramohamedimohamedi5555
      @semiramohamedimohamedi5555 6 лет назад

      فضيله ، እስኪ ዝም በይ

    • @فضيله-ك8ق
      @فضيله-ك8ق 6 лет назад

      Semira Mohamedi Mohamedi ለምን ማር? ?????

    • @semiramohamedimohamedi5555
      @semiramohamedimohamedi5555 6 лет назад

      فضيله ، ይሄ እሚባለው ለሙስሊሞቾ ነው እነሱ ቢሉም ባይሉም ለውጥ የለም ብየ ኦክቴ

    • @selmengistu7817
      @selmengistu7817 6 лет назад

      Mekebaber new telekenet.....eyasetewalen lemenager enemoker

    • @hann7303
      @hann7303 6 лет назад

      Are yega awaki

  • @ዚነትአማኑበትአማኑሙሀመድ

    ሙስሊም መሆን መታደል ነው እርጋታቸው ደሥ ሲል ማሻ አላህ ሥታምሩ😍

  • @Jassimin123
    @Jassimin123 6 лет назад

    Masha Allah endet yamiralu eskitijaju abrachu nuru ayleyachu egnam endenante mekenanebu yadilen melkam romodan yehunilachu

  • @lilyayelech9009
    @lilyayelech9009 6 лет назад

    ውይይ ደስ ይላል በጣም በfb ተዋውቆ ለትዳር መብቃት ። እንኳን አደረሳችሁ ሙስሊሞች ወንድም እህቶቻችን

  • @addisaddis5164
    @addisaddis5164 6 лет назад +20

    Ramadan Kareem guys ❤❤❤

  • @tmijeerylove7800
    @tmijeerylove7800 6 лет назад +32

    መጀመርያ ውድ ሙስሊም ወንድሜቼ እና እህቴቼ ረመዳን ከሪም በጣም ነው ምወዳቹ ውድ ያገሬ ልጆቼ መልካም ቀን ሆኒየ ደሞ ውድድድድ ነው ማርግሽ #Like**

  • @ሜሪሓላልፈታዊትጀጋኑሜሪሓ

    የሮመዳን ስራ ኣልቅሽም ብሎ እንደ ማግኔት ቢይዘኝም ሰዓቴን ጠብቄ ኣይቼዋለሁ በጣም ነው ደስ እሚለው ሀኒዬ በጣምነው እምወድሽ ለመላው የሙስሊም እምነት ተከታዮች መብሩክ ሸሀረ ሮመዳን እያልኩ ነኝ እንደኔ ሰራቶኞች ደሞ እግዚኣብሄር ጥንካሬ ይስጣችሁ ኣይዛችሁ

  • @asmyramzi2896
    @asmyramzi2896 6 лет назад

    ዋውውውውው አቤት ኢጃብ እዴት ነው ውበቱ ግርማ ሞገሳቸው ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዬች ብሙሉ ረመዳን ሙባረክ ሀንቾ ሰላምሽ ብዝት ይበል

  • @ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ
    @ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ 5 лет назад +2

    ማሻ አላህ ሙስሊም መሆን መታደል ነው ረመዳን ከሪም

  • @Fritatube
    @Fritatube 6 лет назад +200

    ሀኒቾዬ እንኳን ደና መጣሽ!
    መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንላችሁ!

  • @ኢክራምአህመድ-ጸ3ሠ
    @ኢክራምአህመድ-ጸ3ሠ 6 лет назад +57

    አቤት ሙሥሊሞች ሢያምርብን አለባበሣችን

  • @kedirabate6090
    @kedirabate6090 6 лет назад +16

    ማሻአላህ ታምራላቹ #ረመዳን ከሪም

  • @zeharaseid9653
    @zeharaseid9653 6 лет назад +1

    ዋዉ የኔማር ዛሬ ደግሞ ማሽአሏሏሏሏሏ ናፍቀሽናል እኳን ደና መጣሽልን ሙስሊሞች እኳን አደረሳችሁ ለተከበረዉ ወር

  • @cjgvchghg4124
    @cjgvchghg4124 6 лет назад

    ረመዷን ከሪም አይባልም ከሪሙ አላህ ነው ረመዷን ሙባረክ ነው የሚባለው ለማንኛውም እናመሰግናለን

  • @naimanaima920
    @naimanaima920 6 лет назад +5

    ማሻአላህ
    ደሥሥትሉ
    ሙሥሊሞች
    ኢሥላምነዉሂወቴ

  • @Gabour-qt1wc
    @Gabour-qt1wc 6 лет назад +10

    ውድ.የተዋህዶ.ልጆች.እኮን.ለቅድስ.ሚካኤል.በአል.በሰላም.አደረሳቹ።

  • @ጋልዕስራዓድወጀራት
    @ጋልዕስራዓድወጀራት 6 лет назад +5

    ለመላው እስልምና ተከታዮች እንካን ኣደረሳቹ መልካም የእባዳ ወር ይሁንላቹ። ስደተኛ እህት ወንድሞቼ ኣይዛቹ

  • @rhabeshawit8096
    @rhabeshawit8096 6 лет назад +1

    አሰላሙአለይኩም ውድና የተከበራችሁ የእስልምና ተከታዮች እንኳን ለተከበረው የረመዳን ፃም በሰላም አደረሳችሁ

  • @najatahmed1186
    @najatahmed1186 6 лет назад

    May god bless Ethiopia and ethiopians this is what makes us different from the world I am very proud to be Ethiopian

  • @fafeyutube6703
    @fafeyutube6703 5 лет назад +3

    ሀንየ በጣም ነው የማከብርሽ የኔ ፍንዲሻ ሳቅሽ ውስጤ ነው

  • @susuhassen141
    @susuhassen141 6 лет назад +29

    እውይ ማሻ አላህ ስታምሩ ረመዳን ከሪም💖

  • @ራህሚቀጮ
    @ራህሚቀጮ 6 лет назад +11

    አልሀምዱሊላህ እንኳንም ሙስሊም የሆንኩ የአነጋገራቸው ድባብ ራሱ ረ………ጋ ያለ ለዛ ያለው ነው። ውድ የኢስላም ልጆች ረመዷን ሙባረክ ፆማቸውም ዱአቸውም ሙስተጃብ ከሆነላቸው ባሪያወቹ ያድርገን ያከሪም ያጀባር ያረዛቅ ያሸኩር ያኸሊቅ ያሶመድ ያረብብብብ አላሁመ አሚን፣😢😢😢😢

  • @rahmayajdhs1242
    @rahmayajdhs1242 5 лет назад

    Lemelwu y eselemena emnet tketayoch Ed mubarek sekitel melwawu y etiyoy keresetyan wegonoch bemetadergut tsatefowachu betam kel enmsegenaln sekitel Hana bewenet betam naw mewdesh adenakish negn betam tazengnegn alesh endewum k medam setala yehan yanchi perogeram sayi hulum eresalhu metecha sageba emetaluuhu we'd nesedet lalachu ehet wendemocha Allah beselam lahager mderachu ybekachu 3 wer keregn beselam gebii belachu lik gechugn

  • @እመቤቴሆይምልጃሽአይለየኝ

    ለመላው የእሥልምና እምነት ተከታዬች ረመዳን ከሪም አንዬ ፍልቅልቅ ሥወድሽ እኮ በርቺ 😍😍😘😘😘😘😘😘

  • @እንደመርበፍቅር
    @እንደመርበፍቅር 6 лет назад +71

    ወይኔ ስታምሩ አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላደረከኝ ፈጣሪየ

  • @Afronegntube
    @Afronegntube 6 лет назад +36

    አቤት ስታምሩ😍😍😍😍😍😍

  • @Tewab
    @Tewab 6 лет назад +13

    እንካንም ሰላም መጣሽ ሀንቾ እንዲሁም ተከታታዮች ሰላማችሁ ይብዛ
    ለመላው ለእስልምና ተከታዮች መልካም ረመዳን ከሪም

  • @meshegechmekonen7472
    @meshegechmekonen7472 6 лет назад

    Hana so professinal host..she is really amazing....not easy to host a guest from our country but she makes it so easy for everyone to enjoy...i love her.

  • @አልሀምድሊላሙሥሊምበመሆኔ

    ማሻአላህ. በጣምደሥትላላችሁ.እሮመዳን.ሙባረክ።አለይናወአለይኩም

  • @zeharaahmed8857
    @zeharaahmed8857 6 лет назад +7

    እንኩዋን አብሮ አደረሰን ሰወዳችሁ
    ዘሩ ቀለጠ ኒካሀ ላይ አባት አይሆንም ትላለች ዋና ማነው

  • @hayat7705
    @hayat7705 6 лет назад +55

    ውይ እስልምናማለት በራሱውበትነው ስያምሩ ሴትልጅ እዲተሸፋፍና

  • @ፈራህ-ቸ3ተ
    @ፈራህ-ቸ3ተ 6 лет назад +20

    ዋውውው ማሮች ሮመዳን ከሪም

  • @الحمداللهعلنعمتءسلمالحمدالله

    ወይ ነስራየ ማሻ አላህ ደስ ይለል ማሻ አላህ ከስደት መልስ ተመልሱ የምትወቸው ሠው የህይወትች አገር ሁኑ በማየት ደስ ብለኝ
    ብዙ ግዜ በአረብ ቤት ስለሳለፊን በአንደላይ ጥሩ ትዝታ አለ በዛም ላይ መጥሮም ትዝታ አሰልፈነል ለሁሉም ነገሮች አልሀምዱሊላሂ ረቢል አለሚን ከምንም በለይ ደስ ብሉኝል ከአብዳላ ጋር በመገናኝችሁ
    ቁጥርሽ በገኝው ደስ ይለኝል

  • @ወአልሲ
    @ወአልሲ 6 лет назад

    ሀቂቃ ፕሮግራሙ በጣም ደሥ የሚል ነው ወላሂ እኔ ሙሥተሂል ይቅር አልልም እንዳውም ክርሥቲያንና ሙሥሊሞችን ማህበራዊነታችንን ያጠነክራል ግን እንደት ሀጅ ነቢ ሤትን ትሠልማላችሁ በአላህ ይህንን ቀርፉት ሌላው ይቀጥል

    • @زهرايمام
      @زهرايمام 6 лет назад

      Menesa Ahmed ብዙ ስህተት አለበት ለምሳሊ ወኪሎቻቺውን ሲናገሩ አላወቁትም በእስልምና ወኪሎቻቺውን ማወቅ ግድነው ምክንያቱም የሷ ምስኡለያ ወኪሏነው ግን ስትጠይቃት አላቀውምአለቺአድቷ አድቷ ያባቴጓደኛ አደኛዋ አባት ኔካህ አያስርምመሰለኝ እኔ ጭራሺ አልገባኝም ጭራሺእስልምናን አያፀባርቁም ደግሞ ብምን ያፍጥራልስትላት በአሳቡልሳ የሚፈጠር በቴምርነው ግን ሁሴን እና ሲትራ ማሻአላህ እሳቸው የተሻሉናቸው በጣምደስ ይላል አድነታቺነን ኢቶጲያዊእነታችነን መተዋወቅ ጥሩነው በዚሁ ቀጥሉበት

  • @ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ
    @ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ 6 лет назад +21

    ወይ ኮመንቶች አጥለቅልቀውታል እንዴት ነው እሮመዳን ጋይስ ለሙስሊሞቹ በሙሉ መልካም እሮመዳን ተመኝሁላቹሁ