Seifu on EBS : ሰለሞን አለሙ እና መስፍን ጌታቸው | Solomon and Mesfin

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 окт 2024
  • "40 ሲን ቀርፀን ኢዲት አድርገን ጠፍቶብናል"
    የዘመን ድራማ ደራሲ መስፍን ጌታቸው እና ዳይሬክተር ሰለሞን አለሙ እንዲሁም በኤግዚኪውቲቭ ፕሮውዲሰርነት ከአበበ ባልቻ እና ማህደር አሰፋ ጋር በመሆን በሳምንት ሁለት ቀን የሚተላለፈውን ለአንድ ሲን 90 ሺህ ብር የሚጠይቀውን ፣ ታዋቂና ብቃት ያላቸው አዳዲስ ተዋናዎችን ያሳተፈ የቴሌቪዥን ድራማ በኢቢኤስ
    የዘመን ድራማ ደራሲና ዳይሬክተር መስፍንና ሰለሞን ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር በዘመን ድራማ ዙሪያ ያደረጉት ቆይታ
    | Solomon Alemu and Mesfin Getachew interview on Seifu Show
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

Комментарии • 267

  • @seedamuhammed5351
    @seedamuhammed5351 3 года назад +19

    መስፍኔ ነፍስ ይማራ ኡፍፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል ለቤተስቦችህ መጽናናት ይስትልን

  • @محمدتفلت
    @محمدتفلت 7 лет назад +10

    አረ የሰሌ መወደቅ ሳይሆን እራስምታቱም አያሰማን የሚስኪኖች አባት ፈጣሪ ይጠብቀው ምንጊዜም አድናቂው ነኝ ከሳኡዲ አረብያ መልካምነት ለራስ ነው እኛንም አላህ መልካም ሰውች ያረገን ሰሌ ቀሪ ዘመንህ ፈጣሪ ይባርከው ሰይፍ አንተንም አደቃለው

  • @መሠረትተዋህዶ
    @መሠረትተዋህዶ 3 года назад +10

    ነፍሱን ይማር! ሁሉ ከንቱ! የሰው ልጅ ነገ አለመኖሩን ቢያውቅ ዛሬን ቢፋቀር እንኳን ወንድሙን ሊገድል ሊያስቀይም ባልተገባ ኖሮ! ለክፉዎች ልብ ይስጣቸው።

  • @kf4113
    @kf4113 3 года назад +11

    መስፍኔ የኔ አባት የድንግል ልጅ ነብስህን ከቅዱሳን ጋ ያኑርልን

  • @merryyemaryam8094
    @merryyemaryam8094 3 года назад +2

    በስማብ እስካሁን ማመን አቅቶኛል ኡፍፍፍፍፍ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርው ሳላውቀው በጣም ካሳዘኑኝ ሰዎች መሀል ነው

  • @saraasfaw8390
    @saraasfaw8390 3 года назад +13

    መስፍን ጌታቸው የሚቆጭ ሰው ነው እግዚአብሔር የፈቀደው ሆኖአል ፈጣሪ ነፍሱን በገነት ያኑረው 🙏🙏🙏

  • @gamilahgamilah5405
    @gamilahgamilah5405 7 лет назад +2

    ዋው ምርጦች ስወዳችሁ ሰሌ እንኳንም አልተጎዳ ሰላሙ ይብዛ አስፍሽ በውነት ስራህን ሁሉ ሁነህ ስለምሰራው እና የራሴም የኢሆት ታሪክ ስለሆነብኝ ከነጓደኛህ ካስሽ ስወዳችሁ መጨረሻችሁ ላይ ምስቅ ያርገኝ እንጂ እስካሁን በጣም እያስነባህኝ ነው ሰላማችሁ ይብዛ

  • @ራሔልየማምላክልጅ
    @ራሔልየማምላክልጅ 7 лет назад +1

    ወይ የዘመን ምርጦች አሴ ሣወድህ በተረፈዉ ሠይፍሽ በጣም ነዉ ምናመሠግነዉ እጥር ምጥን ያለ ቃለ መጠይቆችህ የተንዛዛ አይደለም !

  • @atlas4738
    @atlas4738 3 года назад +19

    ዋው ያሳዝናል ነፍስህን በገነት ያኑር😭

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 3 года назад +15

    Mesfin was a great writer. May he rest in peace.

  • @የሚመካበእግዚያብሔርይመካ

    በጣም የምወዳቹ አርቲስቶች ናችሁ እግዚአብሔር ዘመናቹውን ይባርከው

  • @sihamtube9037
    @sihamtube9037 3 года назад +11

    አይች አለም የማዳም ቅሞሞች ነኝ የምንሰሳዝነው በ ህልም የምንኖር አባ ከግርድና ይገላግለን

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 3 года назад +11

    መሰፍን ነፍሰህ ይማር ኡኡፍፍ በህይወት ያለ ነው ሚመሰለኝ

  • @ማሂነኝየማትበላወፍ
    @ማሂነኝየማትበላወፍ 8 лет назад +37

    Uffff ለሶል የተለየ ፍቅርና ክብር አለኝ ፈጣሪ ይጠብቀው #sol_bogale

    • @bienbien1283
      @bienbien1283 7 лет назад

      ማሂ ነኝ። የማትበላ ወፍ! ።

  • @አልሀምዱሊላህኢትዮጲያዊነ

    ኢትዮጲያን እሚያሰጋት እኛው አስተምረን አሳድገን ወንንበር ላይ ያስቀመጥናቸው ናቸው ይች አባባል አሁን ላለንበት ጊዜ ትያዝልኝ እነሱ ናቸው አሁን ሀገሬን ሊያፈርሷት የተነሱት

  • @selenaheneryarsenalbuna8027
    @selenaheneryarsenalbuna8027 8 лет назад +1

    በጣም የማደንቃችሁ አርቲሥቶች በርቱ እንጠብቃለን ቶሎ ጀምሩልን

  • @mimiworkugetachew3634
    @mimiworkugetachew3634 3 года назад +2

    ነፍስ ይማር ሰሎሞን እግዚአብሔር ያጽናህ!

  • @mesikonjo5965
    @mesikonjo5965 7 лет назад +2

    ዋው ሰይፊያ ለምንድነው ሁሌ ታዋቂ ሰውችን ብቻ የምታቀርበው ስንት ለኢትዮጲያ ስንት ስራ የሰሩ አሉ እና እነሱንም አቅርብ እኔንም ካስት አድርጉኝ

  • @zawudanshwarkinehzd1963
    @zawudanshwarkinehzd1963 3 года назад

    መስፍኔ፡በስራህ፡ሁሌም፡እናስታዉሳሃለን፡ፈጣሪ፡ነብስህን፡ይማረዉ

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 3 года назад +10

    የሰው ልጅ እኖር ብሎ ሰንቱን እቅድ ያወጣል!!
    በማሃል ሳያማክር ሞት ከችይላል
    ነብስ ይማር ወድማችን😭😭 ይች አለም ደጋጎችነ የሚሄዱባት አዉሬዎቹ ሚሰነብቱባት እየሆነች ነዉ

  • @dhhsjfufdu2794
    @dhhsjfufdu2794 3 года назад +1

    መስፊንኜ አዝናለሁ ትልቅ ህልም ነበረክ ግን ሰትፈፀም መሄድክ ቆጭቶሃል አለሙን በሙሉ ናፊስህን በፀድቃን በሉበት ያሰርፊልን ለቤተሰቡ ለወደጅ ለልጆች እና ለበለቤትህ መፅናኛ እመኛለሁ ከፈጠር ዘንድ

  • @sinduabebe2088
    @sinduabebe2088 3 года назад

    ሰይፉ ድሆችን ጎብኝ ታዋቂና ሀብታምን እየመረጥክ ነው የምታቀርበው አይዞህ ድሃ ቢቀርብ መድረኩን አያቆሹትም ከአንተ እድሜ ትንሹ የሆነው ከእሸቱ ተማር ስንት ችግረኞን እረዳ ከህብ እያሰባሰበ ነው እየረዳ ያለው ካሰብክበትከኪስ ህ ሳታወጣ መርዳት ትችላለህ አንተ ግን አንድ ነገር ስፈጠር ማንም አይቅድምህም መድረክ ላይ ለማውጣት ንግድ ነው የያዝከው

  • @ኢትዮጰያለዘላለምትኑ-ቨ8አ

    በጣም ሀሪፍ ነው በርቱ አድናቂያችሁ ነኝ በተለይ ባርች

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 3 года назад +9

    የኔ ጌታ መስፍን ነፍስህ በአጸደ ገነት ትረፍ

  • @woinshetbelay4664
    @woinshetbelay4664 3 года назад +5

    Rest in peace mesfina we gona miss you!!

  • @alemhailay2423
    @alemhailay2423 8 лет назад +1

    ብጣም ጥሩ እንዲሆን ተስፍ ናራጋለን። ሙሉአለም ታደስ ብትኖር ጥሩ ነው ብይ አስባለሁት ምክንያቱ ብቃት ያለት አርቲስት ናት። ጥሩ ከስራቹ ወደ ሃገራችን ፊልም እንመለሳለን አሁን ኢትዮጵያ ህዝብ በውጪ ፊልም ተለክፈዋል ። መስፍን እንድለው ጥሩ ከስራቸ ማንም ስው የምለከታቸዋል ። እና በርትታችሁ ስሩ በረትተህ ካልስራህ ለውጥ አይመጣም ። ሰለሞን እግዚአብሔር እንኳ ማረክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ።
    በተረፈ እናመስግናለን ስይፍሻ ♥♥

  • @አልሀምዱሊላህኢትዮጲያዊነ

    እህ ወንድሜን ሰው ግብዝ ነው እንደተወለድከኝ ሳይህ አንጀቴ ይላወሳን ቤተሰቦችህ እንዴት ይሆኑ ሶልየና ጓደኞቹ ቤተሰቦቹ አላህ ሶብር ይስጣችሁ

  • @ዮስራ
    @ዮስራ 8 лет назад +1

    እናመሰግናቸዋለን

  • @saragorg6245
    @saragorg6245 8 лет назад

    ዋውበጣምታምራላችሁ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሰይፍዬማር thanks

  • @ጦይባየወሎልጅማር
    @ጦይባየወሎልጅማር 8 лет назад +8

    ውይ ጉድ እኛ ቁጭብለን በነፆ ይሄንአድርጉይሄንአታድርጉ እንላለን ልፉቱን አናይ ሆሆሆ

  • @itmustbelove2137
    @itmustbelove2137 8 лет назад

    ጀግኖች በርቱ። ለዛ ያብቃን እንጠብቃለን ዘመንን

  • @melkamatnafu2301
    @melkamatnafu2301 7 лет назад +4

    ዋውው በጣም የምወዳችሁ አርቲስቶች ናችሁ እግዛብሄ ይጠብቃችሁ

  • @saratigray2995
    @saratigray2995 8 лет назад

    ስውዳች እግዚአብሔር ይባርካች የኔ ማሮች እድሚና ጤና ይስጣች

  • @elsazeleke6852
    @elsazeleke6852 3 года назад +10

    ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😭😭

  • @አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ

    መቼም.ሰው.እሞታለው.አይልም.እኖራለው.እጂ
    እንጠብቃለን
    እስከዛው.ስልኬንም.እኔንም.እግዚአብሔር. ያቆየን

    • @kameliakala8452
      @kameliakala8452 8 лет назад +1

      አችንአላህይጠብቅሽስልክሽን።ባይኖርምሌላትገጃለሽማርአችንአላህባለሽበትሰላምያርግሽ።

    • @አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ
      @አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ 8 лет назад

      +Kamelia Kalaማሻአላህ አሜን.እህቴ.አመሰግናለው

    • @ሀሊማሀሰን-ቈ7ቐ
      @ሀሊማሀሰን-ቈ7ቐ 7 лет назад

      አተ.ታውቃለህ.አምላኬ አተ.ታውቃለህ.አምላኬ እህቱችይህውደስሶእያይነውአልሀምድላህበሉ

    • @GgGg-mb5vj
      @GgGg-mb5vj 7 лет назад

      ሰይፉ ልብስህ ያምራል ማሻአላህ ብያለሁ

    • @aynalemyemareyamljatsal8887
      @aynalemyemareyamljatsal8887 6 лет назад

      አተ.ታውቃለህ.አምላኬ አተ.ታውቃለህ.አ
      ምላኬ

  • @ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ

    መስፍኔ መቼም ጥለህልን በሆድከው ስራ መቼም እንረሳህም ነፍስህንይማረው

  • @halabicell1642
    @halabicell1642 3 года назад

    !! ወአይእ !! መአሰእፍኔኤ በአግእድ ይእለአዩ 😭😭

  • @foe2615
    @foe2615 7 лет назад +7

    ሠይፍሻ መጀመሪያ አድናቂክ ነኝ እኔ ያለሁት አረብ ሀገር ነው እና ሀገሬ መምጣት እያማረኝ ግን ምን ይዤ እያልኩ የልጅነት ዘመኔን አረቦች በሉት እና ለወገን ደራሽ ወገን ነውና የተወሠነ እርዳታህን እፈልጋለሁ ደሞ አልጠራጠርም እንደምንገናኝ አንተ እንካን ባትችል ለሺ አላህሙዲን የቅርብ ወዳጅ ነህና አማክረክ ወደ ሀገሬ መጥቼ እፎይ ልበል ያንተ ድጋፍ ያሥፈልገኛል በጌታ ሥም እጠይቃለሁ

    • @መልካምምኞት
      @መልካምምኞት 7 лет назад

      Foe በጣም ይመቻል temecheshigne konjo

    • @foe2615
      @foe2615 7 лет назад

      ምን ላርግ እሡ መሥሚያው ጥጥ ነው

    • @ayshanegnyemuridalejenejat6459
      @ayshanegnyemuridalejenejat6459 7 лет назад +1

      Foe በጣም ይመቻል defar. seretesh. bey.

    • @makiha3885
      @makiha3885 7 лет назад +9

      Foe በጣም ይመቻል ተረጂ ሳይሆን አንቺ ባለችሽ ነገር ጠንክረሽ ካንቺ ያነሱና በየመንገዱ የወደቁትን ምስኪኖችን ለመርዳት ማሰብ ነው ያለብሽ የሰው ገንዘብ አያኮራም ሁሉ ነገር ሚጣፍጠው በራስሽለፍተሽ ያገኘሽው ነው እህቴ

    • @etagengnekefele3595
      @etagengnekefele3595 7 лет назад

      Maki Ha

  • @feruzhassen6360
    @feruzhassen6360 8 лет назад

    thanks seifuye we will wait?

  • @sablasabla7069
    @sablasabla7069 3 года назад +2

    ነብስህን ይማረው ወንድማችን ያሳዝናል

  • @selamselam151
    @selamselam151 3 года назад

    ነፍስክን ይማረው መስፍኔ እፍፍፍፍፍ በጣም ነው ያዘንኩት

  • @lenalena9937
    @lenalena9937 3 года назад

    ወይኔመሥፍንዬ።ነብሥክን።ፈጣሪበአፀደገነትያኑረው

  • @astu5895
    @astu5895 8 лет назад

    እግዝይቤር ይአሰባቹትን ይስካላቹ

  • @alexanderalexander3795
    @alexanderalexander3795 8 лет назад

    betam harif ymeslal bertu entebkalen kewch film kemayet yegna yshalenal

  • @selinaargaw7891
    @selinaargaw7891 8 лет назад +5

    ሰልዬ የኔ ምርጥ ስወድህ

  • @yamiay4649
    @yamiay4649 8 лет назад +1

    ሰይፋየ እናመሰግናለን

  • @sewbelki2039
    @sewbelki2039 7 лет назад +1

    1 አመት በለኛ ምትቆዩት
    ስወዳቹ 😊💝😊

  • @kidstejemaneh8535
    @kidstejemaneh8535 3 года назад

    ነብስ ይማር በጣም ያሳዝናል የሰው ልጅ ህይወት ልክ እደሸክላ ነው ድንገት ይሰበራል

  • @asterweldegibrial1625
    @asterweldegibrial1625 8 лет назад

    waww mulualmyen endemiyamtaw bilachu amtulin eskadar ye film fert nat filmu kelsuwa girma moges yelwm

  • @EseyVS
    @EseyVS 8 лет назад

    I can't wait 👍👍👍

  • @abarsheabarshe6538
    @abarsheabarshe6538 3 года назад

    ወይ ሞት ዉንድማችን ሀጠን😭😭😭😭😭😭😭 ናብስ ይማር መልካም ሠዉ ፊጣሪ ይዉስድለል

  • @hananhussen8121
    @hananhussen8121 6 лет назад +4

    ሰለሞን አለሙ ፈለቀ ስወድህ♥

  • @hawamohamed6185
    @hawamohamed6185 7 лет назад +1

    ባርች አድናቂህ ነኝ

  • @sarahtesfaye9746
    @sarahtesfaye9746 8 лет назад

    እንጠብቃለን ስይፍሻ እናመስግናለን

  • @ሀያትአበራየወሎልጂአልሀም

    ውነት ይመሳሰላሉ የኔ አባት ነብስ ይማር አይ ሞት

  • @haditube1026
    @haditube1026 3 года назад

    ውይኔ መስፍኔ ምን እደምል አላቅም ሶሌ ጥናቱን ይስጥህ

  • @mamhulembtadamtewemayselec5410
    @mamhulembtadamtewemayselec5410 7 лет назад

    stanaddu dedeboch anegagrachu syastela kesu maytebek anegager Solomon azenkbuh bcha sol bogale hulem selam hun kufu aynkah rejm edemena tena ysth aminnnnn

  • @እግዚአብሔርየህይወቴመታመ

    ሶልና መስፍኔ የኔ ምርጦች ይመቻችሁ

  • @gkfhgjdh1631
    @gkfhgjdh1631 3 года назад

    Bexam lebe💔 lazeche alam xewati tayetn Mata lamenxfa fekir axan ewnate batam asbu yekir enebabale Ena kamanem albalxem selazhi yekir yebalan wademachen Nabshi yemari😭😭😭😭💔

  • @tadagabralwit156
    @tadagabralwit156 8 лет назад +14

    ሠይፉ እሥኪ በጎ አድራጏት አርግ ሁሌ ወሬ አይሠለችህም ታዋቂ ሠው ጋር አታቅራራ

  • @haregwambc7809
    @haregwambc7809 8 лет назад

    እግዚአብሔር ይመስገን የወንድማማች ፍቅር አለ ደስስስ ይላል

  • @melatsss6344
    @melatsss6344 7 лет назад

    enam sefuye yewedka sew betam now misekge (solye betam now emwedh konjio

  • @m.odfhjfgh5049
    @m.odfhjfgh5049 7 лет назад +2

    ሁለቱንምበጣምእወዳቸዋለሁበርቱ

  • @kalyehabeshalij8139
    @kalyehabeshalij8139 7 лет назад +1

    ስወዳችሁ 😍😍😍😘😘

  • @ወለተስላሴ-ጠ2ዐ
    @ወለተስላሴ-ጠ2ዐ 3 года назад

    ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑራት 😭😭😭

  • @meriemmimi6735
    @meriemmimi6735 8 лет назад

    ዋውው ሰሌ እንዴት እንደምወድክ እኮ

  • @btolasaloveyou2116
    @btolasaloveyou2116 8 лет назад +1

    wow inikani tamlsachu 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌

  • @ሴልማተስፍ
    @ሴልማተስፍ 8 лет назад +1

    ዋውው በርቱ

  • @hanatemtem5003
    @hanatemtem5003 6 лет назад

    ስወዳችሁ የትውልድ ምሳሌዋች ማለት እናተ ናችሁ በርቱልን

  • @ነጻነትነጻነት-ቐ3ከ
    @ነጻነትነጻነት-ቐ3ከ 8 лет назад +1

    ውይ እንጠብቃለን

  • @fitsumtefera5832
    @fitsumtefera5832 8 лет назад

    አሪፍ ነው በረቱ

  • @selamselam151
    @selamselam151 3 года назад

    ብሩኬ በጣም አድናቂክ ነኝ

  • @Ad-zy2sb
    @Ad-zy2sb 8 лет назад +1

    ውይባርችስወድህእኮ

  • @mulualame9449
    @mulualame9449 8 лет назад

    ዋው ምርጦቼ በጉጉት እንጠብቃለን

  • @Gg-rl6bh
    @Gg-rl6bh 8 лет назад +12

    አይገርምህም ያንተ ድራማ ጥንቅር ብሎ ይቅር ሠሌ ፍቅር የብዙ ሠው ሂወት የታደገ ሠው ነው

  • @Dj-Luda
    @Dj-Luda 8 лет назад

    Good luck guys

  • @genetfikadugenet3320
    @genetfikadugenet3320 8 лет назад

    ቃናን እደምትገለብጡ አምናለሁ

  • @WjwjJjj
    @WjwjJjj 3 года назад

    በአጸደ ገነት ያኑርልን እፉፉፉፉፉ

  • @አዝመራቲዩብ
    @አዝመራቲዩብ 3 года назад

    ነፍስ ይማር

  • @fuabach2344
    @fuabach2344 3 года назад +2

    RIP Mesfen Getachew

  • @ድንግልአንቺጠብቂኝወንጌል

    እንጠብቃለን በርቱ

  • @eduyedingillijedu20
    @eduyedingillijedu20 3 года назад

    ነብስ ይማር መስፍኔ😭😭😭😭😭

  • @nardigebru6551
    @nardigebru6551 8 лет назад

    እንጠብቃለን የኔ ምረጦች

  • @chuuchu8201
    @chuuchu8201 3 года назад

    አይ ሂዎት እንድ ናት ነፍስ ይማር የኔ ጌታ

  • @እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች

    ብሩኬ አድናቂክ ነኝ ሞገስ ድርቅ ማለት ትወዳለክ ታናደኝ ነበር

  • @hewanhewan1921
    @hewanhewan1921 7 лет назад +3

    መጀመሪያ የተባለውን ስሙ ኮሜታቶች እሱ ያለው የወደቀው እቃ ማስሎኝ ነበር ሰለሞን መሆኑን አላወኩም። ነው ያለው ዝም ብላችሁ አትለፍልፋ

  • @ህይትክድር
    @ህይትክድር 7 лет назад

    Waaaawaaa betam dasi yemil siraa newii idimenaa xenaa yisiixachuu,👍👍👌👌

  • @የማርያምልጅቤዛማርያ-የ4ቈ

    ላይክ በመደጋገም ቢቻል እንዴት እንደምወዳችሁ

  • @hawakebede5522
    @hawakebede5522 8 лет назад

    seifu እባክህ ሽምግልና ልላክህ እሚጀመርው ድራማ ላይ ሙሉ አለም ታደሰ እንድትኖርበት እሚቻላችሁን ነገር አድሪጉ በልክኝ

  • @መጥፎነገርከሆድአይጠፋም

    እጠብቃለን ምርጦች

  • @ትግስትአሰፋየወሎልጂ

    መች ነው የሚጀመርው??

  • @amanelmeloh6830
    @amanelmeloh6830 3 года назад

    ሰይፈሻ አዲሱ እስቱዲዮ ስንት ጊዜ ሆነው

  • @elulibanon8062
    @elulibanon8062 8 лет назад

    wow des ylal E/r yrdachhu solyem cherso ymark

  • @zhraalbut6092
    @zhraalbut6092 7 лет назад

    Samey EgAbhare yemarehu.huluchuneme eiwadachulahu adinakachue naige .kadobaye zed

  • @fantaifantai3729
    @fantaifantai3729 3 года назад

    ሶልየ ስወድህ

  • @fanakw6360
    @fanakw6360 8 лет назад +1

    waw

  • @mekdessayele9421
    @mekdessayele9421 8 лет назад

    wow.destlalachhu

  • @dollobadore3501
    @dollobadore3501 3 года назад

    Ayi ichi alami kanito nati nabisi yimari wondemachin 😥😢

  • @mohammadshaikh-ky2oc
    @mohammadshaikh-ky2oc 8 лет назад

    betam ewedachuwalew sole mesefen nuru hulem

  • @yethiopiasiltanyedulakibib4507
    @yethiopiasiltanyedulakibib4507 8 лет назад

    wow enitebikalen