ደረጀ ኃይሌ በቃ አቁም አርጅተሐል ጨዋታ አልቆብሑል የምን እስክስ ነው ?😅😅😅 By the way may God bless you and your family long life For you comedian Derge ሐብቴ ምትኩ ሻወር እንውስድ ብረት ምጣድ ላይ 😅 ሙያሺ ሙያሺ ይዘርዝርልሺ 😅😅😅 it's My Golden Time. ደረጀ ኃይሌ አቁም ።
I am luck with any means..l jurking...l know scientists in heaven what thinking,..any activities..24hrs...stuffed they train me,they teachs me...web site toughest companies.....remember watch who.....now drink and eat our traditional food and drink..hot or cold..please...remember payment methods any emails..where are Essas(Jesuses, in forests what are you doing...weathers(remember)...
ባልቦላ አንደኛ ድራማ ነዉ
ለጋሽ ደረጄ ክብር ያለው?💗💗❤🇪🇹🙏
ጋሼ😂ምነዉ ምነዉ ደሩን የመሰለን ወንድሜን ጋሼ አረ አይነፋም
@@እዉነትተናገሩ ማን ብዬ ላከብራቸው እስት?
ደሬ ምርጥ ሰው
Balbolaye
ደሬ ምርጣችን እስክስስ😂😂😂ምርጥ አዝናኝና አስተማሪ ሲትኮም በርቱልን
በስደት ያላቹህ እህት ወድሞቸ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ
Ameen 🙏
አሚን🙏
ባልቦላ😂😂😂❤❤
ሽጉጡ ብላስቲክ 😅😅
አንደኛ ናቹ
ባልቦላ😂😂😂
ባልቦላ እኔነኝ የሞትኩት አለ😂😂ወይኔ😂
የኛ ሐገር ህግ እኮ ችግር ላይ ያለን ለመርዳት አይመችም አንድ ነገር ሆኖ ቢሆን የመጀመሪያ ተጠርጣሪ ወንጀለኛ የረዳው ነው አሻራ በሚል ምርመራ ሰውየው በህይወት ካልተረፈ እውነቱን የሚናገርልህ የለም
መምራል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
😏😏😏
አጋቾቹ ተመቹኝ
❤❤❤Dere😊😅
❤❤
ጥሩ መልክቶችን እሚያስተላልፉት ካልገባቹህ ገብቶ መተወን ነው ከበሮ በጅ ሲይዙት ያደናግር አለ 😂
ደረጀ ኃይሌ በቃ አቁም አርጅተሐል ጨዋታ አልቆብሑል የምን እስክስ ነው ?😅😅😅 By the way may God bless you and your family long life For you comedian Derge ሐብቴ ምትኩ ሻወር እንውስድ ብረት ምጣድ ላይ 😅 ሙያሺ ሙያሺ ይዘርዝርልሺ 😅😅😅 it's My Golden Time. ደረጀ ኃይሌ አቁም ።
ኮሜዲያን ደረጀ ኃይሌ የመድረክ ተዋናይ ምትክ የሌለው ኢትዮጽያዊ ታማኝ በየነ ክበበው ገዳ ኮሚዲያን ሌሎቻችሑም የሳቅ ምንጮች እና ለሐገር ተቆርቋሪዎች ወዘተ በቃችሑ ያላችሑን እድሜ በደስታ አሳልፉ ስላም ለኢትይጽያ ለእናት ሐገራችን 😅😅😅ስቀናል ተዝናንተናል በናንተ ፈጠራ Thanks Ethiopia.
ደሬ ❤❤❤
ደሬ ምርጥ እናከብርሀለን አንቺ ሹጣም ሸታታ ግን ተበጂ
🎉it is good if the language is changed into English
abo temechegne
ወይኔ የማዳም ቅመሞች እንዲህ መቀለጃ ሆንን በቃ እራሳችሁ ተውናችሁ እራሳችሁ ስቃችሁ ይሆናል ምንምም አያስቅም ጊዜን በላችሁ ማፈሪያዎች
Mani asegidedshi
wwwwowwwowww❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ካሜቶች ግን ቤትኛው እይታ እዳያቹሁት ባለቅም ግን ለኔ ግን ችግሮቻችንን ነው ያየሁት👍👍👍
ቀሽም ስራ ቀሽም ሴትኮም በግድ ለማሳቅ ብላችሁ ተሳቀቃችሁ 😅😅😅😅😅😅
This is Maliginity!
ሁሉንም አድቦታ አትቅረፁ
🎉🎉🎉🎉🎉❤
ጠላቴ ስልኬም ነው ምንም አያስቅ አሰልቺ ሴይኮም ደረጄ አሁን ደሞ በጊዜያችን ቀለደብን
Alkerebishim
የዛሬው ደግሞ ጨራሽ አግማማችሁት ወይ አያስቅ ወይ ወይ አያስለቅስ ደረጄ እንዲህ አይነት የወረደ ሴትኮም ላይ ስላየው በጣም አዝኛለሁ ከ እዚ ሴትኮም ትምህርት ቤት ወላጅ አንጣ ከተ ባለው ተማሪ ክፍል ውጪ የመጨረሻ ቀሽም ነው
መጀመሪያ የድራማው ቅኔ ገብቶሀል?
Hulem mesak ayasfelegim, don't talk spontaneously
ደራሲው ግን ግራዋ ቅመህ ነው የፃፍከው ሁለተኛ እንዳፅፍ ጣትህን ነው እምቆርጠው አሰልቺ ሁላ
አዝጎች ምንም ደሳይልም ያስጠላል ደሬ የዛሬው
ጋሽ ባልቦላ
አያስቅም
I am luck with any means..l jurking...l know scientists in heaven what thinking,..any activities..24hrs...stuffed they train me,they teachs me...web site toughest companies.....remember watch who.....now drink and eat our traditional food and drink..hot or cold..please...remember payment methods any emails..where are Essas(Jesuses, in forests what are you doing...weathers(remember)...
😂😂😂😂😂😂😂😂
🤣🤣🤣😘
❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂
😂😂🎉
❤❤❤❤
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂