ወላጆች የልጆች አስተዳደርና ግጭት መፍቻ መንገዶች ከስነ ልቦና ባለሙያዎች ጋር በሄለን ሾው/ HELEN SHOW

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst....
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #Helen_Show

Комментарии • 21

  • @emuta19
    @emuta19 Год назад +5

    We need more of this! Being a parent is a very hard, challenging but joyful experience of all. My fellow parents, please give your kids a priority.

  • @sedessiemulugeta2952
    @sedessiemulugeta2952 Год назад +3

    Very helpful! Thank you Dr. Bikatye, Dr. kinfe and Helen. 🙏

  • @TheGoodNurse95
    @TheGoodNurse95 Год назад +7

    ሔሉ እንዴት ነሽ ፕሮግራምሽን በጣም እወደዋለሁ ። ግን ስለ ሀገርሽ ምን እያሰብሽ ነው ገዳም ውስጥ ገብተው ንጹ ህጻናትን እና መነኮሳትን በግፍ ገደሉአቸው ።እንደው አንድ ጠጠር እንኳን የበኩልሸሽን voice መሆን ትችይ እንደሁ በልጆችሽ ስም እለምንሻለሁ

  • @mhg9154
    @mhg9154 Год назад +3

    Yes,
    Focus on the Family
    And
    Family Life Today are amazing family/marriage/parenting resources.
    Thank you all!

  • @sofinakitchen2337
    @sofinakitchen2337 Год назад +5

    Very helpful topic as always thank you Helen

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 Год назад +2

    Helenye 💞
    As always a Timely and Informative Show Thank you So much EMEBET

  • @yeshimekonen1810
    @yeshimekonen1810 Год назад +2

    Very very helpful thanks 👏👏👏👏

  • @aziserak4743
    @aziserak4743 Год назад +1

    Thank you, Doctor both of you. heluye thx betam always you come up with best advice and help 👍 😀

  • @tigistgezahegn1130
    @tigistgezahegn1130 Год назад

    Very helpful topic as always Thank you all🙏

  • @eyerusalemabebe4884
    @eyerusalemabebe4884 Год назад +2

    Can u pls tell us best books about parenting

  • @menberebirhanuamare5612
    @menberebirhanuamare5612 Год назад +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @ririali4425
    @ririali4425 Год назад

    Thanks helu

  • @lulaahmed2249
    @lulaahmed2249 Год назад +1

    Betam enamsege aln bertulen

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Год назад +3

    እኔ አሁን፡ስለ ልጆቼ ምንም የማውቀው የለም ስለያቸው የ3 እና የ6 አመት፡ልጂ ሆነው፡ስደት፡የወጣሁት በየሁለት፡አመት፡እየሄድኩኝ፡አያቸዋለሁ፡ነገር፡ግን፡አብሬያቸው፡አልኖሩኩም፡አሁን፡14 እና 16 አመት፡ሞላቸው ፡ስሄድ፡እንዴትነው፡ስለነሱ፡ማወቅ፡የምችለው? የሆነ ጊዜ፡አብሬአቸው፡ትንሺ፡ጊዜ፡ቆይቼ፡ተበር፡ግን፡ከሁለቱም፡ጋር፡አልተስማማንም እንጣላ ነበር

    • @ዶርብቃትሳህለ
      @ዶርብቃትሳህለ Год назад +1

      ከፃፍሽው ነገር እንደምገምተው ልጆችሽ ተለይተሻቸው ስለኖርሽ በውስጣቸው የያዙት ሀዘንና ቅሬታ ሊኖር ይችላል:: ለዚህም አብረውሽ ባለማደጋቸው ያላቸውን ስሜት በግልፅ እንዲገልፁ ብታበረታቻቸው የተለየሽበትን ምክንያት አስረድተሽ ይቅርታ ብትጠይቂያቸው ሊረዳ ይችላል:: ማትግባቡት አብሮ ባለማደግ ቅርበት ወይም bonding ከሌላችሁ የሚወዱትን ነገር አብረሽ እያደርግሽ የሚፈልጉት ቦታ እየወሰድሽ ካንቺ አጣን የሚሉትን ነገር ለመካስ ሞክሪ:: የቤተሰብ አማካሪ ባለሞያ የሚገኝ ከሆነ እንደዛ አይነት እርዳታ ማግኘት ሊረዳችሁ ይችላል::

    • @saraaamarech5920
      @saraaamarech5920 Год назад

      @@ዶርብቃትሳህለ እሺ ጥያቄየን አይተሺ ስለመለሺልኝ አመሰግናለሁ፡እውነት አላቸው ብዙ፡አመት፡እርቂቸውነው፡የኖሩኩት፡ ሳላስብ ቀሪቼላቸው ሳይሆን፡አብሬያቸው ባለው ጊዜ ብዙ መካራ፡ስላየሁኝ፡በእዛ፡ሂይወት፡እንዳልቀጥል፡በሚል፡እሳቤነው፡የራኩት፡የተሻለነገር፡አስቤነው እንዳልሺኝ ያለውን ነገር አስረዳቸዋለሀ

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 Год назад +1

    Doctor in today's schools poison is inculcated in the minds of children,
    My question to you is , do I have to keep quiet if Mamo my beloved son tells me he is no more Mamo but Mamitu .

  • @tadelechtesfaye5159
    @tadelechtesfaye5159 Год назад +1

    ሜሪላንድ አካባቢ ሳይኮለጂስት አማካሪ መረጃ ብትሰጪኝ

    • @ydidiyaabera-cf4nz
      @ydidiyaabera-cf4nz Год назад

      እባካችሁ.እርዱኝ.የኔልጅ.ኦቲ.እባካችሁ.እርዱኝ.የሚከፈለውን.ዋጋ.እከፋላለሁኝ