ደስ የሚል ጨዋታ ከቆቦ ተዋንያን ጋር ሁለተኛ አመታቸዉን ሲያከብሩ መገን እራያ ጨዋታና ለዛቸዉ ይጣብኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 25

  • @ssxdy4923
    @ssxdy4923 2 года назад +4

    ዋውው የተለየ ነው ታምራላቹ እግዚአብሔር ኣምላክ ይጠብቃቹ🙏♥♥ግን ትንሽ እኛ ስደተኞች ኣናፍቃችሁን😥

  • @amhabesha589
    @amhabesha589 2 года назад +4

    የወሎ ቤተ አማራ ወርቆች ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፍፊነኝየድቢዋ
    @ፍፊነኝየድቢዋ 2 года назад +4

    ሰሌዉየ ምነዉ ለብቻህ ያዝክክ ሁሉም ጨፍሪ የሆነ አይታዉ ማን ይሆን🙄😒 ዘመናችን የእብደትሆነ😋 በተረፈ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🥰🥰

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 2 года назад +2

    መገን ራያ ወሎ ደስ ትላላችሁ የኔ ውቦች

  • @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ

    ፍቅር💖 ከወሎልጅ💚 ይለሀል አባቴ 😍😍😍

  • @bereneshichane836
    @bereneshichane836 2 года назад +1

    አቤት ስታምሩ የሀገሬ ልጅች ወሎየወች ትለያላችሁ

  • @astheertsfao8218
    @astheertsfao8218 2 года назад +1

    መገን እራያወች ስታምሩ ፈታአደረጋችሁን

  • @aman_love
    @aman_love 2 года назад +2

    ራያን አካባቢዋን ለምሳሌ ወዶዞብል እየወጣችሁ አታሳዩንምዴ😌😌

  • @ኢትዮጲያትቅደም-አ5ኈ
    @ኢትዮጲያትቅደም-አ5ኈ 2 года назад +1

    ታምራላችሁ በርቱ

  • @Wollo_RAYA_Tube_23
    @Wollo_RAYA_Tube_23 2 года назад +1

    ዋው ይምራል

  • @ahyayy6719
    @ahyayy6719 2 года назад +1

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @mekdes5825
    @mekdes5825 2 года назад +1

    ❤❤❤❤

  • @ዘበናይራያ
    @ዘበናይራያ 2 года назад +2

    የት ነው ደስ ትላለችሁ ቆቦ ወይስ ሮቢት

  • @የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ
    @የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ 2 года назад +1

    የአሜን አባት ምነው መቆም አበዛህ ለምንአጨፍርም😌😌😌አትችልበትምደ ሁላችሁም ታምራላችሁ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ9ለ

    ዋውውውውውው

  • @etydghu9003
    @etydghu9003 2 года назад

    ዋዉ😍😍

  • @محدملى-ن8غ
    @محدملى-ن8غ 2 года назад +2

    ሴትና ወንድ ተቀላቅሎ መጨፈር ደስ አይለኝም አደጋው ከባድነው ሴቶቹ የብቻ ወንዶቹ የብቻ ቢሆኑ ጥሩነው

  • @ትግስትሻበል
    @ትግስትሻበል 2 года назад +1

    አድሱ ሰፈርን አሳዩኚእሲ😢

  • @አልሚነኚየኬሚሴዋ.ቀበጥ

    ሢምሩልምጣዴ

  • @abrihasisay4240
    @abrihasisay4240 2 года назад

    ራያየ💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @azzzzam6292
    @azzzzam6292 2 года назад

    ሞላ ይችን ልጅ አትርቅም