አክስት አቡሽን ስታይ እራስዋን ስታ ወደቀች፡ መሀን ስለሆንኩ እኔ ነበር ያሳደኩት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 565

  • @ethiomeznagna12
    @ethiomeznagna12  5 месяцев назад +87

    የመጀመርያውን ክፍል ለማየት ይህን ይጫኑ ruclips.net/video/GXSTk630g4A/видео.htmlsi=gWNW114xnwFXPvcj

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 5 месяцев назад +1

      ዮኒ አቡሽ ከእናቱ ጋ ጸበል ውሰዳቸው። በፊት በፍቅረኛዋና፣በእህትዋ ያበደች ልጅ አንተ ወደጸበል ወስደህ ድናት ስለነበር ወደዛ ጸበል ውሰዳቸው እባክህ ዮኒ ዎንድሜ

    • @tsegaelias4373
      @tsegaelias4373 5 месяцев назад

      Ye Abatom beteseb yegenalo be Egziabher fekad

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 5 месяцев назад +1

      ወደ፤ጸደል፤ወሰዶት

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 5 месяцев назад +1

      ወደጸበል፤ወሰዶት

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 5 месяцев назад +1

      ወደጸበል፤፤ወሰዶት

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 5 месяцев назад +271

    የዚህን ቤተሰብ መጥታ የተናገረችዉን የቤት ሰራተኛ ና ጀግና ጋዜጠኛ አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ 👍

    • @barkatbarkat9657
      @barkatbarkat9657 5 месяцев назад +3

      በጣም

    • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
      @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 5 месяцев назад +5

      እውነት ነው ሠራተኛዋን እግዝአብሔር ለልጁ ጎዳና ላይ እንደወደቀ አሳይቶ ይህን ጀግና ጋዜጠኛ ለዚህ ምስኪን ልጅ ሰጠው እግዚአብሔር ይመስገን ሠራተኛዋን እግዚአብሔር ይጠብቃት እግዚአብሔር ይስጣት መልካምነት ዋጋ አለው ከእውነት ጎን መቆም ሰብዓዊነት ነው !!!

    • @nazrethmichael2332
      @nazrethmichael2332 5 месяцев назад +3

      Yezendro yebt seratgoce yednkalu 👍👍👍👍

    • @fatiya8477
      @fatiya8477 5 месяцев назад +6

      መሸለም አለባት

  • @titima142
    @titima142 5 месяцев назад +99

    የልጁ ሁኔታ እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት እና ብዙ ተምሬያለሁ ከንግዲህ በዙሪያዬ የጎዳና ተዳዳሪ እና ታማሚ የሚመስል ሳገኝ በቸልተኝነት አላልፍም

    • @ZainabZainab-u6j
      @ZainabZainab-u6j 5 месяцев назад +4

      ትክክል እኔም እንደዚህ ነው ያሰብኩት 😢 ያለሚክንያት ለጎዳና አልበቁም

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 5 месяцев назад +3

      እውነት ነው ጠጋ ብለን ብንጠይቃቸው ብዙ ጉድ እንሰማለን እናጋልጣለን

  • @Hundumak
    @Hundumak 5 месяцев назад +173

    ሰውዬ ላይ ህግ የደረሰበትን ውሳኔ አሳውቀን። ጥቆማውን የሰጠችው የዱሮ የቤታቸውን ሠራተኛ ሽልማት ይገባታል ።

    • @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
      @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 5 месяцев назад

      Pls

    • @sameerasa6279
      @sameerasa6279 5 месяцев назад +1

      ውላህ ባጣም ይጋባታል

    • @sebkbur6019
      @sebkbur6019 5 месяцев назад +1

      ምን ነገ ተፈቶ የግድያ ሙከራ ስያደርግ እንሰማለን ምን ይታሰራል ብለሽ ነው

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 5 месяцев назад

      ትክክል❤❤

    • @Aleye-tx3br
      @Aleye-tx3br 5 месяцев назад

      አዎ ይገባታል ፈጣሪ ደግሞ ይሸልማታል እህቴ ይሄንን ስራ የሰራሽው ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara 5 месяцев назад +102

    እኔ እነዚክ እናትና ልጅ ድነው
    እናቴ ልጄ ሲባባሉ ለማየት እና ለመስማት ምኞቴ ነው🥺 እና ደግሞ ወንጀለኛው የጁን ትክክለኛዉን ቅጣት ተሰቶት ማየት እፈልጋለሁ
    የኔ አባት እግዚአብሔር ይስጥክ🥰🙏

    • @Kedja-vj8ty
      @Kedja-vj8ty 5 месяцев назад

      Ensemalen yeyearmeyasn ljich semten yelemn yatekalgn zebegnzwu endezih adrgoachewu

  • @JanKhan-c2p
    @JanKhan-c2p 5 месяцев назад +64

    ይህን ጀግና ጋዜጤኛ የሚወድ እደኔ ላይክ❤❤

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 5 месяцев назад +40

    የቤት ሰራተኛዋ እግዚአብሔር ይባርክሽ ያልታሰበዉን ሲሳይ ይስጥሽጀግናና ቅን ሰዉ ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @القرانالكريم-ض3ب
    @القرانالكريم-ض3ب 5 месяцев назад +41

    የዚችን እናታችንን መጨረሻ ማየት እንፈልጋለን👍👍👍

  • @tesfutsegay9236
    @tesfutsegay9236 5 месяцев назад +60

    ብቻ ጸበል ውሰድዋቸው ይድናሉ የጠንቃይ ነገር ንው ምሆነው ❤

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 5 месяцев назад +35

    ሰራተኛዋ እድሜ ጤና ይስጣትህ የምትደነቅ ልጅ ናት

  • @nanatefera6610
    @nanatefera6610 5 месяцев назад +10

    የዚህን ታሪክ መጨረሻዉን ማወቅ እንፈልጋለን አንተ ግን ጀግናነህ በርታ

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 5 месяцев назад +64

    አንተ ጀግና ወጣት ዘመንክ ይባረክ
    አቡሽ ወንድማችን እንኳን ለቤትክና ለምቶዳት እናትክ አባቃክ

  • @ניצן-ד6ב
    @ניצן-ד6ב 5 месяцев назад +24

    የቤት እረዳቷ ተባረኪልኝ የድሀ መድሀኒት ነሽ ተባረኪልኝ❤❤

  • @גשאואסרס-ר1נ
    @גשאואסרס-ר1נ 5 месяцев назад +8

    የቤት ሰራተኛዋ በጣም ጀግና ናት ትልቅ ስጦታ ይገባታል ጋዜጠኛዋ በጣም ጀግና እና ትግስኛ ነህ

  • @הנוקמששה-ל3ג
    @הנוקמששה-ל3ג 5 месяцев назад +51

    ጀግናዉ ወንድማችን ገንዘቧን ወይም ንብረቷን በስሙ አለማዘሩ መመርመር አለበት እባክህን ወንድማችን

  • @HawaEtupeya
    @HawaEtupeya 5 месяцев назад +23

    የዚህ ቤተሰብ ታሪክ በጣም ነው የሚያሳዝነው መጨረሻውን አሳውቀን

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 5 месяцев назад +9

    የቤት ሠራተኛዋ በጣም ልትመሰገን ይገባል እግዚአብሔር ይስጥሽ ይህን ጀግና ጋዜጠኛ ወንድማችንን መርጠሽ ስለመጣሽ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saba2166
    @saba2166 5 месяцев назад +10

    Thank you for solving this problem. ከቻልክ የልጁን አባት እሟሟትም አጣራ !!ሹፌሩ ገድሎት ሊሆን ይችላል ሚስቱን አግብቶ ሀብቱን ለመውረስ እባክህ አጣራ

  • @chuchuh-h5t
    @chuchuh-h5t 5 месяцев назад +11

    ስራተኞዋ፣ጉበዝ፣ጥሩ፣ሀይማኖተኞ፣
    ነሽ፣ተባረኪ፣ምርጥ፣ስው፣ነሽ፣
    የአመቱ፣ንግስት፣ነሽ።❤🎉❤🎉❤🎉

  • @LamlamFalak
    @LamlamFalak 5 месяцев назад +14

    ተወዳጁ ጋዜጠኛዉ አተን አለማድነቅ ንፍጉነትነዉ ተባረክ የሁነት ጀግእናነህ ❤❤❤❤❤❤

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 5 месяцев назад +15

    ይቺ ስራተኛ ሳይሆን እህት እናትም ቤተስብ ናት አቡሽ እና እናቱ ስለ ደረስላቻቸው እግዚአብሔር ቀረ ዘመንሽ ይባርክው ዮኒም እግዚአብሔር ከኩፉ ነገር ይጠብቅህ ወንድማችን❤❤❤❤❤

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 5 месяцев назад +13

    አይ ሰው ጨው አይደል አትቀምሰው ዮኒ ጀግናው በርታ ተባረክ ጉዞ ወደፊት ይሔ እርኩስ መጀመሪያ ከቤተሰብ ነው ያቆራረጣት ተመልካች በሙሉ ልብ ብለን ልንማርበት ይገባል ልጃችን ጠልታናለች ብሎ እሷ ባላወቀችው ነገር በነፃነት አውሬ እንዲበላት መፍቀድ የለብንም ቤተሰብ በጭራሽ መራቅ የለበትም ይህ ቪዲዮ ትልቅ ትምህርት አለው

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 5 месяцев назад +13

    የቤት ሰራተኛ የነበረችውን ወጣት ልጅ እግዚአብሔር ይስጣት

  • @mimochahin1335
    @mimochahin1335 5 месяцев назад +19

    አተ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ራስህን ጠብቅ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ😢😢😢😢 በጣም ያሳዝናልልል

  • @Sarah-kg6mb
    @Sarah-kg6mb 5 месяцев назад +19

    ወንድማችን ምርጥ ጋዜጠኛ በርታ

  • @malkmalk9514
    @malkmalk9514 5 месяцев назад +32

    ሰው ሞት አነሰው የሚባለው እንዲህ አይነት ጨካኝ አረመኔ ሰዎች ሲያጋጥም እና ስናይ ነው

  • @zerihuneshetu8273
    @zerihuneshetu8273 5 месяцев назад +8

    ጋዜኛው በጣም ትልቅ ነገር ነው ያረከው በርታ የመጨረሻውን መልካም እንደምታደርገው እተማመናለሁ ደረስክላቸው እግዚአብሔር ይስጥህ ሰራተዋ እግዚአብሔር ይስጣት ለዚህ ሁሉ ነገር ያጋለጠችው እሷ ስለሆነች ቤተሰቦቻቸው ውለታዋ መክፈል ይገባል 👋🙏👍

  • @Saraburtukala-kb8cz
    @Saraburtukala-kb8cz 5 месяцев назад +36

    ከፀበል ወጭ የትም አትውሰዱዋት ምግናቱም መተት እና አፍዝ አደግዝ አርጎዋታል ፀበል ፀበል ብቻ ነው ሚፈዉሳቸል

    • @tgyoutube4452
      @tgyoutube4452 5 месяцев назад

      ትክክክል ልፅፍ ነበር ይሄን ሀሳብ😢👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @AngelEtp-c8o
    @AngelEtp-c8o 5 месяцев назад +34

    አተኮ ትለያለህ ጋዜጠኛው ጀግናነህኮ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu 5 месяцев назад +69

    ይህ ታሬክ እንደኔ ልቡን የነካው ማነው💔😢

  • @גשאואסרס-ר1נ
    @גשאואסרס-ר1נ 5 месяцев назад +8

    ሀብት እና ንብረቱን በስሙ አዛወሮት እንደሆነ መርምረው ጀግናው ጋዜጠኛ

  • @Hundumak
    @Hundumak 5 месяцев назад +22

    የቤተሰብ አለመጠያየቅ ለጠላት ለባዳ ዕድል ይሰጣል ። ቤተሰብ ምንም ችግር ብፈጠር መጠያየቅና በየጊዜው ስላሉበት ሁኔታ ማወቅ ችግር ስኖር ለህግ ማሳወቅ ። የራሱ ጉዳይ በማለት የቤተሰብ ለመተጋገዝ ደንታ ቢስ መሆን ውጤቱ እንዳዚህ ነው መጨረሻው ።

  • @abrashabru1271
    @abrashabru1271 5 месяцев назад +5

    ጀግና ጋዘጠኛችን እግዚአብሔር ሁለታ የክፍል በመቀጡል ሰራተኛቸው ይባርካት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @እግዚአብሔርታላቅነዉ
    @እግዚአብሔርታላቅነዉ 5 месяцев назад +5

    ጸበል ዉሰዶቸዉ ወንድሜ ሁለቱንም እናት እና ልጅን ይድናሉ መተት ነዉ ይህ ደግሞ እክምና ጸበልዉሰዶቸዉወንድሜሁለቱንምእናትእናልጅንይድናሉመተትነዉይህደግሞእክምናአያስፈልገዉም ጸበል ነዉ❤

  • @Hawaadem-b5l
    @Hawaadem-b5l 5 месяцев назад +19

    እውነትም ኢትዬ ውስጥ ያልሰማነው እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም❤❤❤❤❤ love you

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 5 месяцев назад +4

    የኔ እናት አስለቀሰችኝ ከትላንት በላይ አዘንኩ😭😭 የምር ዮንዬ እየተከታተልክ ለውጣቸውንም አሳውቀን ጌታ ይባርክህ 🙏🙏🙏💗💗💗💗

  • @woodywody2536
    @woodywody2536 5 месяцев назад +9

    እግዚአብሔር ታግሶናል ኢቲዮጲያ ውስጥ የሚደረገው ነገር የለም እግዚኦ😢😢😢

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 5 месяцев назад +10

    ለዚህ ቤተሰብ ጀግናና የክርስትና ሥራ የሰራችው ሰራተኛ እጅግ ትመሰገናለች። እባካችሁ ወደበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸበል ባስቸኳይ ውሰዷት ትፈወሳለች። ባሏንም መርዞ የገደለው ይህ እጋንንት አሽከር ነው። ምንም ጥያቄ የለውም። ሞት ለሱ ባስቸኳይ ይሰጠው።

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 5 месяцев назад +23

    ኡፍፍፍ የእኔ እናት ራሱዋን አታቂም እኮ እናትያዋ 😢😢😢

  • @ethiopia-wj3vo
    @ethiopia-wj3vo 5 месяцев назад +17

    የአባቲዮም ሞት አጣራ ከሰራተኛዋ ጋር ተመሳጥሮ ገለውት እንዳይሆን።በቀልሽን ተወጣሽብኝ ሲል ነበር።ሰለዚህ በደንብ ይጣራ ።ሙሉ ንብረቱ ወደ ልጇ ያዙር።እናትና ልጀ ወደ ፀበል ይግቡ

    • @HirHirhp
      @HirHirhp 5 месяцев назад

      ስለ ከቤት ኣባረራት ነው የሚሆነው

  • @Besmeabweld9728
    @Besmeabweld9728 5 месяцев назад +2

    ይህ ቤተሰብ ተገናኝቶ እናትዬው ተሽሏቸው ሹፌሩ ዘብጥያ ወርዶ ያሳየን።
    ዮን እናንተም ፈጣሪ ያበርታችሁ

  • @ኣርያምጓልትግራይ
    @ኣርያምጓልትግራይ 5 месяцев назад +6

    የኔ መልካም ወንድም በርታ መልካምነት ጥሩ ነው ከ ፍጣሪ ታገኝዋለህ በዚህ ክፋ ግዜ ደግ ሰው አየሁኝ ❤

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 5 месяцев назад +18

    😭😭በ መተት ነው እናትና ልጅን እንዲረሱ ያደረግው አድኑአቸው 😭😭

  • @LemlemAga
    @LemlemAga 5 месяцев назад +3

    እንደዉ ምን ላርግህ የኔ ጀግና ወንድም የቀራኒዮ ንጉስ ይጠብቅህ በጣም የምንወድህ የምናከብርህ ተከታዮችህ ነን በርታልን ፈጣሪ ያግዝህ ቀጣይ በጉጉት እጠብቃለን

  • @taz3739
    @taz3739 5 месяцев назад +7

    ጋዘጤኛ በጣም አደንቀውአሎህ
    ለእናት እና ልጅ ድረስላቸው ጸበል ውሰድዋቸው
    ሰራተኛዋ በጣም ልትመሰገን ይገባታል

  • @GxhcjGjfh
    @GxhcjGjfh 5 месяцев назад +10

    ቤተሰብ አለመጠያየቅ ይሄነው ችግሩ ምንም ቢፈጠር ቤተሰ ቤተሰብ ነው 😢 ያሳዝናል

  • @Rahael21-r5h
    @Rahael21-r5h 5 месяцев назад +12

    ወንድሜ እባክህ እናትና ልጅ ፀበል ይግቡ ከቻሉ ቤቱን ሽጦ ሌላ ቤት ይግዙ ቤቱም ችግር አለበት የተሰራባቸው እነሱ ብቻ ሳይሆን ቤቱም ችጭር ነው ።

  • @helentadesse5825
    @helentadesse5825 5 месяцев назад +22

    መዓረይ ይሄ ልጅ በቀላል የሚታይ አይደለም ወንድሜ እግዚአብሔር ከሰጠህ ግን ግን የልጅ እጅ ረጀም ከሆነ ይችላል እዛ ቢሆነም በብዙ የሚያውቀው ሰው ስለሚኖሩ ጥንቃቄ ያሰፈልጋል ።

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 5 месяцев назад +4

      ሓቅኺ ብዝግባእ ክምርመር ኣለዎ። እቲ ሽፈር ነቲ ሰብኣይ ቀቲሉ። ንታሰበይቲ ምስወዳ ኣዕቢዱ ንብረት ኩሉ ንምውራስ ዝገበሮ ተግባር ነው

    • @helentadesse5825
      @helentadesse5825 5 месяцев назад +1

      @@askualaregawi2963 እወ መዓረይ ሓወይ በአሁኑ ሰዓት ለማን ነው የሚታመነው ግን

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 5 месяцев назад +1

      በትክክል እዘው እያለ ደውሎ እንደይጣቀቸው ፍረው ከቤት ከወጣ ብሆላ የኔ ሀሰብ እሱ ብቻ ነው በጣም ጫከኝ ሰው ነው ጌታ ይገፀሰው

  • @zinetoumer5719
    @zinetoumer5719 5 месяцев назад +5

    አልሀምዱሊላህ ቤተሰቦቿ ከተገኙ ሁሉም ነገር ሰላም ይሆናል ወደ ጤንነታቸው ይመለሳሉ አንተን ግን አለማመስገን አይቻልም ረጂም እድሜ ይስጥህ የዛን የተንከሲስ ሹፌር መጨረሻ ተከታትለህ እንድታሳውቀን የቤት ሰራተኛዋ እና ጠቋሚዋን አላህ ሰፋ ያለ እርዚቅ ይስጣት እድሜዋ ይርዘም

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 5 месяцев назад +6

    ኢትዮጵያ ጨካኝ በሞላበት ዘመን እናንተ ጀግና ተፈጠራቹሁ

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 5 месяцев назад +8

    😭😭እርዳቸው እስከመጭረሽ 😭😭😭ንብረትዋንም አስመርመርመር ጽበል ውስድ መተት ነው 😭😭

  • @ሀዩየራያዋ-ጀ7ቘ
    @ሀዩየራያዋ-ጀ7ቘ 5 месяцев назад +6

    ወድማችን ጀግና በርታልን በሄድክበትሁሉ አላህ ይጠብቅህ

  • @madinaeshetu1436
    @madinaeshetu1436 5 месяцев назад +26

    አላህ ሀገራችንን ሰላሞን ይመልስል ያርብ ዱአ አርጉልኚ በአከባቢያችን በጣም ጦርነት አለ 😢😢😢😢😢😢

    • @cgf8399
      @cgf8399 5 месяцев назад

      አላህስላሙንያጣልንያረብ የትነዉ ያአላህ

    • @hawaabagaaz7552
      @hawaabagaaz7552 5 месяцев назад

      Amen ya Allah

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 5 месяцев назад

      እግ/ር ይጣብቀችሁ😢😢😢😢😢

  • @bekeleemmanuel9569
    @bekeleemmanuel9569 5 месяцев назад +3

    የዚህ ቤተሰብ መጨረሻ በናፍቆት እንጠብቃለን የቤት ዉስጥ አጋዣቸዉ (ጠቃሚዋ) ክብር ይገባታል ::

  • @wolyeulemma1799
    @wolyeulemma1799 5 месяцев назад +1

    GOD BLESS YOU ETHIO MEZNAGNA. It is a Great Mission.

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 5 месяцев назад +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ጠንካራ እርኩስ መንፈስ አለ። ሁላችንም ንስሃ እንግባ እና በእግዚአብሔር ፊት እንስተካከል!

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 5 месяцев назад +1

    እስክንድር፡ተባረክ።በዕውነት፡ጀግና፡ነህ።በርታ።

  • @የድግልእናቴ
    @የድግልእናቴ 5 месяцев назад +3

    አተ ጀግና ጋዜጠኛ ትለያለክ የስንቱን እባ አበስከው መቁጠር አያቻልም እድሜ ጤና እግዚአብሔር ይስጥክ ወድሜ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @AsterLakew-vk2oi
    @AsterLakew-vk2oi 5 месяцев назад +10

    ያባተየው ገዳይ እሱ እራሱ ነው በምን ሞቱ ሬሳቸውንሰ አይተው ቀብረዋል ይሄኔ እሳቸውንም አግቶ አንድ ቦታ ጥላቸው ሊሆን ይችላል

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 5 месяцев назад +11

    ያቡሽን. እና. እናቱን ወደእምነት ቦታዉሰዷቸዉ. ዘበኛዉም ተገቢዉንቅጣት. መቀጣትአለበት አክስትዮዋ. ልቤንነኩኚ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 5 месяцев назад +6

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ድንቅ ክትትል ነው ።

  • @የግብፅህይወትአባይ
    @የግብፅህይወትአባይ 5 месяцев назад +5

    ባለቤቷ የሞተ አይመስለኝም ያለበትን ይናገር ፍርድ ቤት ሲቀርብ ሌላው ሁሉም ቀላል ነው በእምነት ቦታና በህክምና ይስተካከላል ከእግዚአብሔር ጋር

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይስጣት እህታችን በእውነት ቃል የለኝም ቢረፍድም ደርሳላቸዋለች እህታችን በእውነት አንተም ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይስጥህእስከመጨረሻው እባክህ አትለያቸው እርዳቸው ሁሌም በስራህ አድናቄህ ነኝ በርታልን ወንድማችን እባካችሁ ጸበል ይግቡ እባክህ እናትና ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን ቤተስብ መገኘቱም ትልቅ ነገር ነው

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 5 месяцев назад +12

    ጋዜጠኛው የተረዳሃቸው አልመሰለኝም ይቺ ሴት ልጇን እንኳን አላወቀችም ልጁስ ቢሆን ጠናማ ነው? ይቺ አክስት ነቺ ጤናማ ሰው
    ሰራተኛዋም ባትባረር ኖሮ ጤናማ ሆና ዛሬ ላይ እነሱን አትታደግም ነበር ።

  • @ቅድሰምካኤልአባቴ
    @ቅድሰምካኤልአባቴ 5 месяцев назад +7

    ጅግና በጣም ጥሩ ሰራ ነዉ በረታ በጣም ደሰ ብሎናል ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Mekde.2126
    @Mekde.2126 5 месяцев назад +10

    የእግዛብሔር ትግስቱ ይህ ሁሉ ጭካኔ አንድ እንጀራ ለመብላት አግዚአብሔር ፍርዱን የስታችሁ እንድሕ የምታድረጉ ሰውች

  • @eritrashikor6352
    @eritrashikor6352 5 месяцев назад +1

    አንተ ጎበዝ ጅግና አምላክ ዘመንካ ይባረክ ብጣም ተባረክ ቡሩክ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 5 месяцев назад +4

    አንተ ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር. ይጠብቅህ እናት እና ልጅ ን ፅበል ነው ተሚስፈልጋቸው በጣም ያሳዝናል ሴትየዋ ወዳ አይደለም በመተት ተይዛ ነው 😢😢😢😢😢

  • @wubeteadugnaw9735
    @wubeteadugnaw9735 5 месяцев назад +2

    እህትየዋ ደስ ሲሉ የእኔ እናት ችግሩ መተት እና መተት ነው መድሀኒቱ ደግሞ ፀበልና ፀበል ብቻ ነው ሌላ መድሀኒት እንዳታስነኩዋቸው አደራ መምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ብላችሁ ግቡና አዳምጡ መፍትሄው እሱ ነው

  • @ህይወቴጎጃሜዋ
    @ህይወቴጎጃሜዋ 5 месяцев назад +7

    ውይ አክስትየዋ ትህትናቸው❤❤❤❤

  • @Anumma572
    @Anumma572 5 месяцев назад +1

    Bezu Ewnt Weta Yewnt Amelak Chru Egziabeher Srawn Sera.Egziabeher Abzeto Ymesgn.

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 5 месяцев назад +1

    እስከንድር፡እግዚአብሔር፡ይባርክህ። እንወድሃለንና፡በርታ።እንከታተልሃለን።

  • @rezeneberhe818
    @rezeneberhe818 5 месяцев назад +1

    ወንደሜ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ ይጠብቅሀ 🎉🎉🎉ያክብርሀ በርታ

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 5 месяцев назад +5

    ሴትዮዋ።።። ስለሸፌሩው።።ንኪኪይኖራት ይሆን😢 እህቴ አላማረኘም

  • @kidsttube3111
    @kidsttube3111 5 месяцев назад +4

    እባክህ ወድሜ ከዛ ቤት ቢወጡ ይሻላል ባይ ነኝ ያስገድላቸዋል እዛም ሁኖ ወይም በገንዘብ ሊወጣ ይችላል መቸም ህግ የለ እጁ እረጅም ይሆናል እደውም ሌላ ሚስትና ልጅ ይኖረው ይሆናል 😢😢😢

  • @K1L2W3
    @K1L2W3 2 месяца назад +1

    ወይ አገሬ ኢትዬጵያ እንደዚህ ፊልም የመሰለ የጭካኔ ታሪክ የሚሰራብሽ ሰው ይፈጠርብሽ ምን አይነት የጭራቅ ,የሰይጣን ዘመን መጣብን????😢😢😢😢😢

  • @sikosilo1727
    @sikosilo1727 5 месяцев назад +6

    ጄግናነህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ያማረ የሰመረ ይሁን ኑሮህ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ያሳዝናል ሰውየው ግን የጁን እንዳገኝ

  • @BattyMelaku
    @BattyMelaku 5 месяцев назад +2

    አንተ የተባረክ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀግናዬ❤❤❤❤❤

  • @nanny3146
    @nanny3146 5 месяцев назад +4

    Wow 👌 our great hero brother thanks for all great job 👍

  • @HariraAbadafis-de9tx
    @HariraAbadafis-de9tx 5 месяцев назад +5

    Yachi yabet serategna yetebalechiwa tilik kibir yigebatal wellahi Allah kekifu ngr yitebikat hiywetachewun new yaterefechiw wellahi antem tilik sew neh yene abbat yene wendim ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zaksum2398
    @zaksum2398 5 месяцев назад +19

    ሠራተኛውን መልካም ነገርዋ እንዳለ ሆኖ ?
    ለምን ሻሽመኔ ሄደች ? መጀመሪያ የድርጊቱ ተዋናይ የነበረች እንዳትሆን እና በመጨረሻም በጥቅም ተጣልተው እንዲይሆኑ ብታጣሩ ምክንያቱም ቂምሽ ተወጣሽ ሲል ነበር ። በእርግጠኝነት የአባቱ ገዳይም አሱ ነዉ

    • @Ethio491
      @Ethio491 5 месяцев назад +1

      Exactly

    • @SentayewSentayew-g1c
      @SentayewSentayew-g1c 5 месяцев назад

      መጠርጠር አይከፋም

    • @ElsabetAbrar
      @ElsabetAbrar 5 месяцев назад +2

      ከቤት ስላስወጣት ይሆናል ምክንያቱም እሷም እጇ ቢኖርበት አታጋልጠውም ነበር

    • @arsuberhane6626
      @arsuberhane6626 5 месяцев назад +1

      Kebet abareregn eko alech

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 5 месяцев назад +4

    አቡሽና እናቱ መዳኛቸው ፀበል ብቻ ነው ሀኪም ቤት ከወሰዱዋቸው መንፈሱ በውስጥ ተደብቆ ሌላ ችግር ነው የሚፈጥርው

  • @zawoyaessa750
    @zawoyaessa750 5 месяцев назад +1

    Wow god bless you ❤ you helping a lot of families thank you brother keep up the good work. You doing excellent job 🎉❤❤❤❤❤❤🎉

  • @selamgebre530
    @selamgebre530 4 месяца назад

    የቤት ሰራተኛውንና ጋዜጠኛውን አለማድነቅ አይቻልም ፈጣሪ ይጠብቃቹ ተባረኩ ጀግና ነህ ማርያምን

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene1342 5 месяцев назад +13

    ኣበይ እዮም ነይሮም ግን ግድን በቃ ጨካናት እዮም መስለኒ ሓፍተይ ሓወይ ኣበይ ኣሎ ኢልካ ምሕታት ነውሪ ድዩ ኾኑ እሞ ኣብ ወሽጢ ሃገር ይገርመኒ እዩ ተጠፊኡ ጠፊኣኡ እዩ መስለኒ።

  • @haminegash8749
    @haminegash8749 5 месяцев назад +1

    በትክክል ሰውየውን የገደለው እሱ ነው የሰው ደም ይጮሀል ለዚህም ነው የተጋለጠው በርታ እሱ ላይ

  • @faidaalmam1469
    @faidaalmam1469 5 месяцев назад +2

    You are the best journalist I really admire you thank you for your help. we need to see both mom and son to be healthy. in addition pls investigate who killed Abushi’s dad. 🙏🙏🙏🙏

  • @alemayehu2768
    @alemayehu2768 5 месяцев назад +2

    መግቢያው የአቡሽ አባት ገዳይ ታወቀ!ይላል እዚህ ቢዲዮ ላይ አልገለጽክም?

  • @tesfathunasress5718
    @tesfathunasress5718 5 месяцев назад +1

    በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ይከተልህ ጋዜጠኛው❤❤❤❤❤

  • @veronicakedane9818
    @veronicakedane9818 5 месяцев назад +2

    የዚህ የሹፌር ጀርባ የስውየው ግድያ ይኖርበት ይሆን እንዴ በደንብ መመርመር አለበት ምናልባት ሀብቱን ፈልጎ

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 5 месяцев назад +3

    በጣም ጥሩ እስከመጨረሻው ድረስ ተከታተል 🥰🥰💪💪💪👍👍👍

  • @genetteferi5379
    @genetteferi5379 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ እንጀራህ ከፍ ይበል አቦ ወንድምዬ መጨረሻውን አሳውቀን

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 5 месяцев назад +2

    አበሳው ልጅ በርታ እግዚአብሔር ይክፈልህ🎉🎉

  • @FsahaFsaha-y3c
    @FsahaFsaha-y3c 5 месяцев назад +3

    ጋዚጤኛ እና ሰራተኛዉን በጣም ነዉ ኣደነቃቸዉ ኣድናቂ ነይ ከ ትግራይ

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز 5 месяцев назад +2

    ጀግናዉ ከአላህ በታች አጠገባቸዉ ሁን እስከመጨረሻዉ ይሄ ሰዉየ አረመኔ ነዉ አደባባይ ላይ ነበር መስቀል

  • @የማርያምልጅኘኝ
    @የማርያምልጅኘኝ 5 месяцев назад +2

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ
    እናት እና ልጅ ወደ ፀበል ይህይዱ

  • @RodiBayou
    @RodiBayou 5 месяцев назад +1

    እግዜአብሔር ይባርክህ ጋዛጠኛው ተባረክ

  • @YelabaAdmasu
    @YelabaAdmasu 5 месяцев назад +1

    .በርታልን ጀግና ነህ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ

  • @eshetetegegnmr-df1ky
    @eshetetegegnmr-df1ky 5 месяцев назад +1

    ጀግና ጋዜጠኛ...! መን ብዬ ስላንተ መናገር አልችልም..ሹፌሩ ለህግ ቀርቦ ቅጣቱን ማግኘት አለበት..የአባቱ ገዳይ እሱ ሊሆን ይችላል..

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 5 месяцев назад

    ወይኔ መሐን ብታሣድገው ኖሮ እንዲሕ መገድ ዳር አይወድቅም ነበር ልጁ በርታ ጌታ ይባርክሕ ሰው ቢያመሠግን ምንም አይሠራም ጌታ የመረቀሕ ትሑት ወንድማችን ነሕ ለወገን ሕመም የሚሠማሕ❤