የአዲሱ የገንዘብ ፖሊሲ ይዘቶች! የወለድ ተመን ፖሊሲ፤ ፖሊሲ ነክ የወለድ ተመን፤ የገንዘብ ፖሊሲ ጨረታ፤ የአንድ ቀን ብድር፤ የእርስበርስ ብድር.....ማለት?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 авг 2024
  • የአዲሱን የገንዘብ ፖሊሲ በቀላሉ በምሳሌ ለመረዳት........
    1. በወለድ ተመን የሚመራ የገንዘብ ፖሊሲ ማለት ምን ማለት ነው?
    2. ፖሊሲ ነክ የወለድ ተመን 15% ይሆናል ማለት ምን ማለት ነው?
    3. የገንዘብ ፖሊሲ ጨረታዎች በየ15 ቀኑ ይደረጋል ማለት ምን ማለት ነው?
    3. የአንድ ቀን ብድር እና ተቀማጭ አገልግሎት ማለት ምን ማለት ነው?
    4. የባንኮች የእርስበርስ መበዳደሪያ ኤሌክትሮኒክስ ዘዴ ይጀመራል ማለት ምን ማለት ነው?

Комментарии • 28

  • @Fzegeye
    @Fzegeye 17 дней назад +2

    በርታ ዋሲሁን። ጎበዝ ነህ።

  • @letenahejiguwale
    @letenahejiguwale Месяц назад +5

    በርታ ዋሲሁን ። ገብያው ላይ በጣም ብቃት ያለው የኢኮኖሚ ተንታኝ ያስፈልጋል ። አሁን ክፍተቱን እየሞላኸው ያለኸው አንተ ብቻ ነህ ። ብዙ ተንታኝ ያስፈልጋል ። እኔም በዩቱብ መጥቻለሁ ። አንድ ቀን Collaborate እናደርጋለን ። በርታ ❤

  • @birukgetahun5119
    @birukgetahun5119 23 дня назад +1

    Great Explanation

  • @yonasgeatachew4790
    @yonasgeatachew4790 23 дня назад +1

    Good explanation

  • @SolW.
    @SolW. 27 дней назад +2

    Valuable thought👍

  • @atitigeb894
    @atitigeb894 Месяц назад +2

    thank U very much...Wasie

  • @MEU916
    @MEU916 Месяц назад +2

    Thanks clear explanation wasu

  • @user-wo7rx2kh1y
    @user-wo7rx2kh1y Месяц назад +1

    Thanks!

  • @esayastefera-haile7992
    @esayastefera-haile7992 24 дня назад

    Thank you for the clarifications, but the subject matter requires ongoing explanations to breakdown all the complex financial jargons. God bless you and Ethiopia

  • @Sahlemariam.D
    @Sahlemariam.D Месяц назад +1

    ጥያቄ፣
    1. ብድር ከወሰድህ በኋላ የወለድ ተመን ቢለዋወጥ በቀሪ ብድር ገንዘብ ላይ እንዴት ይሆናል?
    2. ዝቅተኛ የብድር ወለድ 15% በመሆኑ ቀደም ብሎ በኮንዶሚኒየም ወይም በአፓርታማ ሽያጭ የባንክ ብድር ላይ ተጨማሪ ይኖራል ማለት ነው?
    3. ቀድሞ የነበረው የተቀማጭ ገንዘብ ወለድ 7.5 እንዴት ይሆናል?

  • @TeshomeMelaku-xx5ze
    @TeshomeMelaku-xx5ze Месяц назад

    በጣም እናመሰግናለን ግልጽ ነው

  • @DumbuGebedaw
    @DumbuGebedaw Месяц назад

    Thanks so much

  • @yosephtaye9167
    @yosephtaye9167 Месяц назад +3

    ሰላም ዋሲሁን በዘርፉ ላይ ለምታደርገው አስተዋጽኦ በቅድሚያ እያመሰገንኩኝ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ንግድ ባንኮች በዋናነት ለተበዳሪዎቻቸው የብድር አገልግሎት የሚሰጡት ካስቀማጮች የሚሰበስቡትን ገንዘብ እንደሆነ አውቃለሁ። ነገር ግን አልፎ አልፎ ደግሞ የገንዘብ እጥረት ሲያጋጥማቸው ከብሄራዊ ባንክ የሚበደሩበት አሰራርም እንዳለ እረዳለሁ። ስለሆነም ንግድ ባንኮቹ ካስቀማጮቻቸው በዋናነት የሚያገኙትን ከማበደራቸው አንጻር ብሔራዊ ባንክ ያወጣው የወለድ ተመን ፖሊሲ ምን ያህል ተዕኖ ይፈጥራል ብለህ ታምናለህ

    • @theethiopianeconomistview
      @theethiopianeconomistview  Месяц назад +2

      ባንኮች የቁጠባ ገንዘቦቻቸውን በፍጥነት ወደ ብድር ስለሚለቁት ተቀማጭ (ብድር ላይ ያልዋል) የገንዘብ መጠናቸው ዝቅተኛ ነው! ቁጠባ እስኪጠራቀም ብዙ መጠበቅ እና የተንቀሳቃሽ ቁጠባ የገንዘብ ወጪን እየፈፀሙ መሄድ እንዳለ ሆኖ! በሚያበድሩት ልክ ከብሄራዊ ባንክ ቦንድ መግዛታቸው እና አምና ካበደሩት ከ14% በላይ ያለመጨመርን ህግ ከጠበቁ ተፅዕኖ ላይፈጠር ይችላል። ለተጨማሪ ብድር የብሔራዊ ባንክ ብድርን የመፈለግ እድላቸው ሰፊ ነው። ነገርግን በቀጣይ ባንኮች ቁጠባ ማሰባሰብ ላይ መረባረባቸው አይቀርም!ለንግድ ባንኮቹ ከሰበሰቡት ላይ ማበደር ከብሄራዊ ባንክ ተበድሮ ከማበደር የተሻለ ነው!

  • @elmama9028
    @elmama9028 Месяц назад +2

    What about the deposit mobilized from public with low interest relative to NBE 15%?

    • @theethiopianeconomistview
      @theethiopianeconomistview  Месяц назад +2

      ባንኮች ለቁጠባ 7% ወለድ እያሰሉ ለተበዳሪ ከ16-20% እያስከፈሉ ቆይተዋል! የቁጠባም (ለቆጣቢ) ሆነ የብድር ወለድ (ለባንኮቹ) ከዋጋ ንረት በታች በመሆኑ ጉዳት ነው! ብሄራዊ ባንክ የቁጠባ ወለድ ወለል ሰመያስቀምጥ የብድር ወለል ግን በባንክ እና በተበዳሪው ድርድር ላይ የተመሰረተ ነው! ቢሆን ጤነኛ የኢትዮጵያ የዋጋ ንረት ከ7% በታች ሆኖ የቁጠባ ወለድ 7% ቢሆን ነበር! (የዋጋ ንረት የቁጠባ ወለድን 3 እጥፍ ይበልጠዋል! ጤነኛ አይደለም!)

    • @debrituhalelo8383
      @debrituhalelo8383 24 дня назад +1

      Good wuedtion

  • @medhanitniggusa9057
    @medhanitniggusa9057 Месяц назад

    ❤❤❤thank you

  • @MisganuMilikyase-x7m
    @MisganuMilikyase-x7m 18 дней назад

    Echne tiyake milsu Ande sawu 100she binore Bahunu 70she mibalawu Aligebnme

  • @tayebulcha1878
    @tayebulcha1878 Месяц назад +1

    ዋሴ እናመሰግናለን

  • @ewunetnatsnat
    @ewunetnatsnat 24 дня назад

    Good Views. ግኘ ሰዎቹ ይሰማሉ!

  • @BezTib-q2f
    @BezTib-q2f Месяц назад

    I want to ask what is the difference between policy rate and discount rate

  • @user-jk5dc7bl9z
    @user-jk5dc7bl9z Месяц назад +1

    የ ሴቪንግ ኢንተረስተ ሬትስ እንዴት ነው የሚሆነው

    • @theethiopianeconomistview
      @theethiopianeconomistview  Месяц назад

      የቁጠባ ወለድ በነበረበት ነው የሚቀጥለው! የቁጠባ ወለድ ከ7% እስከ የዋጋ ንረቱ መጠን ማለትም 19% ለመድረስ ቀላል አይደለም (አይሳካም እንጂ ሎጂኩን ከተከተለ ወይ የቁጠባ ወለድ 20% መሆን አለበት አልያም የዋጋ ንረቱ 6% መሆን አለበት)!

  • @henokmulugeta4307
    @henokmulugeta4307 24 дня назад

    ባንኮች ሚያበድሩት ካላቸው ዲፖሲት እንጂ ከብሄራዊ ባንክ ተበድሮ አይደለም ሚያበድረው ከቻልክ ግልፅ አርግልኝ?

  • @foxy7630
    @foxy7630 24 дня назад

    ዋስይሁን አመስግናለሁ

  • @SoloMan-fj9sl
    @SoloMan-fj9sl 15 дней назад

    Why not you join to NBE as policy maker ??? Realy you are an economist !!!!mankkiw student

  • @MythreeFace
    @MythreeFace 23 дня назад

    አረ ቀደዳ!ባንኮች በሙሉ ከብሔራዊ ባንክ ተብደረው አይደለም ለደንበኛ የሚያበድሩት።ከብሔራዊ ባንክ የምትበደረው ከፍተኛ የገንዝብ እጥረት ሲገጥምህ ለአጭር ጊዜ ነው።ለአንድ ቀን ጭምር።